Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህንን ልጅ ልሸልመው እፈልጋለሁኝ ❤
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allahkuber die
We Love you so much you are great thanks you are great man
እግዚአብሔር በማያልቅ ስጦታው ይሸልመዋል 🎉🎉🎉
Ante betasdegat teru neber
ሸልመዉ ይገባዋል
ወንድማችን ተባረክ ሌላ ምን ይባላል ሽልማት ይገባዋል የሚመለከተው ክፍል ምንም ስራው ቢሆን የሚመለከተው ክፍል ሊሸልመው ይገባል የምትሉ በላይክ ተባበሩ
ወንድሜ አንተነህ እውነተኛ ኢትዮጵያን ነህ የኔ ጀግና ስራህም ቢሆን ያደረከው ቀላል አይደለም እግዚአብሄር ዘመንህ ሁሉ ይባርከው እናትና አባትህን እናመስግናለን ጥሩ ልጅ አርገው ስላስደጉህ❤❤❤❤
በትክክል ወላጆቹ ተባረኩ❤❤❤
ክብርና ምስጋና አንተን ምክንያት አድርጎ ላተረፋት ለቸሩ መድኀንያለም ክርስቶስ ይሁን ህፃኗም በተራዋ አድጋ ለቁምነገር በቅታ አንተን የምትደግፍ ትሁን በጣም የምትከበር ሰዉ ነህ ስለእዉነት ዘመንህ ይባረክ
መስዬ ይች ልጅ ኑንያት ምስጋና ፣ምንተአምር ምስጋና፣ የአብ ሰራት ምስጋና ፣አብላካት ምስጋና፣የአብ ስራ ምስጋና ፣ ሣሣልሽ ምስጋና፣ ራራልሽ ምስጋና ብትባል
ስም አወጣጥ ትችያለሽ የምር ተባረኪ❤❤❤❤
አሱ ራሱ ቢያሳድጋት ጥሩ ነበር ብትሰጠው።
እኔም ሐሳብሽን እጋራለሁ እሱ ቢያሳድጋት ?@@meserettekie1421
ስምን መላአክ ያወጠዋል የተባለውን በትክክል ባንተ ታየ የወለደ በጨከነበት ጊዜ አንተ ለራስክ ሂወት ሳታስብ እቺን ጨቅላ ነፈስ አተረፍክ አንተን የወለደ እናትክ አባትክ ይባረኩ ፈጣሪ ይጠብቅክ
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ይኼ ነው ኢትዮጵያውያዊነት ፈጣሪ ይባርክህ
እዉነት ነዉ ታአምር ምስጋና ትባል በጣም የተቀደሰ ሃሳብ ነዉ መስማቷ የማይቀር ነገር ነዉ ፈጣሪ ለዛ ደረጃ ቢያደርሳት!!!
እግዚአብሔር አምላክ የልቦናክን መሻት ያሟላልህ እኔ ቃላት አጣሁ ምን እንደምልክ እመቤታችን ትባርክህ 🙏ትእምር ምስጋና ብትባል ደስ ይላል
የሰው ያለው ክብር ይገልፃ ከጀግናም ጀግና እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ አበሳ❤❤
መሢ እናመሰግናለን 🙏ኢሄንን ጀግና ሩህሩህ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብሽልን !!!ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲህ ለስራቸው የሚተጉ ይብዙልን !!!
አንተን በምን ቃል ልግለጽህ ዘመንሕ ሁሉ ይባረክ❤
WOW ወንድማችን ምስጋና እግዚአብሔር ይባርክህ ያደረከው ድንቅ ተግባር ነው በፈጣሪ አምላክ ዘንድም ትልቅ ዋጋ ያለው ነውና እናመሰግንሃለን
.እዉነት የሕፃነት አምላክ ይጠብቅሕ እረጅም እድሜ ከጤ ነ ጋር ይስጥሕ ስምን መላክ ያወጣል አሉ ❤❤❤
አዳነች አቤቤ የት አለሽ?እስቲ ለዚህ ድንቅ ሰዉ ቤት ሸልሚዉ
@@selamgetu-x7e yigabal janajana sawu
የሰማይ ቤቱን ጌታ ያሣምርለት ምድራዊ የጠባቦች ቤት አይመጥነውም
@@EyaelJesusamen amen amen 🙏
ቤት የለኝም አለሽ?
@@neimasani5818binorewum ygebawal hiwotun sewutewal
እግዚአብሔር ይመሥገን አንተን ልኮ ሕጻንዋን ያተረፈው ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ክፋ ዓይንከህ አሜን ።
ምስጋናውን ስላመሰገንሽው አንቺንም እናመሰግንሻለን መሲ።ምስጋናው አምላክ ደጉን ሁሉ ያድርግልህ!!
