Ethiopia - ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጠለፉት ትግል እና የጠለፏት ታጋይ! | ሽሽት ወይስ ስልጣን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 66

  • @ethiopiaethiopian7816
    @ethiopiaethiopian7816 Місяць тому +8

    The biggest problem I see in Ethiopian politics is that everyone seems to be more focused on gaining power rather than fostering unity and collaboration for the country's progress.

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Місяць тому +6

    Beautif Betame yemisazen gudaye New❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 Місяць тому +1

    ርዕሱ ና ያወራሀው ሊገናኙልኝ አልችልም?!! ጠቅላዩ የትና መች ፥ወደየትስ ነው ያስኮበለሏት??

  • @amejafar996
    @amejafar996 Місяць тому +4

    እኔ ደሥታን ያየሁት እንደ ሐገር ደስታ ከረሜላ ነው 🎉

  • @محمدحسن-ل6و
    @محمدحسن-ل6و Місяць тому +6

    ሰላምለአገራችን

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ Місяць тому +2

    እንዲህ አለች እንዲህ አላት እርሷም መለሰች እርሱም ጠየቀ እነርሱም እንዲህ አሉ በአጠቃላይ አለች አሉ አላቸው 😂😂😂😂😂

  • @user-jd4du1fb1v
    @user-jd4du1fb1v Місяць тому

    🎉🎉ቡቡቡ🎉ቡቡቢዩ

  • @salomeeingda8203
    @salomeeingda8203 Місяць тому +2

    በጣም ጎበዝ ሴት

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce Місяць тому +4

    አሁን ባለዉ ፖለቲካ የማትሰበር ምንም ቢደርስባት ወደኋላ የማትል የሴት ጀግና ያየሁት በአማራ ትግል ዉስጥ ያለችዉ መስከረም አበራን ነዉ።

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Місяць тому

    ጀግና ሴት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Місяць тому +2

    እረወዲያ ስጋ ቁጠር ቢሉ ጣፊያ አንድ አለ የልቅ ቢከፋም ቢለማም ኢሠፓ ቢደራጅ የተሻለ ይሆናል ማን አገራችንን አዘቅት ከተታና ወደ ኋላ ታሪክ መመርመር ነው ማን አደፈለፈላቸው ይታወቃል ተወው ፍሬ የሌለው ወግን ነው

  • @mengisteayalew7148
    @mengisteayalew7148 Місяць тому

    ትባረክ ባትጠፋ ጥሩ ነው

  • @teshomenegede5677
    @teshomenegede5677 28 днів тому

    Me too!! who don"t like power, every one especially African wish to be powerfull person to suppress the powerless not to work for the people

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 Місяць тому +1

    ከሁለት ሳምንት በፊት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ ይሁን ምን ሱልልታ ላይ ተሰብስበው የነበረ እሷንም እዛ ያየኃት ይመስለኛል::

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 Місяць тому +1

    የመንግሥቶ አካላት የማስፈራራት ፅዋው የደረሳት ትመስላለች ?

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Місяць тому +2

    ወንድናት ሴት ኢህአፓን ተውት ያኔም ስንት ሰው አልቆበታል እንዴትም አባቷ ጥሩነገር እያስተማረ አሳደጋት። የልቅ የተማርሽበትን ሥራ ላይ አውይው አንችው ነሽ ባላየሽው ፓለቲካ ድርጅት የተሸነቀርሽው

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Місяць тому

    የጠለፏትና ለሥልጣን አይመስለኝም. ምክንያቱ የግለሰብ ማንነት ውጤት መሠለኝ.

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Місяць тому +2

    ፈታ ከሰጠህው እርስ ጋር ያወራህው ይሄዳል ወንድሜ ???

