እስኪ በግ እኔ ምላችሁ የበግ ላት ቀልጦ መቀመጫ ውስጥ እደሚከተት ያውቁ ኑሯል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @user-gc6cd7vt5l
    @user-gc6cd7vt5l Місяць тому +93

    ማርያምን ሁሌ ስትበላ ሰራተኛዋን ቢ ይ ትላታለች እድሜ ይስጥሽ

    • @aminaathiobi6475
      @aminaathiobi6475 Місяць тому +1

      ይመችሺማሬ❤

    • @Etiopa
      @Etiopa Місяць тому +3

      ውስጡን ለቄስ ታስታውቃለች ለካሜራ ነው 😂😂😂እመኝኝ ባትፈልግም አትመኝ

    • @hanlove412
      @hanlove412 Місяць тому

      ​@@Etiopaሰው ሁሉም እንዳቺ እሾክ መሰለሻ

    • @Etiopa
      @Etiopa Місяць тому

      @@hanlove412 እሷን እንጂ እኔን አላየሽም አሽቋላጭ ለወደድ ባዮች 🤣

    • @hanlove412
      @hanlove412 Місяць тому

      @@Etiopa አንቺስ የት አየሻት እሾክ ስለሆንሽ ሰው እንዳንቺ መሰለሻ አንቺ ደግ ብቶኚ እሷንም ባላልሽ ፈስ የፈስ ድግስ😀

  • @user-kt7bj9pb9b
    @user-kt7bj9pb9b 3 дні тому +2

    ከምንም በላይ ፅዳትሽን እና ለአጋዥሽ ያለሽ ክብር ስወድልሽ የኔ ቆጆ❤

  • @HilinaAbera
    @HilinaAbera Місяць тому +40

    ነገ እኮ የአመቱ ስላሴዎች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤የልባችሁን መሻት ይሙሉላችሁ

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Місяць тому +22

    ምግብ ሲሰራ ፀጉር ይሽፈናል ሊናዬ እሺ

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 Місяць тому +9

    ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ አትጪ ቤትሽ በበረከት ይሙላ ሊያዬ❤❤❤ፈጣሪ ልጅሽንም ያሣድግልሽ እሙ ከሸገር አዲሡ ገበያ❤❤❤❤

  • @matimess7213
    @matimess7213 Місяць тому +13

    ሊያዬ ሳላስበዉ ካንቺ ጋር ፆሜን ፈታዉ😅ተመስገን

  • @manabi6614
    @manabi6614 Місяць тому +6

    ሰዉ በማማትሽ ባልወደዉም ያገሬ ልጆች ስትይ ደስ ይላል😊

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Місяць тому +9

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ኬካ እዴትነች❤❤❤

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Місяць тому +1

      ክበሪልኝ የሠው ደስታ የሚያስደስተው እንዳንቺ ቀናሰውነው❤❤❤❤❤

  • @adraadra4688
    @adraadra4688 18 днів тому +1

    ማሻ አላህ የተመኙሺውን እዮኖርሺ ያለሺ ልጂ ጀግና ልጂ ነሺ ሊያየ አላህ ይጨምርልሺ

  • @TsionRestu
    @TsionRestu Місяць тому +6

    አንች እስከነ ሙሉ ክብርሽ ሀገርሽ ላይ ነው ሚያምርብሽ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Місяць тому +5

    ጎበዝ ነሽ

  • @brukekasa
    @brukekasa Місяць тому +5

    food food food thas all u know

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Місяць тому +1

    አመብርሀን እሚበላ አታሳጣሽ ቤትሽሙሉይሁን።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Місяць тому +4

    ሰራተኛሺን ምሳሺን ብይ ሰትያት ሰማውሺ ተባርኪ

  • @Mattew151
    @Mattew151 Місяць тому +8

    አገርሽ ስትገቢ ወዝሽ ተመለሰ ቱርክ ላይ ሌላ ሰው ነበር የመሰልሽው

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe Місяць тому +1

    ሊያዬ ምርጥ ሰው ናት

  • @yeshiemebetteklegzee3891
    @yeshiemebetteklegzee3891 Місяць тому +4

    ፀጉር እየነካኩ ምግብ ሻሽ እሰሪ

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go Місяць тому +3

    ewnet new wede harer endeza new yene lijochi gin wendochi nachew😉😂

  • @medhanityimer8960
    @medhanityimer8960 Місяць тому +4

    ጸጉርሽን ነክተሽ ሳትታጠቢ ስጋውን ከተፍሽ '' አሙካ '' አለች እናቴ አሁን አንቺ እኮ ጸጉሬ ራሱ ይበላል ትያለሽ አታፍሪም

  • @user-xm1ju4fk5e
    @user-xm1ju4fk5e Місяць тому +1

    ስልኬክዋ ብዙ አታውሪባት ስለፀባይዋ የስው አይን እዳታስገቢያት ሊያየ ስው የስማው ነገር ጥሩ አደለም አደራሽን ግዛብሔር ያሳድግልሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 Місяць тому +1

