በጣም የሚያስጠላው የልደቴ ቀን (ዳኒን አምጡልኝ)🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Teddy6596
    @Teddy6596  2 роки тому +62

    ሁላችሁንም ይቅርታ እባካችሁ ከዳኒ ጋ አስታርቁኝ 🙏🙏 ዳኒ ካልተመለሰ video አልሰራም

    • @mmn852
      @mmn852 2 роки тому

      Segereda,ate,laqes,

    • @zebibadubai8840
      @zebibadubai8840 2 роки тому +1

      የኔወድ😍

    • @momenatim4762
      @momenatim4762 2 роки тому +1

      Waw 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @emuabubekirtube9148
      @emuabubekirtube9148 2 роки тому

      የኔ እህት ይቅር ታባባሉ መለያየት ክባደ ነው ወላሂ 😥😥😥

    • @nani-nm9ny
      @nani-nm9ny 2 роки тому

      ውሸታም 😏

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 2 роки тому +287

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ተረድተውሽ ይመጣሉ አይክፋሽ እሺ አንቺ በክፋት ምንም ያረግሽው ነገር የለም ቆንጆ። ማንም ተነስቶ የራሱን ስህተት ሳያይ አንቺ እንደዚህ ነሽ እንደዛ ነሽ ብሎ ሊናገርሽ አይችልም እሺ። መልካም ልደት ፅግዬ።

    • @Teddy6596
      @Teddy6596  2 роки тому +17

      betammn 🙏🙏🙏

    • @senaitgetachew1781
      @senaitgetachew1781 2 роки тому +7

      @@Teddy6596 የስተትሽ ጥግ ኮነው የደረሰው ሰም ፎቶ መቀየር ይሄ ሁሉ ገንዘብ ነው ገንዘብ ጠፍይ ነው አትሞኝ

    • @asteramaha733
      @asteramaha733 2 роки тому +5

      @@senaitgetachew1781 እኛ ስው ላይ መፍረድ ስንችልቀቴ የራሳችንን ጉድለት በጀርባችን ተሸክመን ሴቶቹ ለወንድ ማሽቃበጥ ስትወዱ አብሶ ቆንጆ ወንድ እቱዩበር ስታዩ ትክክ እንደማይሰራ እያወቃችው እንኳን ትደግፉታላችው ይሄ ነገራችው በጣም ነው የሚደበረኝ ዝብላችው አትሽለጠለጡ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому +2

      @@asteramaha733 በቅንነት እነደማመር

    • @senaitgetachew1781
      @senaitgetachew1781 2 роки тому +3

      @@asteramaha733 መጥፎ ፕራንክ የጀመረችው አሶናት ለዛ ነው

  • @dibod8489
    @dibod8489 2 роки тому +8

    የምር አንድ ነገር እወቂ በደስታም በሀዘንም ጊዜ ከጎንሽ ያለው ሰው ላንቺ ከምንም ነገር በላይ ነው ማርቲዬ ትመቺኛለሽ ፅግዬ ደግሞ እንዳንቺ ወከባ ሰው ስላለ ደስተኛ ነኝ❤❤❤

  • @dereyeuraellj9540
    @dereyeuraellj9540 2 роки тому +35

    ፅግዬ መልካም ልደት
    አይዞሽ አንቺን እሺ ባይሉሽ እኛ እንለምነዋለን
    በድጋሚ መልካም ልደት ይሁንልሽ ፅጌ 🎂🎂🎂🎂🎂🥳🥳🥳🥳

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 роки тому +93

    ፅግዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ደግሞ አይዞሽ ሁሉም የተፈጠረዉ ለመልካም ነው ሰዉ ሆኖ የማያጠፋ የለም ፈጣሪ ፍቅራችዉን ይመልስላችዉ ዘንድ የሚንጊዜም ሞኞቴ ነው

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 2 роки тому +78

    አየሽ አንዳንዴ አጠገባችን ያለ ሰዉ ዋጋዉን የምናዉቀዉ ሲርቀን ነዉ so Please በእጅ የያዙት ወርቅ አንሁን ,

  • @yordiashenafi2691
    @yordiashenafi2691 2 роки тому +59

    አይዞሽ በቃ አንቺም ስህተትሽን አርመሽ ለማስተካከል ሞክሪ
    በተረፈ መልካም ልደት 😍

    • @فضيلهاحمد-ر5س
      @فضيلهاحمد-ر5س 2 роки тому

      Malkm ledteee mare ayizoshi

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@فضيلهاحمد-ر5س ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @mmamayayele4604
    @mmamayayele4604 2 роки тому +39

    ወይኔ ማህተባችሁ እንዴት ነው ሚያምረው በጌታ 🥺🥺🥺ጽግዬ እንኳን ተወለድሽልን 🥰🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @ridwanjemal5959
    @ridwanjemal5959 2 роки тому +41

