አታስፈልገኝም ልጄን መርጫለው💔🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @Mestawotbiru
    @Mestawotbiru День тому +97

    የኔ ውድ ምርጥ ሰው ብዙ ሊያወራ ይችላል ስለ ግል ህይወትሽ ማንም አያገባውም ስለ ራስሽ የምትኖሪ አንቺና አንቺ ብቻ ነሽ እሱም ቢሆን ልጅ አለኝ አልሽ እንጂ የሚያስቆጣ አይደለም ያሳድግልሽ ልጅ ጸጋ ነው ሲጠየቅ የመጨረሻ ህልም ምንድነው ሲባል ልጅ ነው ቢሆን በወልድው ልጅ አትፈሪ ሴትና ጠንካራ መሆን አለብሽ ወንድ ይመጣል አለሽ ማንነት ያልተቀበለሽ ወንድ አይደለም የኔ መልካም ከዚህ በላይ አትገፌ ምድራዊ ይወት በፈተና የተሞላች ነችና

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 День тому +2

      Ehete ke hulum befit haymanote yekedemal. Keza ke mejemeriaw neber lij alegne bela menager yeneberebat. Be esuem ateferedu

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 День тому

      ❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt День тому

      ሂጂ ወረኛ ሁሌ እኝኝኝኝ ካልተመቹሽ ጥርግ በይ በግድ እይን ብሎ ያስገደደሽ የለም ወረተኛ ሁላ ​@@UmMehir

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox День тому

      እሰይ ደግ ኣረገች እና ምን ይጠበስ​@@UmMehir

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 20 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf День тому +221

    ድራማው ይብቃ ምትሉ 👍👍👍

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa День тому +368

    እረ ፍቅር ይበቃል ለተመልካች ክብር ይኑራቹ የሚል👍👍👍

  • @DameSaleh
    @DameSaleh День тому +141

    ፉኣድ የእውነት ፋቅርን የምታፈቅራት ከሆነ ከነ ልጇ ተቀበላት❤❤❤ ልጅ ፀጋ ነው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 День тому

      😂😂😂😂😂😂ፕራንክ ነው

    • @MHdgdk
      @MHdgdk День тому

      ወይኔ ፕራንክ ከሆነ በሰድብ ነው የማጥረገርጋቸው የምር እኔ አስለቅሰውኛል ፍቅራቸውን ስለማቅ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt День тому

      በሆነና በተደሰትን ተለያይተው ከምናዝን 😢😢😢😢​@@MHdgdk

    • @Zaynab1234-m1z
      @Zaynab1234-m1z День тому

      ይመችሽ እስከ ንገሪልኝ እማ😅😅😂😂

    • @mdksa7775
      @mdksa7775 22 години тому

      በትክክል በጣም ነው ያዘነው ፕራክ እንዲሆን ተስፍ አለን

  • @AmeenaShawesh
    @AmeenaShawesh День тому +627

    አቦ ተለያዩ ሐይማኖት ከሁሉም ይበልጣል።

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n День тому +115

    ምናልባት በእኔ አስተያየት ዛሬ ድራማው ተፈፀመ. ነገ በፍቅር ይመጡልናል❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt День тому +147

    ልእልቴ ልጃችንን አሳይን ናፍቆናል ያንቺ ልጅ የኛም ልጅ ነው አንቀባረን ነው የምናሳድገው❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @HawaMohammed-xx6yg
    @HawaMohammed-xx6yg День тому +30

    ወላሂ እንደዛ ዛሬ ከፍቶኝ አያዉቅም እዉነት ፍቅር ነበረ አይ የዉሽት ነበረ ፍቅራቹሁ አንተ ብትወዳት ኑሮ ትረዳት ነበረ ከልብህ አትወዳትም ነበረ እምነት እንኳን ሳያለያቹሁ እንዴት በልጅ መለያየት መጣ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ День тому +1

      ድራማ እየሰሩብን ነው ሚሆን እንጅ ሃይማኖት ሳይለያቸው ባለፈ ታርክ አይለያዩም ያው ትንሽ ከበድ ቢልም ከዚህ አይዳረሱም ነበር ግን አውቀው ነው ወዳጅና ጠላት ለመለየት መሆን አለበት ብዙ ሰወች አንድነታቸውን አልወደደውም😢