ያመቱ ምረጥ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህ
ዘርህ ይባረክ ቃል አጣሁልህ ❤❤❤
አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ተባረክ አላህ በልጆችህ ይካስህ ❤
You make me cry really really really
እንደው ልቡ በጣም ጥሩ ፈጣሪ ረድቶህ የአንድ ሰው ህይወት ማዳንህ በፈጣሪ ዘንድ ተከትቦልሃል ተባረክ
እዉነትም መስጋና ስምና ተግባር ሲገናኝ እንዲህ ነዉ ፈጣሪ በበረከት ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዘመንህ ዘርህ ትዉልድህ ይባረክ
መስየ መልካም ሰው ነሽ እሱደግሞ እንደ ስራው አንደበቱ ያመረ ልጅ ነው አላሂ ጀዛውን ይክፈለው ❤❤❤❤
የእኔ ጀግና ወንድም አቅም ቢኖረኝ ብሸልምህ ደስ ይለኝ ነበርተባረክልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
የዘመናችን ጀግና ወንድም ነህ እንወድሃን እናመሰግናለን እናከብርሃን!!!!!♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ነብሰጠሩር ሴት ሆድ ቀደው የሚገሉ ባሉበት ሀገር ይሄን የመሰለ ወጣት ሩህሩህ ልበ ቀና ጀግና መገኘት ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ 😘😘😘
ጀግና ብዬሀለዉ ሁላችሁም የተሳተፋችሁት ጎበዞች ናችሁ በርቱልን.❤ልጅቷ ሰንሂት ምስጋና ትባል የምትሉ በላይክ አሳዉቁ 😍
ጀግና ወጣት ተባረክ የተረገመች እናት የጨከነችባት በመታደጉ አላህ ከፍ ያደረገዎል ተባረክ ሰላምህ ይብዛ አንተ እደታደግካ ብታሳደጋት ጥሩ ነበር
እኔ በጣም ታላቅ አክብሮቴን እገልጽልሃለው .ባንተ ላይ አድሮ እንደዚህ ጥሩ ነገር ስለ አሳየን እግዚአብሔር ይመስገን. እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት እንደሱ በጎነት እንደ ህጻኑም ንፁህነት. በታምር ስለተረፈች ህፃንዋ እግዚአብሄር ይመስገን. በአሁን ሰዓት ብዙ መጥፎ ነገር በሚሰራበት ሰዓት ስለተረፈች ዳግም ደግሞ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 .
በመቤቴ በጣም ያሳዝናል አንተ ግን የጀግና ጀግና ነህ የእውነት ሰው ነህ አመስግንሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አክባሪህ ነኝ።
ተባረክ እረጅም እድሜ ሙሉ ጤንነት ይስጥህ
ስንቱ ልጅባጣበት ዘመን አቶምስጋና አላህ ሂወትህ ያማረ ስኬታማ ያርግህ
አሜን
አሚን ያረብ ለሁላችንም ዱንያችንን አሄራችንን ያሣምረልን
እንናመሰግናለን ጀግናው መሸለም አለበት ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
l don't have words to say or acsplain
እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚ በላይ ምንም የለም አትሙቺ ያላት ነብስ 😢
ምስጋና ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከሙሉ ቤተሰብህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ከቻልክ ግን አንተ ወስደህ ብታሳድጋት መልካም ነበር መሲ ተባረኪ ትለያለሽ ፈጣሪይ ይጠብቅሽ 🙏
አቤት እጅግ በጣም ይገርማል አትሙቺ ያላት ነብስ አንተን ሰበብ አድርጎ አተረፋት እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ
በጣም ጀግና አይገልፅክም ፈጣሪ ያክብር
ይገባዋል መስየ ጀግና እኮነሽ
GOD BLESS YOU BROTHER YOU are a hero
ምስጋናው ተባረክ ኑርልን ጀግና ነክ በእውነት
ኢትዮጵያዊ ጀግና.......የዘመንህን ነው የሰራኸው ያተረፍከውም
በሀገሬ ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚያረገኝ ነገር እንደአንተና እናንተ ከመድረሳችሁ በፊትመጀመሪያ ሽንት ቤቱን እየቆፈረ ሊያወጣት የሞከረዉን ልጅ ሳስብ ነዉ❤❤ተባረኩ
የኔ ፍቅር እውነትም ምስጋና ❤❤❤'ስምን መላእክ ያወጣዋል '❤❤❤ ማለት ለአንተ ነው አንተ ህይወት እንደሰጠሀት ህይወት በስኬት እና በደስታ ሙሉ ይሁን እናመስግናለን ጀግናችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገነ አቤቱ አንተ የፈጠረከውን ማን ያጠፋል ይቆይ ካለክ ተመሰገነ ወንድማችን አምላክ ቅዱስ እድሜ ዘመንህን ይባረክ በሄድከበት ሁሉ መለካም ነገረ ይገጠመህ መሰዬ እግዚአብሔር ይሰጥሽ አዎ መመሰገነ ያለባቸው ሰዎ መመሰገነ አለባቸው
ስኒት ውይ ባህራኒ ትባል የሱ እና የባልደረቦች ጥምርትን ስኬት ደስ ይብል ተባረኹ ብዝኸድክሞ ፈጣሪ ይሐግዝኩም ካብ ኤ
ባህራኒ እንታይ እዩ ትርጉሙ መዓረይ
ጤና ሠላምኽ ብዝት ይበልልኽ ሥራኽ ይባረክ እሶን እንዳተረፍክ ለአንተደሞ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁን አመሠግናለሁ መሲ አንቺንም ሁሌ አመሠግናለሁ!!!