    ለማነኛውም ነገር አብራችሁ ስትሆኑ በጣም ታምራላችሁ በተናጠል ግን መቼም አታምሩም ።ስህተት ሌላ ስህተትን ይወልዳል ስለዚህ በጊዜ ተረቁ ።

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 роки тому

      ምነው አካበድክ እንኩዋን ከስራ ባልደረባ ሰው ከትዳርም ይለያያል እኮ ብርቅ ነው እንዴ የግድ እሱ መኖር አለበት ሆ

    • @asge424
      @asge424 2 роки тому

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ይሄ እንኳን የሰይጣን ንግግር ይመስላል

  • @azebazeb808
    @azebazeb808 2 роки тому +74

    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ 🥳🥳🥳🥳🥳ከዳኒ ጋር ግን ታረቁ በናትሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mmn852
      @mmn852 2 роки тому +2

      Malkam,ledat,yul,at,ltlas,

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому +1

      @@mmn852 በቅንነት እነደማመር

    • @mmn852
      @mmn852 2 роки тому +1

      Segerega

    • @wintagoytom4191
      @wintagoytom4191 2 роки тому +1

      መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎂🎂የኔ ቆንጆ ከዳኒ ጋር ግን ታረቁ በማርያም ❤❤❤❤❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      @@wintagoytom4191 ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

  • @ፍሬዘርሙሉጌታ
    @ፍሬዘርሙሉጌታ 2 роки тому +7

    ፅጊሾ Royal እንኳን ተወለድሽልን ሁሉም ነገር እንዳሰብሽው ወደትክክለኛው መስመር ይመለሳል ከጎንሽ ነን ይቅርታ መጠየቅ ሰው አክባሪነት ይቅርታ አድራጊነትም ትልቅነት ነው ዳኒም ሰው ነህና የፈጣሪን ቃል አስታውስ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 роки тому +2

    ጥፈትሽን አውቀሽ መጠየቅሽ በራሱ ትልቅነትሽ ነው በነገራችን ላይ ጠንካራነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በመታረቃችሁም በጣም ደስ ብሎኛል ዳኒ ደሞ ካሳት እሺ

  • @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
    @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 роки тому +69

    አብሽሪ ፅጌ አድመው ፕራክ እያረጉሽ እንዳይሆን በቃ ይበቃችሁአል ታረቁ ዳኒና ፅጌ ይታረቁ የምትሉ የትናችሀ👍

    • @Teddy6596
      @Teddy6596  2 роки тому +2

      🙏🙏🙏

    • @girlgirl-iy7ff
      @girlgirl-iy7ff 2 роки тому +18

      እኔ ግን ዉሸት ይመስለኛል ሁሉም እየዋሹ ይመስለኛል ማርያምን

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @ድንግልያምላክእናት
    @ድንግልያምላክእናት 2 роки тому +2

    የኔ ቆጆ ስትስቄ እጅ ስታለቅሽ አያምርብሽም አይዞሽ እግዚአብሔር ከነጋር ነው በይ መዝሙር ዳዊት 26 ምድነው እሚለው እግዚአብሔር ከነ ጋር ነውና ክፉውን አልፈራም

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 роки тому +3

    ማርቲዬ መልካም ጉደኛ ፂዬ አይዞሽ. እነዳኒ ሀይሌ. ቤዛ እባካችሁ ይቅርታ አርጉለት ይቅርታ ስላለች. ይቅር አለማለት አትችሉም ሰው ነን እና

  • @hirutmihret6222
    @hirutmihret6222 2 роки тому +22

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት!!ነገር ግን ከዳኒ ጋር ታረቁ

  • @aaaassss1163
    @aaaassss1163 2 роки тому +14

    ዳኒ ባንቺ አይጨክንም ትታረቃላቹ መልካም ልደት እንኮን ተወለድሽ

  • @ዘይተመለሰሕቶ-ቸ3ፈ
    @ዘይተመለሰሕቶ-ቸ3ፈ 2 роки тому +1

    ፅጌየ የኔ ፅጌሬዳ በመጀመርያ እንኳን ተወለድሺ የኔ ሳቂታ አይዞሽ ለቦጎ ነው አንዳዴ በእጃችን እያለ ምንም አይመስለንም ስለዚ የአሁን መጣላታሁ በሁለታችሁ ያለው ዋጋ እንድትረዱና እንድታውቁ ይሆናል ማማየ ዳኒየ ተስፋ አደርጋለው ሰርፕራይዝ እንደምታደርጋት ተስፋ አደርገዋለሁ 💞💞

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +86

    መልካም ልደት አይዞሺ እደበፊታችሁ ታረቁና በአንዲ ሁኑ ❤️❤️❤️❤️😘😘

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 роки тому +2

      መልካም ልደት ታርቁ እሺ እህቴ ዳንዬ እባክህ በድግል ታርቁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @malaku165
      @malaku165 2 роки тому

