Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 лип 2024

КОМЕНТАРІ • 302

  • @YouTuber-dz5kc
    @YouTuber-dz5kc Місяць тому +23

    ሊያ ይሄን መልካምነት በልጅሽ አግኝዉ ዘርሽ ይባረክ የተገፋን ማቅረብ አምላክ ይቆጥራል

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Місяць тому +34

    Sis በጣም. ጥሩ. ነው. በዛ. ለይ. ውጭ ሀገር. በኸፃንነቷ ስለኖረች. ምቀኝነት. አታውቅም. ውጭ. እስትረስ ኖርማል. ነው

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Місяць тому +123

    ሊያ እችን ሚስኪን እንኳን አገኘሻት እንዲህ አይነት ነገር በጣም ለሲሲ ያስፈልጋታል ዝም ብዬ የዝቺን ልጅ ነገር ሳስበው ውሰጧ ብቸኛ የመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ ሊያ።

    • @HoneyIeya
      @HoneyIeya Місяць тому +5

      U are amazing 🥰🥰🥰

    • @abrubekal
      @abrubekal Місяць тому +2

      ይታያል

    • @abrubekal
      @abrubekal Місяць тому

      ስታምሩሰላማቹይብዛ

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc Місяць тому +4

      እኔ እራሴ አንጀቴን በላችዉ ምስኪን አፏ እንጂ ክፋት የላትም ሊያዬ በልጅሽ አግኝዉ ዘርሽ ይባረክ!!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Місяць тому +1

      ከሴትጋር እባልጋለሁ ያለች መስኪን እንደስነሽ ማለት ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Місяць тому +25

    ሊያየ አንች መልካም ሰው እንኮን ተቀበልሻት ሲሰ አሳዘንሺኝ ምሰኪን

    • @siaw5419
      @siaw5419 Місяць тому

      ትክክል

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Місяць тому +37

    የምትወጂው አባቴ ቅድስ ገብርኤል ልጅሽን በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ሊያዬ 🥰 በጣም ሲበዛ ቅን የዋህ ነሽ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ, ሊዬ 🥰❤️😘

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 Місяць тому +6

    የሲስ እናት እባክሽ እንደ እናት ተረጅያት ሁሉም ያልፋል በጣም ታሳዝናለች

  • @KukuHasen
    @KukuHasen Місяць тому +30

    ሚስኪን ሊያየ ሲስ የዋህ ናት የምር ታሳዝናለች❤❤❤😢

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa2776 Місяць тому +32

    ሊያዬ እኔ እሰከ ዛሬ ኮመንት አድርጊሸ አላቅም ግን አይሻለሁ ግን ዛሬ ግድ ሆነብኝ ሊያዬ በእውነት የተረዳሸበት ልከ በጣም ደሰ ብሉኝል ጉበዝ የእውነት ቤተሰብ ነሸ ቤተሰብ ሸን ከርሰቶሰ በደሙ ይጠብቅልሸ ❤

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 28 днів тому

      እንደት ነው የሰው ደም ሰው የሚጠብቀው አታስተነትኑም? አረ ንቁ እየሱሳዊያን

  • @kedilove4337
    @kedilove4337 Місяць тому +13

    sisi has a pure heart that's why she seems bad. We all have a bad side so leave her alone.Liya good job

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Місяць тому +6

    እንደውም ከሊያ ሲስ የዋህ ነች የኔ ቆንጆ ስላንቺ ሰው አልገባውም እንኳን ከሊያ ጋ ተገናኘሽ ❤❤❤ይመቻቹ

  • @Somayube
    @Somayube Місяць тому +7

    ሊያየ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ሑሌም ቤትሽን ሙሉ ያድርግልሽ የኔ የዋሕ 💋💋💋💞💞💞💞

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em Місяць тому +6

    ሊያ. የማይጠየቅ ነገር አጠይቄት ነውር ነው በቃ ያለፈው አልፎል አታሸማቄት ተያት ፈታ ትበል

  • @rahelyimam3154
    @rahelyimam3154 Місяць тому +10

    ሁለታችንም እወዳችኀለዉ ሲሲዬ የኔ ፍቅር

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Місяць тому +7

    ሊየ በጣም አከበርኩሽ በእናትና ልጅ መሐል ለማስማማት ሙከራ ማረግ በዚህ ግዜ ማንም ለማስማማት የሚጥር የለምና ልጅሽን ይባርክልሽ ይቺ ዓለም የኮንትራት ነችና የsis እናትም የይቅርታ ልብ ይኑሮት እናትና ልጅ ተለያይቶ አይለያይም ተረዷት🙏

