Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኡኡኡኡኡኡኡ ዛሬ ሦሥተኛ ነኝ ኡኡኡኡኡኡኡ ላክ አደርጉኝ አቦ 😥😥ዝም ብላች የመዳም ቅመሞች 😍😍😍😘😘እደት ነው ሥራ አቦ 🙄🙄 እነዚህን ልጆች ሳይ ሥም ብሎ ትዳር ያምረኛል 😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ 😍
😒እኔም አምሮኝኛል
😋😂
@@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 😍😍😍
ክክክክክክ
ደገፍ በይ አላት አዛኝ ባል ወላሂ ደስ ስትሉ ረጅም አመት ኑሩልኝ አላህ አይለያያቹ
የኔ ቢጫ ወባን ይመሥላል ልጁ🤔🤔🤔🙄🙄🙄 ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅርሩን ያባዛላችሁ እኔም ነፍሠጡር ነኝ ላይክ አማረኝ እያጋጫችሁኝ እለፉ 🤗🤗🤗🤗
ሀሀሀሀ
Kkkkkkk
ማሻ አሏህ በርቱ የአማረኛችሁ አድናቂ ነኝ 😂😂😂እወዳችኋለሁ 👍👍
ሁለት ሚስኪኖች ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ
እንደማመር በቅንነት
እንዳመር
ጎበዞቹ ወላሂ ቋቋችን የማትቀይሩ ምርጥ ጥዶች ናችሁ ወላሂ አላህ ምጨምርላችሁ ፍቅራችሁን
ማሻ አላህ
ሆሆሆሆ በባሌ ቀልድ የለም ሢጀመር ለኢትዬጵያ ወንዶች ሁለት ማግባት ቀርቶ የአንዲቱንም በሥረት ሀቋን መወጣት አይችሉም ፈጣሪ ሆይ ባሌ ከኔ ዉጭ ካየ አዙረህ ድፍልኝ 😁😁😁😁😁 እንደ ቅርጫ ሥጋ ባሌንማ ለሌላ አልፈቅድም ያመኛልልልልልልልል ክክክክክክ
ላ አይባልም እኔ ግን ከቻለ አቅም ካለው ለሁለታችንም ሀቅ የሚወጣ ከሆነ አሁን እድረዋለሁ ምክንኛቱም ፈሳድ አይሰፋፋም አንቺ ለኔ ብቻ ብለሽ አንዷ እህትሽ ትዳር ስታጣ ወደ ዝሙት መጋዟ አይቀርም ስለዛ እሱ ከቻለ ባሎቻቹ ዳሩ ምንም አይቀብልባቹም እሷም ርዝቋ ነው የምትበላው እራስ ወዳድ አትሁኑ እህቴቼ
😂😂😂
ክክክክክ ወይኔ አዙረክ ድፋልኝ እህህበሳቅ
ማሻአላህ የኔ ውዶች ደስ ትላላችሁ ልባችሁ ንፁህ ነው ትለያላችሁ በርቱልኝ ጠቃሚ ነገርም ይዛችሁ እንደምትመጡ ተሰፋ እናደርጋለን 👍👍🌹🌹
መሻላህ ሰታምሩእህቴ አላህ በሰላም ይገላገልሽ ማሬ😍😍😍😍😍😘😘😘😘
ሚሥኪን ክክክክክክክ.ጥለሽው ውልቅ እውነትነው አላህ በሠላም ይፈርጂሽ
ክክክክክ ወላሂ አሁን ራሱ አችግራኝ አርጎሻል እሱደግም ቀኝ ያለው ግራ ይመስላል ለምናኛውም በጣምነው እምወዳችሁ ልጂ ስላረገሽ ደስብሎኛል እኔም ማርገዝ አምሮኛ ልጂ መውለዲ
Beteseb enehun ehete
@@ethioallinone9 እሽ👍
ወይ ፍቅሬን አስናፈቃችሁኝየምገናኝበትን ቀን ቅርብ ያርግልን።ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
ማሻአላህ ሁለት ቅን የዋህ አላህፍቅር ይጨምረላችሁ
እኔ አዲስነኝ ወደቤታችሁ ገና እየገባሁነወ ላይክ አርጉኝ እስኪ ሰሞም አላህ በሰላም ይገላግልሽ
ወይ እናተ ልጆች የኔና የባሉካየ ፋቅር እደዚህ ነበር ለመዝናናት ሲወጣ በሩን በማየት አይኔ ቅልጥ ይል ነበረ ዛሬ ላይ ሰትአመታችን ወይ ሰደት