      @@fatumawase ወሸታም

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham2917 2 роки тому +1

    ፅጌ እንኳን ተወለድሽ በጣም ነው የገረምኝ ይህን ያህል ነገሩ ይከራል ብዬ አላሰብኩም ፅጌ ካረግሽው ነገር በጣም ያናደደኝ ነገረ ምን እደሆነ ታቄለሽ ሀይልዬን ያደረግሽው ነገር ነው እረግጥ ነው ሰውሆኖ የማያጠፋ የለም ሁላችሁም ይቅር ልትሏት ይገባል

  • @zvedud
    @zvedud 2 роки тому +22

    የኔ ፈድሻ አይዞሽ አታልቅሺ 😪😪😘😘😘ግን ፍቅርሽን ግልፅ አርጊዉ አቺም እሱም ትዋደዳላቹህ በቃ አዉሩበት በግልፅ
    ማነዉ እደኔ የሚያስበዉ😪😪😪😪

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @gutuh8818
      @gutuh8818 2 роки тому

      መልካምልደት ይሁንልሽ የኔቆጆ ከዳኒጋ ብትመጭ በጣምያምራል

  • @የድንግልልጅ-ቈ5ቐ
    @የድንግልልጅ-ቈ5ቐ 2 роки тому +2

    ፅግሻዬ የኔ ቅመም🥺🥺አይዞሽ እሺ ይመጣሉ🦋🦋😋😋ደሞም በጣም ይወዱሻል🙏🙏🥰🥰🥰🥰እኛም እንወድሻለን መልካም ልደት💃💃🥀🥀🥀👑👑👑🍰🍰🍰🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂🍭🍭🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍩🍩

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 2 роки тому +7

    አይዞሽ ጽይ 🤦‍♂️መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ 🥰ግን ከዳን ጋር ለመታረቅ ሞክሩ 😇

  • @endegiziewmekonnen1781
    @endegiziewmekonnen1781 2 роки тому +2

    ፅግየ ሰው የሚያሰከፋው የሚወደውን ነው ግን ማንም አውቆ ደሞ የሚሳሳት የለም ግን ዳኒም እኮ አንች የሚሰማሽን ስሚት ይሰማው ይሆናል መልካም ልደት ለዳንየና ላንች

  • @Beba873
    @Beba873 2 роки тому +24

    የኔ ማር መልካም ልደት 🎂💐 እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘንሽን እግዚብሔር ይባርክልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ከዳንየምጋ አንድላይ ሁናቹህ ለመኖር በፍቅር ያብቃሽ እህቴ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @Enen550
    @Enen550 2 роки тому +11

    እንኳን ተወለድሽ ፅጊሻ በጣም ይከብዳል ከምትወጃቸው ጓደኞችሽ ተለይተሽ መኖር ይከብዳል ዳንየ ይቅርታ አድርግላት ፒሊስ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому +1

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ እድርጉኝ ውዶች

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 роки тому +9

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አይዞሽ ፅጌ ለበጎ ነዉ ያጋጥማል እናም ትታረቃላችሁ ፈጣሪ ያስማማችሁ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @tesfshambaw8694
    @tesfshambaw8694 2 роки тому +1

    ምንድን ነዉ እሹ አይዞሽ አታልቅሽ ይሄ እንደሚሆን ይታወቃል ግን ትናንት እንዳለፈዉ ዛሬም ይሄ ያልፋል የነገዉን ማስተካከል ነዉ።ከልክ ያለፈ ቀልድ እንደቀልድ ያለያያል በድጋሚ ተገናኝታችሁ እንደምትሰሩ አምናለሁ።በተረፈ መልካም ልደት ፀግሻ

  • @meazabekele5767
    @meazabekele5767 2 роки тому +3

    ሴት ልጅ ጠንካራ ናት ጠንካራ ሆነሽ ማሳየት ነው እንጂ የምን ማልቀስ ጠንካራ ሆነሽ አሳይን ሁሉም ለበጐ ነው

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 роки тому +2

    እሚድያላይ ብዙ በልቃጣ ሴቶች አሉ እና እችም ታበዥዋለሽ በመላቀጥ መላላጥ ሴት ልጂ እረጋ ያለች ስረአት ያላት ስትሆን ደስ ትላለች ወዶች ደስ ይላሉ ሴቶች ግን እራዳነት እየመሰላቸው ፣ግን ፋራነት ነው እደዝጆሮ ቀዥ ቀዥ አታብዥ አስተካክሊ ስረአትሽን ፣ዳጊ ፀደ ወድ ነው እርጋታው አች ግን ምቅርቅር ታበዣለሽ ፣ላለባበድ ፣ከንግግር ፣ከአኳኳንሽ ፣ስረአት ይጎልሻል እና እደዳጊ ለመሆን ሞክሪ