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku Місяць тому +5

    ስለተገነኛችው ደስ ብሎኛል ሁሉም እንድ ቢወደድና ወደ ቀድሞ አንድነት ብመለስ በጣም ደስ ይለል ሌሎችም ቀጠይ አንድ እደምሆኑ አምነለው ጥሩ ምሰሌ ነችው ግን ቅር የለኝ ነገር ሲሲ ብረ በመጠጣትሽ አዚኛለው ነገ ደሞ ወንጌልን ብትነገር ወይ ብት ልፀልይ ብት መን ይሰማሸል በተረፈ በጠም ደስ ይለል ይመቸችው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +11

    ሊያዬ አንቺ በጣም ቅን ነሽ ፈጣሪ
    ሆሌምቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ ::
    ኬክዋን መድሀንያለም አባቴ ያሳድግልሽ ::
    ሊያ .. ከምር ትባረኪያለሽ .. ሲሲ ስው ያስፈልጋታል በተለይ ውጭ እሚኖር ስው በብዛት
    ከስው እርቆ ስለሚኖር ስው ነው እሚርበው ከምግብ ይልቅ.. ሊያ ተባረኪ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻🥰

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Місяць тому +5

    Take care Liya Show ... ደፈረች አስደፈረች እንዳይከተል በተረፈ እንግዳ መቀበል ቆንጆው አኩሪው ባህላችንን ስላየን ይመቻችሁ

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 Місяць тому +3

    ሊያዬ የኔ ምርጥ ሰው ❤ ሲሲዬ አይዞን እሺ ከሰው የተለየ ጥፋት አላደረግሽም የማይሳሳት ሰው የለም ጥፋትሽን አትድገሚ ❤

  • @user-ei7jd7qp3t
    @user-ei7jd7qp3t Місяць тому +4

    ምግብ እየበላሽ የምን ፀጉር ማጨማለቅ ነው ነውር ነው ሰው ምግብ እየበላ ፀጉር ማሸት ምንድነው

  • @asmerawityas6538
    @asmerawityas6538 Місяць тому +1

    Liya, i just discovered your channel. I appreciate you and admire you so much for welcoming Sisi. After all what she said about you. That shows the kind of person you are. I love you for that. Please carry on looking after her. She needs someone like you.

  • @RihanaHassen-lh5em
    @RihanaHassen-lh5em Місяць тому +1

    ስ ሲ. በጣም ታሳዝናለች. ይዋህናት የም ፈጣሪ ልቦናይስጥሽ እህቴ ወላሂ ተቀይረሽ ባይሽ ደስ ይለኛል አላህ ካንችጋር ይሁን

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1d Місяць тому +5

    ካሁኑ ጀመረሸ፡ቡጨቃ ምግቡ ሳይነሳ አብልቺ፡አጠጥች ብትል ነገ እናይለን እንሰማለን

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Місяць тому +4

    አንጀቴን በላችኝ እባካችሁ ተረዱዋት አይዞሽ ሲስ😢

  • @asterfantahun7826
    @asterfantahun7826 Місяць тому +3

    ሲስ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ጥሩ ትዳር ይስጥሽ❤ ልብሽ ንፁህ የሆነ ሴት ነሽ። ለዛ ነው የሚጎዱሽ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ያስተካክልልሽ🎉❤

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Місяць тому

      ልበንፅህ😂😂😂

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Місяць тому +2

    Wow tamralachou liyaye konjo and sisiye konjo ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 25 днів тому +2

    የሴት ወግ የሌላችሁ ዘግናኞች

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Місяць тому +6

    ውይ ጉድ ነገ ወጥታ ደግሞ እንዳትስድብሽ እንጂ ደስ ይላል ግን ሲ አትታመንም

    • @slemama2704
      @slemama2704 Місяць тому +1

      አይደል😊

    • @SarasaraAbebe
      @SarasaraAbebe Місяць тому

      የሰው ስም አታጥፊ እሷ ተሳዳቢ አይደለችም

  • @hiwothaile3683
    @hiwothaile3683 Місяць тому +7

    ሊያ ለሲሲ ጥሩ እህት ሁያት እባክሽ

  • @tanhimelse2296
    @tanhimelse2296 Місяць тому +12

    ሲስ የተማረች ነች ግን ለethioህዝብ እብድ አርገዉ ይስሏታል confidncጥግ ድረስ ስላላት

    • @tanhimelse2296
      @tanhimelse2296 Місяць тому

      @@chaltuaddisabebakegna265 ብኩን አይባልም ሰዉ

    • @Sisiti
      @Sisiti Місяць тому +1

      ​@@chaltuaddisabebakegna265 ለምን ያላልኩትን ጨምረሽ ስለኔ ታወሪያለሽ፣ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ። አዝናለሁ

