ተዓምረ ማርያም? ጣዖት አምላኪነት ነው። በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ።marsil tv worlidwide subscribe አድርጉ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 113

  • @wosenyeleshbekele1025
    @wosenyeleshbekele1025 Рік тому +7

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እውነት ዋጋ ቢያስከፍልም እውነቱን እንደዚህ መናገር ጥሩ ነው ብዙዎች ባለማወቅ እየጠፉ ስለሆነ እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል እንደዚህ በመግለጥ ሰዎች ከጥፋት እንዲድኑ መንገር ያስፈልጋል፡፡

  • @kuritesema3018
    @kuritesema3018 Рік тому +3

    አሜን በርታ ዮንዬ ከየሱስ ሌላ ማምለክ ጣቦት ማምለክነው

  • @menageryagebeyehu3222
    @menageryagebeyehu3222 Рік тому +3

    tebarek yoni kante gar nen

  • @mesfingenerator6844
    @mesfingenerator6844 Рік тому +18

    የዘመኑ ኤልያስ ብያለሁ ዮናታን ጀግና እዉነትን መናገር ዋጋ ብያስከፈልም ፍፃመዉ ጣፋጭ ነዉ🙏የሐዋርያት መንፈስ ይህ ሪቫይባል ይህ ነዉ በስልጣን ስለ ኢየሱስን መናገር👏👏

    • @fenotfenot6073
      @fenotfenot6073 Рік тому +2

      መሬት ያልሰጡትን አያበቅልም እግዚአብሔር አለምን ለማዳን ሲመጣ ያረፈው በቅድስት ድንግል ማርያም ነው የፊቱ ከሌለ የኋላ የለው ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ካንተጋር ይሁን

    • @zemedkun747
      @zemedkun747 Рік тому +1

      ደነዝ

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn 14 днів тому

    ለኔ ሁለቱ ነብያት ልዩ ቦታና አክብሮት አላቸው ኢዩና ዮናታን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yosephabenet5174
    @yosephabenet5174 Рік тому +3

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው አሜን

  • @hiwotmenberu8705
    @hiwotmenberu8705 Рік тому +2

    ጌታ ይባርክህ እውነት አንተ የትውልድ መፍትሔ ነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Рік тому +6

    የዘመኑ ኤልያስ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስ ወታደር
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ።

  • @yourvoteisimportant
    @yourvoteisimportant 10 місяців тому +2

    በትክክል

  • @user-mq9lm5xs4c
    @user-mq9lm5xs4c Рік тому

    የእየሱስ ክርስቶስ እናት ክብር ይገባታል (የሚናገሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው)

  • @FirtunaGezahegn
    @FirtunaGezahegn 20 днів тому

    Amen geta yebarkhe wengel ye bchaw nw manm alagezewem meskel lay be sekaye nw yeweldew ❤❤

  • @teheshfilimon3417
    @teheshfilimon3417 Місяць тому

    ማርያም ማርያም ❤ማርያም እናቴ❤❤

  • @abaynehworku9838
    @abaynehworku9838 Рік тому +6

    ትክክል ነው ያልከው፣ተባረክ።ዮኒ አንደኛ❤

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Місяць тому

    Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus yikber yimesgen Amen.

  • @mekuwondu1354
    @mekuwondu1354 Рік тому +1

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 24 дні тому +1

    አግዚአብሔር ይባርክህ ዎንድም

  • @eyobgirma1981
    @eyobgirma1981 Рік тому +2

    አንተ ደነዝ መድሂትን የወለደች ድንግል ማርያም መድሀኒት ብትሆን ምኑ ገረመህ.ሌላው ይቅር ይኸው አንተስ በርጫ ቤት ውለህ እየመጣህ መድሀኒት ነኝ ኑ ልፈውሳቹ እያልክ አይደልንዴ.እንኳን እመቤታችን በአፈ መላእት ሳይቀር "ቡሩክት አንቲ አም አንዕስት ወብሩክ ፍሬ ከርስኪ"ተብሎ የተመሰከረላት ንፅህት እመቤት

  • @natanabiy3906
    @natanabiy3906 15 днів тому

    God bless you yoni

  • @yabsera2479
    @yabsera2479 Рік тому +1

    እንኳን ላመኗት ለከዱአትም እናት ናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጥ

    • @shimeshime9490
      @shimeshime9490 Рік тому

      እባክህ አባት እናት ጥሩ ነዉ ነገር ግን ህይወት የሚባል ነገር አለ ለማወቅ ማበብ

  • @ayelehayeceh7175
    @ayelehayeceh7175 Рік тому +4

    እመቤታችን ማርያም አደበትህን ትዝገው የወላድት አምላክ ልጂ ጌታችን መዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ አደበትህን ይዝጋው

