ድሀ አታፍቅሪ የተባለችው ሴት ድንገት ከደሀ ፍቅረኛዋ ጋር ሆና አባቷ ደረሰባት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 95

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому +18

    አላህ ሙሉ አካል አሟልቶ ፈጥሮኛል ከነ ቤተሰቦቼ አልሃምዱሊላህ መልካም ቤተሰቦች አሉኝ አባቴ ሙቶብኛል አልሃምዱሊላህ እስልምናን የመሠለ ሀይማኖት አለኝ ስለዚ አልሃምዱሊላህ በክብረት ላይ ነኝ ብር ግን የለንም ድሀ ብትሉን አልፈርድም ባዶ ጭንቅላት የገበሬ ልጅ ነኝ የኔ ደሀ 🥰

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому +1

      😂😂😂ሁሉም ክብር አለዉ ምነዉ የቅናት አሥመሠለብሽሣ እናት

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому +1

      ​@@merong-g6w ለምን እቀናለሁ 🤔

  • @MatwosHankamo
    @MatwosHankamo 3 місяці тому +7

    ቲክለኛ ልጂ ነሽ። እግዝያብሔር መጨሬሻሽን ያሳምርሽ።

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 3 місяці тому +9

    ልጅቷግን እረጋ ያለችናት ሠዉ በሠዉነቱብቻ የምታምን ❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому +14

    የጭንቅላት ደሐዎች እናትና አባት አይሥጠን ውይ እንዲሕ አይነት ቤተሠብ እንዳለ ታቃላችሑ ሐገራችን አይጣል

    • @dawg929
      @dawg929 3 місяці тому +2

      ወረኛ። ልጅህ መናጢ ቅማላም ይዛ ብትመጣ ደስ ይልሀል?😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому

      ​@@dawg929ምሀይም ደነዝ ሠዉ በሠዉነቱ መከበር አለበት ሠዉደግሞ ከሠራ ያገኛል አች ድሀጭቅላት ነሽ ከልቱ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому

      በትክክል❤

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት 3 місяці тому +5

    ልጂቷ አንደኝ ነች በሁሉምነገር❤❤❤❤

    • @MahiMahi-bs4rh
      @MahiMahi-bs4rh 2 місяці тому

      በዛ ላይ ድምጿ👌ስራ እየሰራሁ በኤርፎን ነው የማዳምጠው በጣም ለዛና እርጋታዋ ያስደምማል ❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 місяці тому +11

    ድህነት እኮ ትልቅ ፀጋ ነው በድህነት ውስጥ ትልቅ ፍቅር አለ አለን ሀብት የሚሉት ፍቅር የለ ሁሌም በጭቅጭቅ የተሞላ ነው የሚሆነው ድህነትን ሚፀየፍ መጨረሻው አያምርም

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 3 місяці тому +2

      በትክክል😢😢

    • @fikermariyamayalewmesheshaFike
      @fikermariyamayalewmesheshaFike 3 місяці тому

      ያምሻል አንዴ ድህነት ካልተፀየ
      ፍን ምንን አንፃየፍ ደግሞ ጭቅጭቅ ደሀ ጋር ነው የዘይት አመጣ የልጃች ትምህርትቤት ጎደለ ምሳ ሳይበሉ ማዋልን ነው አደ ትልቅ ነገር ምታወሪው ደና ኑሮ ካለት በመጤዋን ታግባ ከደሀ ገር ችግር መልቀም አያስፈልግ ደሀ ማክበር ያስፈልገል ግን ድህነትን መውደድ ደደበለነት ነው ድህነት ይወድም ባለፀግነት ይለምልም

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 3 місяці тому

      @@fikermariyamayalewmesheshaFike እግዝያብሔር ይመስገን ፈጣሪ ሲፈጥረኝ ጤነኛ አድርጎ ነው የፈጠረኝ አንተ ጤና ከሌለህ ጤና ከነሳህ ህክምና ሂደህ ታይ ሰውን ያምሻል እንዴ አይባልም ብልግና ነው የት አውቀህኝ ነው እሄን ቆሻሻ ቃል ምትጠቀመው አዎ ድህነት በፍቅር የተሞላ ትልቅ ፀጋ ነው አንተ ድህነት እከክ ሁኖብህ ከሆነ ፈጣሪ ይድረስልህ ሀብታም ሁኖ እንቅልፍ ከማጣት ድህነትን ይዞ ፍቅር የሆነ እንቅልፍ መተኛት ይበልጣል አንድ ነገር ልንገርህ ኮሜንት ስር ተወትፈህ ከምትናገር በተለቀቀው ቪዶ ኮሜንት ስጥ በሰው እውቀት አይምሮ አትመራ እሺ