ተአምር የሚለው ስም ትክክል ነው እግዚአብሔር ንም ዋጋ የከፈለው ን ምስጋና ን ከነ መስሪያቤቱ ያስታውሳል ።
እግዛብሄር ይስጥልን ምስጋናው you are a hero
እግዛቤር ይባርክህ ።
Pleases but his phone numbers l.whent took hi
ዝቅ ብለን እናመሰግናለን ወንድማችን
አንተ የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የሰራኸውን መልካም ስራ በየትኛውም የሞያ መስክ ላይ የተሰማራ ሰው አይሰራውም መልካም ልብ ከሌለ በስተቀር እንደው እመቤቴቅድስት ድንግል ማርያም ዘመንህን ሙሉ ትባርከው እድሜና ጤና ይስጥልን አንተ ልዩ ሰው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እድሜህ ይርዘም ቅንነት ፍቱን ታየዋለች እንደሚል ታላቁ መጽሀፍግራ በገባህና ከአቅምህ በላይ በሆነ ጉዳይ ሁሉ እግዚሀብሄር አምላክ ፍቱን ያብራልህ ፥ለምልምልን
❤❤❤ፈጣሪ እድሜከጤና ይስጥህ መድሀኒለም በነገሮችህ ሁሉይቅደምልህ አንተ ደግ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ኣምላኽ ኣብ ዝኸድካዮ ጽላሉ የንብረልካ ዝሓወይ❤❤🎉🎉
መሲ ስታምሪ ማስታወቂያ ስትናገሪ ደስ ትያለሽ ድምጽሽ አክትሽ ልዩ ነው በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው የምታቀሪቢልን ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!❤❤
ወንድሜ እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ❤ አንተ የኢትዮጲያ ወታደርነህ ህይወትህን ሰጥተህ ህጻኗን አየረፍክ እግዚአብሄር ተአምር የሰራበቱ ቀን ነው ስሙ ይባረክ !!!
እውነትም እግዚአብሄር በአንተ ተልኮ ህጻኗን የመኖር እድሏን ሰጠሃት ቢሆንም አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይክፈልህ ምንም እንኴ ሙያህም ቢሆን ❤
ወንድማችን እኔ ላንተ ቃላት የለኝም እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ድንቅ ነገርን አድርጓል 🙏 ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወልደህ በልጆችህ ብድራትን አግኝ❤❤❤
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን:: እናመሰግናለን
የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅ ጀግና ነህ ወላሂ😂😂😂
አንተ መልካም ሰው፣ እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ። የከተማ መሥተዳድር ቢሸልመው መልካም ነው።
እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ውነትም አንበሳ👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕
ምስጌ ዘርህ ይባረክ መልካሙን ለማድረግ (ለመስራት) በክርስቶስ ተፈጠርን ይላል የጌታ ቃል ጌታ ለዘለአለም ይባርክህ ለሠው ብሎ መሞት እንኳን አምላክ መሆን ያሻዋልና አንተ ግን ለሞት አ እንኳን ራስህን ሰጠህ ይቺ ልጅ ብዙዎችን ትታደጋለች ለዚህ ነው አንተን የላከላት ኡፍ ቃላት አጣው ጌታ ዳርቻህን ያስፋ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ መንግስቱን ያውርስህ አሜን
የፈጣሪ ድቅ ስራ ማስፈጸሜአ ስለሆክ እንኮን ደስ አለህ ወድሜ በሀገራችን ተስፋ እዳንቆርጥ እደናተ ያሉ መኖራችሁ ደስ ይላል❤❤❤
እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ልጄ እድመና ጠና ይስጥህ ፈጣሪ ታድላሃል በገታም በሰውም የሚመስገን ስራ ሰርታሃል ደግመ ተባረክ❤
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ስውመገኘቱ ተመስገን ነው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው😊❤❤❤
ምሥጋና ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ምንም እንኳን ሥራህም ቢሆንም በህይወትህ ፈርደህ ነው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የእውነት ጀግና ነህ ዘመንህን ይባርክልህ
ተባረክ
አንተን ምን ማለት ይቻላል ህጻኗን እንደታደካት እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ከክፉ ሁሉ ይታደግህ ስሟ ደግሞ የእግዚአብሔር ስራ ያሳያል ተአምር ምስጋና ትባል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሠላም ይባረክ ብያለሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እናንቴን የላካዉ
እግዚአብሔር ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልህ የምድሩ ኃላፊ ጠፊ ነው ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