    • @hftube618
      @hftube618 Рік тому

      እየሱስም ማርያምም አንደበትን የመዝጋት ስልጣን የላቸውም።
      ከመራገም ደግሞ መፅሀፍን በደምብ መርምር

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 24 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ene yesakut be tertu new geta ydreslachew

  • @emuyetilahunemuye3978
    @emuyetilahunemuye3978 Рік тому +1

    እዉነት ነዉ መድሀኒታችንንን ናት ቢመርህም ዋጠዉዉዉዉ

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 Рік тому +1

    እውነትም ጣዖት አምላኪ በኢየሱስ ስም ኢየሱስ ብቻ ነዉ አማላጀ

  • @Ana-nb3mo
    @Ana-nb3mo Рік тому

    አነተ መሀይም የጠቀም ሰው ገሰተ ሀውስ እየዋለህ አነበብከሕ ሊገባሕ አየችለም አነተ የመደሬቱ አጨበረባራ እነኳ ጸለይ ለኝ ተባላልህ

  • @dz4404
    @dz4404 Рік тому +5

    አንተ እመቤታችንን ያቃለልክ መስሎህ ይበልጥ አከበርናት ስለሷም እናትነት ክብር ብዙ ትምህርቶችን አገኘን እድሜና ጤና ለኦርቶዶክስ መምህራን ዳቢሎስ ያጓራ እኛስ በእመቤታችን ፍቅር እየተባረከን እንኖራለን

  • @tsiontsegaye8005
    @tsiontsegaye8005 Рік тому +2

    ግዜ የሰጠው ቅል አሉ😥
    እናቴ እመቤቴ እመአምላክ ክብርሽን ባጓድል ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ
    ልቦና ይስጥህ

  • @ahmedmaru8328
    @ahmedmaru8328 Рік тому +4

    he said the truth

  • @sabagedhu3026
    @sabagedhu3026 Рік тому +4

    Yoni wendmachin GOYTA YESUSE ABEZTO ABZETO YEBARKEH
    EGZEABHER KANT GA NEW BERTA

  • @tesfayeasres5384
    @tesfayeasres5384 Рік тому +3

    Jesus is the only way to heaven period !

  • @lidetayele5914
    @lidetayele5914 Рік тому +2

    joro yalew yisema

  • @abenezert9664
    @abenezert9664 Рік тому +4

    እውነተኛውን አወጣህ ተባረክ

    • @fenotfenot6073
      @fenotfenot6073 Рік тому +1

      እውነት ለመናገር እውነተኛ መሆን አለበት

  • @gezayitimehari2153
    @gezayitimehari2153 Рік тому +4

    አተ በሽተኛ ፀበል የሚውስድክ አጣክ እመቤቴ ትማርክ

  • @lidetayele5914
    @lidetayele5914 Рік тому +3

    zemeneh yibareke

  • @genetdamitew9992
    @genetdamitew9992 Рік тому +2

    ስለ ድንግል ማርያም ምን አገባህ የራስክን አትሰብክም

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Рік тому +2

    Exactly ምን ይተሳሳተ ነገር ተናገረ በትክክል

  • @saraalmedon7080
    @saraalmedon7080 Рік тому +3

    የዬናታን ታሪክ እስኪ አንብብ።

  • @tadesehailu2939
    @tadesehailu2939 Рік тому +2

    በአንተ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታሰረ ይሁን

  • @miheretfeleke4416
    @miheretfeleke4416 Рік тому +3

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጥክ ወንድሜ ይህን ባልክበት አፍህ እንደ አርዮስ ያለ ምክር ፈጣሪ ይስጥክ!

  • @addisuteresa8526
    @addisuteresa8526 11 місяців тому

    ኤኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ እንሰብካለን 1ኛ ቆሮንቶስ 1÷23

  • @saraalmedon7080
    @saraalmedon7080 Рік тому +3

    ሌላውን ተወው ግን አምላክን የወለደች ጣኦት ስትል ፈጣሪንም መናቅ አይሆንብህም ? ኦርቶዶክስን ለማዳከም ከግብጽ የተላክ እንደሆንክ ገብቶናል ተመለስ ልብ ይስጥህ። አምላክን የወለደች ክብር የተሞላች ባንተ ጩህት እሱ የመረጣትን መለወጥ አትችልም ልብ ይስጥክ።

  • @galalkala1357
    @galalkala1357 Рік тому

    ከዝህ በሆዋላ ታየኝ የወንጌል ርቫይቫል

  • @Jokerethopian
    @Jokerethopian Рік тому

    Mariyamn kalakeberk mnnm atakebrm

  • @antenehtesfaye919
    @antenehtesfaye919 17 днів тому

    ኦርቶዎች በሙሉ ማርያምን አናመልካትም እያላቹ አልነበረምን?