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 3 місяці тому +1

      እረ ድህነት ጸጋ ሆኖ አያውቅም እራሱ ጽጋ ቃሉ ሀብት ነው ከነአባባሉ ድህነት አይኑ ይጥፋ ይባላላ ድህነት ደሀን አላልኩም

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 3 місяці тому

      @@teshayearaya1712 እንደፈለግሽ ማሰብ ትችያለሽ እኔ የራሴን ኮሜንት ነው የፃፍኩት ለምን የራስሽን ሀሳብ ከተለቀቀው ስር ሀሳብሽን አትገልጪም በእኔ ፅሁፍ ስር ምን ትሰሪያለሽ በራስሽ አይምሮ አትመሪም

  • @meri24242
    @meri24242 2 місяці тому +2

    ድህነትን እንፀየፋለን ቤተሰቦቿ መልካም ነገር ነገር ነው ያሰቡላት ያ ማለት ግን ድሆችን መናቅ የለብንም ሰርተው እንዲለወጡ ማብርታት አለብን ከዛ በተረፈ ድህነትን እንጠየፍ ከሴት ገንዘብ ከሚጠይቅ ወንድ ጋር ደሞ ወንድ ነው እንዴ አፈር ይብላ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 місяці тому +6

    ሰላም ውዶቼ የዋለኞች ከፍት ይሆናሉ የፍተኞች ከዋለ ይሆናሉ ይላል ቀሉ ስለዝህ ደሃ መሆን ወንጀል አይደለም

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 3 місяці тому +3

    ልጁ መተወን ይችላል ድራማዉን ያሳመረዉ እሱ ነዉ ሌላም አሰሩት

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 3 місяці тому +6

    ላይክ የለም ለምን ነው

  • @UryhdRhyt
    @UryhdRhyt 3 місяці тому +6

    ምን አይነት ፌልም ነው የሰው ክብር የሚነካ

  • @yabulove5710
    @yabulove5710 3 місяці тому +1

    ቅድስትዬ ❤❤❤❤❤❤ የእኔ ደርባባ ስወድሸ ደሞ ጠፍተሸ ነበር እረ አትጥፊ የእኔ ውድ ስወደሸ እኮ ❤❤❤❤ ምንም ሆነሸ ብተውኝ ስታምሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @dawg929
    @dawg929 3 місяці тому +4

    ወጣት ሴቶች ዱርዬ ወንድ ይወዳሉ😂

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 3 місяці тому

      ልጁ ዱርየ ሳይሆን ምርጥ አፍቃሪ ነዉ እደዚህ አድርጎ ሚወደኝ ሰዉ ባገኝ ሺ ጊዜ ድሀ ይሁን ምርጫየ ነዉ😂

    • @birhaneteshome3435
      @birhaneteshome3435 2 місяці тому

      በትክክል በሀሳብሽ እኔም እስማማለው❤❤​@@sabrinasabrina1837

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    ሀብታሙ ከደሀው እየለመነ በሚታከምበት ዘመን ላይ ነን ዋናው የጭቅላት ደሀ አንሁን።

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 3 місяці тому +4

    ሴቶች ወላጆቻችሁን ስሙ የደህና ቤተሰብ ልጆች ሆናችሁ ድሀ አትዉደዱ ስትባሉ ስሙ እኔ በሂወቴ የሰራሁት ስህተቴ ቤተሰቤን ሳልሰማ መናጢ መዉደዴ ነዉ ቢረፍድብኝም ነቅቼ ቤተሰቤን ይቅርታ ጠይቄ በስደት ከነሱ ጋር እኖራለሁ የቤተሰብን ክብርንም ሆነ ራስን ማክበር ይሻላል ድህነት ብቻዉን ምንም አደለም ድህነት ዉስጥ ሆኖም ክብርን ማያዉቅ ብዙ ሰዉ አለ ተጠንቀቁ😫

