አስፊቲም እኛም ሆዳችን ባር ባር ብሎት ደነስን 🤣🤣//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 408

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Рік тому +92

    ይሔ ሙዚቃ ስሰማዉ እዮብ(እርዱኝ)ትዝ የሚለኝ😂መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት እኮ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @freabe1994
    @freabe1994 Рік тому +28

    አቦ መቅዲ ከሌለች በጣም ነው ebs ሚደብርበት እርጉዝ መሰለችኝ ልትወልድ እረፍት ከወጣች በቃ ሊደብረን ነው ካሜራው አንቺን ብቻ ዝም ብሎ ቢያሳየን❤❤

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Рік тому +2

      አቤት ኮሜንቶች የሰዉ ሆድ እንደት ነዉ የሚታያችሁ እኔ እርጉዝ ትሁን አትሁን አላቅም 😂😂

    • @taukalallah3710
      @taukalallah3710 Рік тому

      ከደንሱነው፡ወይያምተረግዘው፡😂በልያለትም

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ Рік тому +28

    አስፊትዬ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ ሳየው ወላሂ ለምን እንደሆነ ያሳዝነኛል ልብ ንፁ ሰው ነው

    • @yousera6014
      @yousera6014 11 місяців тому +2

      😢😢😢😢😢

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 11 місяців тому

      @@yousera6014 😭💔

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢 ኣስፉዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢😢🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 😭 🙏

  • @mimim9982
    @mimim9982 Рік тому +32

    አስፊቲ ሌላ ነው ስሜቱ በጣም ደስ ትላላችው ሁላችሁም ትችላላችሁ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Рік тому +21

    ማነው እንደእኔ ደጋሞ ያየው አብሶ የመቅዲ ዳንስ 🔥🔥🔥 😂😂😂😂😂

  • @pikollinateshome7691
    @pikollinateshome7691 Рік тому +35

    መቅዲ 😂 ነይ ሽልማትሽን ውሰጂ
    👌👏🎁

  • @samridire8460
    @samridire8460 Рік тому +39

    መቅዲ ቢሲንካ አንደኛ ነሽ 😂😂😂 የebs ድምቀት እንዲሁም ቅመም ነሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @yafettefera6253
    @yafettefera6253 Рік тому +16

    መቅዲ የebs ድምቀት ስወድሽ

  • @ZaydahKadir-du6gx
    @ZaydahKadir-du6gx Рік тому +20

    መቅዲዬ
    መቅዲዬ
    የእቢኤስ ድምቀት❤❤❤❤❤❤

  • @fgff4871
    @fgff4871 Рік тому +4

    ebs አልተቻላችሁ ሰውን እንባ በማበስ ደግሞ ዘና ፈታ ታረጉናላች ቅዳሜ እሁድ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ እናመሰግናለን ሁላችሁንም 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @NeimaSeid-g1m
    @NeimaSeid-g1m Рік тому +4

    ሉላ ዉደ አንደኛ እኮነሽ አማላይ ብየሻለሁ እሁድን በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ አችን ለማየት በጣም እወድሻለሁ ነኢማ ሰይድ ከዱባይ ፈጣሪ ላገር አብቅቶኝ እንተዋወቃለን ወይ አችን ለማገኝት እስቦሰር ብታደርጉኝ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤

  • @liyawujira6467
    @liyawujira6467 Рік тому +32

    ሉላዬ የምርም ትዝታ አለባት መሰለኝ ተመስጣ ነበር የምትደንሰው ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ 👍

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +4

    ebs የሳቃችን መንጭ!!!!ኡላችውም 1ኛ መቅዲ ኮመዲ ያዋጣሻል!!!ሉላዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betty-2121
    @betty-2121 Рік тому +21

    አረ ወየው በሳቅ ሞትኩኝ እኮ መቅዲ የebs ድምቀት ነሽ

  • @YordanosYordi-o1r
    @YordanosYordi-o1r Рік тому +10

    የ ኢቢኤስ አድማቂ መቅዲ ስወዳት እኮ 😂 ❤❤❤

  • @CattTv
    @CattTv Рік тому +3

    ይሄንን ዘፈን እንዳዲስ እንዲነሳ ምክንያቱ እዮባ ነው መቅዲ ግን አንደኛ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Рік тому +1