ክፉ አይካህ እድሜና ጤና ተመኘውልክ ያብዛልን እንዳይነቱ
❤❤❤❤ድንቅ ስራ bro አምላክ ይባርክህ ማንም የማያደርገው ነገር ነው ይስራው በጣም የሚደነቅ ነው እውነትም ምስጋናው ስምህ ደስ ይላል እግዝአብሔር አምላክ ስራህን ይባርክልህ
እግዝአብሔርን ይመስገን በአተ አድሮ ሊያዲናት የፈለገው አምላክ ነው!!!ዲርጊቱ ተፈጽም የጌታ ታምእር እድታይ ፈልጎ ነው አምላክ በተለያየ ችግር ውስጥ ብንሆንም እደሚያድነንና እደሚያወጣን የታየበት ነው ክብሩ ምስጋና ለአምላካችን ይድረስ አሜን!!!የኛ ሄሮ /ጀግናው ወድማችን ምስጋናው ናይ ይድረስህ እላለው መልካም ወጣትልጅ ነህ ኑርልን ኩራታችን ነህየእሳት አደጋ የስራተኞ ግሩፑ /ክሩቹምትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባችኋል❤!!!
አቦ አላህ እድሜ እናጤና ይስጥህ የእውነት ኢትዮጵያዊ
መሲ አችም ክብር ይስጥሽ መልካም የሰራን ማበረታት ለቀጣይ ስራቸዉ ያበረታል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ልጅቷን ቢሰጡህ በህይወት እስካለው በየወሩ ምችለውን እረዳካለው ተባረክ ወንድሜ❤
Enem eredalehu
አንተ ጀግና ልጅ የቤተሰብህ ብቻ ሳይሖን ለኢትዮጲያ ህዝብም አሚያኮራና እሚያሰመሰግን ሰራ ነው የሰራሐው እግዚያብሔር ይባርክህ ከክፉ ይገብቅህ
Thank you my brother and coworker God please to you 🙏.
መሲ እንኳን በደህና መጣሽ❤ፈጣሪይ ስራው ድንቅ ነው ተሪፊ አላት በዚህልጅም እነዚህ ስዎች ላከላት ፈጣሪይ በደሙ ሽፍኖ ያሳድጋት ልጆችም ያወጣት ልጅ ይባራኩ ትልቅ ስራ ነው የስሩት እናመስግናለን❤❤❤
ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነክ ስለተገኘክ እናመሰግናለን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልንእፁብ ድንቅ ምስጋና ብትባል
Thank you to your mother and Father for giving such a kind man to ethiopa. You are hero
ተመስገን ጌታ እየሱስ ደግ አምላክ ተባረክ❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን ወድማለም🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ምክንያት ሆናችሁ ለተቆሙ ትልቅ ክብር አለኝ እንደስምህ ምስጋና ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መስዬ የኔ ልባም በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ እናመስግናለን።
ለዚህ ጀግና እና ተቆሙ ሽልማቱ ህፃኖን ማትረፍ ነው።ደስተኛ ማድረግ ይህ ብቻ ነው።ተባረኩ በርቱ።
እውነትም የፈጣሪ ታምር የታየባት ህይወት ስለሆነች ስሟ ታአምር መሆን አለበት ወንድማችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይብርክህ ወንድሜ ብጣም ጅግን ነህ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪
እግዘአብህር ፡ ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጠህ ፡ ፡ ይቺ ፡ ልጅ ፡ አድጋ ፡ ታሪኩ ፡ ይነገራት ፡ ፡ በስምህ ፡ ትጠራ ፡
ዋውውውውውው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ውዱ ወድማችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እዳተ አይነት መልካም ወድሞችን ያብዛልን እግዚአብሔር በጣም መመስገን የሚገባው ወድም ዋውውውው ደግነትክ ከልብክ ስለሆነ ነው ምንም ያላመመክ ለዛ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጣችችሁ ለሁሉም ጓደኛችክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር አሳድጓት ደግሞ ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
በእዉነት በእዉነት የምገሪም ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ አንድንዱ ሰዉ ማንገድ ላይ እንዴ በግ ያረዳሉ አንደንዱ እንዴዚህ አይነት ጥሩ ሥራ ይሰራሉ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ 🎉🎉
አላህ ሆይ ለሰወች የደስታ እንጅ የሀዘን ሰበብ አታርገን
He is the greatest hero of our times. God bless you my brother🙏
ይችን ህፃን ከአንተ ጋ አድርገህ ብታሳድጋት በጣም ደስ ይለኝ ነበር ለምን በነብሷ ነዉ የደረስክላት
የአመቱ ምርጥ ሰው የበጎ ሰው ሽልማት ይገባዋል አቅም ኖሮኝ ብሸልምህ ደስ ይለኝ ነበር መልካምነትህ አይወሰድብህ ወንድሜ
በጣም ደስ ይለል ይገባዋል ወገኔ አስተወይ ነዉ ሸገር ኢንፎ ክብር ለእናንተ ይሁን !!!