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому +1

      እከፍ ድሀጭቅላት ሁላ ሠዉ ከሠራ አይኖረዉም ያለዉ ማነዉ ሀብታም የሆኑትሥ ዝብሎ ንሡ ተኝተዉ ከቤታችዉ ገብቶ አገኙትዴ😏

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 3 місяці тому +1

      ቤተሰብ አይሳሳትም ያለሽ ማነዉ በንጹ ልቡ ሚያፈቅራትን ትታ ገዘብ ያለዉ ብታገባ እደሱ አድርጎ ላይወዳት ይችላል ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል እዉነተኛ አፍቃሪን ግን ማግኘት ከባድ ነዉ

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 3 місяці тому +2

    ደህነት ወንጀል አይደለም😢😢😢😢😢

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 3 місяці тому +3

    ገንዘብንና ፍቅርን አታገናኚኚኚኚኚ ድህነትአቦራነው

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 3 місяці тому +2

    ድሀ ንጹ ልብ አለዉ ግን ከሰዉ በታች ያደርጋል

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 місяці тому +1

    አይ አንዳድ ቤተሰብ ያልክ ልጅችን ተጭኖ ያሰድጋሉ ልጅ ለቀቅ ብሎ ስያድግ ነው ጥሩ የምሆ ነው

  • @meri24242
    @meri24242 2 місяці тому +1

    ልጁ እኮ ለመለወጥ ትንሽ እንኳን ጥረት የለውም

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od 3 місяці тому +1

    ሀፍታሞችኮ ድሀን እነሱ የፈጠሩት ነው የሚመስላቸው😏😏አስተሳሰባቸው ራሱ ዘጊነው እቅልፍ ራሱ የሚተኙ አይመስለኝም😅😅እኔስ የሰው እጅ እዳያሰየኝ እጂ ፈጣሪ ሀፍታም መሆን አልፈልግም አያቶቸ ሀፍታም ነበሩ እግድነት ሂጄ ከዛ በጭቀት ሊገሉኝ እኛጋ ሁኒ ግን ከኛጋለመኖር ህግና ስርአት ይወጣልሻል ሲሉኝ እኔዴሞ የድሀ ቀብራራ መሆኔን ነግሪያቸው ጥያቸው ሄድሁ 😂ጎሬቤታቸው ምንብትል ጡሩነው ድሮም ድሀ ከስድብ ውጭ ሌላአታቁም አለችኝ አቀባረው ሊያኖሩሽ ነውኮ አለችኝ እኔም አትኩኝ ባይነበርሁ😂 ልክዋን አሳየሀት ስታሽቃብጥ😒ዴግነቱ ዛሬ እግዚአብሔር ይቅርባይነውና ወዴልባቸው ተመልሰው ገዘብ መውዴድ ቀንሰው ከሰውጋ መግባባት ጄምረዋል አያቴ ይወዴኛን ድህነቴን በመውዴዴ❤ያሳለፈው ህይወትም እዳልጠቀመው ነገረኝ ሲሰጣችሁ አካፍሉ ለሌላቸው ይላን ዛሬ ሁሉም ነገር ብርሀን ሁኖለታል❤ተመስገን አምላኬ።

  • @meri24242
    @meri24242 2 місяці тому +1

    ከዚህ ከተግማማ ልጅ ጋርማ ከምትሆን ቢቀር በስንት ጣእሙ ልብስክን አፅዳ ሲባል ይደብረዋል ስራ የለው መስራት አይወድ ደሃ ነክ ሲባል ይሸክከዋል በክት እና ከዚህ ጋር ከምትሆን ቢቀርስ

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 3 місяці тому +2

    😂 ሴትና ህፃናት አንድ ናቸው አታድርጉ ሲባሉ ይብስባቸዋል !

