Abeba Desalegn - Gena Gud Yesemal [NEW]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 701

  • @omehikma5073
    @omehikma5073 6 років тому +85

    ለካ ሰው ብሶተኛ ሲሆን ነው ሙዚቃ የሚያዳምጥ እውነትሽን ነው ያገሬጅብ ይብላኝ አለሽ አረ ስደት አይኑይጥፋ😭😭

  • @youmanednatyou8443
    @youmanednatyou8443 6 років тому +8

    በስደት እንደምንፈጋው አገራችን ላይ ብንፈጋ ምንም የማናድግበት ምክንያት የለም እራሳችን ጠብቀን መብታችንን ጠብቀን ።አበባየ የህቴስም ነው ውድድድድድድድ

  • @AsSed-n4k
    @AsSed-n4k 26 днів тому +2

    እድሜ ይስጥሽ የኔ ድምፅ መረዋ❤❤❤

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Місяць тому +3

    አበባዬ የኔ አደኛ ስወድሽ እኮ ኑሪልኝ!!🥺❤❤❤❤🙏

  • @youmanednatyou8443
    @youmanednatyou8443 6 років тому +22

    ይህው ነው እውነቱ እህትወንድሞቸ የስደት ትርፉ ክብርን ማጣት እህህህህ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴኢትዮጵ

    በሰው ሀገር ያለን እህት ወንድሞቸ ስደት በቃ ይበለን ለምየ ኢትዮጵያ ለሀገራችን ያብቃን

  • @OZILOZIL-bq1un
    @OZILOZIL-bq1un 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏 በጣም ነው እማደንቅሽ እሚገርም ስራ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 роки тому +18

    እውነት ነው ያገሬ ድህነት ይሻለኛል አበባ ደሳለኚ አድናቂሻ ነኚ ❤👌👏

  • @KhailfaAbdulRahman-o1k
    @KhailfaAbdulRahman-o1k 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤😊

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 8 місяців тому +1

    😢😢😢ይህን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ስደትን መርጥኩኝ የተርገመ ቀን😢😢😢

  • @egzbihrergayinw3983
    @egzbihrergayinw3983 8 років тому +3

    አበባየ መላክት ነው ይህንን ሙዚቃ ስታወጭ የገለጠልሽ ትክክል እኮነው

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 місяців тому +1

    አበባዬ የኔ ልዩ ❤❤❤❤😢😢 2:13

  • @abubakarabdalrhaman8542
    @abubakarabdalrhaman8542 6 років тому +3

    تحية لك من السودان الى إثيوبيا

  • @ፈጡማ-ጀ8ቐ
    @ፈጡማ-ጀ8ቐ 4 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔so my life

  • @adyarega101
    @adyarega101 11 місяців тому +4

    I was a little teenage she released this song and never though it will become a true nightmare😢

  • @kaahinaadan1107
    @kaahinaadan1107 11 років тому +5

    good song abeba thanks my sister i m somalia from somalia

  • @maskaramoumarada7476
    @maskaramoumarada7476 3 роки тому +6

    ላከ ሰው ብሶተኛ ሲሆን ነዉ ሙዚቃ የሚያዳምጥ እውነትሽን ነዉ ያገሬጅብ ይብላኝ አረ ሰደት አይን ይጠፋ

  • @mesheshakebedeayechewayech4820
    @mesheshakebedeayechewayech4820 10 років тому +6

    Thank you yenem hasab endachiw new mintadergiw alesh too let too munch information "melewot be ager sayihon be wuch hon"wow!woy meregem?we learned in hard ways.

  • @sofiosman1619
    @sofiosman1619 Рік тому +2

    ወላሂ እኔ 5ተኛ ክፍል እያለሁ ነው ይሄ ሙዚቃ የወጣ ዛሬ እኔ ሆድ ብሶኝ ፈልጌ አዳመጥኩት ስድት ላይ ሁኜ😭😭

  • @berhankassaye1226
    @berhankassaye1226 Рік тому

    ባች እይታ ነው ሙዚቃሺን እወደው አለሁ የኔ አሉ ለምድር ለሰማይ የከበድ

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Місяць тому

    ውይኔ ይህ ዘፈን እህቴን አስታወሰኝ ያኔ በልጅነታችን ወላጆችን አርፈው በደሳሳ በትንሽዋ ቤታችን ታላቄ እያሳደገችኝ በድህነት ተቸግረን እያለ ትርጉም ኣይገባንም ግን ይህ ዘፈን ከፍተን ተቃቅፈን በባዶ ሆዳችን ያለ ወላጆቻችን በርዶን ክረምት ላይ ስናለቅስ እናመሽ ነበረ አይ ግዜ1996-2006የነበረ ክፉ ዘመን ማርያምን ኣስታውሼ አለቀስኩ 😢😢😢😢ኣይ ግዜ እህቶቼ ናፈቃችሁኝ😢