ዛሬ ከወደ ጎንደር ወሎ መተውአይቸ አንበጣም ለማባረር በጣም ደሥአለኝ በቃ አንበጣው ያለቀ መሠኝ አላህ ያንሳልን ብላችሁ ዱአአድ ርጉሠወች
ያረብ እውነት ያረገው
አማን አላህ ያጥፋልን
ወርባቦ ጨርሶታል መቸም አላህ ያብጀው ብቻ
ወይኔ ባል ማለት እንህነው የኔ ማሮች ደገፍ በይ አለ የኔስ ባል ሆድ ይፍጀው ለሰው አያስብም
አላህ አዛኚ ያርግልሽ
አይዞኝ በየቤቱ አለ ቡዙ ናቹ 😥
አብሽሪ አላህ ያስተካክልልሽ
አብሽሪ ሁቢ
Kkkkkkkkkkk
አረ ውዶቸ ዱአ እናድርግ አገራችን አሣሣቢ ሆኗል አበጣው ጨረሠ እሕሉን
ተውት ይብላው
መሸም አላመረበት
እነዚህና መሰሎች ይዝናናሉ ግማሹ በዘረነኝነት በአንበጣ የሚወረረውና የሚገደሉትን አእሰይ ይላል ገበሬው እያለቀሰ ፍትህ ከአላህ በአንበጣ ለተወረረው ገበሬ ያረብ😭😭😭😭😭
አረብ አላህ እዝነት ያውርድ
አላህ ይዘንልን
ላክ አድርጉላቸው አይከፈልበት
👍👍👍
አወ
ባልቴቷ ዴና ነሽ
ደደደደደደ ምን አይነት አማርኛ ነው እምታወሩት ሰሚራየ አሏህ ይፈረጀሸ በሰላም ተገላግለሸ ልጀሸን ለመሳም ያብቃሸ እርግዘና ከባድ ነው
ወይ አተልጅ ፍቅራችሁ ያብዛው አሷም በሰላም ትላቀቅ የኔ እህት ሰላም ተሌቀቂ
የኔማሮች የናተ ትዳር ልክ እንደናቶቻችን የእውነት ነው እንደ ሣኡዲ ትዳር የውሻሸት አይደለም በሰላም ወልደሺ ልጃችሁን ለማቀፍ ያብቃችሁ
ሀሀሀሀሀሀሀየሳውድ ትዳሪ የቃቃ ጫወታ ነውእንደ?
@@لااتحزنإناللهمانلااتحزنإناللهم አንዳንዱ የቃቃነው
ጉድ
መሸአላ
ክክክክ አይ ኮሜታተሮች
በቃ ምርጥ ናችሁ ሁለታችሁም ሰላም ጤና ተመኘሁላችሁ እንደናንተ ያለ ትዳር ሳይ ትዳር ትዳር ይለኛል ደግሞ ተፋቱ እንደዚህ ሆኑ ሲሉኝ ባይገባስ እላለሁ ታሀተል ሙከየፍ የሚተኙ ወንዶችን ስሰማ ሳዱሎች ለኛም መልካምን አላህ ይወፍቀን
ሀሊ ሰብ አድርጊኝ
@@halimatube9681 እሽ ሞክሼ
ውዶቸ ደስ ስትሉ አብዱዬ አዛኝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅራችህ ስከ መጨረሻው አላህ ያድርግላችህ
ሁለተኛ ሚስት አገባ ብትባይ ምን ትያለሽ ወንዶች እማታደርጉትን ነገር አታውሩ እምትገባውም ሴትኮ ሌላ ሚስት ካለህ አልፈልግም ትላለችእና ምክር ለወንዶች እንደዚህ አይነት ጥያቄ ሚስቶችን አትጠይቁ ምክንያቱም ልባችሁ ሁለተኛ ሚስት እንደምፈልጉ ስለሚመለን ያለው ፍቅራችን እየቀነሰ ስለሚመጣ እማታደርጉትን ነገር ባትሞክሩ ጥሩ ነው እንደኔ ሀሳብ ሴቶች ልባችን ከተሰበረ ቡሀላ ተመለስ ብንለው አይመለስም
እውነት ማስተዳደሪያ ካለው እኔ ያግባ ጣጣ የለኝም ግን በኢትዮ ኑሮ እኔ የቤት ሠረተኛ ሆኝ ላግባ ቢል 😒
@@saratube1230 እኔ መቸም አልውድም
እውነትነው
ስሚራየ የኔ መልካም ስወድሽ ፍቅራችሁን እስከጀነት ታስቀናላችሁሁሁ ማሻአላህብያለው
አንተ ልጅ እኔ የሆነ ቦታማ አይቻሀለው እማውቅህ መሰለኝ ርያድ ኮሆንክ እና በጣም ነው እምወዳቹ የኔ ሚስኪኖች❤💛❤
ሪያድ ነው አዎ
ማሻአሏህ አሏህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ስወዳቹሁ ❤️👈