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ እኔ ላለቅስልሽ እማ አይዛሽ አቦ ታርቁ እንኳን ተወለድሽ ሺአመት ኑሬ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 ውድ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን
    ፈጣሪ ይጥብቀለን ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን በወለጋ በግፍ ለሚገደሎ ውገኖቻቸን እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመለስለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በፍቅር ስፕ እስከራይፕ ያርጉ ቻናሉን 🌹🌹👏👏👏👏

  • @beteltube594
    @beteltube594 2 роки тому

    መልካም ልደት ፅግዬ አይዞሽ በቅርቡ ከሁሉም ጋ እንደምትታረቂ እርግጠኛ ነኝ እፀልይላችኋለሁ በመሀላችሁ የገባው ክፍ መንፈስ በቅርቡ ታርቃችሁ አፍሮ ይወጣል። እንኳንም አንቺ ጥፋትሽን አመነሽ ይቅርታ ጠየቅሽ እግዚአብሔር ሊያስተምርሽ የፈለገው ነገር ይኖራል በዚህ ውስጥ ስለዚህ ተምረሽበት እለፊው አይዞሽ ሁሉም ይስተካከላል

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 2 роки тому +13

    ፅጉ በመጀመርያ ይቅርታ ልበልሽ እና መልካም ልደት።ዳኒን ካለበት ፈልገሽ አምጪው👍❤👍❤👍❤

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 2 роки тому +2

    እንኳን ተወለድ የኔ እናት ዳኒ በገዛ ጥፋቱ ነው የተወጣጠረው ብቻሽን ያጠፋሽው ነገር የለም መልካም ልደት የኔ እናት

  • @ፀገነትደሳለኝፀገነት-ገ4በ

    ይቅርታ ጠይቂው
    ያኔ ፅጌ ውስጥሽ ከፀፀት ያርፋል
    በጣም መልካም እና ልዮ ጓደኛሽ
    ነው ዳኒ በጣም ታጋሽ

    • @Teddy6596
      @Teddy6596  2 роки тому +1

      Eshi ykrta byalehu🙏

    • @fkertube3593
      @fkertube3593 2 роки тому

      በጣም ዳኒ ለሴት ልጅ ክብር አለው

  • @kidstkidst6199
    @kidstkidst6199 2 роки тому +2

    የኔ ፉቅር እኔም መጋቢት አራት ነው የተወለድኩት ግን ዘንድሮ አላከበርኩትም 😔😔😔😔😔😔ፅጌ ዛሬ የመጀመሪያ ኮመንቴ ነው ግን ተከታታያችሁ ነኝ በናትሽ በምታምኑን ሀይማኖት ይዣችሆለሁ ታረቁ አብሮነታችሁ ነው የኛ ደስታ ዳኒዬ ይበቃል ደሞ በፆሙ ሰውን መቀየም ጥሩ አይደለም
    ፅጌ እወድሻለሁ የኔ ቀበጥ💐💐💓💓

  • @janetsamel3631
    @janetsamel3631 2 роки тому +15

    ጺጊዬ አይዞሽ አታቅሽ መልካም ልደት❤❤

  • @misganwwolda9516
    @misganwwolda9516 2 роки тому +1

    አይዞሽ የእኔ እህት በርቺ
    ደሞ ምንም አላጠፋሽም አልተጣላቹም ይህ የሃሳብ ግጭት ነው ዳኒ ይህ comment እንደምታነበው አምናለው አትራቃት ታረቃት
    ደሞ በፆም ምድር መጣላት በፈጣሪም ዘንድ ፆምክን ተቀባይነት አይኖረውም ተመለስስስስስስ በቀጣዩ video እንድትቀርብ በፈጣሪና በተመልካቾች ስም እማፀንሐለው

  • @Ab-jy5lr
    @Ab-jy5lr 2 роки тому +7

    እንኳን ተወለድሽ ፅጌየ ግን ዳኒጋ ስትሆኑ ነው ደስ እምትሉት 😍😍

  • @senightsenight3772
    @senightsenight3772 2 роки тому +2

    አናዳኝ ነበር ዛሬ ግን አሳዘነችኝ አይዞሽ የኔ ውድ ከትፋትች ተማሪ ሁላችሁም አብራችሁ በፍቅር ሁኑ

  • @tsion8696
    @tsion8696 2 роки тому +12

    የኔ ማር እንኳን ተወለድሽ ደግሞ ይታረቁሻል እማ🥺🥺🥺🥰🥰❤❤

  • @mahaalmehairi6406
    @mahaalmehairi6406 2 роки тому +2

    መልካም ልደት ፀግዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በባለፈዉ ኮመንት ወቅሼሽ ነበር አሁን ግን ለይቅርታ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከይቅርታ በላይ ምንም የለም አይዞሽ ከሁሉም ገር እንደምትገናኝ ተስፋ አለኝ

