ተለቀቀ - Dr Lealem Tilahun መአዛህን እወደዋለው Meazahin Ewedewalew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 17

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Рік тому +25

    መአዛህን እወደዋለሁ
    ያንተ ፍቅር ነው ልቤ ውስጥ ያለው
    ገና ሳስብህ ውስጤ ይነቃቃል
    መንፈሴም ባንተ ሀሴት ያደርጋል
    ያይኔ ማረፊያ ነህ ጌታ የህይወቴ ሽታ
    መኖሬን ወድጄዋለሁ ካንተ የተነሳ
    ልቤ አንተን እያለ ፍቅርህ በርትቶብኝ
    የማይጠፋ እሳት ዛሬም ጨመረብኝ /3X
    ትዝታዬ ነው ቀኑን በሙሉ
    እጏደዳለሁ በቅዱስ ስሙ
    ከማር ወለላ ፍቅሩ ይጣፍጣል
    በከንፈሩ ላይ ሞገስ ይፈሳል
    ሃያል ሆይ አንተ በቁንጅናህ
    ሰይፍን ታጥቀሃል በወገብህ
    በገነቴ ላይ ባደባባዬ
    ጎርደድ በልልኝ ዉዱ ጌታዬ
    በገነቴ ላይ ባደባባዬ
    ተንሰራፋልኝ በልልኝ ዉዱ ጌታዬ
    እወድለሁ እወድለሁ
    አገር ሁሉ ምድር ይወቀው
    እየሱስ
    እወድለሁ እወድለሁ
    አገር ሁሉ ምድር ይወቀው

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 10 місяців тому +1

      እግዜብሄር አምላክ ብርክ ያርግህ/ ሽ

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Рік тому +7

    በዚህ መዝሙር ብዙ ሃያላኖች ተቀጣጥለው በሰፊው የወንጌል ማሳ ላይ ተሰማርተዋል።

  • @aklilfikere56
    @aklilfikere56 Рік тому +2

    Wow amazing song your belssed❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassayenegga-yu9kg
    @kassayenegga-yu9kg Рік тому +3

    I really like this song so much and I listen it everyday!

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Рік тому +2

    ተባረክ ብዙ ተጽናንቸበታለሁ በመዝሙር ህ ይጨምርህብህ

  • @asnaketekletsion7910
    @asnaketekletsion7910 Рік тому +1

    አሜን አሜን ኢየሱስየ እወደሀለሁ

  • @adisalemanglo9147
    @adisalemanglo9147 Рік тому +2

    ተባረክ

  • @yishakteshome-vc6qw
    @yishakteshome-vc6qw 7 місяців тому +1

    Amennnn❤❤❤❤❤❤

  • @atsedekhali4271
    @atsedekhali4271 Рік тому +1

    ወድሃለሁ ወድሃለሁ-ኢየሱስ
    አገር ሁሉ ምድር ይወቀው

  • @AshanefiSimion
    @AshanefiSimion Рік тому +1

    tabrkulgn

  • @nehemgetachew
    @nehemgetachew Рік тому +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ልዩ ይሆነ መዝሙር ነው

  • @amuusweet4866
    @amuusweet4866 2 роки тому +2

    አሜን

  • @feventesfay821
    @feventesfay821 2 роки тому +2

    Amennn

  • @BetyEndriyas
    @BetyEndriyas 10 місяців тому +1

    Amazing song bless you

  • @TesfaneshGebre-c9m
    @TesfaneshGebre-c9m 5 місяців тому

    Wow