Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ኢየሱስ አብ ነው? የዶክትሪን ውይይት|Doctrinal Debate|ክፍል ሁለት| Aman Shalom & Pastor Bereket|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 тра 2023
  • #Doctrinal_debate #የዶክትሪን_ውይይት
    #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
    On Facebook page:
    profile.php?...
    Telegram:
    t.me/Letthewordspeakout

КОМЕНТАРІ • 146

  • @israelendale508
    @israelendale508 10 місяців тому +4

    Pastor Bek, may God bless you for your biblical explanation of the true doctrine.

  • @user-vk9xm8pz2e
    @user-vk9xm8pz2e 10 місяців тому +4

    አማን በፍፁም መንፈሳዊ የሆን ንግግር በውስጥ የለም

  • @mulu6386
    @mulu6386 Рік тому +10

    ተመስገን ኢየሱስ መዳኔ ድንቅ ነው👐👐
    ጸጋውን ያብዛልክ ወንድም በረከት👏👏

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j 5 місяців тому +1

    Bereket ሊቀመስ የሚችል አልሆነም።ተባረክልን

  • @FunnyDinosaur-yz5tq
    @FunnyDinosaur-yz5tq 5 місяців тому

    ወንድም በርከት ጌታ ይባርክህ

  • @user-jg7be9ym3s
    @user-jg7be9ym3s 5 місяців тому

    Br,Berekt:you are right

  • @DemelashKebede
    @DemelashKebede 8 місяців тому +1

    ወ/ም በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።
    ኢሄ ትምህርት በስህተት መንገድ ላይ ያሉት ተምረው ወደ እውነተኛይቱና ወደ ቀደመችው መንገድና የሐዋሪያት እምነት የሚመጡበት ብቻ ሳይሆን አምነን በቤቱም ላለነው ትልቅ ትምህርት ነውና ጌታ ኢየሲስ አብዝቶ ፀጋውን መገለጡን ያብዛልህ የቃሉንም ደጅ ይክፈትልህ።❤❤❤❤❤

  • @zina-j1e
    @zina-j1e Місяць тому

    kes beri geta yeusi yibarek tsgawun yichemril tebarek

  • @user-vw4mm7hu8t
    @user-vw4mm7hu8t Рік тому +3

    ቤኪ ተባረክ አፋቸውን ነው ያሳዝካቸው

  • @graceandgrace3136
    @graceandgrace3136 7 місяців тому +1

    Stay blessed Beki

  • @TezeraTadele-tr3qg
    @TezeraTadele-tr3qg 3 місяці тому

    Wondim Bek Tebarek!!
    amani kalun mamen alebih
    Medan belela bemanim yelem.

  • @user-jp9pz5wf1p
    @user-jp9pz5wf1p Рік тому +2

    ዋንጌል በረከት እግዚአብሔር ኃይል ና ጉልበት ይስጠክ

  • @Abuapo
    @Abuapo 9 місяців тому +2

    ቄስ ቤክ ዘመንህ ይባረክ

  • @sosnanigusse4407
    @sosnanigusse4407 Рік тому +3

    Pastor bereket እ/ር ይባርክ አብዝቶ

  • @FekedeTerefe
    @FekedeTerefe 7 місяців тому

    Wendim bereket eyesus yibarikih

  • @endalekinfe3391
    @endalekinfe3391 8 місяців тому

    Bereket ye dr yetefaye Robel metsehaf anbib.

  • @mehiretmehiretheramo6934
    @mehiretmehiretheramo6934 Рік тому +4

    አቶ አማን ግን መንፈሳዊ ነገር ሲወራ ለማዳንና ለመዳን ነው እንጂ ለማፌዝ አይደለም ወንጌል የከበረ የኢየሱስ ክርስቶስ የደሙ ዋጋ ነው እየሰማህ ያለሁን መስማት የሚናፍቁ ብዙዎች አሉ
    “የእስራኤል አምላክ መድኃኒት ሆይ፥ በእውነት አንተ ራስህን የምትሰውር አምላክ ነህ።”
    - ኢሳይያስ 45፥15
    “ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፥ ወልድንም ማን እንደ ሆነ ከአብ በቀር የሚያውቅ የለም፥ አብንም ማን እንደ ሆነ ከወልድ በቀር ወልድም ሊገልጥለት ከሚፈቅድ በቀር የሚያውቅ የለም አለ።”
    - ሉቃስ 10፥22

  • @user-dv4jz4qt1p
    @user-dv4jz4qt1p Рік тому +2

    W. Bereket geta eyesus bemenfesawi ewket eyesus yibarkh bertalgn

  • @user-si8jj3xk2z
    @user-si8jj3xk2z Рік тому +1

    B/r Bereket eyesus ybarikih ytebikihm......