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 Місяць тому +1

      @@tanhimelse2296 እንግሊዝኛ መናገሯን ይሆን የተማረች ያስባላት ?? የተመረቀችበት ትምህርት ካለ ይገለፅ

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Місяць тому

      ​@@chaltuaddisabebakegna265
      Dedeb rasishen ashashyi kebt

    • @tanhimelse2296
      @tanhimelse2296 28 днів тому

      @@chaltuaddisabebakegna265 ብኩን አይባልም የሰዉ ልጅ ማታቁትን ሰዉ ጀጅ አታርጉ😒

  • @kidistmamecha2892
    @kidistmamecha2892 Місяць тому +1

    ሊዬ እግዚአብሔር የልጅሽ እናት ያርግሽ ለዘላለም። እሱ ያስብሽ' ወገን ይሁንሽ ❤❤🎉🎉

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 Місяць тому +2

    ሰወድሸ

  • @genetabraha
    @genetabraha Місяць тому +16

    ነገ ትዘረጥጥሻለች ከነልጅሸ አምላክ ይርዳሸ❤❤

    • @Health88822
      @Health88822 Місяць тому

      😂😂😂​@@genetasefa8364

    • @user-dy5fk6iw8r
      @user-dy5fk6iw8r Місяць тому +6

      የበላችበትን ጣት መቸም አትነክስም ኢንሻአሏህ

  • @SimaleeNugusee
    @SimaleeNugusee Місяць тому +1

    Adera adera lijishin photo endatanesa texenqeqi.nege ye lijish photo zeqziqa tayegn yichin comment yazut lemayet yabqachiwu😂😂 Deginatish arif nw tebareki anchi❤

  • @genetwoldeyohannes8191
    @genetwoldeyohannes8191 Місяць тому +2

    ሊያዬ ቆንጆ ደስ ስትይ ግበዝ ሴት ሴት ሴትነሽ💕

  • @user-ut3pm5pm2n
    @user-ut3pm5pm2n Місяць тому +1

    ጌታ ይርዳሽ ሲስዬ ፀልይ

  • @user-yq6zs5zv9w
    @user-yq6zs5zv9w Місяць тому +1

    Sasi ayto adge ye ablale sensratesh yenagrle aytesh endadegsh ♥️

  • @Truth-12
    @Truth-12 Місяць тому

    The two beautiful girls… blessings ❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Місяць тому

    Wowo Lya really I respect you bless you More 💓💓 and More yen dage ethiopiawt God bless you and your family ❤❤❤❤

  • @user-bm8ss4iu8p
    @user-bm8ss4iu8p Місяць тому +1

    ወይኔ እኔ ቲክታክ ላይ ሳያት እንደዚህ አልመሰለችኝም የእኔ የዋህ ሲሲ ፈጣሪ ይርዳሽ ልቦና ይስጥሽ❤❤❤

  • @maryberhane7671
    @maryberhane7671 Місяць тому

    Beautiful and kind girls. Both of you approved that you guys grew up with money and love. Keep it up ❤

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 Місяць тому +3

    ያበደ ያግባሸ ሲሲ እስቲ መጀመሪያ እራስሽ ላይ ስሪ😊

  • @milan8639
    @milan8639 Місяць тому +1

    Lyia I didn’t know that you’re this much smart. እውነትሽን ነው አውሮፓ ያለን ሰወች በተለይ ወደን አይደለም ያሰብነው ስላልተሳካ ብዙወቻችን በጭንቀት ልንሞት እኮ ነው😢 እውነት ሊያ በጣም በሳል ነሽ አከበርኩሽ❤

  • @user-gt9yw8nw4b
    @user-gt9yw8nw4b 29 днів тому

    God bless you Liya

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Місяць тому +2

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሊያ በጣም ወደድኩስ ተባረኪ ኮሜት አልጽፍም ብዙ ጊዜ አሁን ይህን ደግሜ እላለሁ

  • @alemayinalememiru2483
    @alemayinalememiru2483 Місяць тому +1

    ልክ ነሽ ልያየ ጎደሬ ከጋበዝን ከልባችን ነው

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 19 днів тому +1

    አንች ስለ ዘርና ስለ ምግብ ማውራት ትወጃለሽ ለነገሩ ገና ነው ወደ ምግብ የመጣሽው።

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Місяць тому

    ልዩ የዋህ ጉበዝ ግልፀ ደአግ ነሽ ፍጥረት ይጠብቅሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Місяць тому +2

    እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 Місяць тому +1

    ሊ መልካም ሰው ❤❤❤ሁሌም ቤትሸ ሙሎ ይሆን❤❤❤

  • @Sosi_127
    @Sosi_127 Місяць тому +3

    Ahunem megeb lay nesh?