  • @Beletunega
    @Beletunega День тому +29

    ልጅ እኮ ፀጋነው የእግዚአብሔር ስጡታ ነው ልጂ አተው የምሰቃዮ ስንት አሉ ለምን ትለያያላችሁ ልጂ ስላላት ነው ወይስ አረ ፍቅር ማለት እኮ ሆሉንም ወዱ ነው እንጂ አንዱን ወዱ አንዱ ጠልቶ አይደለም ልጂ ምክናያት አይሆንም ስንቶቾ 3 አራት ወልደዉ የሚጋቡ አሉ አይደል እናተ ሌላ ችገር ከለለባችሁ ይህ አያለያይም እውነት እንጃ ግን አስቡበት ቆማችሁ የኔን ሀሳብ ያላችሁ ሰዎች እስኪ በላይክ አሳዩን😢❤❤😢

    • @ye_allah_barya3836
      @ye_allah_barya3836 День тому

      ልጅ ጠጋ ነው የግዚአብሔር ስጦታ የሚሆነ በኒካህ ሲመጣ ነው ይህ እግዚሃብሄር የምትይውን አምላክ የሚያስቆጣ እርኩስ መፈስ ነው ፈጣሪን እንፍራ እንዲህ አንነት ነገር አናበረታታ።

  • @HanahdjdkejdEidndjrie
    @HanahdjdkejdEidndjrie День тому +21

    በናቴ hule እኛ መቃጠል አለብን የራሳችንን ጭንቀት ይበቃናል

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 День тому +41

    ፍቅርየ ተይ እደዚህ አይነት ቪዲወ አትስሪ እህቶችሽን የሚያዝናናና ማስታወቂያ እየለጠፍሽ ስሪ ደግሞ ከፉፉጋር አድቀን ባች አድቀን በፉፉ ስሩ ለምድነዉ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ብዙ አድቂ እህቶች አሉሽ ለነሱ ስትይ ፈገግ በይ አችን ደስታ የሚመኙ አሉ

  • @w2010m-q
    @w2010m-q День тому +112

    Garuu dhugadhaa Moo pirakidha wantii kunn warii Akaa koo Sinii hin gallin like Tuqaa mee ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u День тому +53

    አንቺ ልጂሽን መደበቅ የለብሽም ነበር አሁንም ከዚያ የበለጠ ችግር ሆነብሽ ውዴ ለሁሉም ያልፋል አይዙሽ❤😢😢

    • @LieltiGerie
      @LieltiGerie День тому +2

      እንዴት ትደብቃለች ሁሌም ኣብርዋት ነበር የማይመስል ነው

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 День тому

      የላትም ሰወች

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 День тому +20

    መጨረሻየን አሣምርልኝ እንደማለት ምንም ትልቅ ፀሎት የለም ማርያምን መጨረሻችንን ያሣምርልን❤❤❤❤😢

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 День тому +58

    ፍቅርየ አምሮብሻል አለሜ❤ ቀጣይ ደሞ ከልጅሽ ጋ ነይልን ልእልቷ❤🙏

  • @ተስፉ
    @ተስፉ День тому +9

    የኔ ቆንጆ እምር ብሎብሻል❤ በርቱልኝ ግን ፍራክ ነው የመሰለኝ አላምንም 😢

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 День тому +63

    የሰዉ መለያየት የሚያሰደሰተዉ ሴጣን ብቻ ነዉ አይዟችሁ የእኔ ዕንቁዎች ጠላት ሲበዛ ነዉ እናተ ልታደጉ የምትቸሉት እናም ተለያየን አትበሉ በርቱልኝ ፍቅርና ፉአድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለህይር ነዉ

  • @RTube-q5w
    @RTube-q5w День тому +14

    ፉወድ ወለሂ መጀመራ በጠም ታነዳኝ ነበር ሰለም ሲለ ሚቲል አሁን ጊን ዳስስስስ እነን ሁሌም በል አሰለመለይኩሙ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 22 години тому +1

      ደምሪኚ ዉድ እመልስ አለሁሁ🎉🎉

  • @BananaKola
    @BananaKola День тому +26

    ፋቅርዬ አይዞሽ በርትተሽ እንደምታልፊው ተስፋ አደርጋለሁ🎉

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 День тому +22

    ፉቅርዬ ፉፉዬዬ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እኔ መቼም ተስፉ አልቆርጥም ፈጣሪ ሁሉንም ነገር መልካም ያድርግላችሁ የኔ ውዶች አይዛዋችሁ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Ksa-sl3ox
    @Ksa-sl3ox День тому +258