  • @gebrekidanalemu
    @gebrekidanalemu Місяць тому +3

    ይቅርታ ፈታወች ግን ምን ያህል እውነታ ናቹህህህህ ? 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 መልስስስስስ እፈልጋለሁ

  • @teklusemall8223
    @teklusemall8223 Місяць тому

    አባቷ ጥላሁን እንዳሻው ጋዜጠኛ ፖለቲከኛ እና የመብት ተሟጋች ነበር፡፡ አባቷ የደቡብ ህብረት ሊቀ-መንበር፣ የኢሶዴፓ ም/ሊቀ-መንበር እና የመድረክ ከፍተኛ አመራር ሆኖ አገልግሏል፡፡ በዚያ መንገድ ያለውን አመራር በመንቀፍ አሁን ያለችበት ፓርቲ አመራር ሆናለች፡፡ ሸፍጠኛ በበዛበት የአንድ ያላወቁ ፓርቲ ውስጥ መግባት ሳያቅዱ ስጋት ውስጥ መግባት ነው፡፡ ግን መልካም ትግል ይመኙላት!

  • @amejafar996
    @amejafar996 Місяць тому

    " ከበዴ ! ከብዬ !! ጎምላሌ!!! አንተ ብቻ የምታቀው ነገር ያለ ይመስላል !😮

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 29 днів тому

    እንደው ለኢትዮጰያ ህዝብ የሚጠቅም ጥያቄ የቀረበች ይመስል አንቆለጳጰስካት ጠቅለይ ሚኒስተር ፊት ቀርቦ ስነት የሚጠየቅ ጥያቄ እያለ ለመፈመስ ያረገችውን ጀግና ምናምን ስንቱ ከፓርቲው ለቋል አና ምን ይጠበስ እብዶችን አይታ የሚፈልጉትን ምን አንደሰሩ ነገር ለዚች ሀገር ጀግና እያለቹ ሀገሩን የአይምሮ ሆሲፒታል አረጋቹት

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Місяць тому

    ወጣት ናት እንዴ????

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Місяць тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @st5f676
    @st5f676 Місяць тому

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbduMohammed-i6i
    @AbduMohammed-i6i Місяць тому +1

    ይሄ ያንተ ሀሳብና ፍላጎት ነዉ ብዬ የማስበው።ለምን እሷ ምንም ስትናገር አልሰማንም ከሷ ንግግር ቀንጨብ እያረክ ማቅረብ ነበረ ብህ ስለዚህ አንተ አጥንት ከሚጣልላቸው ዉሾቾ አንዱ ነህ ማለት ነው።

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 Місяць тому

    ለስዋ ፕሮሞሽን በመስራትህ ታመሠግንሀለች

  • @Hailetsedi17088185
    @Hailetsedi17088185 Місяць тому +1

    This is sensetional journalism. Nothing is reported here. Mind... you are lossing trust.

  • @mba6473
    @mba6473 Місяць тому +2

    ርዕሱና ያቀረብከው ትንተና በፍፁም አይገናኝም ። አታለኸናል እረ በህግ አምላክ አታጭበርብሩ

  • @ethiopiaethiopian7816
    @ethiopiaethiopian7816 Місяць тому +1

    If you’ve graduated in pharmacy and truly care about your country, consider using your skills to improve public health. By applying your knowledge and expertise, you can make a significant impact on the well-being of your community and contribute to a healthier future for your country.

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa Місяць тому

    ሳሚዉ አባትሽን ሬሳ

  • @user-oo4fo1jg9v
    @user-oo4fo1jg9v Місяць тому

    9

  • @nurGebeyew
    @nurGebeyew Місяць тому

    ?