መሲ ትልቅ ነገር ነዉ ያደረግሽዉ እንደዚህ አይነቶቹ የህዝብ ልጆች ፊት ለፊት መዉጣት አለባቸዉ ከ100% 1% ናቸዉና ትክክለኛ የህዝብ ልጆች
For all firefighters, so much respect for you guys everywhere. You guys the first in so many incidents occident and it's not easy to risk you on life for other this is not easy ❤❤❤❤
በአሁን ፡ ዘመን ፡ በሀገራችን ፡ ስንት ፡ ጉድ ፡ በምንሰማበት ፡ ያዉም ፡ ሰው ፡ ዘቅዝቀዉ ፡ ሲስቅሉ ፡ ተሰብስበዉ ፡ ፎቶ ፡ በሚነሳበት ፡ ኦረ ፡ ስንቱ ፡ ይህን ፡ ሰዉ ፡ የሚመለከተዉ ፡ መንግስትም ፡ ይሁን ፡ የኢትዮጵያ ፡ ፡ ህዝብ ፡ አመስግኖ ፡ ዘላቂ ፡ ሽልማት ፡ አለመሸለም ፡ መልካም ፡ ስራን ፡ ተዘንግቶ ፡ ጭካኔን ፡ እንደመደገፍ ፡ ነዉ።
ይህንን ልጅ ልሸልመው እፈልጋለሁኝ ❤
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allahkuber die
We Love you so much you are great thanks you are great man
እግዚአብሔር በማያልቅ ስጦታው ይሸልመዋል 🎉🎉🎉
Ante betasdegat teru neber
ሸልመዉ ይገባዋል
ወንድማችን ተባረክ ሌላ ምን ይባላል ሽልማት ይገባዋል የሚመለከተው ክፍል ምንም ስራው ቢሆን የሚመለከተው ክፍል ሊሸልመው ይገባል የምትሉ በላይክ ተባበሩ
ወንድሜ አንተነህ እውነተኛ ኢትዮጵያን ነህ የኔ ጀግና ስራህም ቢሆን ያደረከው ቀላል አይደለም እግዚአብሄር ዘመንህ ሁሉ ይባርከው እናትና አባትህን እናመስግናለን ጥሩ ልጅ አርገው ስላስደጉህ❤❤❤❤
በትክክል ወላጆቹ ተባረኩ❤❤❤
ክብርና ምስጋና አንተን ምክንያት አድርጎ ላተረፋት ለቸሩ መድኀንያለም ክርስቶስ ይሁን ህፃኗም በተራዋ አድጋ ለቁምነገር በቅታ አንተን የምትደግፍ ትሁን በጣም የምትከበር ሰዉ ነህ ስለእዉነት ዘመንህ ይባረክ
መስዬ ይች ልጅ ኑንያት ምስጋና ፣ምንተአምር ምስጋና፣ የአብ ሰራት ምስጋና ፣አብላካት ምስጋና፣የአብ ስራ ምስጋና ፣ ሣሣልሽ ምስጋና፣ ራራልሽ ምስጋና ብትባል
ስም አወጣጥ ትችያለሽ የምር ተባረኪ❤❤❤❤
አሱ ራሱ ቢያሳድጋት ጥሩ ነበር ብትሰጠው።
እኔም ሐሳብሽን እጋራለሁ እሱ ቢያሳድጋት ?@@meserettekie1421
ስምን መላአክ ያወጠዋል የተባለውን በትክክል ባንተ ታየ የወለደ በጨከነበት ጊዜ አንተ ለራስክ ሂወት ሳታስብ እቺን ጨቅላ ነፈስ አተረፍክ አንተን የወለደ እናትክ አባትክ ይባረኩ ፈጣሪ ይጠብቅክ
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ይኼ ነው ኢትዮጵያውያዊነት ፈጣሪ ይባርክህ
እዉነት ነዉ ታአምር ምስጋና ትባል በጣም የተቀደሰ ሃሳብ ነዉ መስማቷ የማይቀር ነገር ነዉ ፈጣሪ ለዛ ደረጃ ቢያደርሳት!!!