    አሁንስ አስጠላችሁኝ 😢😢

    • @ElsaNegash-o5r
      @ElsaNegash-o5r День тому +13

      እና ማን እይ አለሽ

    • @Rody-sd7tq
      @Rody-sd7tq День тому +6

      በጣም እኚኚ ማለት

    • @MissZabiba
      @MissZabiba День тому +15

      እረ በጣም አበዙት የራሳቸው ጉዳይ እኔ ስንት አሳብ አለብኝ 😔😔

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a День тому +1

      😅😅 ምነው

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 День тому +5

      ማን ነይ አለሽ ታዲያ😂

  • @Alhmdulia
    @Alhmdulia День тому +16

    ስጃምር የምህን ፍቅር ናው የጅምርቹት ካምንም ባል ሃይምንት ይቅድማል 👌👌

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u День тому +29

    በርቺ ፋንድሻዬ ልጅሽን አሳድጊ የሚበጅሽ እሱ ነው ሲጀመር ሀይማኖትም አይፈቅድም ከፉፉ ጋር ለመሆን ❤❤

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda День тому +1

      ምንምአገባሽ😮😮

    • @Nigatwa-s2u
      @Nigatwa-s2u День тому

      @Pullonpanda 😋

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda День тому +1

      @@Nigatwa-s2u ስሚ. የሄሉ. አድናቂ የፍቅር ክፉ. አይናገሩዋት ጥሩ ናቸው. አንቺ ኬት መጣሽ

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b День тому

      ​@Pullonአድስ እብድ ነት😅panda

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs День тому +23

    ዛሬ ደሞ እንዴት አባቱ ነው ያማረብሽ 😮
    የንግስቷን ሳባ ቦታ ይዘሻል እኮ የኔ ልዕልት ❤❤😂😂
    የምር ነው እንዴ ውዴ ልጁ 🙄🤣🤣

  • @HayemanotBesufekad
    @HayemanotBesufekad День тому +93

    አረ አታስጨንቁን ፕራንክ ከሆነ ንገሩን ምንድነው እኛ እናንተ ተለያይታችሁ ማየት አንፈልግም❤❤❤

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ День тому +2

      ባሀይማኖትአድአይደሎው ካሁኖቢለያዩይሻላል

  • @mirim2402
    @mirim2402 День тому +7

    ፍቅር አምሮብሻል አለሜ ❤ቀጣይ ደሞ ከልጅሸ ጋነይልን
    ልእል❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt День тому +49

    ልእልቴ ተነጋግራቹ ችግራቹን ፍቱት ደግሞ አንቺን ሳናይ ውለን ማደር አንችልም 2 ወር ሙሉ ከሚዲያ ልትጠፊብን ነው አረ ለኛም እያሰብሽልን አይደለም ጠፍተሽብን እያየንሽም ትናፋቂናለሽ እኮ 💔💔💔😭😭😭😭

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv День тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 День тому

      😢😢❤❤

    • @SarraS-g1z
      @SarraS-g1z День тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv День тому

      @SarraS-g1z 😅😅😁😁😳

    • @NefesaWasse
      @NefesaWasse День тому

      ኸረ የራሳቸው ጉዳይ😂😂😂😂

  • @lenaZaza-l9b
    @lenaZaza-l9b День тому +13

    ፍቅር የኔ ዉብ የኔ ቂማም ❤️❤️❤️❤️ጅልሽ እግዚአብሔር ያስድግልኝ ❤️❤️❤️❤️በርችልኝ ❤️❤️❤️😔😔😔

  • @ElsaNegash-o5r
    @ElsaNegash-o5r День тому +16

    የኔ ልእልት ይመችሽ እንኳን መረጥሽ ግን እኮ ፉፉ ምርጥ አባት ይሆናል ማለቴ እውነት ቢሆን ግን ድራማ ይመስለኛል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤ ቆይ ፉፉ account ላይ ለምን አትለቁም አብራቹ እደጉ እንጂ

  • @Yohannes-s8x
    @Yohannes-s8x День тому +7

    ኧረ በማርያም በትለዩ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን የኔ ውድ አይዞሽ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትጠብቅሽ

  • @rahmah-nc4uw
    @rahmah-nc4uw День тому +21

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Akram-u5u7k
    @Akram-u5u7k День тому +7

    እሰይ ተለያዩ ሀይማኖቴ ❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt День тому +59