  • @EphremMM2
    @EphremMM2 4 місяці тому

    ሁሉም only Jesus በተመሳሳይ መንገድ ማጥመም ወዳጆች መሆናቸው በጣም ይገርመኛል።

  • @yewengelyitbarek
    @yewengelyitbarek Рік тому +2

    Beki betam enwedhalen jegna yehawariyat lig endene aman lalut degmo medhanit neh😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @elzabethtekestehaile4663
    @elzabethtekestehaile4663 Рік тому

    Tebark bro bk

  • @destamishamo4617
    @destamishamo4617 Рік тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ w beki

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele Місяць тому

    ፓስተር በረከት ሐቅን ይዘህ አስተምርልን እንጂ ሦስት አርባ አራት እያሉ አንድ የሆነውን እግዚሐብሔርን አባዝተውት ግራ አጋብተውናልና!!ምንም የማይሳነው አምላክን ያለ ምንም ውጣ ውረድ በእውነት የሚያስተምር የሐይማኖት አባት ነው ያጣነው እንጂ ማምለክ የምንፈልገው አንድ አምላክን ብቻ ነው!!

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Рік тому

    Pastorachn Amani Andm tyake almelesem
    Enamesegnalen! Nisha giba!

  • @user-fu1ms6xp6j
    @user-fu1ms6xp6j Рік тому +1

    Paster berket eyesus yebarikih

  • @habtomtesfu8201
    @habtomtesfu8201 Рік тому +1

    ኣሜን ጀግና ።በረከት ኣብዛኛዉ ዉይይቱ ለሪሱ ዉነት የሆነ መናገር ነዉ እንጂ ስጠየቅ መመለስ ስለ ማይችል ሌላ ጥያቄ በመንሳት ይከቦልላል ።

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 Рік тому +4

    ሰማያዊ መገለጥ፣ ጨለማ ሳይሆን ብርሃን፣ መፅሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ማን ጋር እንዳለ እውነትን የተጠሙ ሰዎች ማወቅ ይችላሉ። ጌታ ኢየሱስ "የእግዚአብሔር ልጅ" ብቻ የሚለው ስያሜው ከብዙ ስሞቹ (Titles) አንዱ ነው። ቅዱሳን መፅሐፍት ጌታ ኢየሱስን አምላክ፣ የእግዚአብሔር በግ፣ መንፈሳዊ አለት፣ የእግዚአብሔር ልጅ፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ አማኑኤል፣ ሁሉን የሚገዛ ጌታ፣ የእስራኤል ንጉሥና አዳኝ፣ የማሰናከያ ዓለት፣ ፊተኛውና ኋለኛው፣ አልፋና ኦሜጋ፣ እና መጀመሪያውና መጨረሻው መባሉን ያስተምራሉ።
    ሐዋሪያ ጳውሎስም በቆሮንቶስ ከተማ ይኖሩ ለነበሩ አማኞች ስለ ጌታ ኢየሱስ ማንነት በዚህ መልኩ ገልጦላቸው ነበር፦
    1 ቆሮንቶስ 10
    1: ወንድሞች ሆይ፥ ይህን ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ። አባቶቻችን ሁሉ ከደመና በታች ነበሩ ሁሉም በባሕር መካከል ተሻገሩ፤
    2: ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመናና በባሕር ተጠመቁ፤
    3: ሁሉም ያን መንፈሳዊ መብል በሉ ሁሉም ያን መንፈሳዊ መጠጥ ጠጡ፤
    4: ይከተላቸው ከነበረው ከመንፈሳዊ ዓለት ጠጥተዋልና፥ ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ።
    ሐዋሪያው ጳውሎስ "የእግዚአብሔር ሙላት በክርስቶስ ተገልጦ ይኖራል" እንዳለው አብን ማወቅ ክርስቶስን ማወቅ ነው። የአብ አድራሻ ወልድ ነው።
    ቆላስይስ 2
    2: ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ።
    3: የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና።

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Рік тому +2

    አማን ተባረክ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n 6 місяців тому

    ወንድም ቤኪ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ትግስትክ ትሕትናክ ልዩ ነክ አሁንም ይጨምርልክ ዘመንክ ይባረክ ቢቻላችሁ ከደዚሕ አይነት ልቅ የሆነ የማይረዳ የማያስረዳ ሰው ጋ ውይይት ባታረጉ ጥሩ ነው

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 9 місяців тому

    Bereket Great.