  • @getachewzewde244
    @getachewzewde244 Рік тому +8

    ወንድሜ አምልኮት አክብሮትን ለይ አሁንም አንተ ቀንድ ታበቅላለህ እንጅ እኛ እመቤታችንን እናከብራለን ቅዱሳንን እናከብራለን እግዚአብሔር ያከበራቸውን እናከብራለን 100%

    • @hftube618
      @hftube618 Рік тому +3

      ማክበር እና ማምለክ ይለያያል አታክብር ማን አለህ አታምልክ ነው እንጂ😊

    • @fruityegeta2248
      @fruityegeta2248 Рік тому

      ለሰዉ ብለህ ሳይሆን እጅህ ላይ ያለዉን የእግዚአብሔር ቃል አንብብ ማንበብ ብቻ የጌታ ቃል ብርሃን ነዉ ።

    • @TigsetGesla
      @TigsetGesla Рік тому

      አስተያየት ከመፃፍህ በፊት ዋናውን መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ። ደነዝ ደንቆሮ

  • @workiyekumsa1899
    @workiyekumsa1899 Рік тому +2

    አፍህን ይዝጋው የፈጠረህ ጌታ ከቤተክርስቲያናችን ላይ አይንህን አንሳ የራስህን ምንፍቅና አስተምር:: ለምን አትተወንም አሁን በጣም ድንበር አለፍክ

  • @user-if2kb1uh9v
    @user-if2kb1uh9v Рік тому +1

    አረ መዳሃኒ አለም ቅዱሳን ያመለከ ማነዉ እባክህ እስክ ንገረን ጌታችን መዳሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ ለምን ለቅዱስ ዮዋሃንስ ሰጠዉ ወንጌል ዮዋሃንስ ቃሉ ተቀብለህ ለምን እናቴህ ብለዉ የሰጠዉ እናታችን ኣይደለችም ትላለህ የሰይጣን አግይጋይ መሆንህ በዝ ይታወቃል ስለ ቅዱሳን መላእክትም በመፅሃፍ ቅዱስ ብዙ ተፅፉዋል ረዳታችን ሞሆናቸዉ ነብያተን እንደረዱ አኛም እንድረዱን እንለምናለን እንጅ እስከ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት የትኛዉ ነዉ ስህተቱ ከመፅሃፍ ቅዱስ ያልተፃፈ ኣላደረግንም እስከ ስህተታችን እገረን የኔ አዋቅ 😂🤔?

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 4 дні тому

    kibir le eyesususi bicha newu.

  • @rodasseyoum8506
    @rodasseyoum8506 Рік тому +6

    እኛ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን,እመብዙሃንን,እመብርሃንን,ወላዲት አምላክን እንወዳታለን እናከብራታለን ከልጇም ከአለም መድሃኒት ታማልደናለች ብለን እናምናለን። በቃ ምድረ ጴንጤ ተንጫጫ ችጋራም ሁላ

  • @nasrijia5180
    @nasrijia5180 Рік тому

    በፈጣሪ ፈንታ እየሱስን ማምለክ....!

  • @mestawetgidissa9545
    @mestawetgidissa9545 Рік тому +1

    አናመልካቸውም እውነት ነው ።ሰው ለማብዛት እነርሱን ማንቋሸሽ የለብህም።

  • @zewduwondimu3096
    @zewduwondimu3096 Рік тому

    መጸሐፍ ቅዱስ ሳተውቅ ታስተምራለህ።ደፋር እስከ ወንጌልን ስበክ።አታውቅማ።

  • @genetayano6059
    @genetayano6059 Рік тому

    ua-cam.com/video/NXIkGLbp0Hg/v-deo.html estii simut ena ewnetun yigeltilachihu

  • @fenotfenot6073
    @fenotfenot6073 Рік тому

    ዬናታን የዩሀንስ ራዕይ ላይ ከሀሰተኞች ነብያት ተጠበቁ የተመረጡትን ያስቱ ዘንድ ስልጣን የተሰጣቸው ናቸውና አንት ሀሰተኛ ነብይ ትመስለኝ ነበር ግን አይደለህም አንተ ከጥልቁ የተላክ ለሲፈር ነህ የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ካላየኸው ካልቀመስከው አይገባህም