  • @abebechasele
    @abebechasele 2 роки тому +13

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ♥

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 2 роки тому +2

    አኔ ቆንጆ መልካም ልደት ላንች🎂🎂🎊
    የሰራሻቸው ስህተቶች ቢበዙም ጥፋትሽን አምነሽ ይቅርታ ስላልሽው ዳኒ ይቅርታዋን ተቀብለህ እንደበፊቱ አንድ ሁኑ በድንግል ልለምንህ 🙏🙏🙏💞

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @mama7207
    @mama7207 2 роки тому +35

    መልካም ልደት 🎂🎉ሁሉም ለበጎ ነው 🖤

  • @danayitkidanemaryam5515
    @danayitkidanemaryam5515 2 роки тому

    HAPPY BIRTH DAY EMUYE ሁሉም ያልፋል አንድ ላይ ትሆናላችሁ አንድ ላይ ከሆናችሁ በኋላ ግን ቲሸርት መቅደድ ልብስ ጫማ መቅደድ ማቃጠል ይቅርብሽ እንደዚህ ማድረግ ሰውን በጣም ነው የሚያናድደው ካለፈው ጥፋትሽ ተምረሽ ላለመስራትም ወስነሽ ነው ይቅርታ ማለት ያለብሽ ሁሉም ሲረጋጉ አንድ ላይ ትሆናላችሁ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ😘😘😘❤❤❤💐💐💐🌟🌟🌟🎂🎂🎂💖💖💖💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💙💙💙💗💗💗💗

  • @betelhemtadesse201
    @betelhemtadesse201 2 роки тому +83

    አሪፍ ድራማ ነው ምትሰሩት ጎበዞች

  • @meazabekele5767
    @meazabekele5767 2 роки тому +1

    መልካም ልደት ፅግዬ ሴት ልጅ ጠንካራ ናት ጠንካራ ሆነሽ ማሳየት ነው እንጂ የምን ማልቀስ ጠንካራ ሆነሽ አሳይን ሁሉም ለበጐ ነው

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk 2 роки тому +7

    Happy birthday my beautiful🎂🎂🎂🍰🎁🎁🎁🎁🎁ግን ከዳኒ ጋ ታረቁ 🥺

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ የየ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому

      ሰብስክራይብ እድርጉኝ ውዶች

  • @Beka0143
    @Beka0143 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ እይዞሽ እራስሽን አረጋጊ ሁሉንም ነገር ያልፋል አትጨነቂ ዳኒን ተይው በቃ እኛ ኢትዮጵያውያን ከእንቺጋ ነን መልካም የልደት ቀን ይሁንልሽ እንወድሻለን ተይው ተይው በቃ እሱ የራሱን ላይፍ ይኑርበት ሌላ ሰው ፈልጊ አይምሮሽን አታስጨኒቂ ጌታ ይርዳሽ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому +7

    እንኳን ተወለድሽ ፅጌ አይዞሽ ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ታርቃችሁ ባአንድ ላይ እናያችሁለን አይዞሽ😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 2 роки тому +1

    ፅግዬ እንኳን ተወለድሽ አይክፋሽ ሁላችንም ከጎንሽ አለን አንቺ ብቻ በርቺ

  • @ge5967
    @ge5967 2 роки тому +22

    ጽጌ ቆፍጠን ለማለት ሞክሪ ወንዶች እኮ በጣም ሥኖዳቸው በጣም ነው ጢባራቸው ሚነፉት

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @saronsaron2698
      @saronsaron2698 2 роки тому

      መልካም ልደት ፅጌ ግን አሁንም እያስመሰልሽ ነው ከለብሽ ይሁን ውዴ ቀረፃውን ተይውና ጓደኝነትሽን ፈልጊ ከልብሽ ይቅርታ ከልብሽ ብለሽ ካልተቀበሉሽ ተያቸው

  • @صالحنور-ز6ع
    @صالحنور-ز6ع 2 роки тому

    ፀጊየ በጣም በጣም ተሰምተኛሊ ኣይዞሺ
    ኣይኪፋሽ ከ ዳኒ ጋር ታረቁ ኣደራ ኣደራ
    ኢንየየ ባሊና ምስት ኢንድቱሆኑ
    ኢመኛለሁት ። በ♥♥♥ ነውው ምወዳቹ

  • @fanuel_kibrom5646
    @fanuel_kibrom5646 2 роки тому +12

    መልካም ልደት🥳🥳🥳 እንኳን ተውለድሽ።

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @fanuel_kibrom5646
      @fanuel_kibrom5646 2 роки тому +2

