አስደሳችዜና ለመኪናፈላጊወች በፍፁም እንደዚህ ይቀንሳል ብሎ ማንም አልገመተም ሳይታሰብ በሚሊየን ወረደ//npr isuzu car price decrease //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @tilatube8528
    @tilatube8528  2 місяці тому +11

    ለበለጠ መረጃ=0911225259 ||0911215830||0911225266 ይደውሉ ላይክ ሽር

    • @Wolaita-tube
      @Wolaita-tube Місяць тому

      አሁን ጥቅምት 6 /2024 ዋጋው ስንት ነው ???

  • @WendaleAsmare-ri9lp
    @WendaleAsmare-ri9lp 2 місяці тому +14

    ስታቀርብ አታንዛዛው ቀጥታ ወደ መረጃው መግባት አትችልም?

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому +2

      አረዘምኩ አደል አስቤውዋለሁ በጣም ወሳኝ መረጃ ስለሆነ ነው ይቅርታ አስተማሪ የሆነ አስተያየት እንወዳለን ፈጣሪ ያክብርልን ፍም

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому +1

      አረዘምኩ አደል አስቤውዋለሁ በጣም ወሳኝ መረጃ ስለሆነ ነው ይቅርታ አስተማሪ የሆነ አስተያየት እንወዳለን ፈጣሪ ያክብርልን ፍም

    • @WendaleAsmare-ri9lp
      @WendaleAsmare-ri9lp 2 місяці тому

      እኔ ምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉም ይመቹኛል ግን አንዳንድ ማስተካከል ያለብህ ነገሮች አሉ።
      just proffessional behone way btakerb like
      ሠላምታ ስታቀርብ ሁሉንም ባማከለ መልኩ ፈጣሪ ይመስገን ምናን ብትል ።
      እና አላስፈላጊ ማራዘሚያ ቃላት ባትጠቀም ታውቃለህ ያሰለቻል።

    • @yonasemebeza4237
      @yonasemebeza4237 2 місяці тому

      ማንዛዛት እማ ጥሩ አዝግነው

  • @demelashzewede1748
    @demelashzewede1748 2 місяці тому +5

    አሁን ባለው ሁነታ ለአስመጪዎች ዶላር ሰለተፈቀደ ነው ገና ለገና የቀነሱት ገና ይቀንሳል በቅርብ በብዛት ይገባል ተከታትለህ አቅርብልን በርታ እናመሠግናለን ።

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому

      እሸ አቀርባለሁ ከልብ አመሠግናለሁ ቤተሠብ

  • @AdhAfh-i1u
    @AdhAfh-i1u 2 місяці тому +9

    2ትሚሌየን መግባት አለበት እደ ይህማ ምን ቀነሰ ይባላል

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 2 місяці тому +1

    Selam Belelebet hager ISUZU geziteh Bikatalibih Insurance aykefilih. Bitigedelis? Sras? Menged eyetezega? Nedajus? ere ere hizbun atatalut

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому

      ከድርጅቱ በኢንሹራንስ በኩል አድስ መረጃ አለ አሳውቅ ሲሉኝ የማሳውቃችሁ ይሆናል ከጃፓን አዲስ ነገር ነው ኢንሻአላህ

  • @dejeneTsegaye-j8u
    @dejeneTsegaye-j8u 21 день тому +1

    ጥሌ ቀኑን ብትነግረን ጥሩነበር

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  21 день тому

      ያው ዩቱብ ስለሚያስቀምጥ ብየ ነው ብሮ አሁን በጥቅምት የሰራሁት አለ ይመልከቱ

  • @Amorawmame-cw3rr
    @Amorawmame-cw3rr 2 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ጥሌ ❤❤❤

  • @HHa-zp5up
    @HHa-zp5up 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ወድሜ

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому

      ሹክረን ቤተሠብ ክበሩልን

  • @ahmedsway6602
    @ahmedsway6602 2 місяці тому

    Betam yetenzaza zegeba new yemetadergew yetemetene meleket astelalef bro

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому

      እሸ ፍሚሊ ያጥራል እናመሠግናለን

  • @abditemame3485
    @abditemame3485 19 днів тому

    21/02/2017 ወገ ንገረን

  • @DagneDagne-y5g
    @DagneDagne-y5g Місяць тому +2

    ዘበዘብክ ረጅም አወራህ ባጭሩ ማስተዋወቅ ልመድ ግዜ ትበላለህ

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 2 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤

  • @Saulhy-e9f
    @Saulhy-e9f Місяць тому +1

    በናትህ የሱዚኪ ኬሪ ዋጋአቅርብልኝ____ በ2017 ባለው ሁኔታ

  • @awwalibraahim3067
    @awwalibraahim3067 2 місяці тому +1

    በጠም እነመሰግነሌን ውዲ ወንዲመችን ።❤

  • @TekileWena
    @TekileWena Місяць тому

    ፈጠን ፈጠን አድረገው

  • @LEMMALEGESE
    @LEMMALEGESE Місяць тому

    Are please wagawuni nigeri

  • @DagneDagne-y5g
    @DagneDagne-y5g Місяць тому +1

    እረ በጣም ውድ ነው 3ሚሊየን በቂ ነው

  • @AbiyotAmde
    @AbiyotAmde Місяць тому +1

    ስራ ሞቷል ወንድም 3ሚሊን በቂ ነው

  • @derejedesalegnebeyene7543
    @derejedesalegnebeyene7543 2 місяці тому

    ክዊት ባጃጅ የትእንዳለ ንገረን ሰንደወል ከሶስት ወር በዋላ እያሉ ነው

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому +1

      አወ በዚ ሳምንት አሳውቃለሁ በዚሁ ቻናል ስለሚገቡ ይጠብቁን ፍሚሊ

  • @RoOs-u6s
    @RoOs-u6s 2 місяці тому

    Hi

  • @Rushdasweet
    @Rushdasweet 2 місяці тому

    wowwwwww thanks big bro

  • @NegeAbe
    @NegeAbe 2 місяці тому +1

    Maxcimas st geba

  • @yosefalemayehu9872
    @yosefalemayehu9872 Місяць тому

    ውርድ ድረስ ዋጋው እ ድረስ እደዚህ እድል

  • @AshanafeDagale-in6cf
    @AshanafeDagale-in6cf 2 місяці тому +2

    Baxame xuruno 😮😮😮😮

  • @abditemame3485
    @abditemame3485 19 днів тому

    ስልክህን ለክልኝ

  • @abditemame3485
    @abditemame3485 19 днів тому

    ነገ አርብ አአ እመጠለው

  • @jonyMeaza
    @jonyMeaza 2 місяці тому +1

    silk lakilin

  • @Rushdasweet
    @Rushdasweet 2 місяці тому

    እረ ሽርሽር ለሁሉም እናበረታታ ቤተሠብ

  • @MUSSAHUSSEN-n4s
    @MUSSAHUSSEN-n4s 2 місяці тому +1

    ወአለይኩሙሠላም ጥሌ ሠላም ነህ ወይ

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому

      ሰላም ብያለሁ ወንድማ አማነው

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 2 місяці тому

    ምን ያህል ቀንሶ ነው የምታወራው

  • @RoOs-u6s
    @RoOs-u6s 2 місяці тому +1

    Hi😅😅

  • @yusuflole9602
    @yusuflole9602 2 місяці тому +1

    Is too much

  • @Rushdasweet
    @Rushdasweet 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدحمد-م1ط3ن
    @محمدحمد-م1ط3ن 2 місяці тому

    Kitkiti zero zero

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому

      በዚ ሳምንት ሰራለሁ

  • @abditemame3485
    @abditemame3485 19 днів тому

    ለከልኝ

  • @Legeseyeneayehuenyew
    @Legeseyeneayehuenyew 2 місяці тому

    ቀነሰ ለምን ትላለህ ባለፈውስ ጭማሬ እደዚህ አይደል እድ ጥሩ አይደለም የምታወራው

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому

      እረ ፍሚሊ በደንብ ይመልከቱ ስለቀነሰ ነው ቀነሰ ያልነው ሲጨምር ጨመረ ማለት ደሞ ግደታ ነው ለአስተያየት ክብር አለን እናመሠግናለን

  • @Selam1702
    @Selam1702 2 місяці тому +1

    ገና ገና በደንብ ይቀንሳል ደሞ ቀንሰዋል ብለህ ታወራልህ በድንገት ገና ለገና ዶላር ይጨምራል ብለው በሚልዮን የሚቆጥር ዋጋ የጨመሩለት መኪና ሚልዮኑን ቀነስነው ሲሉ ኣንተ ደሞ እንደታላቅ ነገር ታሟሙቃለህ ጥሩ ኣይደለም!!! ቻናልህ እንዲያድግ ሚዛናዊ ዘገባ ብታቀርብ ይሻላል ለማይረባ ጉርሻ የኣስመጪዎች ማጫወቻ ካርታ ከምትሆን ለህዝብ የወገነ ሚዛናዊ ዘገባ በማቅረብ ቻናሉ ብታሳድገው የበለጠ ትርፍና ጡሩ ስም ይኖረሃል ፡፡

    • @tilatube8528
      @tilatube8528  2 місяці тому

      እንደዛ ብለው ማሰብ ይችላሉ ነገር ግን መረጃ ነው የሰጠነው በዛ ላይ በጣም ጠቃሚ የቻናል እድገት አያሳስበንም ምክንያቱም ስራችን ነው አመት ባልሞላ ጊዜ ከ400ሺ በላይ ተከታይች ያፈራነው በርካታ ቻናሎች አሉን ደግ ደጉን እናስብ ለአስተያየት ክብር አለን እናመሠግናለን

    • @temesgenmatewos7962
      @temesgenmatewos7962 2 місяці тому

      ​@@tilatube8528anite gin le balahabtochi tashikabitaleh minalibatim komishin kesatuh 20 or 30.000 new yihi iko le egna kelali new anite bushit

  • @BichakaGeleti
    @BichakaGeleti 2 місяці тому

    Obama isuzu 4.8 milo birr kaki 8:27

  • @NegeAbe
    @NegeAbe 2 місяці тому

    Maxcima sit geba

  • @DevaMan-y1e
    @DevaMan-y1e 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @mamvod8593
    @mamvod8593 2 місяці тому +1

    @tile ye sino fsr sralin efeligalew

  • @BichakaGeleti
    @BichakaGeleti 2 місяці тому

    Where is call number

  • @RoOs-u6s
    @RoOs-u6s 2 місяці тому +1

    Hi