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 25 днів тому +2

    የሰይጣን ፈረሶች ተገናኛችሁ

  • @freataffessejarra4995
    @freataffessejarra4995 22 дні тому

    Please sis take care of yourself . Try to go tibl , make a peace with your mom. The rest of material will come with God help in the future. Liya & sis God bless you both . I wish you both Long last Friendship 👍🏾🧚🏽‍♀️🙏🏽♥️🥰

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Місяць тому

    ዋው ሁለታችሁም love you 😘 have fun

  • @Usereri8287
    @Usereri8287 Місяць тому

    Thank you , leyiiii

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 23 дні тому +1

    እቺ ሴትዮ ያለጠፈችዉ ፀጉር ዉበቷን ቀበራዉ ፊሊፒኒ ትመስለላች ሲሲ

  • @HoneyIeya
    @HoneyIeya Місяць тому

    Tebarki ❤❤❤

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Місяць тому

    ጎበዝ ሊያዬ ቅመም ሁሉም ስደኛ የራሱ የዎነ ችግር አለበት ባኣንች ቤት እቺን ልጅ ተረዳዋት በስድት ያላችው እህቶቼ እግዚአብሔር ስላማችውን ያብዛላችው ❤

  • @samuelnegash7406
    @samuelnegash7406 Місяць тому +2

    Hey Leah I love you but I'm no more days

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 Місяць тому

    ❤እውይ ሊያዬ እውነት ልዩ ሰው ነሽ ❤ እግዚአብሔር ቤትሽን ትዳርሽን ልጅሽን ይባርክልሽ❤

  • @Blacky_love702
    @Blacky_love702 Місяць тому +2

    Eski kechalesh liyaye tsebel endtetamike ergiyat yaregagale eko

  • @AynalemAynu-ni7rb
    @AynalemAynu-ni7rb День тому

    Yena konjo liyaye

  • @yayahala615
    @yayahala615 28 днів тому

    ሊያዪ ፍታ ብቻ ይመችሸ ።።።ኬኳን ጌታ በሞገሱ ያሳድግልሸ

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Місяць тому

    Leya we love you 🥰

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 24 дні тому

    Sisya ❤❤❤ enjera amroje nber afan merake molawe demo gomen bsga😊uuu

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 28 днів тому

    Zare gen teru sew endhonsh gebagn❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Місяць тому

    Behadeshebet hulu keberena moges egezeyabehar yestesh lecho😊😊

  • @user-ys4yr1yi8u
    @user-ys4yr1yi8u Місяць тому

    Leyaya derome ewdeshalew auene demo basebegh!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 Місяць тому

    ኡፍፍ እዴት እዳሰለቀሰችኘ ሸማግሌ ልካቹህ አሰታርቋት ሊቾ በናትሸ❤🙏🙏🙏

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 29 днів тому

    ዋው ሊያ በእውነት እንኳን አገኛሻት ምንም ክፍት የማታቅ ናት ሲስ ❤❤❤

  • @AynalemBerhanu-ny2ic
    @AynalemBerhanu-ny2ic Місяць тому

    ሊዬ ምንም የማታዉቂ የህዋ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ የልብን እንጂ የአፍን አያይም ተባረኪ የእኔ እናት🙏❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому

    እመቤቴን ይቺን ኢትዮጵያችንን ነው እማውቃት .. ባህላችን.. እንግዳ ..ተቀባይነታችን ...
    መተሳስባችን... በጣም ደስ ይላል ... ሲሲ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል... ትክክል ብለሻል
    ውጭ ሀገር አዛ ነው ለ አንዱ
    እንቁላል ቫይታሚን ::
    ለ አንዱ ደሞ የዶሮ ኩስ ነው
    ግን ፈጣሪን ማመስገን ነው
    ካጣነው ይልቅ ለስጠን ነገር
    ማመስገን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @user-we9gv7vm7y
    @user-we9gv7vm7y Місяць тому +1