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 9 місяців тому

    አማን የጉርምስና ጊዜ ላይ ያለ ይመስላል እየሱስ የረዳህ

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Рік тому +1

    Amani pastor mehonikn tazibenal kesidbk!

  • @bekelewana5246
    @bekelewana5246 Рік тому +17

    ወንጌላዊ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።አንድ ነገር ግን አስብበት በእንደዚህ ዓይነት ጊዜ የራስህ ስትራቴጅን ፍጠር።በማንኛውም ጊዜ በእንደዚህ ዓይነት ወይይት ጊዜ ቀድመህ አንተ አትናገር።ለሚወያይ ሰው ስጥና ሁሌም የመደምደሚያ ሐሳብ አቅራቢ አንተ መሆን አለብህ።ይህን ከበዓል ነቢያት ከነብዩ ኤልያስ መማር እንችላለን።የአንተ መደምደምያ ሲሆን ስለሚሰማውም ሆነ ለተወያዩ በቂ ምላሽ የሚሰጥ ይሆናል።ሌላ ሰው መደምደሚያ ካረገ የውይይቱን ጭብጥ ይበተንና የተፈለገውን ሳያሳካ ይቀራል።ለማንኛውም ኢየሱስ አብም ወልድም ነው ብለን ገና እኛ ፈልስፈን የጀመርነውን ሳይሆን በጥንቱ እውነተኛ ነብይ በሆነው በነብዩ ኢሳይያስ 9:6 የተሰበከና የተነገረ ነው።ኢሳይያስ የዘላለም አባት ወይም አብ ተብሎ ይጠራል ብሎ ስላለ እኛ ኢየሱስ የዘላለም አብ ነው ብለን እንጠራለን።

    • @bereket.y
      @bereket.y Рік тому


      ወ/ም ፀጋ ያበዛልህ ......
      በማበሻሸቅ ማለፍ ሚቻል መስሎት ነዉ ለአሱ

    • @saronmekonen
      @saronmekonen Рік тому

      Abe walede menfes keduse.
      Edet 3berset be1 becha yigeletel?

    • @derejetahir9557
      @derejetahir9557 Рік тому

      የዘላለም አባት ማለት ዘላለማዊ ማለት ነው እንጅ አብ ነው ማለት አይደለም።

    • @meriled2800
      @meriled2800 Рік тому

      @@derejetahir9557 Abat malet mn malet nw begeta melslny🤭

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 Рік тому

      "የዘላለም አባት ማለት ዘላለማዊ ማለት ነው "ያልከው ወንድም ግን አልገባኝም። ዘላለም እና አባትነት የየቅል/የተለያዩ ናቸውና ቢብራራልኝ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 місяців тому

    አንደኛ መዝሙሩ በጣም ይርብሻል በአንድ ግዜ ሦስት ድምፅ መስማት ያስቸግራል ሌላው የተጠየቀውን ጥያቄ እዚያው ላይ መመለስ ሲቻል ቁጣና ንዴት ያለበት መልስ መስጠት ተገቢ አይደለም
    መደማመጥ ትልቁ የውይይት ፍሬው ነውና ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-rx9sr9fc9n
    @user-rx9sr9fc9n 6 місяців тому

    Ke bishop tekile egir sir quch bilo egziyaber qal yetemare wndm bereket tebarek lesilasyoch af yelachewm ez simexu

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye5345 8 місяців тому

    አምታች ናቹሁ

  • @abma-df5ib
    @abma-df5ib Рік тому +2

    The person that keeps asking but doesn't want a response unless he gets what he wants to hear

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c Рік тому +1

    Bereket yemitawerutin sew yisemal ewnetin mesmat lemin kebedek bishishik aydelem wengel (silalawekegn eyalk gigiminahin atasay )

  • @salamedagafa151
    @salamedagafa151 Рік тому

    Amen📖🤲🤲🤲❤️❤️

  • @mehrethailesilassie3343
    @mehrethailesilassie3343 Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይስጣቸዉ

  • @teklukeraw-sn1gu
    @teklukeraw-sn1gu 9 місяців тому

    menfesaw alemehonu akrobatic bilo bemenageru iniredalen. Beshekim aydelem nigigiru irasu.