እግዚአብሔር አምላክ የልቦናክን መሻት ያሟላልህ እኔ ቃላት አጣሁ ምን እንደምልክ እመቤታችን ትባርክህ 🙏ትእምር ምስጋና ብትባል ደስ ይላል
የሰው ያለው ክብር ይገልፃ ከጀግናም ጀግና እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ አበሳ❤❤
መሢ እናመሰግናለን 🙏
ኢሄንን ጀግና ሩህሩህ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብሽልን !!!
ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲህ ለስራቸው የሚተጉ ይብዙልን !!!
አንተን በምን ቃል ልግለጽህ ዘመንሕ ሁሉ ይባረክ❤
WOW ወንድማችን ምስጋና እግዚአብሔር ይባርክህ ያደረከው ድንቅ ተግባር ነው በፈጣሪ አምላክ ዘንድም ትልቅ ዋጋ ያለው ነውና እናመሰግንሃለን
.እዉነት የሕፃነት አምላክ ይጠብቅሕ እረጅም እድሜ ከጤ ነ ጋር ይስጥሕ ስምን መላክ ያወጣል አሉ ❤❤❤
አዳነች አቤቤ የት አለሽ?እስቲ ለዚህ ድንቅ ሰዉ ቤት ሸልሚዉ
@@selamgetu-x7e yigabal janajana sawu
የሰማይ ቤቱን ጌታ ያሣምርለት ምድራዊ የጠባቦች ቤት አይመጥነውም
@@EyaelJesusamen amen amen 🙏
ቤት የለኝም አለሽ?
@@neimasani5818binorewum ygebawal hiwotun sewutewal
እግዚአብሔር ይመሥገን አንተን ልኮ ሕጻንዋን ያተረፈው ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ክፋ ዓይንከህ አሜን ።
ምስጋናውን ስላመሰገንሽው አንቺንም እናመሰግንሻለን መሲ።
ምስጋናው አምላክ ደጉን ሁሉ ያድርግልህ!!
ያመቱ ምረጥ ጀግና
ፈጣሪ ይባርክህ
ዘርህ ይባረክ ቃል አጣሁልህ ❤❤❤
አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ተባረክ አላህ በልጆችህ ይካስህ ❤
You make me cry really really really
እንደው ልቡ በጣም ጥሩ ፈጣሪ ረድቶህ የአንድ ሰው ህይወት ማዳንህ በፈጣሪ ዘንድ ተከትቦልሃል ተባረክ
እዉነትም መስጋና ስምና ተግባር ሲገናኝ እንዲህ ነዉ ፈጣሪ በበረከት ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዘመንህ ዘርህ ትዉልድህ ይባረክ
መስየ መልካም ሰው ነሽ እሱደግሞ እንደ ስራው አንደበቱ ያመረ ልጅ ነው አላሂ ጀዛውን ይክፈለው ❤❤❤❤
የእኔ ጀግና ወንድም አቅም ቢኖረኝ ብሸልምህ ደስ ይለኝ ነበር
ተባረክልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
የዘመናችን ጀግና ወንድም ነህ እንወድሃን እናመሰግናለን እናከብርሃን!!!!!♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ነብሰጠሩር ሴት ሆድ ቀደው የሚገሉ ባሉበት ሀገር ይሄን የመሰለ ወጣት ሩህሩህ ልበ ቀና ጀግና መገኘት ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ 😘😘😘
ጀግና ብዬሀለዉ ሁላችሁም የተሳተፋችሁት ጎበዞች ናችሁ በርቱልን.❤
ልጅቷ ሰንሂት ምስጋና ትባል የምትሉ በላይክ አሳዉቁ 😍
ጀግና ወጣት ተባረክ የተረገመች እናት የጨከነችባት በመታደጉ አላህ ከፍ ያደረገዎል ተባረክ ሰላምህ ይብዛ አንተ እደታደግካ ብታሳደጋት ጥሩ ነበር
እኔ በጣም ታላቅ አክብሮቴን እገልጽልሃለው .ባንተ ላይ አድሮ እንደዚህ ጥሩ ነገር ስለ አሳየን እግዚአብሔር ይመስገን. እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት እንደሱ በጎነት እንደ ህጻኑም ንፁህነት. በታምር ስለተረፈች ህፃንዋ እግዚአብሄር ይመስገን. በአሁን ሰዓት ብዙ መጥፎ ነገር በሚሰራበት ሰዓት ስለተረፈች ዳግም ደግሞ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 .