      @@lloveethiopa7130 ስራህን ኣይቸው ከተመቸኝ ሰብስክራይብ ባረግህ ኣይሻልም

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 2 роки тому +1

    መልካም ልደት ግን እህት አስተውይ ድርቅ ያልሽ ልጅ ነሽ ለምን እንደሆነ አላቅም ሁሉ ነገርሽ የውሸት ቢሳካልሽ በአቋራጭ ቢሳካልሽ የምትመርጪ አይነት ሰው ትመስይኛለሽ ለማንኛው አትቸኩይ አስተው የምታረጊውን ነገር ልቦና ይስጥሽ

  • @wwka22
    @wwka22 2 роки тому +5

    Happy Birth Day
    የምር እንደዚ ማክረር ይደብራል ደሞ ቀልድ የሚሰራ ሰው እንደዚ ማምረር ይደብራል የሚያምርባቹ ተቀራርባቹ ያለውን ነገር ሁላችሁም ይቅር ተባብላቹ ባዲስ መንፈስ ወደ ስራ መመለሱ ሳይሻል አይቀርም ።በነገራችን ላ ሁላችሁን ጥፋተኛ ናቹ ሁላችሁን ለይቅርታ እራሳችሁን አዘጋጅታቹ ተገናኙ ተሰብስባቹ ማየትን እሻለው cc ለዳኒ እና ለሁሉም ይድረስ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому

      ደምሩኝ ቡቅንነት

  • @haymanottamrat2449
    @haymanottamrat2449 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ጥፋትሽን አምነሽ ይቅርታ ከጠየቅሽ ይቅርታ የማያደርግልሽ አለ ብዬ አላስብም እውነት እኔ እራሱ በጣም ከተናደዱብሽ ውስጥ ነበኩ አሁን ግን ማርያምን ከልቤ ነው ይቅርታ ያደረኩልሽ እነ ዳኒም ይመለሳሉ እመኚኝ አይዞሸ የኔ ቆንጆ

  • @ፊያሜታየናቴናፋቂ
    @ፊያሜታየናቴናፋቂ 2 роки тому +7

    ራስ ወዳድ አትሁኙ የሰው ስሜትም ተረጅ ዳኒ ምርጥ ሰው ነው

  • @justinabrother3789
    @justinabrother3789 2 роки тому +1

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት የኔ እህት ፣ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አይዞሽ ፅጌዬ ስለ ዳኒ አትጨነቂ ተይው በቃ ስለራሱ ላይፍ ይኑርበት ሌላ ሰው ፈልጊ አይምሮሽን አታስጨንቂ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልሽ እናም በእውነት በጣም እወድሻለን ❤️❤️❤️😘🎊🎉🎂🎁

  • @ribkagetu3497
    @ribkagetu3497 2 роки тому +7

    እሙዬ happy birth day ❤🎂🍭😍🥂
    Dani demo tarekat Please 🙏

  • @Han.2431
    @Han.2431 2 роки тому +2

    Yene kebet Swedsh eko. Happy Birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 Danny gn Kimegna ymeslal. Mndnew makabed bezih edme? Tarekuna metareknm astemrun enji.

  • @TenuLove
    @TenuLove 2 роки тому +4

    መልካም ልደት ፅጌ አይዞሽ ትታርቃላችሁ 🎂🍡🥂🍾🌹

    • @ራቢአተማም
      @ራቢአተማም 2 роки тому

      🙊 melekam ledete yena konejo enekawen teweledesh ayekefash eshi mara hulum negere lebego new ayezosh wanawu neger kelebesh yeketa aderigelet setetachehu ekule ayedelem satoche senebale atefii nen

    • @afomiafomi9174
      @afomiafomi9174 2 роки тому

      Tsegi ye yena konjo yifashi alwedm degmo esum atftol ad ekul nachihu akabedut

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 2 роки тому +2

    የሚገርም ነበር ብኖረ እሰከ ስንት ጊዜ ነው ይቅርታ ያለቹዉ በጣም ነው የሚገርመው ግን ኤራሱ እኮ ይቅርታ ማለት ሰው በጣም ለሰው ልጅ ትልቅ ነገር ነው ግን ለምድነው አልቀበልም ብሎ ብቻዋን የሚያደርጉ ? እና ፂገ ዋና ይቅርታ ማለትሺ በጣም ጡሩ ነው እና ደግሞ አይዞሽ አንደ አንደ ያጋጥማል እንደዚህ አይነት ነገሮች ስለዚህ ጣናካራ መሆን አለብሺ happy birthday to you 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @Jerry-cl2ze
    @Jerry-cl2ze 2 роки тому +5

    እንኳን ተወለድሽ ፅግዬ መልካም ልደት አይክፋሽ

    • @adoneyastesfaye4190
      @adoneyastesfaye4190 2 роки тому

      በምን ምክንያት እንደተጣላቹ ማንም አያውቅም ስለዚህ ማንም ላይ መፍረድ ከባድ ነው ስለዚህ ማንንም መውቀስ ከባድ ነው ግን ይቅርታ ካልሻቸው ይቅርታ ማድረግ ነበረባቸው ከይቅርታ በላይ ምንም ስለሌለ ....