ታገሥ እርጉዝ ሠው ያነጫንጨዋል ሥለዚህ ትግሥት ያሥፈልጋል ወንድም ያንተን አይነት ያብዛልን
mashaa allah liji belijinet
ምርጥጥዶች አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨ ረሻ ያርግላችሁ
እስኪ ዉዶቸ ዱአ አድርጉ ለገበሬዎች ወላሒአመት ለፍተዉ አንበጣ ሢበላባቸዉ በጣም ከባድነዉ ልፋቱን አዉቀዋለሁ እኔም የገበሬ ልጅነኝያረቢቢቢቢቢቢቢቢቢ
አብድዬ በርቱ ማሻአላህ
አላህ ፍቅራችሁን ይጨረላችሁ ሰሙንም በሰላም ሁለት ያርግሽ
ሥታምሩ
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ;
ማሻ አላህ ዉለዱ ክበዱ አሚን በሉ በደህና ዉለጅ ልጃችሁ ደሞ የነብያችንን ሡና አጥብቆ ሀገር አሥተማሪ ይሁንላችሁ
ማሻላህ ደሥ ትላላቺሁ አላህ ይጨምረላቺሁ ግን አዲሥንኝ ለቤታቺሁ
አላህየጥብቃችሁ
መሻአላህ ደስ ስትሉ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ በርቱ ጩጨወች
Was war wab አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህት
ወአለይኩም ሠላም የኔ ማሮች ሥወዳችሁ አላህ አይለያቾችሁ 😍😍
ማሻ አላሕ እነዚ ልጆች ስወዳቸው በርቱ
መሸአላህ
ስታምሩ ወላሂ 😍
ማሻ አላህ ይዋሁች ስታምሩ
የኔ ማሮች ስወዳችሁ
የኔ ጩጨወች እንኳን ደህና መጣችሁ ሥወዳችሁ በቃ ሱሥ ሆናችሁብኝ 🌹
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ
ኧር ወዩው ሰሚራ ስትመለክች አሳቅሽኝ🤣🤣🤣🤣🤣
የኔ ማሮችደስስትሉ
ጎበዞ
እና ማሻ አላህ ብያለሁ አላህ ይጨምር እላችሁ ውዶች
ዋአለኩምአሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኳን በሠላም መጣችሁ ምርጦቸ ሰወዳችሁ
ሰላም የምወዳችሁ ውዶቸ ዘንድሮ ባል ተገኘልኝ ወይስ ላ😂😂 በቃ ለልጃችሁ እጩኝ 👰 ሸር ላይክ አረኩ😍😍
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
እ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ወይ ስወዳችሁ ከምር ከኔም በላይ አላህ ይዉደዳችሁ
ሀውይ ሰብ አድርጊኝ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
የኔ ማሮች ደስ ትላላቺሁ አይዟቺሁ ማሮቼ
ግንመልክ ይበልጥሻል ሀቂቃ
ይማቻችሁ 😘😘😘😘
ገና ከዚህ ቤት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ትዳር ፍቅር አየሁ
አረረረ ሠሚራ አረገዘች ማሻ አላ ገና ዛሬ አየዋት ማሻ አሏህ
.አሳቃችሁኝ አላህ በሰላም ይፈርጂክ🌹
እነ ሁለት ሚጢጣ ወች ደሞ ሁለተኛ ሚስት አማረህ በል በል ላድም እያገሸገሽን ነው የምንኖርላችሁ ያው ዘር ለመተካት ብለን ነው እጆ
ክክክክክክክክ😂😂😂😂
ሃሃ ልክ ነሽ
ክክክክክክክክ
ማሮች
ውይውዶቸ
ማሻአላህ አሌኩም ወላሂ ትዳር ሚባለው እደናተ በጣም አዝናናቹኝ አላሂ የዘላቂ ትዳር ያድርግላቹ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፍቅር ያኑራችሁ