    ደስ ትላላችሁ የሚከባለለው ልጅ ግን አድናቂህ ነኝ መቅዲ እና ሉላየ አስፍሽ ትንሱ እና ወንድማችን ስምህ ስለማላውቀው ነው ይመቻችሁ❤

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Рік тому +2

    እውነት Ebs አንደኛ የፊቱ ከሌለ እንደሚባለው የድሮ ስለምታቀርቡ አከብራችኋለሁ
    ዘመናዊ ዳንስ በግሩፕ የተጀመረው የዛን ጊዜ ይመስለኛል መልካሙ በጣም ነው የምወደው

  • @solomontsegazeab309
    @solomontsegazeab309 Рік тому +12

    Mekdi is an amazing tv host ethiopia ever had

  • @melkamu9571
    @melkamu9571 Рік тому +11

    በጣም በጣም ነው ያሳቃችሁን በተለይ መቅዲ 😅😅😅

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Рік тому +20

    አይ መቅዲ ድምቀት ነሺኮ ሉላ እስፖርት የምትሰራ ነዉ የምትመስለዉ ሁላቹሁም ታምራላቹ🙏🙏🙏

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Рік тому +4

    በጣም አምሮባችኋል ሸበላዎች ዘፈን ምርጫችሁ ዳንሳችሁ አሪፍ ነበር ትውስታው ይመቻችሁ

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Рік тому +1

    የመቅዲ ሳቅ እኔንም ነውኮ የሚያስቀኝ😂😂ሉላዬ የኔ ሞዴል ትንሱማ ሁልዬ እንዳሳቀን ነው❤😂

  • @ALEMITUASHU
    @ALEMITUASHU Рік тому +1

    wow betam arif argachehu new yeserachehut 💯💯💯💯💯💯❤‍🩹❤‍🩹

  • @NeimaSeid-g1m
    @NeimaSeid-g1m Рік тому +2

    ቀናችንን ፋ አርጋችሁታል እናመሰግናለን አንደኛ እዬባ ትዝ የሚለኝ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤

  • @mahlettadesse230
    @mahlettadesse230 Рік тому

    መቅዲ አንቺ የ EBS ድምቀት የሆነሽ ልጅ አንደኛ ነሽ!👌👏👏👏

  • @HalimaTurke
    @HalimaTurke 11 місяців тому +3

    አይይይ አስፍትዬ 😭😭😭😭😭😭 ነፍሰህ ብሰላም ትራፍ 😭😭😭😭

  • @LubabaMuhamed
    @LubabaMuhamed Рік тому +2

    መቅዲ ሆድ አብጣለች እማ ምን ቆጥረሠ ነዉ ከሆነም ማሻአላህ አላህ በሠላም ወልድሸ እምታቅፊ ያድርግሸ 🎉🎉🎉

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 Рік тому +1

    ኢቢኤስ ጋዜጠኛ ሲቀጥር ተጨማሪ ምን ችሎታ/ተሰጥዖ አላችሁ እያለ ነው መሰለኝ። እነ ኢቲቪ ከዚህ ልምድ ቢቀስሙ ሳይሻላቸው አይቀርም😂😂😂

  • @betitesfaye6686
    @betitesfaye6686 Рік тому +4

    እዮባ ነው ትዝ የሚለኝ 😂😂😂😂😂 መቅዲየ የኔ የሣቄ ምንጭ ደግሞ ሲያምሩ❤❤❤❤

    • @bezaunique6975
      @bezaunique6975 Рік тому +1

      Betam…yaaa lemagnu lijj 😂

    • @betitesfaye6686
      @betitesfaye6686 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የተረሣ ዘፈን ነበር ታወቀበት

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 Рік тому +2

    ሉላዬ እኔን እንደው እንጀራ ሆኖብሽ ነው እንጂ !
    መቅዲ ግን የት ሰፈር ነው ያደግሹ ?