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j 6 місяців тому

    "ቃሉ ይናገር"

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 11 місяців тому

    I loved the young man

    • @nd6098
      @nd6098 9 місяців тому

      Sedeb yemechehal malet nw

  • @yonasteshome1270
    @yonasteshome1270 4 місяці тому +1

    አይ አማን ዝም ብለህ ነው የተወሰኑ ክፍሎችን ይዘህ በራስህ በመሰለህ እየተረጎምክ ሰውን ስታምታታ ጉራህንም ስትነዛ ነበር ዛሬ ግን ለመመለስ አቅቶህ ስትቸገር ታሳዝናለህ ብዙ አውቃለሁ ብሎ መታበይ ጥሩ አይደለም

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 8 місяців тому

    ጌታ እየሱስ ማስታዋል ይስጣቹ የ ስላሴ አማኞቺ 😢😢😢😢😢

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 Рік тому +1

    አንደበትህን ገታ ብታደርግ አማን መልካም ነው በፍቅር ለመነጋገር ሞክር መናገር የሚገባህን እንደ እግዚአብሔር ቃል😅 ብትናገር ይመረጣል የተጠየከውን ትተህ 3ት 4ት ቦታ አትርገጥ

  • @mdkkebede5045
    @mdkkebede5045 Рік тому +4

    The background music is too loud. I don’t believe it’s necessary

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox Місяць тому

    🎉አማን ተራ የቦዜነ የሆነ አቀራረብ አለው

  • @rational1952
    @rational1952 9 місяців тому +1

    እኔ አንድ የምፈራው ነገር በምስክርነት ውስጥ ለሕይወት የማይሆን ክርክርን ነው። የወንጌል ዋናው መልእክት መረሳት የለበትም። ሐዋርያት ወንጌልን ሲሰብኩ በክርክር የሰበኩበትን ቦታ የትም አናይም። በሥጋ ሳይሆን በመንፈስ እየተመሩ ነው የኢየሱስን ትንሣዔ በታላቅ ኃይል ሲሰብኩ፣ እርሱ ሞትን ድል ነስቶ በከፈተልን የመዳን መንገድም በጥምቀት በኩል እንዴት አድርጎ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደንን መንገድ እንደከፈተልን ነው ሲሰብኩ የነበሩት። ከዚህ በተረፈ በመለኮት ዙሪያ የሚደረጉ ክርክሮች ለሕይወት የሚሆኑ አይመስለኝም።

  • @AbinetBetelay-ji9wy
    @AbinetBetelay-ji9wy Рік тому +1

    ኣማንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ምንም ኣልልህም

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 Рік тому +2

    This Young man is phenomenal, God Bless Aman

    • @teklukeraw-sn1gu
      @teklukeraw-sn1gu 9 місяців тому

      Huletunm igziabiher yibarikachew! gin yewongel timihrt irso indet ayu? iwunetu ma ga new?

    • @natanaelt8543
      @natanaelt8543 9 місяців тому

      @@teklukeraw-sn1gu Of coarse with the young man who teaches the PURE gospel

  • @dibora8111
    @dibora8111 Рік тому

    Apoo😍😍😍

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j 6 місяців тому

    የአማን ነጠላ ዜማ:
    " በኋላ ለወንድሞችህ ታብራራለህ"