  • @የትምየማሪያምልጅ
    @የትምየማሪያምልጅ 2 роки тому +1

    አይዞሽ ፅግዬ ያልፋል ደሞም ይታረቁሻል መልካም ልደት 🎂🎂🎂

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 роки тому +8

    ከምንም በላይ ማህተባቹ እራሱ ውበታቹውን አጎላው

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 2 роки тому +1

    የኔ ምስጊን መልካም ልደት🎉🎂🎊አይዞሽ ይታረቁሻል ጥፋተኛ ነሽ ይቅርታ ጠይቂ ዳኒ በአንቺ አይጨክንም ቤዚም የተደፋባት ውሃ ደርቋል አጨክንም ሀይልዬም ሆደ ቡቡ ነው😂😂

  • @asteeralamo64
    @asteeralamo64 2 роки тому +4

    መልካም ልደት ማማዬ ፈጣር ይውደደሽ የሰው ከንቱ ነው

    • @amma6084
      @amma6084 2 роки тому

      Happy birthday 🎂🥳🎉

  • @mariyamoman8995
    @mariyamoman8995 2 роки тому

    ፂግየ የኔ ማር አይዞሽ ግን እነዳኒ አይደብራቸውምደ ተይቅርታ በላይ ምን አለ እደ ለማንኛውም አጠገብሽ ብሆን በዝህን ሠአት ደሥ ይለኚ ነበር የኔ ውዲ

  • @bizuworkdamise8853
    @bizuworkdamise8853 2 роки тому +7

    እኳን ተወለድሽ ፅጌ እረጅም እድሜ

  • @fanta-kal1546
    @fanta-kal1546 2 роки тому +1

    አይዞሽ ፅጌ ግን እኮ ጥፋት አለብሽ እማ ለማንኛውም መልካም ልደት

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 2 роки тому +4

    Happy birthday yene konjo Azoshi gin be mariyam tarkuu🙏🙏🙏😍😍😍

  • @HanaHana-br4ke
    @HanaHana-br4ke 2 роки тому

    አይዞሽ ፅግዬ በልደትሽ ቀን አትከፊ እውነት አስለቀሽኝ ሁሉም ነገር ይመለሳል ይቅርታሽንም ይቀበሉሻል በምቀጥለው ከዳኒ ጋር እደንትሙጪ እርግጠኛ ነኝ

  • @akgee2271
    @akgee2271 2 роки тому +11

    ባለ ማእተብዋ ስታምሩ መስቀላቹ በጣም ያምራል ፅገየ ኣይዞሽ ኣይክፋሽ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому

    ፅግዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ በቃ ከአንቺ ሚጠበቀው አድርገሻል ይቅርታም ለመጠየቅ ስትደውዬ ዝምካሉ በቃ ራስሽን አረጋጊ አይዞሽ አይክፋሽ እሺ አጠገቧያለሽው ጓደኛዋ በዚጊዜ አጠገቧ በመሆንሽ ደስብሎኛል በተረፈ ታረቁ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 роки тому +3

    ፅጊዬ አይዞሽ እናት መልካም ልደት ይሁን አይክፋሽ

  • @lamlamfekri44
    @lamlamfekri44 2 роки тому +1

    እንኳን ተወለድሺ ፅግዬ

  • @remlaremli7383
    @remlaremli7383 2 роки тому +5

    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ 😍

  • @tsedekegetachew7978
    @tsedekegetachew7978 2 роки тому

    አይዞሽ ዳኒም ይረዳሻል እንወድሻለን እንካን ተወለድሽ

  • @sultanaa8897
    @sultanaa8897 2 роки тому +5

    አይዞሽ ማር እግዚአብሔር አለሽ

  • @milkiyassamuel1560
    @milkiyassamuel1560 2 роки тому

    በመጀመራ ኡንካን ተወለደሺ ለዳኒና ላንች ፅጌረዳ ያላችሁን አድናቆቴ የተለዬ ነዉና ጥፋትሽን አምኔሻል ከምንም በላይ ቅንኔት ነዉ ደግሞ ዳኒ ላንች የምጨክንለት አንጄት የለምና ተታረቁና ሰትመጡ እናያለን አይዞሺ በርችዉ!

