By the way I am very happy to be your membership but I can't uses my credit, it's very sensitive still looking time to use one of those cards please be proud by your self I am always with you again thanks
This guy is so naive. He didn't try to read or listen to all the news aired from the upper echelon's horse mouth about the cause, factors, and situation of starting the war when it ignited. Instead, he tried to wash his soul from the blunder he did with soap that didn't form a proper foam. The other thing is that he knows to whom he wants to sell his book since the story is full of redemption.
ስጠብቀው የነበረ መፅሓፍ🙏
የብርሃ ፀጋ ዘአብ የኢህዴግ የቁልቁለት ጉዞ እጠብቃለሁ ❤
አሪፍ ትረካ ነው:ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤
💚💛❤️አቢቹ በጣም ነዉ ያቀበጣቸዉ.💚💛❤️
One of the Hero. Blessings to speak the facts. We said for years, TPLF is the enemy of Tigray.
እናመሰግናለን ለትረካው🎉
Bravo,I am very happy to hear this kind of genuine information toooooo much thankful
Thank you!
አብቹ🇪🇹💪
Abichuuuuuuu jegena wende yewldechew ashenefomi yederaderal negeni bemasebi ....nekewti nbre gen asayachew bravoooooo abechiuu aba mela
የፈለጋቹሁ ብትሉ የሰራቹሁት ጆኖሳይድ ተደብቆ አይቀርም ፣
ፀሀፊው ጦርነቱ ከመጀሩ በዋዜማው ሰሞን ኢሳያስ አየር ኃይሉን ጎበኘ ይልህና ስለኤርትራ መሳተፍ እርግጠኛ ላለመሆንና ይጥራል ፣ ሻዕብያ ስለ ተተኮሰባቸው አማራ ክልልም በተመሳሳይ መልኩ አብይንንደግፈው ጦርነት ገቡ ይለናል ፣ (አበረ አዳሙ ) እውነትን በመናገሩ ገድለውታል ፣ ይሁንና ቀድሞ ዝግጅት መደረጉን እየተጠባበቁም እንደነበሩና በኋላም ከመከላከያ ጋር አብረው ስለማሳለጣቸው በግልፍ ለፍፏል ፣ ይህ መሆኑ እየታወቀ ሌላ ውሸት ።።መቼም ውሸት አያልቅባችሁ ። ይህን ድኩም ህዝብ ውሸት ጋቱት ነገ ተነስቶም አንዱን ህዝብ ከምድረ ገፅ ማጥፋቱ አይቀርም። ኢትዮጵያም ትቀጥላለች ይባልልኛል ። ቀልደኞች ።
የጦርነቱ መነሻውም መድረሻውንም ለምንና እንዴት ስለመሆኑ ሀሳቸውን ሳይቀር
ጠ/ሚሩ ተናግሯል ። ለምን መላላጥ መቀባባት ያስፈልጋል።
Amazing general waw.
ኣየ መንጋግ ሕልሚ ጥራይ
የኣንድ ወገን ታሪክ ማመዛዘን የተሳነው ትረካ ለገዥው መንግሥት ደጋፊዎችን ለማስደሰት ብቻ የተሰራ ትረካ ፍፀም ወገንተኝነት የተላበሰ ምንም ድብቅብቅ የላለበት መሆኑ እንድን ወገን ጊዚያዊ ደስታ ይሰጥ ይሆናል ረጅም ርቀት ግን ኣይወስድህም መቶ ነጥብ።
ፀሀፊው የትግራይ ሰው መሆኑን አትዘንጋ
one side story
"ምን ሊወለድ ይችላል?
ለካ በሆነ ታሪክ ሂደት ሃገርም ታረግዛለች?
ትልቅ ብቃት የሚጠይቀው ሃገር ማረገዝ መቻሏ አይደለም ሊወለድ የሚችለውን ነው።
ምን ሊወለድ እንደሚችል አለማወቅ ከህውሃት መሪዎችና ተዋጊና አዋጊዎች እንደነበረ ከትረካው ተረድቻለሁ።
አሁንም ቢሆን ሃገራችን ወቅቱን ያልጠበቀ እርግዝና ውስጥ እንዳለች መገመት አያዳግትም ከትግራዩ ለየት የሚለው ለመገመትም የሚያዳግተው የምትወልደው አንድ ወይም ሁለት አይደለም በአንዴ ብዙ ልትወልድ ትችላለች የተጎዳች እናት ደሞ በአንዴ ብዙ ከወለደች የእሷንም የወለደቻቸው ልጆች ህይወት ልታጣ ትችላለችና ከወዲሁ ሃላፊነት እንደሚሰማ መልካም ባል ራሳችንን ሚዛናዊ ሆነን እንፈትሽ እያስፈራራሁ አይደለም እያስጠነቀቅሁ ነው።
Ketay kifl kalew 🙏🙏
By the way I am very happy to be your membership but I can't uses my credit, it's very sensitive still looking time to use one of those cards please be proud by your self I am always with you again thanks
sahsah tigreway yohanis gebremeskel sahsah komal
Abbichuu bbaa malaa 💪🇪🇹💪🤙💯
አብይ ለዘላለም ይንገስ 💪
😂
እናንተ ፈንገሶቹ ላይ ከሆነ አዎ ይንገስ። ፈንገስ
@SurafelAlula-ql8tz ወደድክም ጠላህም ኦሮሞ ነው ረግጦ እየገዛህ ያለው 😏ነፍጠኛ ቅማላም አማራ
ባለ ሶስት ኮንዶህ ላይ ነዋ, ጅል ጅብ😂
አብይ ለዘላለም ይግዛችሁ ምርጫችሁ ነውና። ለማንፈልገው ግን ምርጫችን ይከበር ።
ድርባይ ብዛዕባ ኤርትራውያን ተዛሪብካ ኩሉ ዝገበርዎ ጽቡቅ : ብዛዕባ ብልጽግና : ፋኖ ወዘተ ኸ ፈሪሕካ ጨምላቅ ጸላኢ ህዝቢ ትግራይ ኢኻ ንስኻ ጀልጃል
እውነት ተደብቆ አይቀርም ፣ ፕሮፓጋንዳ አየሩን ሞልቶ ይዞታል ክህደትም ፅድቅ ሆና መጥታለች ታስለፈልፋለች ልብብያለው ልብ ይበል ነገም ሌላ ቀን ነው ትናንት አንዱ ሞተ ዛሬና ነገም ሌሎቹ ይሞታሉ ፣ ሀገር መሬቱ ነው ነዋሪው ህዝብ ፣ ሀገርስ ነገ አንደምትኖር ምን ማረጋገጫ አለ ። በሰው ልብ የፈረሰ ሀገር ዘለቄታው የሌለው ከእውነታው የራቀ ህልምም ነው ። አይጠገንምም ።
ይሄንንስ ትረካ ብታነሳዉ! በኢትዮጵያ ታሪክ ጥቁር ጠባሳ!