  • @endalkachewmeraru5584
    @endalkachewmeraru5584 Рік тому +1

    በራስህ ዓይን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    #Ethiopia | በሃይማኖት ዙሪያ ያሉ ወቅታዊ ነገሮችን ስመለከት በዋናነት ችግሩ ራስን እንደ ፍጹም ንጹሕና እውነተኛ ቆጥሮ ሌላውን እንደ ኃጢአተኛና እንደ ሐሰተኛ ፈርጆ በአደባባይ መዝለፍ ኾኖ አገኘዋለሁ።
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ሕዝብ የድህነት፣ የጉስቁልና እና የመከራ ቀምበር የጫነች ቤተክርስቲያን አይደለችም። ይልቁንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ሕዝብ፤ ሲያልፍም ለአፍሪካውያን እኅትና ወንድሞች የሀገር ወዳድነት፣ የዕምነት ጽናት፣ የሰማዕትነት፣ የነጻነት፣ የአንድነት፣ የሰላም እና የጥበብ ቀንዲል ናት። ጥንታዊነቷ ውስጥ እውነት፣ ጥበብ፣ ውበትን የተሞላ ወግና ሥርዓት አለ።
    እርሷ ፊደል ቀርጻ፣ አስተርጉማ፣ ጠብቃ ያቆየችውን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ አይደለም እርሷን በአደባባይ ለመዝለፍ፤ በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ትችትና ክርክር ለማድረግ ራሱ በቅድሚያ ለዋለችው ውለታ ተገቢውን አክብሮትና ዕውቅና መስጠት ያስፈልጋል።
    በውስጧ ለክርስቶስ ካላቸው ፍቅር የተነሣ ዓለምን ትተው የመነኑ አባቶችን ይዛለች። የቱም አባት ስለክርስቶስ እንጂ ስለሌላ አካል አልመነነም። መጽሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ በልቡናቸው ያተሙ የቀለም ቀንድ የተባሉ ሊቀ ሊቃውንት አሏት። ይህቺን ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ልክ ክርስቶስንና ፍጡራንን ለይታ እንደማታውቅ፤ ልክ መጽሐፍ ቅዱስ አንብባ እንደማታውቅ አድርጎ መዝለፍ ቅጥ ያጣ ሞኝነት ነው።
    የእርሷን መጻሕፍት ለመረዳት በእርሷ ነገረ ልቡና ውስጥ መኾን ያስፈልጋል። መጻሕፍቷን የምትተረጉምበት መንገድ አላት። ቀርቦ ይህ ምን ማለት ነው? ብሎ በዝግታ መጠየቅ ተገቢ ነው። ቀርቦ አጥንቶ፣ መዝኖ በዕውቀት መተቻቸት፣ በሰከነ መንገድ ውይይት ማድረግ የአባት ነው። ነገር ግን አንድ መሥመር ይዞ ብዙ ምዕመናን ያሉዋትን ቤተ ክርስቲያን እንደ ሀገር አደገኛ ኪሣራ ውስጥ ሊከት የሚችል ተራ ዘለፋ መሰንዘር ማንንም አርበኛ አያሰኝም። አንዲት ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያንንና ሃይማኖትን አጥንቶ ለመጨረስና ለማቃለል ቀርቶ በአንድ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ ለማግኘት እንኳ ከ 5 ዓመት በላይ መማር ይጠይቃል።
    ይልቁንም ጣትን ወደ ውጭ ከመጠቆም ቅድሚያ የራስን ጉድፍ ማጥራት ተገቢ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ “የጠቢብ ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው።” (መክብብ 2፥14) እንዲል የሌላውን ቤት ከመተቸት በፊት የራስን ቤት መፈተሽ የአዋቂ ሰው እርምጃ ነው።
    አንድ አገልጋይ ነኝ የሚል ሰው ያላበውን ላብ የተጠራረገበትን ሶፍት በልቼ ተፈወስኩ የሚል፤ የታኘከ ማስቲካ ለምዕመን ሰጥቶ እርሱን አኝኬ አረገዝኩ የሚል፤ አንድ ዕቃ ማጠቢያ ፎጣ ገዝቼ ተፈወስኩ፣ ዘይት በችርቻሮ ሽያጭ ገዝቼ ነገሬ ሁሉ ተለወጠ፣ የሃይላድ ውኃ በግዢ ጠጥቼ ተባረኩኝ የሚል ተረት ተረት ያለው በየት ቤተ ክርስቲያን ነው? የትኛው ሐዋርያ ወይስ ነቢይ ነው በካራቴ አጋንንት ያወጣው?
    ስንፈልግ ስንፈልግ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ እንወስዳለን። ሳንፈልግ ስንቀር መጽሐፍ ቅዱስ እንጠቅሳለን። መጽሐፍ ቅዱስን የእኛን ሐሰት እውነት ለማድረግ የሌላውን እውነት ሐሰት ለማድረግ እየመረጥን የምንጠቅሰው መጽሐፍ ነው እንዴ? ከዚህ በላይ ኑፋቄ፣ ከዚህ በላይ ክህደት? ከዚህ በላይ ግለሰቦች የሚመለኩበት ቤተ ክርስቲያን አለ እንዴ? ለስንፈተ ወሲብ እክል ከ20-30 ደቂቃ ጨምሬያለሁ የሚል ዕብደት ከየት ይመጣል? ባልሠሩት ሀብት የመጎምዥት እና በምኞት ልክፍት መቃጠሉ የአደባባይ ነውረኝነት ነው። የባንክ ደብተር ይዞ ገንዘብ ይጨመርልኛል እያለ በባዶ ተስፋ የሚንከረፈፍ ምዕመን የታየው በየት ነው?
    በወንጌል እና በወንጌላዊያን ስም የተጧጧፈውን ሽቀላ፤ በወጣት እና በወጣቶች ስም የሚደረገውን ንግድ በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ያነጣጠረ ኑፍቄ ወዘተ... ከቀን ወደ ቀን የሚታየው የሞራል ዝቅጠት ልብ የሚሰብር ነው። ክርስትና ለሰው ልጆች ድኅነት የተከፈለን መሥዋዕትነት የሚፈክር ድንቅ ሃይማኖት ነው። አሁን አሁን ግን ክርስትናን ሐሰተኛ አገልጋዮች የሰው ልጆችን ከእንስሳት ባነሰ መልኩ የሚበዘብዙበት መሣሪያ ኾኗል። እግዚአብሔር የፈጠረውን፣ ክርስቶስ የሞተለትን ሰው ሐሰተኛ ፓስተሮች፣ ነቢያት ገደሉት።
    ይህን በቃችሁ ቢለን መልካም ነበር። ነገር ግን አገር እንዳይረጋጋ ወጣቶችን በሃይማኖት ስም ለብጥብጥ እና ለሁከት በሚያነሣሣ መንገድ ቁጣን መቀስቀስ ነውርም፣ ወንጀልም ነው። የሰላሙ ኢየሱስ መቼ ተሰብኮ አለቀና ነው? ፍቅርንና ሰላምን የሚሰጠው መንፈስ ቅዱስ መቼ እንዲሠርፅ ተሰብኮ ነው መዘላለፉ?
    የአንዱ ቤተ ክርስቲያን አማኝ የሌላውን ቤተ ዕምነት አማኝ ጉድፍ ሊያወጣ፣ ሊነቅስ ከመሞከሩ በፊት ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ያስታውስ፦
    “በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለ ምን ታያለህ፥ በራስህ ዓይን ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? በዓይንህ ያለውን ምሰሶ ራስህ ሳታይ፥ እንዴት ወንድምህን፦ ወንድሜ ሆይ፥ በዓይንህ ያለውን ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ ልትል ትችላለህ? አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ ከዚያም በኋላ በወንድምህ ዓይን ያለውን ጉድፍ ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።” (ሉቃ 6፥ 41-42)
    ሰላም ለኢትዮጵያ! ሰላም ለሀገራችን!
    ዩናስ ዘዉዴ ከበደ