ደስትላላቺሁፈጣሪይጠብቃቺሁ
ይመቻችሁ
ማሻ አላህ ኮሜቶች አሁን ምነይ ጨርሳችሁ ነው ቢደወውን ግን አቤት ፍጥነት ሠላም ሠላም ብያለሁ የኔ ህፃኖች
ምርጦችዬዬዬዬ በርቱ
ዘና በሉ ደስ ትላላችሁ አረ ቤተሰብ አርጉኝ የመዳም ቅመሞች
የኔ የዋሆች አላህ ይጨምርላችሁ
መሻአላ
ማሻእላህ ምርጦች ደስ ስትሉ
ክክክክክክክ. ሱሶቼ. ውይ ደስ ስትሉ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
አላህ በሠላም ወልደሽ የምሥሙ ያርጋችሁ ያረብ አንች ላረገሽው እኔን ጭንቅ ጭንቅ አለኝ
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እደው ወላሂ ስወዳችሁ ለአላህ ብየ ነው
መሸአለህ
አህለንንን ምርጦችኮመተሮች ሷላህ ባል የሌለን አላህ ይወፍቀን
ክክክክክ የኔቢጤ ቅባቱን ወረወረችው ሀሀሀ እኔም ስትቆጭ ብይ እርጉዝ ስለሖሽ
ስታምሩ
ከከከከከከከከከከከከ አሚሪካ ልጅሸን ኢጀሲ አሠጨዋ ሠው አረጊት አገራችንን
masha allah sawdachu😂😂😍
ዉይ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ገዴፍ በይ ለህጧኗ አላለምክክክ የኔ ማሮች ገና ዛሬ አየኃችሁ
ክክክክክ
ምርጣቸ መጣችሁ
መሻአላህ አብሽሩ
ጣፋጭ ናችሁ ማሻ አላህ
መሸአለህ በሰለም ተገለገይ
ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህይጨምረላችሁ
አላህ ይጨምርላችሁፍቅራችሁን የምር ደስስትሉሉሉሉሉ
ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
ክክክ ለህፃኒቱ
Kkkk
ወወይኔደስሲሉ ያረቢሀሀሀሀዉድድ
ኡኡኡኡኡኡኡ ዛሬ ሦሥተኛ ነኝ ኡኡኡኡኡኡኡ ላክ አደርጉኝ አቦ 😥😥ዝም ብላች የመዳም ቅመሞች 😍😍😍😘😘እደት ነው ሥራ አቦ 🙄🙄 እነዚህን ልጆች ሳይ ሥም ብሎ ትዳር ያምረኛል 😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ 😍
😒እኔም አምሮኝኛል
😋😂
@@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 😍😍😍
ክክክክክክ
ደገፍ በይ አላት አዛኝ ባል ወላሂ ደስ ስትሉ ረጅም አመት ኑሩልኝ አላህ አይለያያቹ
የኔ ቢጫ ወባን ይመሥላል ልጁ🤔🤔🤔🙄🙄🙄 ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅርሩን ያባዛላችሁ እኔም ነፍሠጡር ነኝ ላይክ አማረኝ እያጋጫችሁኝ እለፉ 🤗🤗🤗🤗
ሀሀሀሀ
Kkkkkkk
ማሻ አሏህ በርቱ የአማረኛችሁ አድናቂ ነኝ 😂😂😂እወዳችኋለሁ 👍👍
ሁለት ሚስኪኖች ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ
እንደማመር በቅንነት
እንዳመር
ጎበዞቹ ወላሂ ቋቋችን የማትቀይሩ ምርጥ ጥዶች ናችሁ ወላሂ አላህ ምጨምርላችሁ ፍቅራችሁን
ማሻ አላህ
ሆሆሆሆ በባሌ ቀልድ የለም ሢጀመር ለኢትዬጵያ ወንዶች ሁለት ማግባት ቀርቶ የአንዲቱንም በሥረት ሀቋን መወጣት አይችሉም ፈጣሪ ሆይ ባሌ ከኔ ዉጭ ካየ አዙረህ ድፍልኝ 😁😁😁😁😁 እንደ ቅርጫ ሥጋ ባሌንማ ለሌላ አልፈቅድም ያመኛልልልልልልልል ክክክክክክ