  • @HamiMeherat
    @HamiMeherat День тому

    Are betam des yemil tiztA new

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye 3 місяці тому

    Yagere jib yiblany ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰብለወሎየዋወልድያ
    @ሰብለወሎየዋወልድያ 6 років тому +6

    ለማንነት ለኩራት ክብሪ
    ማን እደሀገሪ እምየ ሀገሪ
    በስደት አለም የምትኖሩ እህት
    ወድሞቸ አይዞን ይሆናል አድቀን

  • @jamillamilla3478
    @jamillamilla3478 7 років тому +21

    እፍፍፍፍፍ እውነት ብለሻል የኔ ቆንጆ
    ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @ibrahimhassan1748
    @ibrahimhassan1748 Рік тому +16

    From Somalia 🙏🇸🇴

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Рік тому +2

    ❤❤❤❤ እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የሐገሬ ጅብ ይብላኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abubekermustefa5002
    @abubekermustefa5002 2 роки тому +2

    love this song too,gena "gud yisemal" powerful message.go abeba.🤩🤩

  • @henoktekali755
    @henoktekali755 11 років тому +2

    Weyyyyy abuchi good song i love it so much may god bless u with best wishes

  • @BanchergaGirum-xb2iq
    @BanchergaGirum-xb2iq Рік тому

    በጣም አበብየ የሰው ሀገር የሰው ነው😢😢😢😢😢😢

  • @BanchergaGirum-xb2iq
    @BanchergaGirum-xb2iq 8 місяців тому +2

    የሰው ሀገር የሰው ነው በትክክል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tgenanatty
    @tgenanatty 13 років тому +10

    An itersting song , , , there is nothing like emama Ethiopia , , , I miss the smell of cafe bet , , , even suq , , , the people , , , God bless Ethiopia and the people , , ,

    • @alrawili4085
      @alrawili4085 8 років тому

      ዋው፡ዋው፡ዋው

    • @kasanish6709
      @kasanish6709 7 років тому

      ስደት አይኑይጥፍየኔማር

  • @امجد-غ4ل
    @امجد-غ4ل 4 роки тому +1

    አየየየየየ ስደት አበባ ጀዛኸል ኸይረን የኔውድ ስደት ተከድኖ ይብሰልልልልልል እእእእእእጭጭጭጭጭጭጭጭ

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @heyrealiyu3093
    @heyrealiyu3093 7 років тому +1

    ወይኔ አሥለቀሥሽኝ ወይሥደት በጣም ከባድ ነው አወይ ጊዜ
    አበባ ደሣለኝ ዘመን ተሻጋሪ አድናቂሽ ነኝ ከሣውዳረቢያ ሪያድ

  • @ፈጡማ-ጀ8ቐ
    @ፈጡማ-ጀ8ቐ Місяць тому

    አሁን ስደት ነኝ ውለህ በልጅነቴ ሀገር ላይ ይህን ዘፋን አድሜጬው አልቅሻለሁ ተለቅ ኢህቴ ስደት ነበረች ያኔ 😢😢😢😢

  • @cheicknemagassa1419
    @cheicknemagassa1419 7 років тому +3

    j'adore aussi depuis au Mali

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 4 місяці тому

    yen wd mee wedewu musika❤

  • @lakiali5712
    @lakiali5712 5 років тому +8

    Istiil 2070 Inshallah 🇸🇴🇸🇳

  • @Alebachew-lj7ec
    @Alebachew-lj7ec 10 місяців тому

    ቆንጆ የትዝታ ሙዚቃ ይመቸኛል

  • @nastanitmalaakui280
    @nastanitmalaakui280 8 років тому

    thanks konjo sewadesh mar

  • @sosmansal
    @sosmansal 10 років тому +10

    first time i listen to best female singer abeba she is so genious

  • @muzedebesay1345
    @muzedebesay1345 9 місяців тому

    You got it Strong message ❤

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye 3 місяці тому

    Legna sidetegna lehon bicha new yihe zefen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 роки тому

    Yewust fikir

  • @DelightfulPoodle-wh2qh
    @DelightfulPoodle-wh2qh 8 місяців тому

    የውነት አስለሰኝ እኮ ወገኖቼ ባለሁበት ችግር አንፃር ፈጣሪ ለሀገራችን አብን

  • @maajidboy
    @maajidboy 9 місяців тому

    I love this song

  • @tufa163
    @tufa163 11 років тому +1

    Yes really u are right im protstant but im out of mom ethiophia idecide to wacth miss u my mother land

  • @DhukowChannel23
    @DhukowChannel23 3 роки тому +4

    The music is just an other level super-nice song..

