Wow, Dr. Desta. Im realy glad to see you here. You was my physics teacher in Durame High School. And I have been served the word of God a lot of times from your heart and mind that of the spiritually powerfull preaching as well. I know you are really devoted, humbled, strong worker of the Gosple, and many more. I have a lot of memories and even you're one of my life mentoree, esp in 1990-94 E.C. God is always in the right and never the end (entire) time quintessential. Words can't expresses Him. I love you brother in Jesus, Dr. Desta. From your brother Desta(ሞክሼ) ❤❤❤❤
ጋሽ ዘላለም በምትሰጠው ሀሳብ በከፊል የማልስማማበት ቢኖርም አቀራረብህን አደንቃለሁ ።ዶክተር ደስታ ሁልጊዜ የፀሎት ጉልበቴ ሲደክም ያንተን የፀሎት ንቅናቄ የሚለውን መፅሐፍ ሳነብ ወይም ጥቂት ቢሆኑም UA-cam ላይ ያሉትን ትምህርቶች ስሰማ እንደገና ወደ ፀሎት ለመሔድ ሀይል አገኛለሁ ።ተባረክ።
Doctor ተባረክ እኔንም የወንጌል ሸክም አስተምረኸኛል ለሺዎች ጌታን መሰክሬአለሁ ካንተ ሀይለኛ የጸሎት ህይወትን ተምሬአለው
Dr desta E/R zemenhn yibark
አባቴ የእግዚአብሔር ሰው ጌታን በአካል ምትገልጹ ተናግሬ አውርቼ አልጠርስም ተባረኩልኝ እወዳችሗለሁ አባቴ ሰላም ሲሳይ ከመተሀራ
አሜን ወንጌል ይሰበካል!!🔥🔥🔥
ለእግዚአብሔር የስራ ጊዜ ነው፡፡
ምስክርነቱ፥ ለብዙዎች እንዲደርስ ስላረጋችሁ፣ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏
ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ ሕይወትህን ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ። በጣም ደስ ብሎኛል ተጠቅሜለው። ዶ/ር ገና ገና እንጠቀምብሃለን ተቀድቶ ተሰምቶ የማያልቅ ጸጋ በውስጥህ አለ። የሚጸልይ ሰው ሲያወራ ልብን ይገዛል።
ድንቅ ሰው የሆን ዶ/ር ደሰታ የወንጌል አርበኛ ❤
ጋሼ ስለ እርሶ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ !! እኔም በዘመኔ እግዚአብሔርን አገልግሎ ማለፍ ምኞቴና መሻቴ ነው ።
በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርታዊ ቃላ ምልልስ ነው ተባረኩ ❤❤
Wow, Dr. Desta. Im realy glad to see you here. You was my physics teacher in Durame High School. And I have been served the word of God a lot of times from your heart and mind that of the spiritually powerfull preaching as well. I know you are really devoted, humbled, strong worker of the Gosple, and many more. I have a lot of memories and even you're one of my life mentoree, esp in 1990-94 E.C. God is always in the right and never the end (entire) time quintessential. Words can't expresses Him. I love you brother in Jesus, Dr. Desta.
From your brother Desta(ሞክሼ) ❤❤❤❤
When we 🙏 God works ,when we don't 🙏 we work . ❤
Geta ybarkot! Berso agelglot enbarekalen tebareku
❤
Please Dr.Desta silk.lakilign