ላ አይባልም እኔ ግን ከቻለ አቅም ካለው ለሁለታችንም ሀቅ የሚወጣ ከሆነ አሁን እድረዋለሁ ምክንኛቱም ፈሳድ አይሰፋፋም አንቺ ለኔ ብቻ ብለሽ አንዷ እህትሽ ትዳር ስታጣ ወደ ዝሙት መጋዟ አይቀርም ስለዛ እሱ ከቻለ ባሎቻቹ ዳሩ ምንም አይቀብልባቹም እሷም ርዝቋ ነው የምትበላው እራስ ወዳድ አትሁኑ እህቴቼ
😂😂😂
ክክክክክ ወይኔ አዙረክ ድፋልኝ እህህበሳቅ
ማሻአላህ የኔ ውዶች ደስ ትላላችሁ ልባችሁ ንፁህ ነው ትለያላችሁ በርቱልኝ ጠቃሚ ነገርም ይዛችሁ እንደምትመጡ ተሰፋ እናደርጋለን 👍👍🌹🌹
እንዳመር
መሻላህ ሰታምሩእህቴ አላህ በሰላም ይገላገልሽ ማሬ😍😍😍😍😍😘😘😘😘
ሚሥኪን ክክክክክክክ.ጥለሽው ውልቅ እውነትነው አላህ በሠላም ይፈርጂሽ
ክክክክክ ወላሂ አሁን ራሱ አችግራኝ አርጎሻል እሱደግም ቀኝ ያለው ግራ ይመስላል ለምናኛውም በጣምነው እምወዳችሁ ልጂ ስላረገሽ ደስብሎኛል እኔም ማርገዝ አምሮኛ ልጂ መውለዲ
Beteseb enehun ehete
@@ethioallinone9 እሽ👍
ወይ ፍቅሬን አስናፈቃችሁኝ
የምገናኝበትን ቀን ቅርብ ያርግልን።ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
ማሻአላህ ሁለት ቅን የዋህ አላህፍቅር ይጨምረላችሁ
እኔ አዲስነኝ ወደቤታችሁ ገና እየገባሁነወ ላይክ አርጉኝ እስኪ ሰሞም አላህ በሰላም ይገላግልሽ
ወይ እናተ ልጆች የኔና የባሉካየ ፋቅር እደዚህ ነበር ለመዝናናት ሲወጣ በሩን በማየት አይኔ ቅልጥ ይል ነበረ ዛሬ ላይ ሰትአመታችን ወይ ሰደት
ዛሬ ከወደ ጎንደር ወሎ መተውአይቸ አንበጣም ለማባረር በጣም ደሥአለኝ በቃ አንበጣው ያለቀ መሠኝ አላህ ያንሳልን ብላችሁ ዱአአድ ርጉሠወች
ያረብ እውነት ያረገው
አማን አላህ ያጥፋልን
ወርባቦ ጨርሶታል መቸም አላህ ያብጀው ብቻ
ወይኔ ባል ማለት እንህነው የኔ ማሮች ደገፍ በይ አለ የኔስ ባል ሆድ ይፍጀው ለሰው አያስብም
አላህ አዛኚ ያርግልሽ
አይዞኝ በየቤቱ አለ ቡዙ ናቹ 😥
አብሽሪ አላህ ያስተካክልልሽ
አብሽሪ ሁቢ
Kkkkkkkkkkk
አረ ውዶቸ ዱአ እናድርግ አገራችን አሣሣቢ ሆኗል አበጣው ጨረሠ እሕሉን
ተውት ይብላው
መሸም አላመረበት
እነዚህና መሰሎች ይዝናናሉ ግማሹ በዘረነኝነት በአንበጣ የሚወረረውና የሚገደሉትን አእሰይ ይላል ገበሬው እያለቀሰ ፍትህ ከአላህ በአንበጣ ለተወረረው ገበሬ ያረብ😭😭😭😭😭
አረብ አላህ እዝነት ያውርድ
አላህ ይዘንልን
ላክ አድርጉላቸው አይከፈልበት
👍👍👍
አወ
ባልቴቷ ዴና ነሽ
ደደደደደደ ምን አይነት አማርኛ ነው እምታወሩት ሰሚራየ አሏህ ይፈረጀሸ በሰላም ተገላግለሸ ልጀሸን ለመሳም ያብቃሸ እርግዘና ከባድ ነው
ወይ አተልጅ ፍቅራችሁ ያብዛው አሷም በሰላም ትላቀቅ የኔ እህት ሰላም ተሌቀቂ
የኔማሮች የናተ ትዳር ልክ እንደናቶቻችን የእውነት ነው እንደ ሣኡዲ ትዳር የውሻሸት አይደለም በሰላም ወልደሺ ልጃችሁን ለማቀፍ ያብቃችሁ
ሀሀሀሀሀሀሀየሳውድ ትዳሪ የቃቃ ጫወታ ነው
እንደ?