  • @zemenayendeshaw6774
    @zemenayendeshaw6774 Рік тому +1

    ሰይጣን እንኳን የእግዚአብሄርን ታላቅነት አምኖ ከእርሱ በታች እንደሆነ እያወቀ ነው ሰወችን የሚያስተው አንተ ከዲያቢሎስ የባስክ የዲያቢሎስ አለቃ ነህ ፈጣሪ በሰጠህ እስትንፋስ ከቻልክ ጥሩ ነገር ተንፍስበት ካልቻልክ ዝም በል እሽ

  • @abigale2543
    @abigale2543 Рік тому +1

    "ትውልደ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል" ዮናታን ይቺን ለምን ተውካት ።

  • @vansami3693
    @vansami3693 Рік тому +2

    ሳትክ...!!!!! ....ዮናታን...! በርግጥ አንተ ስላልክ፡ የሚቀየር፡ነገር፡አይኖርም፡

    • @hftube618
      @hftube618 Рік тому +1

      የሳትከው አንተ ነህ

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Місяць тому

      @vansami yaqerebkew logo ye taoot amiliko nuw

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 Рік тому +2

    እናትህ ጣኦት ስለምታመልክ ነው ጣኦት ብለህ ምትለፈልፈው

  • @vansami3693
    @vansami3693 Рік тому

    Plus goback and make some study and research on Merriology..
    በነገራችን፡ላይ፡ማንኛውም፡ኦርቶዶክስ፡እምነት፡ተከተይ፡ከእግዚያብሆር፡ውጭ፡አምላክ፡የለውም።
    ችግሩ፡ያለው፡አንተ፡ጣዖት፡ና፡ጣዖት፡አምላኪነትን፡የተረዳህበት፡እና፡የገለፅክበት፡የራስህ፡አዕምሮ፡አወቃቀር፡ውጤት፡እንደሆነ፡የሚያመላክት፡ነገር፡አለው፡ሆኖም፡ግን፡ተጨማራ፡Dx...እንደሚያስፈልግህ፡ሀሳብ፡እሰጣለሁ፡