    ሊቾየ አንች ሳይ የምግብ ፍላጎቴ ይጨምራል😅😅😅

  • @KeyryaMuhammed
    @KeyryaMuhammed Місяць тому +7

    ማሺአላይ ይጨምርልሺ ስወድሺ

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Місяць тому

      ተባረኪ እህቴ❤❤❤

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Місяць тому +2

    የኔ ጀግና ሊያ አንች እኮ በጣም ጎበዝ አርያ የሆንሽ ልጂ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @Jamtheblam
    @Jamtheblam 8 днів тому

    Ekerta, my mum teach me, whenever I cook, I should keep tsegureh me sebseb....🇪🇹

  • @berrybekele7159
    @berrybekele7159 Місяць тому

    Amen

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Місяць тому +3

    ማነውአደኔሀበሻቤትመስራትየሚጠላበልይክአሳዩኝአረብይግደለኝ

  • @user-uy3se8od2b
    @user-uy3se8od2b 2 дні тому

    yene wude siwedish

  • @አርሴማአማኑኤል
    @አርሴማአማኑኤል Місяць тому +3

    እኔም አልበላም ስጋ ዶሮ አሳ

  • @Ethioyo
    @Ethioyo Місяць тому +1

    Liyayee yene konjo endet neshlgn teshalesh fitshn

  • @mariannabrusoni7171
    @mariannabrusoni7171 Місяць тому

    Gobez,balemoya, tenkara,set nesh tebareki lijishin yasadigilish❤❤❤❤❤

  • @4123_yte
    @4123_yte Місяць тому +1

    ሊ ኧረ ቢላው እንዳንቺ አንጀት አርስ ነው ምን አለ ብትሸልሚን😊

  • @geez2115
    @geez2115 Місяць тому +2

    ጐበዝ ውዴ በጉ ጦስኝ በልቶ ነው ያደገው ስጋው ያስታውቃል👌

  • @kutbeedres7383
    @kutbeedres7383 5 днів тому

    የሞጣሚስትነሽ እስኪ አሜሪካከሆሽ ውሰጅኝሰራተኛሽልሁን

  • @user-xj7wj7gi9k
    @user-xj7wj7gi9k Місяць тому +6

    ፀጉርሽንአልሸፈሽምፀጉርትነኪያለሽሰነፋነሽአጨማለቅሽው

  • @martaabate1486
    @martaabate1486 Місяць тому

    ጎድጓዳ ማቅረቢያው ግን ደም ይመስላል በሌላ ብታቀርቢው ጥሩ ነበር

  • @user-lv1lb9rq1x
    @user-lv1lb9rq1x Місяць тому +1

    Menkuse nechi ende 😂😂

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 13 днів тому

    ወይ የሀበሻ መዳም ስልክሽን ዝጊ አለቻት

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi Місяць тому

    💯 true 👍

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 Місяць тому +2

    የዛሬው ስላሴዎች የሰብነውን ያሳኩልን

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 Місяць тому

    Green chopping bord is for vegetables

  • @user-ni6qu7vq6m
    @user-ni6qu7vq6m Місяць тому

    Yene konjo ewedishalehu lijish tidegilish❤❤❤❤ tenkara set tebareki

  • @user-kh1ob7ol2m
    @user-kh1ob7ol2m Місяць тому +2

    Hahaaaaa endet awekshiw yelatun gn man negrosh new hh😂

  • @Mahra-nd1wq
    @Mahra-nd1wq Місяць тому +1

    ewunetsh new li betam kebad new yewend lij enj ayasfeligm amen

  • @MirafFikre
    @MirafFikre Місяць тому +1

    በጣም ነው የምታስጠላው እፀሄወት ናት በጣም ደስ የምትል ደሞ እሩተአብ❤❤❤❤❤

  • @ebgeremewgeremew2660
    @ebgeremewgeremew2660 Місяць тому

    በጣም❤እምውድሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-vc3wo7tw4e
    @user-vc3wo7tw4e 12 днів тому

    የማዳም ቤት አሰልቸቶኛል እጀራ ናፍቆኛል ልጆቸ ናፍቀውኛል እናቴ ናፍቃኛለቸ😢

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 Місяць тому +3

    ኧረ ጸጉርሸን በነካሽበት እጅሽ ስጋ ትነኪያለሽ ታጠቢ እጅሽን አትዝጊና ታጠቢ ባክሽ!