@@لااتحزنإناللهمانلااتحزنإناللهم አንዳንዱ የቃቃነው
ጉድ
መሸአላ
ክክክክ አይ ኮሜታተሮች
በቃ ምርጥ ናችሁ ሁለታችሁም
ሰላም ጤና ተመኘሁላችሁ
እንደናንተ ያለ ትዳር ሳይ ትዳር ትዳር ይለኛል
ደግሞ ተፋቱ እንደዚህ ሆኑ ሲሉኝ ባይገባስ
እላለሁ
ታሀተል ሙከየፍ የሚተኙ ወንዶችን ስሰማ
ሳዱሎች ለኛም መልካምን አላህ ይወፍቀን
ሀሊ ሰብ አድርጊኝ
@@halimatube9681 እሽ ሞክሼ
ውዶቸ ደስ ስትሉ አብዱዬ አዛኝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅራችህ ስከ መጨረሻው አላህ ያድርግላችህ
ሁለተኛ ሚስት አገባ ብትባይ ምን ትያለሽ
ወንዶች እማታደርጉትን ነገር አታውሩ እምትገባውም ሴትኮ ሌላ ሚስት ካለህ አልፈልግም ትላለች
እና ምክር ለወንዶች እንደዚህ አይነት ጥያቄ ሚስቶችን አትጠይቁ ምክንያቱም ልባችሁ ሁለተኛ ሚስት እንደምፈልጉ ስለሚመለን ያለው ፍቅራችን እየቀነሰ ስለሚመጣ እማታደርጉትን ነገር ባትሞክሩ ጥሩ ነው እንደኔ ሀሳብ ሴቶች ልባችን ከተሰበረ ቡሀላ ተመለስ ብንለው አይመለስም
እውነት ማስተዳደሪያ ካለው እኔ ያግባ ጣጣ የለኝም ግን በኢትዮ ኑሮ እኔ የቤት ሠረተኛ ሆኝ ላግባ ቢል 😒
@@saratube1230 እኔ መቸም አልውድም
እውነትነው
ስሚራየ የኔ መልካም ስወድሽ ፍቅራችሁን እስከጀነት ታስቀናላችሁሁሁ ማሻአላህብያለው
አንተ ልጅ እኔ የሆነ ቦታማ አይቻሀለው እማውቅህ መሰለኝ ርያድ ኮሆንክ እና በጣም ነው እምወዳቹ የኔ ሚስኪኖች❤💛❤
ሪያድ ነው አዎ
ማሻአሏህ አሏህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ስወዳቹሁ
❤️👈
ታገሥ እርጉዝ ሠው ያነጫንጨዋል ሥለዚህ ትግሥት ያሥፈልጋል ወንድም ያንተን አይነት ያብዛልን
mashaa allah liji belijinet
ምርጥጥዶች አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨ ረሻ ያርግላችሁ
እስኪ ዉዶቸ ዱአ አድርጉ ለገበሬዎች ወላሒ
አመት ለፍተዉ አንበጣ ሢበላባቸዉ በጣም ከባድ
ነዉ ልፋቱን አዉቀዋለሁ እኔም የገበሬ ልጅነኝ
ያረቢቢቢቢቢቢቢቢቢ
አብድዬ በርቱ ማሻአላህ
አላህ ፍቅራችሁን ይጨረላችሁ ሰሙንም በሰላም ሁለት ያርግሽ
ሥታምሩ
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ;
ማሻ አላህ ዉለዱ ክበዱ አሚን በሉ በደህና ዉለጅ ልጃችሁ ደሞ የነብያችንን ሡና አጥብቆ ሀገር አሥተማሪ ይሁንላችሁ
ማሻላህ ደሥ ትላላቺሁ አላህ ይጨምረላቺሁ ግን አዲሥንኝ ለቤታቺሁ
አላህየጥብቃችሁ
መሻአላህ ደስ ስትሉ
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
በርቱ ጩጨወች
Was war wab አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህት
ወአለይኩም ሠላም የኔ ማሮች ሥወዳችሁ አላህ አይለያቾችሁ 😍😍
ማሻ አላሕ እነዚ ልጆች ስወዳቸው በርቱ
መሸአላህ
ስታምሩ ወላሂ 😍
ማሻ አላህ ይዋሁች ስታምሩ
የኔ ማሮች ስወዳችሁ
የኔ ጩጨወች እንኳን ደህና መጣችሁ ሥወዳችሁ በቃ ሱሥ ሆናችሁብኝ 🌹
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ
ኧር ወዩው ሰሚራ ስትመለክች አሳቅሽኝ🤣🤣🤣🤣🤣
የኔ ማሮችደስስትሉ
ጎበዞ
እና ማሻ አላህ ብያለሁ አላህ ይጨምር እላችሁ ውዶች
ዋአለኩምአሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኳን በሠላም መጣችሁ ምርጦቸ ሰወዳችሁ
ሰላም የምወዳችሁ ውዶቸ ዘንድሮ ባል ተገኘልኝ ወይስ ላ😂😂 በቃ ለልጃችሁ እጩኝ 👰 ሸር ላይክ አረኩ😍😍
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
እንደማመር በቅንነት
እ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ክክክክክክ
እንዳመር
ወይ ስወዳችሁ ከምር ከኔም በላይ አላህ ይዉደዳችሁ
ሀውይ ሰብ አድርጊኝ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
የኔ ማሮች ደስ ትላላቺሁ አይዟቺሁ ማሮቼ
ግንመልክ ይበልጥሻል ሀቂቃ
ይማቻችሁ 😘😘😘😘
ገና ከዚህ ቤት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ትዳር ፍቅር አየሁ
አረረረ ሠሚራ አረገዘች ማሻ አላ ገና ዛሬ አየዋት ማሻ አሏህ
.አሳቃችሁኝ አላህ በሰላም ይፈርጂክ🌹
እነ ሁለት ሚጢጣ ወች ደሞ ሁለተኛ ሚስት አማረህ በል በል ላድም እያገሸገሽን ነው የምንኖርላችሁ ያው ዘር ለመተካት ብለን ነው እጆ
ክክክክክክክክ😂😂😂😂
ሃሃ ልክ ነሽ
ክክክክክክክክ
ማሮች
ውይውዶቸ
ማሻአላህ አሌኩም ወላሂ ትዳር ሚባለው እደናተ በጣም አዝናናቹኝ አላሂ የዘላቂ ትዳር ያድርግላቹ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፍቅር ያኑራችሁ
ደስትላላቺሁፈጣሪይጠብቃቺሁ
ይመቻችሁ
ማሻ አላህ ኮሜቶች አሁን ምነይ ጨርሳችሁ ነው ቢደወውን ግን አቤት ፍጥነት ሠላም ሠላም ብያለሁ የኔ ህፃኖች
ምርጦችዬዬዬዬ በርቱ
ዘና በሉ ደስ ትላላችሁ አረ ቤተሰብ አርጉኝ የመዳም ቅመሞች
የኔ የዋሆች አላህ ይጨምርላችሁ
መሻአላ
ማሻእላህ ምርጦች ደስ ስትሉ
ክክክክክክክ. ሱሶቼ. ውይ ደስ ስትሉ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
አላህ በሠላም ወልደሽ የምሥሙ ያርጋችሁ ያረብ
አንች ላረገሽው እኔን ጭንቅ ጭንቅ አለኝ
ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እደው ወላሂ ስወዳችሁ ለአላህ ብየ ነው
መሸአለህ
አህለንንን ምርጦች
ኮመተሮች ሷላህ ባል የሌለን አላህ ይወፍቀን