  • @chuchu6104
    @chuchu6104 Рік тому +1

    ድሮስ መናፍቅ ማለት ተጠራጣሪ ማለት አይደል ከዚ በላይ ልታውቅ አትችልም

  • @ritakongo3873
    @ritakongo3873 Рік тому +2

    ወድሜሆ ሰላም ላተይሁን አድነገር ግን ማለት ፈልጋለው ወጌልን ማስተማር ጥሩነው ግን መፃፍ ቅዱስ ሲናገር ማንም የማንንም ሀይማኖት አይንቀፍ በመከባ በር ኑሩ ይላል ያተ ሲነካ ደስ እደማይልህ ሁሉ እነሱም ደስ አይላቸውም እውነት እና ውሽት ሚስጢርን በሚገል ፈጣሪ ይገለጣል ይሄእኮ ማበጣበጥ ማጣላት እረብሻ መፍጠር ነው እባካቹ ወጌልን ምታስተምሩን ከሆነ ወጌልን እንማር የሰው ሀይማኖት መንካት ወጀልነው በጣም አዝኛለው እኔ ጴጤነኝ ግን በፍቅር መኖር ስችል በፀብ ዐረ እንመለስ

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 Рік тому

      ua-cam.com/video/NXIkGLbp0Hg/v-deo.html leteklala ewket
      simut estii

    • @prophetdagiofficial9594
      @prophetdagiofficial9594  Рік тому

      haymanotin eyenekfe aydelem wusbetin eyegelete sew sew eyetefa silehone seun eyetadege new esu gubegna new

  • @afomyamolla2823
    @afomyamolla2823 Рік тому +1

    ታመሰጥረው የለ!??!!!
    አንተ ስለመለኮት መናገር አትችልም።
    ምነው አለሁ አትርሱኝ አልክሳ.??
    የኛ ሙሴ በል ህዝቡን ከዚች ጨለማ ሀገር አውጣ😂😂

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Рік тому +1

    አንተ ሰይጣን ዱርዬ!!! ታያለህ ይህ የለፈለፈው አንደበትህ እንደሚዘጋ አትጠራጠር:: አታምታታ እኛ አማልእክትን እንዲሁም እመቤታችንን አላመለክንም እና ከብራቸዋለን ያማልዱናልም ገባህ ? ምናመልከው አንድ ፈጣሪ ነው:: አንተ ታመሀል ይማርህ::

  • @Jokerethopian
    @Jokerethopian Рік тому

    Enante pentewoch mejemeriya anbbu erasach sew banebebelachulay atleflfu

  • @sarinasari9088
    @sarinasari9088 Рік тому +1

    ድሮ ድሮ ነህ አሁን ደሞ ቱርኮች ጭንቅላትህን ከነካኩህ በኋላ ብሶብሃል።ፀጉርህን ሲነቅሉህ ከአይምሮህ ውስጥ የነቀሉት ነገር ሳይኖር አይቀርም ።ለማንኛውም ኦርቶዶክስ ማርያምንም ሆነ መላእክት አምልካ አታቅም።ታከብራለች እንጂ።ውሸት በአደባባይ በስመአብ።መድሐኒአለም ልብ ይስጣቹ።እናቱን በማዋረድ ክርስቶስ ሚያከብርህ መስሎሃል።እውነት ዮናታን እንዲ የከበርክ መስሎህ ከምትቀል ድሮ የተወለድክባት ያደክባት አገር አርሲ ነጌሌ አተላ እየገዛህ ከብቶችህን እየቀለብክ ብትኖር ይሻልህ ነበር።ከመሰረትህ ነው ማቅህ ኢንግሊሽ ቲቸሬ ነበርክ።ድሮ ክፍት አነበርክም።ልብ ይስጥህ ጭብጨባ ይዞህ ገደል ገባ።

  • @yohananbereket9688
    @yohananbereket9688 Рік тому +2

    Ke 5 Amet buhala degmo min til yhon ante bado

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 Рік тому

    በዚህ ጉዳይ እንደ አዲስ ግኝት ማስጮህ ለምን ፈለግህ?መፅሐፍት ተፅፈውበታል።ተሰብኮበታል።

  • @vansami3693
    @vansami3693 Рік тому

    ለጣዕት፡ለመስገድ፡መጀመሪያ፡የሚሰገድለት፡ጣዕት፡መኖር፡አለበት፡እንዳንተ፡አነጋገር፡ማርያም፡ጣዕት፡ናት፡እያልክ፡ነው፡ማለት፡ነው፡
    ስለዚህ፡ከስጋዋ፡ሥጋ፡ወስዶ፡ከንብሷ፡ነብስ፡ነስቶ፡ከርሷ፡የተወለደው፡እየሱስ፡ክርስቶስን፡የጣዖት፡ልጅ፡ነው። እያልክ ነው?......ወይንም እርሱ ፡ጣዖት፡ነው፡ማለትህ፡እንደሆነ፡ግብቶሀል፡..! ክርስቶስን፡አምላክነት፡ክደህ፡ዳግመኛ፡ተፍተህበት፡ሰድበኸው፡አወርደኸው፡የእሾክ፡አክሊል፡አድርገህ፡ሰቅለህ፡ጎኑን፡በጦር፡ወግተህ፡ደሙ፡ሲፈስ፡ማየት፡ፈለክ፡....!
    እኔንም፡አንተንም፡እግዚያብሔር፡በምህረቱ፡ያስበን..!
    ብናልባት፡ፅረ፡ሙስናውች፡በርሽን፡አንኳኳብሽ፡እንዴ፡ዮናታን፡አክሊሉ፡.!!!