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ Рік тому +3

    ክክክክክ ግን መቅዲን ባይጥልላችሁ ምንይውጣችሁነበር😂😂😂

  • @ahlu-l8o
    @ahlu-l8o Рік тому +8

    በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል እኛንም ባር ባር አለን😂😂

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Рік тому +11

    የሳቄ ምንጮች ውዶችዬ ዘና አደረጋቹን እኮ❤❤❤❤

  • @hawa406
    @hawa406 Рік тому +2

    ይኸን ሙዚቃ ስሰማ ርዳታ ትዝ የሚለኝ ነገርስ😂😂መቅዲ ትችያለሽ👌💓

  • @melkammulu
    @melkammulu Рік тому +17

    ወይ መቅዲዬ😂❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому +8

    መቅዲ የኔ እብድ
    አባ ወከባንሽ አቦ
    ውድድድድድ
    🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MekdseKebede
    @MekdseKebede Рік тому +1

    መቅዲ የሌለነዉ ሙዚቃ ከ❤ትወጃለሽ አቦ ምችት ይበላቹ ኢቤሶች በእዉነቱ ከሆነ የድሮ ሙዚቃ በጣም ሊረሳ አይችልም ነፍስ ይማር ብለናል ለመልካሙ ተበጀ ኤንዴታባቱ ሚያምር ነዉ እንደወረደ ዘፈን የድሮዋቹ ይዝፈኑ

  • @tigist.Ethiopia0128
    @tigist.Ethiopia0128 Рік тому +2

    ወይ ጉድ ሉላንም አሳበዳችዃት? ግን በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @amaktube
    @amaktube 2 місяці тому

    አስፍሽ ❤❤❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Рік тому +14

    😂😂😂😂መቅዲ😂😂😂 ምችት ይበላችሁ❤❤❤❤

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 Рік тому +1

    ሁላችሁን እወዳችኋለሁ ግን ይበልጥ መቅድየ የሳቄ ምንጭ

  • @tigist2193
    @tigist2193 Рік тому +8

    ውድድድድድ ነው ማረጋቹ ምርጥ አንደኛ ናችሁ!!!!

  • @alemyegirma2615
    @alemyegirma2615 Рік тому +1

    ነኝ የመዳም ቅም ከርታተዋ ኢቢኤስ ሁላችሁንም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marmar803
    @marmar803 Рік тому

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በተለይ የሉላ ኮስታራ ዳንስ ☺️ የመቅደስ የዱርዬ ዳንስ 😀 እንዲሁም የዘወትር አክሮባቲክ ዳንስ ቃላት የለኝም 😂 እንዲህም አስፋውና ትንሳኤ አንደኛ ናችሁ በአጠቃላይ ተዝናንተናል 🙌👌👍

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    እኔ ሆዴ ንፈር በሳቅ
    አቦ ስላማቹ ይብዛልኝ
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Рік тому +2

    አይ የኛ ግዜ 😂😂😂😂 ዳንሱ እራሱ😂😂😂😂😂 እይ እማ እንዲህ ነበር የናንተ ግዜ እረጅም ሳቅ ይስቃ ልጄ እኔም ዛሬ በደንብ ነው ያየሁት ዳንሱን😂😂😂😂

  • @Eyeruse-m1t
    @Eyeruse-m1t Рік тому +1

    መቅደስ 💃💃ዳንሰኛ መሆን አለብሽ በቃ🤗🤗♥️♥️💐🥰🥰🥰🌹🌹🌹የኔ ማር

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Рік тому +5

    የሳቅ ምንጮች እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Abdsu947
    @Abdsu947 5 місяців тому +1

    አስፍዬ በብዙ አጉድለሀል ተናፍቀሀል ግንኮ አሁንም ምትመለስ ሚመለን አለን በተለይ ህፃናት
    እኖድሀለን rip

  • @semutiphilo7490
    @semutiphilo7490 Рік тому +6

    ሁላችሁ ደስ ትላላቹ መቅዲ ደሞ ቅመም ነሽ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Рік тому +5

