በብርሃን ፀዳል || በዘማሪት በጸሎት አስማረ
Вставка
- Опубліковано 5 жов 2024
- Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual UA-cam Channel Content
21 MEZIMUR ሃያ አንድ መዝሙር ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEZIMUR ሃያ አንድ መዝሙር ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
እኔ ብቻ ነኝ ግን የእመቤታችንን ዝማሬ ስሰማ ሳላስበው እንባዬ የሚፈሰው ? ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Enem
Enem❤
እኔም ሰለ እሷ ምሰክርም ሲሰጡ ዚዘምሩ ልቤ ቅልጥ ይልና እምባየን መቆጣጠር አልችልም
ፍቅሯን በልባችሁ ጨምሮ ያብዛላችሁ
በቅድሚያ 21ሚዲያን አመስግናለው እግዝአብሔር አሁንም በአገልግሎት ያበርታችሁ ለህታችንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ በተዋህዶ ሀይማኖታችን ያጽናን ሁላችንንም።🙏🙏❤
ነብስ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😊❤
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ።
Yehen mezmur echin soset ken atchew keftogn nber endet des endalgn ahun telko sayew embeta enata enem deja selamesh lay kome lemezemer lemagelgel yabkagn ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ፀጋውን ይጨምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያለቅድስ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም
ነብስ እና ስጋየ ተላቀቀ😭😭
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መዝሙሩ ሪሚክስ ተብሎ ቢጻፈበት የ ይልማ ባይሳሳት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እመ አምላከ በምልጃዋ አገራችንን ሰላምን ታሰጥልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልሸ
በእውነት በጣም የሚመስጥ ዝማሬ ነው ድምጿም ቆንጆ ነው አንዳዶች በጣም እየጎተቱት የዝማሬውን ጣዕም ያጠፉታል የአንቺ ዝማሬ ግን በሁሉም ሙሉ ነው ሀሴትን ይጨምራል
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አመቤቴ በፀሎታ ትጎብኘን ለሕዝባችን ሰላም ታሰጠን ♥️♥️♥️
ዝማሬ መላእክት የሰማልን፣ ፀጋውን አምሮ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ!።
Lelaochun ye Telekekut mezmuroch search senaderg yelum why???
ይህ መዝሙር በቀን ስንቴ ❤❤❤ ልስማ
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
zimare melawketen yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን፡፡🙏🙏🙏
Zmare mealiktn yasemaln yene eht berchi 21 media enantem bertu ena sebatu mentolayt yemilewn biseriln🥰🥰🥰🙏
ዝማሬመላእትያሰማልን
Yagelglot zemensh ybarek besmam grum adrgeshe new yezemershw ❤❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በርቺ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በዚሁ ቀጥይ
Berchi ehte fetari bebetu yanurshi
Zimare Melakt Yasemaln 🙏
Your voice is so beautiful. Keep up❤❤❤❤
በጺዬ ጥዑሙን ያሰማሽ የኔ ውድ❣❣❣
Zimary melakit yesemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሪ መላክት ያሰማልን
ተመስገን ጥዋቴን ባረኸች ነፍሴም ደስ ኣላት በስመ ኣብ ኣጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ሲባል ለካ እንደዚ ነው😭😇.ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን🙏
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በቤቱ ያፅናሽ
እኔም
Zamare malakatan yasamaln maram tabarksh❤❤❤
♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️👏👏👏🥳🥳🥳🥳🎉🎉🎉🎉🎉💯🥰🩵🩷💛🔥🔥🔥🔥
Ameen Ameen Ameen zemare malikt♥ Yasemln ♥♥♥♥
zemare malakt yasemalin yeker selalkeg nw yamilawen zamrilne 💗❤ lebe yaminaka mazemure nw
የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላክት ያሰማንት
ይሄ መዝሙር ማኅሌተ ጽጌን ዐልፎ ሞትን ያስናፍቃል ።
❤❤❤በብርሃን ፀዳልልልል
እባካችሁ የእመቤቴ ልጆች የዘመኑ ጎርፍ ወስዶኝ ከደጇ ጠፍቻለሁ አስቡኝ ክርስቲያን ወንድሞቼ በጸሎታችሁ መመለስ አቃተኝ እመ አምላክ እባክሽን መልሺኝ ወደ ጉያሽ
Ye yilma mezemuroch betam yeleyal
Flawless voice. May the Almighty bless you and maintain your faith.
Zemare melaeket yasemalen❤
አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።
embete titebksh🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!
አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክትያሠማልን❤❤❤❤
Tebareki
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
Aeman
Zemare melakten yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene mrt love you
ጎበዝ። ፀጋዉን ያብዛልሽ!
Wow
❤❤❤
ZIMARE MELAEKTN YASEMALN EHTACHIN BERCHI
ቃለህይወት ያሰማልን
Wey selamu kale hiwet yasemalin!!!🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
Zemare melakten yasemalen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግን ለምንድነው ቁጭ ብለው የሚዘምሩት ምስጋና ስለሆነ ብዬ ንው
Egziabeher yemsgen ❤❤❤
Yemnafek fit yeyesus only
ለፕሮቴስታንት መናፍስት እሳት ነው የሚሆንባቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen❤❤❤❤❤❤❤
ምን አለ ድምፄ ቢያምር .......😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ልጂሽልሁንድግልከስርሽአልጥፋአችለማመስገንህለናይርጋቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉
Amen3 🙏🙏🤲🤲🙏🙏♥️♥️💌♥️♥️🕯️🕯️🕯️♥️♥️♥️♥️
Yna ehttt❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Video ግን አልነበረም። አዲስ channel ነው?
Awo
❤❤❤…
ደደብ አዝማሪ
@ORTHO2119
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በዚሁ ቀጥይ
ቃለ ህወትን ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ዝማሬመላእክትንያሰማልን
ዝማሬ መላይትን ያስማልን እህታችን❤❤❤
❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