  • @eslamhhh8780
    @eslamhhh8780 2 роки тому +15

    መልካም ልደት የኔቆጁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому

    መልካም ልደት ኪዳነ ምህረት ደስታሽን ትመልስልሽ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ አይ ዲኒ በነፍሱ የተጫወተ ያክል ነው የተሠማኝ 😥

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому +3

    የኔማር አትደቤበቁ ሁለታችሁም ትፋቀራላችሁ አንቺ ትንሽ ድርቅና አለብሽጂ ዳኒ በጣም ያፈቅርሻል ለዛነው የጠፋው ይቅርታ ጠይቂው ያፈቀረልብ ይከፈዋል

  • @ኪያነኝየእናቴናፋቂ
    @ኪያነኝየእናቴናፋቂ 2 роки тому +2

    ማርቲዬ በጣም መልካም ነው ነሽ በዚው ቀጥይበት

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 2 роки тому +3

    ለሚመጣው አመት ፀባይሺን ታስተካከልሺ አብረን እናከብርልሺ አለን

  • @abebuzeleke3586
    @abebuzeleke3586 2 роки тому

    ፅጌ.አይዞሽ.ጎደኛ.ጥሩ.ናት.ጥፍቱን.አውቆ.ይቅርታ.ይለስው.ትልቅነው.ይለችው.እውነቶን.ነው

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ኧረ በአሏህ ታረቁ አብራችሁ ስኮኑነዉ የምታምሩት

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 2 роки тому +1

    እንቁነሽ አይዞሽ እህትአለም ሁሉም ለበጎነዉ ጊዜ የማይቀይረዉ እግዚአብሔርን ተስፋአድርጊ

  • @ዚዙነኚብቸኛዋ
    @ዚዙነኚብቸኛዋ 2 роки тому +7

    ሠጠብቃችሁ😥😒 እኳን ደና መጣሽ

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 2 роки тому

    እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልን እውነት አች የሚያምርብሽ ዳኒ ጋር ነው እኔ ራሱ ልክ እንዳች የምወደው ጓደኛ አለኝ እናተን ሳይ እኛ ነን እምትመስሉኝ ግን ታረቁ እርቅ እና ግልጽኝነት ከሌለ ከቱ ነው አችም።ውበትሽ እሱጋር ነው ደግሞ እርሱ ትግስተኛ ነው እውነት

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 2 роки тому +3

    እረ ታረቁ እረ በማርያም ታረቁ እግዚአብሔር በመሃላችሁ ይግባ

  • @امحسينالزهراني-غ6س
    @امحسينالزهراني-غ6س 2 роки тому +2

    መልካም ልደት አይዞሽ ዉድ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 роки тому +3

    Happy birthday to you emuya Ayizoshe yan konjo ❤❤❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ የየ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 роки тому +2

    ፅጌ ከጉዋደኞችሽ ጋር መታረቅ ጥሩ ነው ግን በራስሽ ለመቆም ሞክሪ ጠንካራ ሴት ነሽ የሰው ልጅ አብሮ ይሰራል ይለያያል እንደውም ብቻሽን ስሪ የከተማ ልጅ ነሽ ስንት የገጠር ልጆች ዩቱበሮች አሉ ዳኒ ሁሌ ካንቺ ጋር ሊሆን አይችልም ካሜራም አያስፈልግሽም በስልክሽ መስራት እኮ ይቻላል ፕራንክ ያስጠላል አጠር ያለች ቪዲዬ ስሪ በራስሽ ስልክ ከውሎሽ ላይ አስር ደቂቃ መጠቀም እኮ ነው የግድ በአጀብ የመቀረጫ ቦታ መፈለግ የለብሽም በራስሽ ስሪ ፕራንክ ይቅርብሽ ቁርስሽን ስበይ ሀይ ብትይን ወጣ ስትይ ሀይ ብትይን ፀጉርቤት ስትሄጂ እቤትሽም ሆነሽ ስሪ ተጠቃሚም ትሆኝለሽ እራስሽን ችለሽ ቁሚ ስሪ ጎበዝ ነሽ ዳኒ ምናምን እስከመቼ ከሰው ጋር በዛላይ ሴት ነሽ ከጎረምሶች ጋር መንገላታት ፕራንክ ሲያደርጉሽ አያያዛቸው እራሱ ለሴት የሚሆን አይደለም ስለዚህ እራስሽን ችለሽ ስሪ ግን ይቅርታ ተጠያየቁ ታረቁ በተረፈ በርቺ

  • @saddayeagarolijj3712
    @saddayeagarolijj3712 2 роки тому +3

    መልካም ልደት 🥰🥰🥰🥰 አይዞሽ

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 роки тому +1

    ፕራንክ ይቅርባችሁ ስንት የሚሰራ ነገር አለ በቀጣይ ከዳኒ ጋር እንጠብቃችኃለን "መልካም ልደት ሳቂታዋ"

  • @ወለተአረጋይወለተአረጋይ

    መስቀላችሁን እንዳታወልቁ ፅጌ ሲያምርባችሁ

  • @ኪያነኝየእናቴናፋቂ
    @ኪያነኝየእናቴናፋቂ 2 роки тому +1

    ፅጉዬ አይዞሽ ትታረቃላቹ አታልቅሺ መልካም ልደት ይሁንልሽ እኳንም ተወለድሽ አትከፍ ባክሽ ፈታበይ