    እሁድ ኢብሰ❤❤❤❤❤❤አንደኞች በሰደት እናተን ሰናይ እንደሰታለንንን❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @NonfifiNonfifi
    @NonfifiNonfifi Рік тому +2

    መቅዲ 😅 ጎበዝ ❤

  • @arsematefera2338
    @arsematefera2338 Рік тому

    Mekdiye ❤❤❤❤swedesh eco ye ebs demekete eko nesh

  • @umuaynshsa6407
    @umuaynshsa6407 Рік тому +1

    😂😂😂መቅዲ አንደኛ ኡፍ ገደልሺኝ እኮ

  • @funnyvideosandmusic3152
    @funnyvideosandmusic3152 Рік тому +3

    እንደኔ መቅዲን የሚወዳት

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 Рік тому +1

    Wow መቅዲ ተመቸሽኝ❤

  • @collectionkitchen463
    @collectionkitchen463 Рік тому +9

    ኢቢኤሶች ይመቻቹ ፈታ አደረጋችሁን ትንሱ እና መቅዲ ባለ ብዙ ተሰጦ❤❤❤

  • @مكيه-ر3ن
    @مكيه-ر3ن Рік тому +4

    ኧረ አስፍቲይ ነክ የለህም እውነት ተመስጨነው የሰማሁት የእኔ ፍቅር ሙለረርየ መቸም አረሳህም የእኔ የዋህ አብረን ባንኖረም ሁልግዜም በልቤነህ!!

  • @ሰውነኝ-ዀ5ቈ
    @ሰውነኝ-ዀ5ቈ Рік тому +8

    የድሮሮሮ ሚዚቃ እኮ ደስ ይላል ለጆሮ ተስማሚ መልእክቱ የሚገባባባባባ 😘😘😘😘😘

  • @imssyoumam1168
    @imssyoumam1168 Рік тому

    ይህን ሙዚቃ እንዳዲስ ተታውሶና አዲስ ክሊፕም እዲሰራለት ላስደረገው እርዱኝ ወንድማችሁ ነኝ ላለው ወንድማችን አንዴ ከፎ👏👏👏
    Mekdi dancing No 1😂😂😂

  • @michaelt5773
    @michaelt5773 8 місяців тому

    Dani gorge na godehn eye 😂😂😂

  • @meaza5096
    @meaza5096 Рік тому +2

    በጣም ነዉ ያሳቃችሁን ❤❤

  • @kflekesete2312
    @kflekesete2312 Рік тому

    መቅደስየ፡ኣንቺ ኣንደኛ ነሽ

  • @JemalMacu1737
    @JemalMacu1737 Рік тому +2

    መቅዲ አንደኛ

  • @konamohammed7550
    @konamohammed7550 Рік тому +2

    ምን አለ ዘፋኙን ብታስታውሱት DC አንድ የማይመጥነው ቤት ውስጥ ተርስቶ ይኖራል። እስቲ ታደጉት አንሱት አስተዋሽ አጥቷል።😢

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому

      ማነው ስሙ እኔ አላውቀውም።ሙዚቃውንም

  • @marthatariku4020
    @marthatariku4020 Рік тому

    Lulayem, Mekdim, Asfitim, endium 2 tu Denashiwoceme betam tasdesetalacium endium betam 😂😂😂😂😂 bethu ketelu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eden.altaye
    @eden.altaye Рік тому +4

    😅😅😅😅አንደኛ ናችሁ እኮ

  • @Vishar123-kc9tu
    @Vishar123-kc9tu Рік тому +1

    እርጉዝየ መቅዲ🤰

  • @ferafera850
    @ferafera850 Рік тому +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤መቅዲ ሲያምርብሽ እረ ሁላችውም ታምራላችው ምችት ይበላችው አቦ❤❤❤❤💃💃💃💃💃💃