  • @tellthetruth4335
    @tellthetruth4335 Рік тому +4

    "ወንድሞቼ ግልጽ ሆኖላቸዋል አንተ ነህ የተጨነከው" እውነት ነው እኛስ በማቴዎስ 13÷14: መስማት ትሰማላችሁና አታስተውሉም፥ ማየትም ታያላችሁና አትመለከቱም።15: በዓይናቸው እንዳያዩ፥ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአልና ጆሮአቸውም ደንቁሮአል ዓይናቸውንም ጨፍነዋል፤
    የሚል የኢሳይያስ ትንቢት በእነርሱ ይፈጸማል። 16: 👉የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮቻችሁም ስለሚሰሙ ብፁዓን ናቸው። 17: እውነት እላችኋለሁ፥ ብዙዎች ነቢያትና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም፥ የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም። እንደሚለው የእግዚአብሔር ቃል እርሱ ራሱ እውነቱን ይግለጽለት
    ዮሐንስ 16÷25: ይህን በምሳሌ ነግሬአችኋለሁ፤ ነገር ግን ስለ አብ ለእናንተ በግልጥ የምናገርበት እንጂ ከዚያ ወዲያ በምሳሌ የማልናገርበት ሰዓት ይመጣል። 26: በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤

    • @sileshisisay3387
      @sileshisisay3387 9 місяців тому

      እኔ አብ ነኝ አላለም።ይልቁንስ እኔና አብ አንድ ነን ብሎአል።

  • @busunebusuneBussune
    @busunebusuneBussune 4 місяці тому

    Amani yebiuewu awoku bilo lemesadebi yeqerbe baatisadebe yirunewu

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Рік тому +2

    መዝሙሩ ይረብሻል ምንድን ነው

  • @endalekinfe3391
    @endalekinfe3391 8 місяців тому

    Aman kobez nek!

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist Рік тому +2

    ትርፍ ቃላት ንዴት የአማን መገለጫ ነው። አክሊል ያሸው ለዛ ነው።

  • @yewengelyitbarek
    @yewengelyitbarek Рік тому

    Aman kezih behala kemimetnh sew gar awra alya bezih keketelk wede dibdb tihedaleh betam tazebnh eko 😮😮😮😮😮😮😮

  • @nafkotbogale489
    @nafkotbogale489 Рік тому +2

    ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክህ በኢየሱስ እውቀት ተሞልተሃል እነሱ ደግሞ n ነቂያ ጉባዬ ፍልስፍና ያልተፃፈ ስለ ሚያነቡ ልትግ ባቡ አትችሉም ኢየሱስ ከመጀመሪያ ለናንተ የተናገርኩ ነኝ ብሏል መፅሀፍት ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአችውን ይክፍት !

  • @user-co6ol1du6w
    @user-co6ol1du6w 9 місяців тому

    Aman wusheth tegeltoliahal

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 10 місяців тому

    አማንዬ መጀመሪያ የንግግር የውይይትን መርሆች አንብብ

  • @zina-j1e
    @zina-j1e Місяць тому

    AMAN ANTKO mameles sile akatnaw indezi mithno ?

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j 6 місяців тому

    አማን ንስሃ ግባ ።የስላሴ መንፈስ ነው የሚያንከራትትህ።

  • @user-jp9pz5wf1p
    @user-jp9pz5wf1p Рік тому

    ማዳን ድንቅ ነው ልዩ ነው

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j 6 місяців тому

    Aman ተረጋጋ።የስላሴ መንፈስ ነው ያፈዘዘህ።

    • @user-bu4ly2cw4s
      @user-bu4ly2cw4s 5 місяців тому

      ስላሴ ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለት እደሆነ ቢገባቹ ጥሩ ነበር😢😢

  • @user-ci1jh3yi7r
    @user-ci1jh3yi7r 2 місяці тому

    Aman xaxak ymtawerw😢😢😢😢

  • @alali17
    @alali17 Рік тому

    ❤😂

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n 6 місяців тому

    አማን የምትባል ቅልብልብ ተረጋጋ ለማጭበርበር መተክ አልተሳካልሕም በዚሕ መንፈስሕ ለመማማር አትሞክር ስርአት የሚባል የለክም

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Рік тому +1

    በዚ ውይይት የወንድም አማን ትእግስት ማጣትና ትህትና የጎደለው የጎሮምሳ ንግግር ነው የሰማሁት ፓስተር በረከት እንዲናገር እድል ከመስጠት ይልቅ የማሾፍና የስድብ ቃላት መናገር ብስለት ማጣት ነው በዚ አጋጣሚ ግን ፓስተር በረከትን ስለ ትእግስታቸው ሳላመሰግን አላልፍም

  • @ageredalemu7477
    @ageredalemu7477 Рік тому +1

    በስድብ መንፈስ ተሞልቶ ነው የመጣው

  • @busunebusuneBussune
    @busunebusuneBussune 4 місяці тому

    Tadiya amani kebilukidan kaale annite gelxe atasayimi inde min tirbetebetale hodiader beuesusimi tetemeki

  • @bewongeal-alaferme
    @bewongeal-alaferme Рік тому

    እኔም መወያየት ስለምፈልግ እንዴት መወያየት እችላለሁ?