    • @hftube618
      @hftube618 Рік тому

      ፎቶዋን እኮ ነው የተባልከው

    • @vansami3693
      @vansami3693 Рік тому

      @@hftube618 ባጠቃላይ፡የሚሰጣቸውን፡ትምህርቶች፡ስንገመግማቸው፡ከኢንተርኔት፡የሚገለበጡ፡ናቸው፡ ሆኖም፡ግን፡አይጠቅሙም፡ማለቴ፡ግን፡አይደለም..!
      እኔ፡የምለው፡እርሱ፡ከመንግስተሰማያት፡የተሾመ፡ኮማንድ፡ፖስት፡ነው እንደ..???

  • @astedeasrede5582
    @astedeasrede5582 Рік тому +1

    መነዉ አንተ አንደዚ ወጥ ረገጥህ ስለራስ አምነት ላይ አተኩር አነደ አርጎ ዝብ ጥልቅ አትበል ፀጉርህ ካስተከልክ ወዲ አዩኝ አዩኝ አልክድም 😛😛😛😛😛😛

  • @berabero716
    @berabero716 Рік тому +1

    ፈጣሬ ዲዳ ያድርገውና

  • @abelassefa9452
    @abelassefa9452 Рік тому +2

    የሚገርምህ እንዲህም ጣኦት እያልካት ስለ አንተ የሚያረገውን አያቅምና ይቅር በለው ምህረት ይገባዋል እያለች እየማለደችልህ ነው
    የሚያሳዝነው ግን ገብቷቸውም ሳይገባቸውም የሚያጨበጭቡት ናቸው ልቦና ይስጣችሁ🙏🙏

    • @prophetdagiofficial9594
      @prophetdagiofficial9594  Рік тому

      ere bakih andegnacgiun esua eyesus nech atilum gudiko new egna gin yetesekeleun kiristosin ensebkalen amalaj esu new

    • @user-gz7cl7uu3t
      @user-gz7cl7uu3t Рік тому

      አሜን ልቦና ይስጣቸው🙏

  • @birtukankindu7393
    @birtukankindu7393 Рік тому +1

    አንተን አይሁዳ አንተም አለሕ በአፍሕ እየሱስ እያልሕ አገልጋይ ነሕ በልብሕ ነው ግን አንተ ነሕ ለጣወት እምሰግድ አንተ የዮልምነት ዋና አላፊ አደለሕ

  • @abdiadugna5925
    @abdiadugna5925 Рік тому

    በፈጣሪ ፍንታ ፍጡርን ማምለክ ጣኦት አምላኪነት ከሆነ እየሱስም እኮ ፍጡር ነው ባባ

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Місяць тому

      Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus yikber yimesgen Amen.Eyesus kiristos ye Egziabher lij Ewinetegna amilak nuw.

  • @sosenagirmaaragai5242
    @sosenagirmaaragai5242 Рік тому +1

    ሙልጭ ያልክ ክፍፍፍፍፍፍፍት አፍ ነህ::: በጣም ጠግበሀል የእመቤቴን ልሳንህን ሳትዘጋው ተው እልሃለው እንዲህ አፍህን እንደከፍት አትቀርም

  • @yetarik4496
    @yetarik4496 Рік тому

    What happened to u yonatan ?am really sad b.c a don't know u like this magnet endant Tebet meyastatke kehon zelalme matate betune yeserabgn gen lemen betebet endhi mhone asflghe betyek ayeshalme nber .
    Demo enkwan lemareyame mesthen Le gabecha setyeke atenberkekem ena melw mareyamen gen edezhe temedachwat🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tesfanehsolomon
    @tesfanehsolomon Рік тому +1