  • @haymitesma3922
    @haymitesma3922 Рік тому +12

    እውይይ ይመቻቹ የምር 😅😅❤❤❤

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Рік тому +1

    መቅዲዬ ትችያለሽ❤❤❤የኔ ቅመም

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Рік тому +1

    መቅዲዬ ነብስ እኮ ነሽ በማርያም የኔ ቀውጢ

  • @የመርቲዋቀበጥ
    @የመርቲዋቀበጥ Рік тому

    ውይኔ እሄን ዘፈን ስ ሰማ ድንግሌ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Рік тому +1

    😂😂😂 EBSoche tameralachuh & yemechachuhe belenale!😍😍💚💛❤️

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 Рік тому +1

    መቅዲዬ እርጉዝዬ እንዴት ነሽ

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Рік тому

    ሉላዬ ደርባቢት ❤ መቅዲ አበደ ግላሱ ❤ አስፊቲ አንደኛጨናችሁ❤

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Рік тому

    ክሊቡ ሊያስቀኝ😅 ሲመክር ሙዚቃው ደግሞ ውስጤን አመሰቃቀለው😢😢 ❤❤❤❤

  • @yemayafakineg9891
    @yemayafakineg9891 Рік тому +6

    ሁላችሁም ታምራላችሁ 🥰

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew Рік тому +1

    ebs የእሁድ ድምቀቶች❤😊

  • @yonatanawoke
    @yonatanawoke Рік тому +5

    Ebs iconic Ethiopia channel
    Respect

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 Рік тому +2

    መቅዲ አንደኛ ❤❤❤❤❤

  • @የማልደግመውስተትቢኖርሰው

    የኔ ውዶች እውዳችኋለሁ😂😂😂❤❤❤❤

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +1

    መቅድ ነብሰጡርነች የምትሎ ላይክ

  • @mercysolmon7248
    @mercysolmon7248 Рік тому +2

    Congratulations Mekidye for your pregnancy and weeding ❤❤

  • @davek6792
    @davek6792 Рік тому

    Mekdi keme eko mat hulu mgr meyamrbat ❤❤❤❤❤

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 Рік тому

    ወይ መቅዴ በሳቅ ነው የገደልሽኝ😅😅😅😅😅

  • @selamabebe4859
    @selamabebe4859 Рік тому

    Yale mekedi ebs yalechew wete ayetememe❤❤❤❤❤

  • @yordiyordi1302
    @yordiyordi1302 Рік тому +1

    Mekidiye yene kebet ye ebs dimket ❤❤❤

  • @etiopia8398
    @etiopia8398 Рік тому +9

    ይሄን ሙዚቃ ለመጀመሪያ ከሆነ ልጅ ነዉ ስሰማዉ እራሱ እሱ ይመጣብኛል መቼም አዉቃችሁታል

  • @sportnews850
    @sportnews850 Рік тому +2

    ቤተሰብ ይሁኑ አይከፈልበትም

  • @hermrlawubalem7850
    @hermrlawubalem7850 Рік тому

    አንደኛ እሁድ ebs

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +3

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistlakew3515
    @tigistlakew3515 Рік тому +1

    አቦ መቅዲ ይመችሽ ኢቢስ ያለመቅዲ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому

    እኔ እራሱ ሆዴ እየባባ ነዉ ፍቅር ነዉ መሰለኝ😋🙄😜አይ አስፊቲ ከነ ተወዛዋዡችህ አደኛ ናችሆ

  • @Thutttttt
    @Thutttttt Рік тому +1

    እረ መቅዲዬ አንደኛ

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Рік тому +1

    ዉድድድድ መቅዲ የሳቄ ምጭ❤❤❤❤

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 Рік тому

    በለው ሉላዬ አንደኛ❤

  • @TamiratDori
    @TamiratDori 4 місяці тому

    Mekdi 1ኛ. አለሌ ነገር ነሽ

  • @Zahra-qh6md
    @Zahra-qh6md Рік тому +1

    አች ማሬ የሆንሽ ልጅ መቅድ ስወድሽ እኮ