በመቤቴ በጣም ያሳዝናል አንተ ግን የጀግና ጀግና ነህ የእውነት ሰው ነህ አመስግንሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አክባሪህ ነኝ።
ተባረክ እረጅም እድሜ ሙሉ ጤንነት ይስጥህ
ስንቱ ልጅባጣበት ዘመን አቶምስጋና አላህ ሂወትህ ያማረ ስኬታማ ያርግህ
አሜን
አሚን ያረብ ለሁላችንም ዱንያችንን አሄራችንን ያሣምረልን
እንናመሰግናለን ጀግናው መሸለም አለበት ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
l don't have words to say or acsplain
እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚ በላይ ምንም የለም አትሙቺ ያላት ነብስ 😢
ምስጋና ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከሙሉ ቤተሰብህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ከቻልክ ግን አንተ ወስደህ ብታሳድጋት መልካም ነበር መሲ ተባረኪ ትለያለሽ ፈጣሪይ ይጠብቅሽ 🙏
አቤት እጅግ በጣም ይገርማል አትሙቺ ያላት ነብስ አንተን ሰበብ አድርጎ አተረፋት እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ
በጣም ጀግና አይገልፅክም ፈጣሪ ያክብር
ይገባዋል መስየ ጀግና እኮነሽ
GOD BLESS YOU BROTHER YOU are a hero
ምስጋናው ተባረክ ኑርልን ጀግና ነክ በእውነት
ኢትዮጵያዊ ጀግና.......የዘመንህን ነው የሰራኸው ያተረፍከውም
በሀገሬ ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚያረገኝ ነገር እንደአንተና እናንተ ከመድረሳችሁ በፊትመጀመሪያ ሽንት ቤቱን እየቆፈረ ሊያወጣት የሞከረዉን ልጅ ሳስብ ነዉ❤❤ተባረኩ
የኔ ፍቅር እውነትም ምስጋና ❤❤❤'ስምን መላእክ ያወጣዋል '❤❤❤ ማለት ለአንተ ነው አንተ ህይወት እንደሰጠሀት ህይወት በስኬት እና በደስታ ሙሉ ይሁን እናመስግናለን ጀግናችን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገነ አቤቱ አንተ የፈጠረከውን ማን ያጠፋል ይቆይ ካለክ ተመሰገነ ወንድማችን አምላክ ቅዱስ እድሜ ዘመንህን ይባረክ በሄድከበት ሁሉ መለካም ነገረ ይገጠመህ መሰዬ እግዚአብሔር ይሰጥሽ አዎ መመሰገነ ያለባቸው ሰዎ መመሰገነ አለባቸው
ስኒት ውይ ባህራኒ ትባል የሱ እና የባልደረቦች ጥምርትን ስኬት ደስ ይብል ተባረኹ ብዝኸድክሞ ፈጣሪ ይሐግዝኩም ካብ ኤ
ባህራኒ እንታይ እዩ ትርጉሙ መዓረይ
ጤና ሠላምኽ ብዝት ይበልልኽ ሥራኽ ይባረክ እሶን እንዳተረፍክ ለአንተደሞ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁን አመሠግናለሁ መሲ አንቺንም ሁሌ አመሠግናለሁ!!!
ተአምር የሚለው ስም ትክክል ነው እግዚአብሔር ንም ዋጋ የከፈለው ን ምስጋና ን ከነ መስሪያቤቱ ያስታውሳል ።
እግዛብሄር ይስጥልን ምስጋናው you are a hero
እግዛቤር ይባርክህ ።
Pleases but his phone numbers l.whent took hi
ዝቅ ብለን እናመሰግናለን ወንድማችን
አንተ የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የሰራኸውን መልካም ስራ በየትኛውም የሞያ መስክ ላይ የተሰማራ ሰው አይሰራውም መልካም ልብ ከሌለ በስተቀር እንደው እመቤቴቅድስት ድንግል ማርያም ዘመንህን ሙሉ ትባርከው እድሜና ጤና ይስጥልን አንተ ልዩ ሰው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እድሜህ ይርዘም ቅንነት ፍቱን ታየዋለች እንደሚል ታላቁ መጽሀፍግራ በገባህና ከአቅምህ በላይ በሆነ ጉዳይ ሁሉ እግዚሀብሄር አምላክ ፍቱን ያብራልህ ፥ለምልምልን
❤❤❤ፈጣሪ እድሜከጤና ይስጥህ መድሀኒለም በነገሮችህ ሁሉይቅደምልህ አንተ ደግ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ኣምላኽ ኣብ ዝኸድካዮ ጽላሉ የንብረልካ ዝሓወይ❤❤🎉🎉
መሲ ስታምሪ ማስታወቂያ ስትናገሪ ደስ ትያለሽ ድምጽሽ አክትሽ ልዩ ነው በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው የምታቀሪቢልን ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!❤❤
ወንድሜ እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ❤ አንተ የኢትዮጲያ ወታደርነህ ህይወትህን ሰጥተህ ህጻኗን አየረፍክ እግዚአብሄር ተአምር የሰራበቱ ቀን ነው ስሙ ይባረክ !!!