  • @የጃማፍለቅልቅT
    @የጃማፍለቅልቅT 3 місяці тому +2

    👍

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 3 місяці тому +1

    ድህነትን ኃጢያት አደረጉት? ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው በድህነት ውስጥ ያለው ፍቅር ይበልጣል እኮ ጠረጴዛ ላይ ምግብ ሞልቶ ሆድን እንጂ ጭንቅላትን አይሞላም።

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 3 місяці тому +3

    ምን ትምህርት ይሰጣል ይሄ? ቆሻሻ ድራማ ። ወላጆችም የልጅ ተብየዋም

  • @Alem36
    @Alem36 3 місяці тому +1

    የእዉነትም ደስ አይልም

  • @tufaejeta5305
    @tufaejeta5305 3 місяці тому +1

    ፍቅር ደግሞ ሀብትን ተንተርሶ ነው እንዴ የምይዘው? ደሃ አታፍቅሪ ማለት ተገቢ ነው?

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 3 місяці тому +2

    😂😂😂 ውድ ብስራት ይህ ትዕይንት አንቺ ቢሮ ውስጥ ቢሰራ የተሻለ ነበር የሳሎን ተብዬዋ ጥበት ኤል ሼፕ ሴንቴቲክ ሶፋ መሀል ላይ ያለችው ለአነስተኛ ካፌ ወይንም የጀበና ቡና ጠጡ የሚሆን ጥንጥዬ ኮፊ ቴብል 32 inch የመኝታ ቤት ቲቪ በልጅቷ መግቢያና ከሶፋው ጀርባ የተሰቀለው የተዥጎሮረ ለጥጥ ፍራሽ የሚሆን ጨርቅ ይህ አይነት ቤት ውስጥ እየኖሩ ነው ለልጃቸው የሀብታም ልጅ የሚፈልጉት በዚህ አይነት የሀብታም ዘር ተጋብተው እራሳቸው ሀብታም ለመሆን የሚጋጋጡ ሀብትም አዕምሮም የሌላቸውና ሀብታም በመፈለግ ልጅቷን ከነርሱ እኩል አርጅታ ጋቢ ለብሳ እዚያች ባለ 2 መኝታ የኮ/ም ጠባብ ሳሎን ውስጥ እሳት እየሞቀች ዊጓን ትፈታለች አይሳካላቸው ይህ ነው በቃ በዚህ ባረጀ ዊግ ብቻ ነው የምትታየው ከሁለት ያጡ ቅዠታም ቺስታው ባንዶች ናቸው።

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 місяці тому +1

    ይህ ፕሮግራም ሰለ ሕይወት ሳይሆን ስለ ሞት መባል አለበት ....ደግሞ ይሄ የልጅቷ ኤርገንዶ ፈረደበት

  • @Habibs399
    @Habibs399 3 місяці тому +3

    የገዘብ ድሀ የለም የቅጭላትቢሆን እጂ

  • @HgyHyy-e4q
    @HgyHyy-e4q 2 місяці тому +1

    ዜሮ

  • @merhawiethu6113
    @merhawiethu6113 3 місяці тому +4

    ምነው ልጅትዋ ይሄ ኤርንጌንዶ ጫማ ብትቀዩሩላት የሃብታም ልጅ ሆና አንድ ጫማ አይከብድም ግን

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 місяці тому

      ውይይ አንችም እንዴኔ ገርሞሻል ልብሱን እዬቀያዬረች ጫማው ሰልችትት ብሎኝ ነበር ክክክ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому

      የልጅቷ ትወና አልገባባሽም ማለት ነዉ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому

      ​@@dohadoha8116የልጅቷ ተወና ምንን ሁና እደሠራች አልተረዳችሁም ማለትነዉ

    • @AhnemAhmed-mr9uu
      @AhnemAhmed-mr9uu 3 місяці тому +1

      የሰውንጉድለትከማየትበፊትእራስንመመዘን

    • @merhawiethu6113
      @merhawiethu6113 3 місяці тому

      @@AhnemAhmed-mr9uu ምን ለማለት አከባቢ ነህ እኔ ያልኩትኩ ፊልሙ ላይ ያለችው ልጅ ከታይት ጋር ከጅንስ ጋር ከፒጃማ ጋር ቤት ውስጥ ውጪ ምነው ጫማዋ ኤርጌንዶ ብቻ ሆነ ነው ለታአማኒነት ጥሩ የሚሆነው መናገር ብቻ ሳይሆን አለባበስም ይወስነዋል