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 10 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ወልድ ሁሉን ይችላል ወይስ አይችልም ስባል አማን መልስ ሲያጣ ጊዜ ስድብ ጀመረ። የስላሴ ትምህርት ወንዝ እንደማያሻግር በዚህ ወይይት በግልጽ አይተናል።
    ወ/ም ቤኪ ኢየሱስ ይባርክህ።

    • @user-kd7zr2zi2j
      @user-kd7zr2zi2j 6 місяців тому

      አማን ዞሮበታል።

    • @user-kd7zr2zi2j
      @user-kd7zr2zi2j 6 місяців тому

      አማን ስድቡን ቀነስ አርገው።

    • @user-kd7zr2zi2j
      @user-kd7zr2zi2j 6 місяців тому

      በረከት ቪቫ

    • @DemelashBekele
      @DemelashBekele Місяць тому

      እግዚሐብሔር ይባርክህ በለው!!

  • @kalebkb1391
    @kalebkb1391 Рік тому

    Leka endezih aynet yewerede sew new....Be betu eko ende negus new miyayut

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Рік тому

    በረከት አቅም ከሌላው ሰው ጋር ነው እሞገተ ያለው።አቅመ ቢሶች ጎዶሎነታቸውን በስድብ ለመሙላት ይሞክራሉ።እውነቱ ግን ሌላ ነው።

  • @melesenana4685
    @melesenana4685 3 місяці тому

    Aman chrisitian aydelem.

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Рік тому

    Amani you have no response!

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Рік тому +1

    ስጀመር ኢየሱስ እና አብ አይባልም
    ወልድ እና አብ ነው ምባለው !
    ኢየሱስ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም ነው!

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Рік тому

    አማኒ ጥያቄን መመለሱን ትተክ ስላቃተክ ወደ ጭቅጭቅ ...ታዝበናል!
    ስላሴን ተው!

  • @adugnalegamo6367
    @adugnalegamo6367 7 місяців тому

    inen yemgermegn aman yemlut gileseb yaleminm wongel ewuket sikeraker mesmate enastemrew ye1 amlak mistir

  • @bisrattekle4322
    @bisrattekle4322 5 місяців тому

    ሶስት የሚባል ነገር በመፃፍ ቅዱስ ውስት የለም?

  • @user-oh7xd7jk1d
    @user-oh7xd7jk1d 11 місяців тому

    Amanuel tnsh teregaga atsadeb jorohn gorgur mnamnm malet sihtet nw

  • @takelebzuayehu7520
    @takelebzuayehu7520 Рік тому +2

    ወደ እርሱ አንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ አናደርጋለን

  • @wondimagegnbelayneh1460
    @wondimagegnbelayneh1460 Рік тому

    እየሱስ ራሱ ለራሱ መሰከረ እንጂ ለላ ሁለት መስክር ጠርቶ አላቆመም ወይም አማን?

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 Рік тому

    1ቆሮ12÷1-7 አሠራሩን አንቡት በግልጽ አስቀምጦታል : አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በመለኮት ባሐሪ አንድ ናቸው : አሠራር ግን ልዩ ልዩ ነው ።

  • @meriled2800
    @meriled2800 Рік тому

    1.Trinity yeandd catholic felasfa tmrt indehone atakum.
    2. Sebalosawiyan ena yehawariyat emnet lemn takelaklalachu. ye hawariyat betekrstiyan ine petros kedrom jemro be iyesus sm iyatemeku ina menfes kidus behayl eyewerede yetemeseretechew betekrstiyan be 1 amlak bcha yetemeseretech betvekrstiyan nech.
    3.hawariyatn ke sebalosawiyan gar iyakelakelachu sewn gra lemagabat amokru bechirash anshewedm.

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Рік тому +2

    ትሪፊ ቃላት ብሶት ነው አላመቻል ነው አልችልም አይልምዴ ጌታ አምላከችን አንድ ጌታ ሶስት አይደለም

    • @Gezuye
      @Gezuye Рік тому

      Gin aman sidibun keyet nw yetemarikawu?