እውነትም እግዚአብሄር በአንተ ተልኮ ህጻኗን የመኖር እድሏን ሰጠሃት ቢሆንም አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይክፈልህ ምንም እንኴ ሙያህም ቢሆን ❤
ወንድማችን እኔ ላንተ ቃላት የለኝም እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ድንቅ ነገርን አድርጓል 🙏 ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወልደህ በልጆችህ ብድራትን አግኝ❤❤❤
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን:: እናመሰግናለን
የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅ ጀግና ነህ ወላሂ😂😂😂
አንተ መልካም ሰው፣ እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ። የከተማ መሥተዳድር ቢሸልመው መልካም ነው።
እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ውነትም አንበሳ👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕
ምስጌ ዘርህ ይባረክ መልካሙን ለማድረግ (ለመስራት) በክርስቶስ ተፈጠርን ይላል የጌታ ቃል ጌታ ለዘለአለም ይባርክህ ለሠው ብሎ መሞት እንኳን አምላክ መሆን ያሻዋልና አንተ ግን ለሞት አ እንኳን ራስህን ሰጠህ ይቺ ልጅ ብዙዎችን ትታደጋለች ለዚህ ነው አንተን የላከላት ኡፍ ቃላት አጣው ጌታ ዳርቻህን ያስፋ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ መንግስቱን ያውርስህ አሜን
የፈጣሪ ድቅ ስራ ማስፈጸሜአ ስለሆክ እንኮን ደስ አለህ ወድሜ በሀገራችን ተስፋ እዳንቆርጥ እደናተ ያሉ መኖራችሁ ደስ ይላል❤❤❤
እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ልጄ እድመና ጠና ይስጥህ ፈጣሪ ታድላሃል በገታም በሰውም የሚመስገን ስራ ሰርታሃል ደግመ ተባረክ❤
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ስውመገኘቱ ተመስገን ነው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው😊❤❤❤
ምሥጋና ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ምንም እንኳን ሥራህም ቢሆንም በህይወትህ ፈርደህ ነው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የእውነት ጀግና ነህ ዘመንህን ይባርክልህ
ተባረክ
አንተን ምን ማለት ይቻላል ህጻኗን እንደታደካት እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ከክፉ ሁሉ ይታደግህ ስሟ ደግሞ የእግዚአብሔር ስራ ያሳያል ተአምር ምስጋና ትባል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሠላም ይባረክ ብያለሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እናንቴን የላካዉ
እግዚአብሔር ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልህ የምድሩ ኃላፊ ጠፊ ነው ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
ክፉ አይካህ እድሜና ጤና ተመኘውልክ ያብዛልን እንዳይነቱ
❤❤❤❤ድንቅ ስራ bro አምላክ ይባርክህ ማንም የማያደርገው ነገር ነው ይስራው በጣም የሚደነቅ ነው እውነትም ምስጋናው ስምህ ደስ ይላል እግዝአብሔር አምላክ ስራህን ይባርክልህ
እግዝአብሔርን ይመስገን በአተ አድሮ ሊያዲናት የፈለገው አምላክ ነው!!!
ዲርጊቱ ተፈጽም የጌታ ታምእር እድታይ ፈልጎ ነው አምላክ በተለያየ ችግር ውስጥ ብንሆንም እደሚያድነንና እደሚያወጣን የታየበት ነው ክብሩ ምስጋና ለአምላካችን ይድረስ አሜን!!!
የኛ ሄሮ /ጀግናው ወድማችን ምስጋናው ናይ ይድረስህ እላለው መልካም ወጣትልጅ ነህ ኑርልን ኩራታችን ነህ
የእሳት አደጋ የስራተኞ ግሩፑ /ክሩቹም
ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባችኋል❤!!!
አቦ አላህ እድሜ እናጤና ይስጥህ የእውነት ኢትዮጵያዊ
መሲ አችም ክብር ይስጥሽ መልካም የሰራን ማበረታት ለቀጣይ ስራቸዉ ያበረታል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ልጅቷን ቢሰጡህ በህይወት እስካለው በየወሩ ምችለውን እረዳካለው ተባረክ ወንድሜ❤
Enem eredalehu
አንተ ጀግና ልጅ የቤተሰብህ ብቻ ሳይሖን ለኢትዮጲያ ህዝብም አሚያኮራና እሚያሰመሰግን ሰራ ነው የሰራሐው እግዚያብሔር ይባርክህ ከክፉ ይገብቅህ
Thank you my brother and coworker God please to you 🙏.
መሲ እንኳን በደህና መጣሽ❤ፈጣሪይ ስራው ድንቅ ነው ተሪፊ አላት በዚህልጅም እነዚህ ስዎች ላከላት ፈጣሪይ በደሙ ሽፍኖ ያሳድጋት ልጆችም ያወጣት ልጅ ይባራኩ ትልቅ ስራ ነው የስሩት እናመስግናለን❤❤❤
ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነክ ስለተገኘክ እናመሰግናለን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
እፁብ ድንቅ ምስጋና ብትባል