  • @HgyHyy-e4q
    @HgyHyy-e4q 2 місяці тому +1

    ድሀአይጠላምነገያጣያገኛል 7:42 😅😅😅😅

  • @Muluyez
    @Muluyez 2 місяці тому +2

    💪💪💪💪💪💪👍

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 3 місяці тому +1

    አይይይ ሤትልጂማለትእኮእንደብርጭቆውሀየፀዳልብአላት ድሀሆነሀብታምከወደደች ገንዘብአትፍልግምወንድግንከፈቅርይልቅገንዘብንይመረጣልል

  • @kasaneshmitku
    @kasaneshmitku 3 місяці тому +1

    ሰወየው ንኳን ሀብታም ሊሆን ሐብታም ባለፈበት ያለፈ እነኳን አይመሰልም

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 3 місяці тому +5

    ሀብታም ኤጪ ሲያስጠሉው

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 3 місяці тому +1

    ምንም ሣይገባኝ ያለቀ ፊልም

  • @ሀቢባ-ከ2አ
    @ሀቢባ-ከ2አ 2 місяці тому +1

    ልጅቱወተመቼችኝ😂😂😂😂😂

  • @sawa8227
    @sawa8227 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hanihayu-bn3vc
    @hanihayu-bn3vc 3 місяці тому +4

    😂😂😂 abet ye ethiopia film selchit nw yalegn

  • @HgyHyy-e4q
    @HgyHyy-e4q 2 місяці тому +1

    ድሀአይጠላምነገያጣያገኛል 7:42

  • @SamsungA50-ok8zg
    @SamsungA50-ok8zg 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢እፍ

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 3 місяці тому +1

    ድህነትአቦራነው ከሠሩያልፈል ድሀማለት እጂእግርየለለውብቻነው

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому

      ዉነትነዉ እነዚህ ደደብች ናቸዉ👎

  • @Yashi-j9v
    @Yashi-j9v 2 місяці тому +1

    ሞጣን ይመስላል

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Місяць тому

    ልክ ናቸው ማንም ሰው ልጁ ደሃ አግብቶ iyetakeke ማኖር የሚፈልግ የላም

  • @HHh-nr5di
    @HHh-nr5di 2 місяці тому

  • @NoorA-i8m
    @NoorA-i8m 2 місяці тому

    Leju erasu yasitlale lejetiwa tiwdwaleche yalebtine.chgere singerawu dehintu nwu tize emilewu sreto tlewuto deha laluti betsbochwa masayeti nbrbti

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 3 місяці тому +1

    አስርበሬአላለኝአይጉራ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @biniamsebhatu2817
    @biniamsebhatu2817 3 місяці тому

    SRA yelegim kale Melkina ttykewalech 😅😅😅

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 3 місяці тому

    01😂😂😂Yes 😅😅Kkkkkkk in 😢

  • @Kuwait-gd5vq
    @Kuwait-gd5vq 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🍒🍒🤲💒☝️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Galane26.19.1
    @Galane26.19.1 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @monamonna-dp2vd
    @monamonna-dp2vd 3 місяці тому +1

    nqhvbdh

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 3 місяці тому

    🌚🌚🌚😏😏👎👎አቅራቢወችም👎👎

  • @ZaneZani-om7sm
    @ZaneZani-om7sm 3 місяці тому +1

    Pirotestas.mazimur

  • @yabulove5710
    @yabulove5710 3 місяці тому +1

    ቅድስትዬ ❤❤❤❤❤❤ የእኔ ደርባባ ስወድሸ ደሞ ጠፍተሸ ነበር እረ አትጥፊ የእኔ ውድ ስወደሸ እኮ ❤❤❤❤ ምንም ሆነሸ ብተውኝ ስታምሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @MseAlm
    @MseAlm 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @meri24242
    @meri24242 2 місяці тому

    ከዚህ ከተግማማ ልጅ ጋርማ ከምትሆን ቢቀር በስንት ጣእሙ ልብስክን አፅዳ ሲባል ይደብረዋል ስራ የለው መስራት አይወድ ደሃ ነክ ሲባል ይሸክከዋል በክት እና ከዚህ ጋር ከምትሆን ቢቀርስ

  • @MarituAbate
    @MarituAbate Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @batebatebate-z3t
    @batebatebate-z3t 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @TsloYNEyou
    @TsloYNEyou 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