Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ሰላም እማዬ እንኳን ደህና መጣሽእውነት ሳሪ ይቅርታ መጠየቅሽ መልካምነው ታላቅነት ነው ግን ያለሰሟ ስም መስጠት ጥሩ አይደለም እውነት😢
ይቅርታ መጠያየቅ ትልቅነት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ይቅር ስትል ይቅር ተባላልህ እግዚአብሔር ይቅርታን ይውደለ ሉሁሉችንም ይቅርታ ልብ ይስጠን
ይቅርታ መጠያያቅ ጥሩ ነገር ነው ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም የልጅቷን ሀቅ እግዚአብሔር ያስመልስላት
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ልጂቱ ፈጣሪ ይርዳትጂ😢
ይቅርታ መጠያየቅ ትልቅነት ነው በጣም ጎበዝ ይቅር ስትል እሳም እግዝአብሔር ይቅር ይላታል ለሁላችኝም የይቅርታ ልብ ይስጠኝ በርችልኝ
ሰላም እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚኣብሔር ይመስገን ሳሪ እኮን ውነቱ ወጣላት
አይ ጊዜ ለምን ህዝቡ አውሬ ሆነ እኮ ነው ግራ የገባኝ በእውነት ልቦና ይስጠን እጂ ያስፈራል የሰው ልጅ በዚህ ልክ አውሬ መሆን
አሠላሙ አለይኩም እኳንደህና መጣሸ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ በርችእህቴ ሳራ ምርጥ የዋህ ልጂ ናት ላገሯ ልጆች ደራሸ ናት
ሰላም ሰላመሸ እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ለሩዋን ፈትህ ያሰፈልጋታል በእወነት ሳሪም ሰው አክባሬ ናት ይቅር ለእግዚያብሔር በርቸልኝ ወዴ ዋው በያለሁ ወዴ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ እውነታውን ያውጣልሽ እህቴ
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን በጣምየሰው ልጅ የሳሳታል ይቅርታ ተለቅነትነው❤
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላልይቅርታ ትልቅ ነገር ነው በርች እህቴ
ወይ ጉድ የቲክ ቶክ ጉድ ማልቅያ የለውም መቼም የወሬ መንደር አሉባልታ ነው
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ግን ይቅርታ በትክክለኛ መንገድ ካልሆነ ወይም በማስመስል ከሆን ያስጠላል አንድ ሰው ይቅርታ ከመጠየቁ በፊት የይቅርታ ትርጉሙን ይወቅ
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Ewenetun Yawetalat Ehita Bereci
Hi salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager naketd Dreamscape batem new yamzazeni maryee
ሰላም ሰላም እማዬ እንኳን ደህና መጣሽ
እውነት ሳሪ ይቅርታ መጠየቅሽ መልካም
ነው ታላቅነት ነው ግን ያለሰሟ ስም
መስጠት ጥሩ አይደለም እውነት😢
ይቅርታ መጠያየቅ ትልቅነት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ይቅር ስትል ይቅር ተባላልህ እግዚአብሔር ይቅርታን ይውደለ ሉሁሉችንም ይቅርታ ልብ ይስጠን
ይቅርታ መጠያያቅ ጥሩ ነገር ነው ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም የልጅቷን ሀቅ እግዚአብሔር ያስመልስላት
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ልጂቱ ፈጣሪ ይርዳትጂ😢
ይቅርታ መጠያየቅ ትልቅነት ነው በጣም ጎበዝ ይቅር ስትል እሳም እግዝአብሔር ይቅር ይላታል ለሁላችኝም የይቅርታ ልብ ይስጠኝ በርችልኝ
ሰላም እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚኣብሔር ይመስገን ሳሪ እኮን ውነቱ ወጣላት
አይ ጊዜ ለምን ህዝቡ አውሬ ሆነ እኮ ነው ግራ የገባኝ በእውነት ልቦና ይስጠን እጂ ያስፈራል የሰው ልጅ በዚህ ልክ አውሬ መሆን
አሠላሙ አለይኩም እኳንደህና መጣሸ
ደሰ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ በርች
እህቴ ሳራ ምርጥ የዋህ ልጂ ናት ላገሯ
ልጆች ደራሸ ናት
ሰላም ሰላመሸ እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ለሩዋን ፈትህ ያሰፈልጋታል በእወነት ሳሪም ሰው አክባሬ ናት ይቅር ለእግዚያብሔር በርቸልኝ ወዴ ዋው በያለሁ ወዴ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ እውነታውን ያውጣልሽ እህቴ
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን በጣም
የሰው ልጅ የሳሳታል ይቅርታ ተለቅነት
ነው❤
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን
ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል
ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው በርች እህቴ