    ይሄ ምንፍቅናህ የት ያደርስሀል። ስዖል ግባ

  • @ncell2571
    @ncell2571 Рік тому

    Peshent 🤮🤮🤮

  • @Ruthtadese
    @Ruthtadese Рік тому +2

    Abet ante astemerke motke...lemen arefehe wengel atastemerem...ante gemmmmm

  • @tsionaserat4668
    @tsionaserat4668 Рік тому

    ለምድነው እደዚ ላቃህ እስኪላቀቅ የምትጮኸው 🤔

  • @dz4404
    @dz4404 Рік тому

    አንድ ነገር ላስታዉስህ ደግሞ የእመቤታችን ክብር እስኪገባህ ልላ አምስት አመት እንጠብቅ? ምስኪን ለአጨብጫቢዎችህ

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 Рік тому +1

    እራስ ገጣጣ ጣኦት ትመስላለህ አርፈ ህ መልካም እያልክ ቀፍል

  • @netsanettsegaye1906
    @netsanettsegaye1906 Рік тому

    እንኳን ቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ሥጋን የነሳው የአጥንቷ ፍላጭ የሆነው ይቅርና የጌታዬ ቀሚስ እንኳን መድሃኒት ነው፡፡ ይሄን ያልሰማህ ካለህ ከዛሬ ጀምሮ ስማ ምነው የጌታ ቀሚስ መድሃኒት አይደለም እንዴ? በሉ ካዱ ክህደት እንደሆን የግብር አባታችሁ ነው በማር 5፣25 12 ዓመት ደም የፈሰሳት ሴት የክርስቶስን ቀሚስ ነክታ ዳናች ወይም መድሃኒት ሆኖዋት ጌታም እንዴት እኔ እያለሁ የለበስኩትን ቀሚስ ነክተሽ ዳንሽ ብሎ አልተቆጣትም ይልቅ የእምነቷን ጥንካሬ አደነቀላት እንጂ ለነገሩ አንተ የዚህ ዓይነት ነገር አይመችህም ለካ፡፡ በውኑ እናንተ የዲያቢሎስ ተላላኪዎች የጌታዬ እናት ከዚህ ጨርቅ ቀሚስ የምታንስ ይመስላችኋልን???? ለሴቲቱ መድሃኒት የሆናት የጌታዬ ቀሚሱ ጨርቁ ከሆነ ለእኛ ደግሞ ስጋዋን ለብሶ ዓለምን ከሞት ያዳነው አምላክ እናት መድሃኒታችን ናት ምንም ማድረግ አይቻልም የእምነት ጉዳይ ነው፡፡ ምነው መድሃኒት ስትባል አመመህ ? አየህ እምነት የለህማ አንዴት ይሄ ለአንተ ይሆንልሃል ያመሃል ከእርሷ መድሃኒትነት ይልቅ አንተ የያዝከው ተራ መሃረብ ይበልጥብሃል ወይም አንተ በላብህ የጠረከው ሶፍት ይበልጥብሃል አንተ ባለጊዜው ዮናታን ተብየው እጅህን ከእናቱ ቅዱስት ድንግል ማርያምና ከቤተክርስቲያን ላይ ብታነሳ ጥሩ ነው መጨረሻህ የከፋ እንዳይሆን ፡፡ ኢትዮጵያ ኋላ ቀረች አልክ ኪኪኪ... አንተ እና መሰሎችህ ከመጣችሁ በኋላ መሰለኝ ኢትዮጵያ በችግር አረንቋ የተተበተበችው የሚታየውን እውነት አትካድ እንጂ በመጨረሻ አንተና መሰሎችህ ክርስትናንና ወንጌልን የዚህ አለም መብለጸጊያና መሽሞንሞኛ አደረጋችሁት ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል......

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z Рік тому +1

    አዎን መድሐኒት ናት አሁን እንድታነብ ያደረገህ ለፍርድ ይሆንበት ዘንድ ነው ይሔ የሸርሙጣ ልጅ ሸርሙጣ ወልዱ ያሣደገህ እናትህን

    • @prophetdagiofficial9594
      @prophetdagiofficial9594  Рік тому +1

      enkuan lesew larasuam medanit atonim lesuam medanit asfeliguat lesuam chimir new medhanitachin yemetaw

    • @tsionaserat4668
      @tsionaserat4668 Рік тому

      @@prophetdagiofficial9594 አቤት አውቀት🤔እንኳን ድግል ማርያም አምለክን የወለደች የናት ፍቅር ካወክ የስጋእናትክም መዳኒትክ ናት እኔ ምለው ተራ ነብይ ነኝ ብሎ አራሱን ለሾመ እየሰገዳቹ እና እያመለካቹ የመቤታችን የድግል ማርያም የቅድስተ ቅዱሳን የአምላክ እናት የሆነች የእናታችን ነገር እዲ የሚያገበግባችሁ ለምድው 😁

  • @saraalmedon7080
    @saraalmedon7080 Рік тому

    መጽሀፍ ቅዱስን በቅድሚያ ጠንቅቀህ እወቅ አትዘላብድ ነገ ደሞ ከ5 አመት በሃላ ይቅርታ ልትል ነውን?

    • @hftube618
      @hftube618 Рік тому +1

      ጠንቅቆ ባወቀ ቁጥር በደንብ እያጋለጠ ነው የሚሄደው

  • @bazaagegnehu1479
    @bazaagegnehu1479 Рік тому

    ኧረ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Рік тому

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @yohananbereket9688
    @yohananbereket9688 Рік тому

    Yblagn lachebchabiw

  • @zshow984
    @zshow984 Рік тому

    ዝቃጭ