  • @kbiteyTabraha6927
    @kbiteyTabraha6927 7 років тому +4

    ኣብየ ምርጥ እንደ ዛሬ ካልሆነ በልጅነቴ የምወዳት ዘፈን ነበረች ግዜ እጅን ኣያጣ ኣሆን ደረሰኝ
    ትክክል ኪሳችን ኣይሞላም

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 років тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @aiibrahimissak5913
    @aiibrahimissak5913 9 років тому +1

    I was left my country 1995 and am back to my country now i love my country

  • @zeyferesuzgalbbieza4752
    @zeyferesuzgalbbieza4752 6 років тому

    from eritrea last king Ethiopian abeba

  • @husseinmohamedhersi8761
    @husseinmohamedhersi8761 Рік тому +4

    I'm still listening this song in 2023 but unfortunately don't understood it 😭 from 🇸🇴 👋

    • @aledwake
      @aledwake Рік тому

      roughlly translated: let's not Imigrate Out from motherland , everything IS good at motherland Not abrod outside from homeland

  • @makilo5780
    @makilo5780 7 років тому

    😍😍yene merit abeye marr weudddd
    sedat ayenu yetfa

  • @AsnehfiBekal
    @AsnehfiBekal 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و Місяць тому

    Gena gude ysemal kager kewutu setun gud ayne lagerachrn ybekan 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹mekeberay zelalem nurelghe emama

  • @sameerasameera8160
    @sameerasameera8160 8 років тому +3

    ማን እደሀገር ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @ghjj3835
    @ghjj3835 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢ገና ጉድ ይሰማን ከሃገር ሲወጡ

  • @samiramohammad4542
    @samiramohammad4542 6 років тому

    yes iwnat naw yene konjoo 👍👍

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 6 років тому

    Man endenat man endea Hager ewneteshenew Marr sewodesh ❤😍😘

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Рік тому +10

    ለኢትዮጵያውያን ለሀገረቺን ያብቃን ዎገኖቼ ሰው ሀገር ክብር ዬለም ኡናት 🇪🇹😭

  • @tegestmula6127
    @tegestmula6127 6 років тому

    እግዚአብሔር ን ያገሬ ጅብ 4 ግዜ ይብላኝኝኝ አይቆጨኝም እረ ስደት መቼ ነው መለቂያህ አሁንስ በዛ እፍፍፍፍፍ አበባ ደሳለኝ ሙዚቃውችሽን በሙሉ ሳላደንቅ አላልፍም ምን ግዜም አዳምጥሽ አለሁ እግዚአብሔር ዘምንሽን ይባርክ

  • @onelove-ly4ob
    @onelove-ly4ob Рік тому

    2003የወጣሁ ይሄ ስደተኛ ነኝ😢😢😢

  • @hussendamise7903
    @hussendamise7903 9 років тому +5

    በጣም ሀሪፍነው እውነትነው ስደት ይብቃ

  • @bdbdhrhhdbdvve6765
    @bdbdhrhhdbdvve6765 7 років тому +5

    ያገሬጅብ ይብላኝ ትክክል ማር ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @titihabeshawit3828
    @titihabeshawit3828 6 років тому

    weyne abiye yene mar dmxish betam ymarkegnal

  • @ethioloveseid5082
    @ethioloveseid5082 7 років тому

    አበባ ስወድሽ ስራዎችሽ በጣም አስተማሪ ናቼው በርቺ የእኔ አንደኛ

  • @yamiyami6592
    @yamiyami6592 8 років тому

    nice song abi

  • @mahamadousissoko9716
    @mahamadousissoko9716 9 місяців тому

    From mali🇲🇱

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    አበባዬ ጉድ ብቻ ከጉድበላይ
    ነው እግዚአብሄር ይራዳን እንጁ
    ምንይባላል