  • @busunebusuneBussune
    @busunebusuneBussune 4 місяці тому

    Amann dimsti bagôremese ayidelem demo inde wongelawi awura

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Рік тому

    ኢየሱስ ውደውስጡ ፀለየ የሚለው መልስ ከዚያ ውስጡ ውጪውን እንዲያድው ነው???????

    • @tsionalemab4321
      @tsionalemab4321 Рік тому

      ስንፀልይ እንደፈቃዱ እንዲሆንልን እኛ የወደድነው የፈለግነው ሳይሆን ፀሎት የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚጠየቅበት መሆኑን 1:-ፀልዮ አስተማረን 2፡- እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ በማለት በሰማይ ያለች ፈቃዱ በምድር እንድትሆን በማለት ። ፀሎት እኛ ምንፈልገውን ሳይሆን የእግዚአብሔር ሀሳብና ፈቃድ በእኛ ላይ እንዲሆን ምንጠይቅበት መሆኑን ያረጋገጠልን። ምክንያቱም የምትለምኑትን አታውቁም ሲለን ነበር እንዴት መለመን ስለማናውቅ አስተማረን።
      ሉቃ 11፥2 አላቸውም። ስትጸልዩ እንዲህ በሉ። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤
      ማቴ 20፥21 እርሱም። ምን ትፈልጊያለሽ? አላት። እርስዋም። እነዚህ ሁለቱ ልጆቼ አንዱ በቀኝህ አንዱም በግራህ በመንግሥትህ እንዲቀመጡ እዘዝ አለችው። 22 ኢየሱስ ግን መልሶ። የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ ልጠጣው ያለውን ጽዋ ልትጠጡ እኔም የምጠመቀውን ጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁን? አለ። እንችላለን አሉት።
      ልመናን(ፀሎትን) ያስተማረበት መንገድ ነው።እንጂ
      መፀለዩ አብ ያለብትን አድራሻ አይለውጠውም።

  • @bewongeal-alaferme
    @bewongeal-alaferme Рік тому

    ይህ ውይይት በምንድን ነው?

    • @letthewordspeakout
      @letthewordspeakout  Рік тому

      ውይይቱ የሚካሄደው በቲክቶክ ነው
      www.tiktok.com/@kalu_yinager?_t=8e8ZsxMKVbp&_r=1
      👆followe አድርገህ መግባት ትችላለህ

    • @bewongeal-alaferme
      @bewongeal-alaferme Рік тому

      @@letthewordspeakout አመሰግናለሁ::

  • @user-jf7gl6zl7j
    @user-jf7gl6zl7j Рік тому

    bakhe aman. Yematwetawen atmuget. Tabdaleh. Ftum. Tleyayalachu. Bereketko. Melsum. Tyakewme. Bekalu sihone. Ante degmo. Melshem tyakehme. Sdb. Ere. Bakeh. Gororoh. Aylat. Bekd
    Iya. Srat temar. Ykrta. Yebereket. Bahri. Ynurhe. Stgemre. Geta. Ybarkhe bemalet. Belbhe. Gen. Yalew. Kuta. Ndet. Kfat. Sdb.... mnaynet. Menfes. New. Belayh. Yalew.

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c Рік тому

    Aman kante teru timhert agignchalew

  • @user-cv4uq4dc1g
    @user-cv4uq4dc1g Рік тому

    አማን የሚባለው ሰዉ ምን ሆኖ ነዉ?? አበደ እኮ😂😂😂

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 9 місяців тому

    aman defeated

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist Рік тому

    አማን ዛሬም ተዋረደ

  • @biniamTtola
    @biniamTtola Рік тому

    የአማንን ማጠቃለያ ለምን ቆርጠህ ጣልከው ፧ በራሳችሁ ኮንፊደንስ ስለሌለላችሁ ነው አይደል ፧

  • @yewengelyitbarek
    @yewengelyitbarek Рік тому

    Hawariyat bemehone endkora yaderegegn aman gra mehon sitabeza new gn ayzoh lelela gize alawkim maletm chigr yelewm 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbinetBetelay-ji9wy
    @AbinetBetelay-ji9wy Рік тому

    በውስጡ ወዳለውና በውጭ ወዳለው ኣለ በእኔም ውስጥምኮ ኣለ ክክክክክክክክ