  • @TgestNagash
    @TgestNagash Місяць тому +1

    Like you

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go Місяць тому +4

    tebareki😍🙏

  • @user-ir8or4jq6m
    @user-ir8or4jq6m Місяць тому

    ስጋና እንትን ባለጌ ቤት ይረክሳል ይባላል እየላጥሽ የምትጥይው ልፋጭ መሳይ ነገርኮ ገንፈል ተደርጎ ሲከተፍ ዱባ የሆነ ስጋ ነው የሚወጣው እንጂ እየተላጠ አይጣልም ነውር ነው::

  • @FerdosJuhar-vv2qj
    @FerdosJuhar-vv2qj Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @user-vc3wo7tw4e
    @user-vc3wo7tw4e 12 днів тому

    ሊያየ አቸ አሰተዋይ ሰራተኛሸን ታከበራለሸ ብይ ትያለሸ

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Місяць тому +2

    ሲያስጎመጅ

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Місяць тому +2

      ያላሠብሽውን የማታ እንጀራ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @user-ys7gf5qv6u
    @user-ys7gf5qv6u Місяць тому +2

    አረ በስመአብ ጣእሙ የሰማይና የምድር ማን እንዳገር ያገርቤት ስጋ በስንት ጣእሙ የውጭ አገር ስጋ በጣም ለስላሳ ነው።ወጥርድ የላትም ይሆናል የአሜሪካን ስጋ ያደነቀችው የምታኝክበት😂 የኡሚሪኬን የውጭ አገር ከብቶች ደጅ ወተው ሳር አይግጡ በመርፊ ነው የሚያድጉት የሚወፍሩት ያገራችን ናቹራል የህሆነ ነገር እየበሉ የፀሀይ ብርሀን እያገኙ በተፉጥሮ ነው የሚያድጉት የሚወፍሩት

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Місяць тому

    Endanchi aynet arif melkam friend benoregn, kemer i wish i could have a nice friend like you,

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 Місяць тому +2

    ፀጉርሽን ነክተሽ ሳትጣጠቢ ስጋውን ከተፍሽ ምነው?

  • @Bahar-uf3zb
    @Bahar-uf3zb Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 Місяць тому

    Teskayen serategna min yishalal?benatish?

  • @TgestNagash
    @TgestNagash Місяць тому +1

    Areb shekala belshe eko dollar new achi 3000 or kefeleshe gora

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em Місяць тому

    የኔ ዉድ ዝበያቸዉ የመንሱርህይወትሌላ ከአንቺጋር ምን አገናኘዉ ወይ ኢትዬዽያን ስንባልችግርአለብን ተያቸዉ

  • @user-br7ff7yt8f
    @user-br7ff7yt8f 23 дні тому

    Wow❤❤❤❤

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Місяць тому

    አንቺ ምናለብሽ በጀመሪያ የሰዉ ስጋ ትበያለሽ ከዛ የበግ የፍየል እያልሽ ትበያለሽ በሰማይ ቤት ምን እንደሚጠቅመን ብናዉቅ ጥሩነበር

  • @tirisswiry487
    @tirisswiry487 Місяць тому

    Awo akalewu Somalia people hulum esun ytekemalu bole Michael slehonkugn akalewu tlk mw betam yemiyadergewu

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 Місяць тому

    አጋስስ የት አለ የሰጠሻት የራሽን ስትበይ ሰው እዲሰማሽ ብይ አልሻት ስትበላ ግን አላየናትም ክፉ ሴት ኀሽ

  • @TgestNagash
    @TgestNagash Місяць тому +3

    Yabesha madam ayestachew

  • @SaraKedir-lv5ms
    @SaraKedir-lv5ms Місяць тому

    ስወድሽ እኮ

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z 23 дні тому

    ሊያ እኔም የስጋ አፍቃር ነኝ ግን ያንች በዛ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም ኤረ

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 15 днів тому

    አይ ሊያ ሁሉ ብርቁ😂😂😂 ሎጅነትሽ አለቀቀሽም😅

  • @Simegn234
    @Simegn234 15 днів тому

    Betam enji tadiya ye Ethiopia Somali ena dire setoch Zim bilew shepam yehonu yimeslshal