    Oww ❤

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 21 день тому

    ሲሲ ስወድሽ ግልፅ እና ነፃ ሰው ነሽ❤❤

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Місяць тому +1

    ሲሲየዋህልጅናት ሊች

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys 16 днів тому

    Liyaye adis kiray bet bale 1 bed room please tell me

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm Місяць тому +1

    Sisti mert sew

  • @user-uo8cm6pt4u
    @user-uo8cm6pt4u 29 днів тому

    ሊያዬ ጥሩ ልብ ፈጣሪ ሠጥቶሻል ይህች ሴት የቅርብ ሠው ያስፈልጋታል ዝም ብዬ ሣያት በስነ ልቦና ተጎድታለች በጣምም ግልጥ ሳትይ ቅረቢያት አይዞሽ ባይ እህት ሁኛት የኔ ቆንጆዎች። መስተንግዶሽ መልካም ኢትዮጵያዊነት ያመላክታል ታምራላችሁ።ፈጣሪ ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ።

  • @mahizarfu-o1y
    @mahizarfu-o1y 25 днів тому

    ሊያዬ ምርጥ ሠው ሥወድሽ እኮ❤❤❤❤

  • @samrytub4534
    @samrytub4534 Місяць тому

    You guys make me cry 😢 tasazenalch 😢

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku Місяць тому +2

    እግዚአብሔር የቀበቸውን አትደስሱ ይልቁን ንሰሀ ግቡ የጌታ መንግስት ቀርበለች በሌሎች ዓይነቸው ላይ የለችውን ጉድፊ ይልቅ በረሰችው አይን ለይ የለውን ሞሶሶ ተመልከቱ

  • @MeseretGenene-c2b
    @MeseretGenene-c2b Місяць тому

    ሲስዬ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ አይዞሽ የኔ ውብ ሁሉ ያልፋል ሊዬ ተባረኪ

  • @lidiajuhar7010
    @lidiajuhar7010 Місяць тому +2

    Yezare 2 wer enayalen

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 Місяць тому

    Lichoye yegna melkam sew tebareki

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Місяць тому +2

    Hi liya Taker this girl

  • @hemen170
    @hemen170 Місяць тому

    Sis respect

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 22 дні тому

    Altekuwaretem.

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 Місяць тому

    Good job zare tinish libelish

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w 6 днів тому

    አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢 ሊያ እውነትሽን ነው

  • @amytk6095
    @amytk6095 Місяць тому +5

    እንዴት ደፍረሽ ቤትሽ እንደጋበሻት ገርሞኛል😢😢 ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ሊያ😂

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 21 день тому

    ሂውማኑ በጣም ነው ሚያምርብሽ ሊያ ዋውውው

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Місяць тому +1

    She is right I live in Canada. I know everything. Gamblers is a bad behaviour . Please don’t do that. Don’t do that again. A lot of people killing suicides please stop please. 🙏

  • @FikerteBogale
    @FikerteBogale Місяць тому +1

    የካልዲስ ኮፊ ምርጥ ኬክ ነው ሁላችሁም ቅመሱስ ሊያዬ ምርጥ ምርጫ ነው

    • @FikerteBogale
      @FikerteBogale Місяць тому

      ዋውውውው ምርጥ ኬክ

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 Місяць тому +2

    Nege stesedadebu endatasemun

  • @SaraAman-o5l
    @SaraAman-o5l 29 днів тому +1

    ወላሂ ሲስ ግን ውስጡዋ ሳስበው ምስኪን ናት ❤❤❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 24 дні тому

      ኧረጭራሽ ሁሌቪድዮየምትሠራው መጥፎነገርነው

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Місяць тому +6

    እጣን. ጠቋይ. ይመስል. አታጭሽብን.

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Місяць тому

      ጠንቋይ ቤት የሚሄድ ነዉ የጠንቋይ ቤት አመል የሚያዉቀዉ።!

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Місяць тому

    አምሮብሻል የኔ ማር

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Місяць тому +1

    Leya Egzabyere tebeke tawrdesalhe

  • @selinmamo
    @selinmamo 22 дні тому +1

    I swear she’s not normal z do 😪😭

  • @user-ge6md9ze7x
    @user-ge6md9ze7x 23 дні тому +1

    ሲሲ እንደ ስምሽ እስስት ነሽ ሊ ተጠንቀቂያት አንድ ቀን ስትጦዝ ታዋርድሿለች

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Місяць тому

    ሊቾ የኔ ምስኪን❤