  • @falaniobarbouchi8165
    @falaniobarbouchi8165 6 років тому

    يسلام يسلام. حلووووووو💗💗💗💗

  • @mulizayefikirkal8496
    @mulizayefikirkal8496 9 років тому

    btam konjo new muskashe kityebet ayzoshe. btam gobzi

  • @mayatilahun8918
    @mayatilahun8918 3 роки тому +12

    It's 2021 and am still here love this song 🎵 ❤

  • @atoobekalu6841
    @atoobekalu6841 10 років тому

    Abti berch betam ewedshalhu

  • @mohmmadali282
    @mohmmadali282 6 років тому +1

    Ethiopia, sister my country Sudan,

  • @SCOOBLADOO
    @SCOOBLADOO 4 роки тому

    Your the best abeba

  • @wesilawesila7099
    @wesilawesila7099 9 років тому

    ሁለት ጊዜ ጉድ ይሰማል ተሰማ እኮ የኢትዮጵያን ልጆች በየ አለሙ እየተሰጋዩና አንገታቸው እየተቀላ አይደል እንዴ ከዚህ በላይ የምን ጉድ አለ ውይይይይይ አሁን የምር ምርር አለኝ ያገሬ ልጆች ሲሰቃዩ መረረኝ ወይ ኢትዮ ጉድሽ ከፈላ ቆየ እኮ ያሳዝናል ሁሉም ስደት ገባ በለው በለው ውይ አገር ቤት ግን ማነው ያለው ያገሬ ልጆች በያለቹበት ሰላማቹን ያሰማኝ ሙስሊም ክርስታኑም ሰላም ሁኑልኝ በሰላም ለናት አገራቹ ያብቃቹ ሰላምቹ ብዝት ይበል ያገሬን የኢትዮ ልጆች ውድድድድድድድድድድድ ?

  • @IliyaasSuufii-pt1uv
    @IliyaasSuufii-pt1uv 21 день тому

    You smart sound

  • @gizatubekele5691
    @gizatubekele5691 9 років тому

    nice songs i am very happy to this song

  • @estalus.m7358
    @estalus.m7358 8 років тому +6

    አበባፍቅር እንወድሻለን ስደት ይብቃን♥♥♥

  • @አለማመኔንእርዳውጌታ-ዐ4ጐ

    እውነት ብለሻል እህቴ እንኳን ሌላ ሞት እንኳ በሀገር ላይ ያምራል እህህህ ማን እንደ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ እረ አምላኬ ስደት በቃቹህ በለን ምርር ብሎናል

  • @IbrahimDiaby-bx6kp
    @IbrahimDiaby-bx6kp Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤
    .

  • @zabibamuhammed2168
    @zabibamuhammed2168 6 років тому

    ufffffff yesu hagar nuro

  • @ezmuhabsha6816
    @ezmuhabsha6816 8 років тому +3

    Ere Ahuns yagri Jib yeblang Nice

  • @wdfjfhcmgsmb8695
    @wdfjfhcmgsmb8695 8 років тому

    aunetsh Ababa fekr

  • @wiznuruii4573
    @wiznuruii4573 5 років тому

    Abeba wesage sew neshi tawekiyaleshi aydel

  • @alialilo7228
    @alialilo7228 11 років тому +2

    i like this song

  • @mlakmlak279
    @mlakmlak279 7 років тому

    በትክክል ማሬ ወይ ሰወደሸ

  • @abifuza893
    @abifuza893 Рік тому

    አይዞሸ።በርቺ።

  • @temesgenpetroslelegotemesg1781
    @temesgenpetroslelegotemesg1781 4 роки тому

    የአንች ሁሉም ዘፈኖወች የምጣል የለም I love your all musics

  • @Biftu-s1p
    @Biftu-s1p 3 місяці тому

    Yes 😭 😭 😭

  • @user-xw9gt2zu9s
    @user-xw9gt2zu9s 10 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @youmanednatyou8443
    @youmanednatyou8443 6 років тому

    ያገሬ ጅብ ይብላኝ ኩራትነው በገር መሞት እኛ ተሰደን ኑሯቸውን ቤታቸውን አገራቸውን አሳደግንላቸው ለፍተን ህህህህህ

  • @abdoulayeharoune437
    @abdoulayeharoune437 5 років тому +4

    I like all music ethiopian from Chad💕💖❤💞💝💥💢💌💫💟_!!!

  • @helenworko7728
    @helenworko7728 9 років тому

    Abitiye ewunetshin new gena gude yesemal

  • @asdasd-qj3gx
    @asdasd-qj3gx 5 років тому +2

    ያገሬ ጂብ ይብላኝ በትክክክ የሰዉ አገር እፉፉፉፉ ዉድድ ነው የማደርግሽ

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 років тому +1

    አይይይ በትክክክል ምን ዋጋለው ደነዝ ደነዝ ሆዳም መራነው ያለን በስደት እየተሰቃየን አገታችንን ደፍተን እደ ኢትዮጵያን እሚሰራና እሚለፋ የለምነበር ምን ዋጋለው እግዚአብሔር ወደ ኢትዮጵያ ይይልን ይሰበን አሜን

  • @aiibrahimissak5913
    @aiibrahimissak5913 9 років тому

    Ethiopian my country

  • @lizadejene8885
    @lizadejene8885 8 років тому

    awo abe ye hagere jib yiblagn wunteshn naw

  • @rahmaahammed1512
    @rahmaahammed1512 8 років тому

    wow very nice