  • @DeseDese-ex4wo
    @DeseDese-ex4wo Місяць тому

    Ba anchi new ye watechu ❤

  • @lemlemlejaj
    @lemlemlejaj Місяць тому +3

    ፀጉርሽ ሸፈን እሺ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Місяць тому

    አው ሶማሌዎች በስሪጅ ይወጉታል😂 የምር

  • @sushyybabiz6458
    @sushyybabiz6458 Місяць тому

    ቱርክም እነደ አሜሪካ ዉጬ

  • @user-yr8hs2tz8w
    @user-yr8hs2tz8w Місяць тому

    ሰላም አሜን ❤️💯

  • @user-jy2xp9qm4q
    @user-jy2xp9qm4q 2 дні тому

    Liyaa.akatatafu.silash.naw.yemikatafaw.laxibs

  • @user-it9ci9pt8h
    @user-it9ci9pt8h 14 днів тому

    Wide

  • @SaraKedir-lv5ms
    @SaraKedir-lv5ms Місяць тому

    ስጋ ማይበሉ ብዙ ሰዎች አሉ

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 Місяць тому

    Serategna min laderg benatish?

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 Місяць тому

    Liya❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @jrdhntfhhrejfjjtrhhx
    @jrdhntfhhrejfjjtrhhx Місяць тому

    ሶማሊያን ሴቶች እኮ በቂጣቸው እያስገቡ ነው መቀመጫቸው የሚያድገው የበግ ላት እኔ አውቃለሁ

  • @user-se6vv4oy6j
    @user-se6vv4oy6j 23 дні тому

  • @user-ey1ww4ut1c
    @user-ey1ww4ut1c 11 днів тому

    Weregna anchi atbayim malet yigemal malet aydelem eshi atewashi

  • @Redit-wl6qb
    @Redit-wl6qb Місяць тому

    ሰራተኛትፈልጊለሽተያዥያላት

  • @user-vc3wo7tw4e
    @user-vc3wo7tw4e 12 днів тому

    ግን እጀሸን ፀጉርሸን ንክተሸ ከተፍሸው

  • @user-ht5ql1sg4f
    @user-ht5ql1sg4f Місяць тому

    Tsegurishin yizesh satitatebi !

  • @user-ey1ww4ut1c
    @user-ey1ww4ut1c 11 днів тому

    Ezi ly tetajiyalesh lijeshn lmndnew endi metayat akfesh astegnat or gize sechiyat 😢😢

  • @ፍሲካ
    @ፍሲካ Місяць тому

    በልያ ስም እዣቿለው ደምሪኝ😂😂😂😂😂😂

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 Місяць тому

    Ere silenesu enen teyikegn.

  • @sameyamoha8232
    @sameyamoha8232 14 днів тому

    ፈታ በይ

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Місяць тому +2

    ሊ መክተፊያ ቀይሪ ግዢ ኩይንስ አለ የእንጨት

    • @habesha9871
      @habesha9871 Місяць тому

      Ye enchet mekeyefiya le Tina turu aydelem betetekemenebet kuter mefafake selalew be senetekochu weset bacteria yerabalu

  • @SaraKedir-lv5ms
    @SaraKedir-lv5ms Місяць тому

    ባልሽ እድለኛ ነው

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 Місяць тому

    Yabesha wend 1 aynet nachew FETARE YALTAREKEW besteker

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh8820 9 днів тому

    እረ ውሸት ነው

  • @fitsumyoutubeeritrean9334
    @fitsumyoutubeeritrean9334 Місяць тому

    የበሬ ስጋ ነውእንጄ የበግ ስጋ ምንም አይላትም ሬህ አለባት ማለት ነው

  • @hanimesfin4038
    @hanimesfin4038 Місяць тому

    Seategnawa Aberat koche bela kesua gare yematebelaw

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Місяць тому

    አንቺ ን ፈልጋ ነው ልጆች ከሌላ ሰው ጋር ስታወሪ አይዱም

  • @hanutube332
    @hanutube332 Місяць тому +1

    ሰብስክራይብ አድርጉ እስር ሰዎች

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tk8lz3sy9j
    @user-tk8lz3sy9j Місяць тому

    ሰርጓ ሲደርስ ነው እኔ የማውቀው ደሞ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Місяць тому

    ካናዳ እንዲህ መዝናት የለም