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Місяць тому +1

    Zetet mehayem woregna alubaltegna hulum tenkolu alesaka sele prime ministeru yetelefuat eyalek tebeterekaleh mutcha resa Abechu anbesaw enatu yewoledechew anbesa mere naw sereto yemeyasay korat ager wodadena bemanim wore yemayenawot beleh saw naw yemanim chika abuke hula endaworah tekeraleh atela mehayem 😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛

  • @destamekonen1609
    @destamekonen1609 Місяць тому

    EPRP mekelkel yalebet party newu ethiopia wust

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 Місяць тому +4

    ኢሕአፓ ምህፃረ ቃሉ /የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ/ አብዮት ማለት ደግሞ ትርጉሙ አመፅ ነው። አብዮታዊት ኢትዮጵያ ማለትም አመፀኛይቱ ኢትዮጵያ ማለት ነውና ከአመፀኝነትና ከጥፋት ጌታ ይታደገን። ምሳ 1:7

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew Місяць тому

    አሁን በቅርቡ ትሾማለች

  • @biruklemessa106
    @biruklemessa106 Місяць тому

    ቀጣፊ , አስመሳይ ጋዜጠኛ ነኝ ተብዬ , ወሪ አጣመህ ከምታስተላልፍ ማውራት የማያስፈልገው ስራ ብትፈልግ አማክርሐለሁ : አቢይ አህመድ ስለኢህአፓ አለ የተባለው
    " የሻገተ ድርጅት " ነው እንጂ ያረጀ ድርጅት አደለም ያለው : እራሷን ጠይቀህ እውነተኛውን ነገር ለማወቅ ሞክር ።

  • @user-kh8ju4ny8h
    @user-kh8ju4ny8h Місяць тому

    ደስታ 3ተኛ ሴቶችን ረሳሽ? አብተው ካልሲ አጣቢ ወይም ሌላ ነገር የሆኑትንሳ ለማን ተውሺው?

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 Місяць тому

    ዝባዝንኬ አበዛህ ዜና አለቀብህ እንዴ

  • @MeredKinfergb
    @MeredKinfergb Місяць тому

    Aramba ena kobo

  • @Almetero
    @Almetero Місяць тому

    Abo yemachesh

  • @iamramunile
    @iamramunile Місяць тому

    ኤረ ፈታ አታሽቃብጥ
    የሪል ስተት ፕሮሞሽን ስራ ፈሪ

  • @tensaeararsa4818
    @tensaeararsa4818 Місяць тому

    ጠበንጃ አይሆነንምና በብዕር እታገላለሁ ማለት መጠለፍ አይደለም አንተ የአስገድዶ ደፋሪ የወያኔ ጭን ገረድ ስለሆንክ እንጂ ልጅቱማ ለሀገሯ ያላት ፍቅር ነው ብዕር ያስያዛት። አንተ ቡዳ ቱፍ ቱፍ በል ቶሎ በል

  • @djej2821
    @djej2821 Місяць тому

    ተረት ተረት የላም በረት

  • @DareBeyena
    @DareBeyena Місяць тому

    Nugusi abiyi yawum yenugusi nwu mikinatum abiyi ye andi beher filagoti bicha sayihon le Ethiopia bicha sayihon le afirca hizib ke baharinet lemawuxati ke fexar yetelake muse nwu

    • @AbebaTeklegeorges
      @AbebaTeklegeorges Місяць тому

      መጀመሪያ ትምህርት ቤት መሄድ አይሻልም

  • @molalegngeda
    @molalegngeda Місяць тому

    Yaw fit maderag balamechalwa naw

  • @WediYayo
    @WediYayo Місяць тому +1

    የቆሻሻው አብይ አህመድ በጣም ትሻላለች

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 Місяць тому +1

      በጠጣም!

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal Місяць тому +1

      ቆሻሻማ አብይን "ቆሻሻ" ያልከው ቆሻሻው ነህ!!

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Місяць тому

    ነገረ ስራህ ሁሉ ከአርስት መረጣዉ ጀምሮ የስርአቲ አጨብጫቢ ቆለጥ ነህ።ኸረ ባክህ ተሻሻል።ወጣት አይደለህ እንዴ።

  • @DareBeyena
    @DareBeyena Місяць тому

    Demo setiyuwa gojame nati meselegni enesu nwu ende wendi tsegurachowun yemayasadigowu 666