ምነው ከነከነህ? መሬት ላይ የነበረው እውነታ መነገር አለበት::
ወያኔ የኢትዮጲያ ጠባሳ ነዉ.
እውነታው የትግራይ ህዝብ መከዳቱ እንደ ባይተዋርም ተቆጥሮ መጨፍጨፉ ነዉ ፣ የክፉ ታሪክ ጠባሳ ካሉ አይቀር ይሄ ነው ። ዋናው ጥያቄ እውነት ኢትዮጵያ ትቀጥላለች ወይ ነው ? ትግራዋይስ ነፍስ ዘርቶ እንደ ትናንት በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ ይቆም ይሆን ወይንስ ቄሱም ጳስሱም ሊቁም ደቂቁም ሁሉም ይጥፋ ብለው ከአብይ ወግነው ሞት የፍረዱበት ህዝብ ልብ በምህረት ተመልሶ እንደ ቀድሞው ሊቆም ፣
komal jeneral yohanis gebremeskel
መንጋግ ከሃዲ ኣዎ ነህ እምነትህ ከመጀመሪያ ጀምሮ በትግራይ ህዝብ ላይ ጆነሳይድ መፈፀም ነበር ደግሞ ኣርገሃዋል።
በአሁኑ ሠዓት መፀሀፊን ገበያ ላይ የለም
አንድ ቦታ አገኘሁት 2000 birr አለኝ ስላልነበረኝ ተውኩት ።
ወያኔ ከራሷ ስልጣን በላይ ማሰብ ብትችል ኖሮ መካላከያን ደብድባ የትግራይን ሕዝብ በሻዕብያ ባለስመታች ነበር
ወያኔ አሮጊት ነች አስተሳሠቧ አርጅቷል
ኩሉጊዜ ንኸብዱ ዝሓድር ሰብ ከም ሸርሙጣ ንኸብዱ እዩ ነብሲ
በተከታታይ ይተረክ
ሂደቱ ባልተጠናቀቀ ጉዳይ ላይ በርካታ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ነዉ
This guy is so naive. He didn't try to read or listen to all the news aired from the upper echelon's horse mouth about the cause, factors, and situation of starting the war when it ignited. Instead, he tried to wash his soul from the blunder he did with soap that didn't form a proper foam. The other thing is that he knows to whom he wants to sell his book since the story is full of redemption.
Abet wushetttt sle ertra yematawkat hager ena serawit tebay menager gin tinsh aykebdm !!!
ከሀዲ መልክ ቢኖረው ይሄን ሰውዬ ይመስል ነበር
ከሀዲም ሀገርም በርግጥ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ትመስላለች ።
Ante wsha kenhn tebq agame
የእብይ አሽከር ሆድአደር ከሃዲ የጻፈውን ትንግርት እንደቁም ነገር የምታስተላልፉ አጨብጫቢዎች በታሪክ ተጠያቂዋች ናቹህ
Hope, You will wake up the right side before you go forever. TPLF is the enemy of Tigray.
የትግራይ ህዝብ አሳዛኝ ድርጊት የተፈፀመበት በህወሃት ድንቁርና የተሞላበት ስትራቴጂካዊ የአመራር ስህተት ነው ።
ዛሬ በአማራ ትናንት የኦሮሞ ህዝብ እየተፈፀመበት ያለው ስህተት የኦዴፓ እና የአዴፓ ነው ማለት እንችላለን ወይ ?
አንድ አስር የማይሞላ ህወሓት ስላጠፋ የትግራይ ህዝብ ዋጋ መክፈል አለበት ማለት ነው ፣ ለምን ከህዝቡ ጋር ማገናኘትስ አስፈለገ? ስለዚህ ነገ አዴፓ ስላጠፋ አማራ መጥፋት አለበት ?
ይሄ የህወሃት ድንቁርና ሳይሆን የኛ ድንቁርና ነው ።
Pppp...
Y Eritrea tirkt hulu haset.....lelaw lelaw ewnet....🤔
We can not get any rest,shame.
እውነታ አልባ መፅሀፍ ነው ያቀረባችሁልን።
የግዜ ጉዳይ ነው ከነልጅ ልጆችህ ትታረዳለህ ገና
General ketafi leba