    ወንዶች ግን ልጅ አለኝ ስትባሉ የምትፈረጥጡት ነገርስ የአባቴ አምላክ ያፈርጥጣቹ ድሮም ወንድን ማመን ቀብሮ ነው😒😒😒😒

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx День тому +6

      አፍሺን ዝጊ እኛስ ፌት እየበላን አይደል😂😂😂😂

    • @Helutube-t7e
      @Helutube-t7e День тому +4

      እና የሰው ልጅ ያሳድጉ☹️☹️☹️☹️☹️

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z День тому +6

      እሷስ ሰሞኑ አለየሽም ልጅ አልኝ ሲላት እንለያይ ስትለው አነበር

    • @SwSw-iu7qu
      @SwSw-iu7qu День тому +2

      ወላ የተመቸኝ ኮሜት

    • @halupm4n
      @halupm4n День тому

      😂😂😂​@@DhUd-oh4xx

  • @Hananwasie
    @Hananwasie День тому +7

    ፍቅርየ እስከምትርጋጉ ነው እንጅ መቸም ፍፍ አይተውሽም አንችንም ልጅሽንም አብሮ ያኖራችሖል እና መቸም አትለያዩም በሰው ሳይሖን እግዚአብሔርከፈቀደ አትለያዩም አይዞችሑ እናንተ ብቻ ተርጋጉ ደግሞ ለምቀኝ ቦታ አትስጡ እርግጠኝ ነኝ ነገ በፍቅር ትመጣላችሑ እወዳችሖለሑ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GjgJf-k8b
    @GjgJf-k8b День тому +18

    ፉፉ&ፍቅር ማለየዩት ምበል ነገር ይለም😢😢😢😢😢😢

  • @ብርሸትBirshetቲዩብ
    @ብርሸትBirshetቲዩብ День тому +10

    ወይ አምላኬ በምወደው አትፈትነኝ ከባድነው እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው ይመልሳችሁ😭

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 22 години тому

      ደምሩኚ ስወድሽ🎉🎉🎉

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl День тому +12

    ኣብርሽና ሩትየ ያስታርቃቹ 🤝ኣትለያዩ ወይም ተረዳዱ በመነጋገር የሚፈቱ ተነጋግራቹ ግዜ ወስዳቹ ፍቱት ባይ ነኝ !

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx День тому

      😂😂😂😂😮😮ይሻላል ንገሪልን እግር መንገድህን🙌🙌

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx День тому

      ማዪዬ❤ 😂😂😂😂

    • @UmMehir
      @UmMehir День тому

      ጉድድድድ ይች ልጅ ዛሬ እንዴት እዚህ ተገፕች ክክክክ በጣም አስገርሞኛል

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj День тому

      😂😂😂😂😂

    • @Hhfh-e6y
      @Hhfh-e6y День тому

      😂😂😂😂😂

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 День тому +7

    እነዚህ ልጆች አሳዘነኝ :: የኛ ሀገር ነገር ይገርማል ልጂ እንዴት ያለያያል ? አስቡበት

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም День тому +9

    ፍቅርዬ ፉፉዬ እወነት ሆነዴ በእግዚአብሔር እኛንም አታስለቅሱ መለያየት የለባችሁም የኔ ዉዶች😥😥😥😥😥

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 День тому +4

    እኔ አላምንም ፍቅእዬ ፉፉዬ በድጋሚ አብራችሁ እደምትመጡ ተስፋ አለኝ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u День тому +31

    መቸም አትለያዩም በቃ ድራማም ከሆነ ይበቃችሁአል ዴ😢😢😢

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a День тому

      ትንሽ ለመተወን ፈልገው ነው ይጓዙ እስከመጨረሻ መልካም ስራ ይሁንላቸው

    • @GgsHg-ym4nc
      @GgsHg-ym4nc День тому

      😢❤

  • @TebaOne
    @TebaOne День тому +3

    የኔውድልጅ ፀጋነው አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው День тому +10

    ባለፈ እሱ ልጂ አለው ሲባል ኦቨር ሪያክት አድርገሽ ነበር እንዴው ቢኖረው እንኩዋን ካንች በፊት ከሆነ ምን ችግር አለው ስንል ነበር እናም እሱ አልቀበልም ቢል እንኩዋን አይፈረድበትም በግሌ ደስ ምትሉ ጥንዶች ነበራችው በጣምም እወዳችዋለው

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y День тому +17

    ፍቅርዬ ማህተብሽ ብቅ ሲል የሆነ ደስ የሚል ነገር አለሽ አይዞሽልኝ ግን አይበቃም ፕራንኩ🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልጅ እንደሌለሽ እናውቃለን😫

  • @BirhaneKassaw
    @BirhaneKassaw День тому +63

    የውነት በጣም አስጠለቸሁ 😮 እኝኝኝኝኝኝኝ ለተመልካሽ ክብር ይኑራችሁ 😢

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 День тому +4

      ቋይ የሚገርመኝ ነገር ጨርሳችሁ አይታችሁ አስጠላችሁኝ የምትሉት ነገር😂 ማን እዩ አላችሁ ታዲያ ሆሆሆይ🤭እናማ f&f ወደፊት🎉❤❤❤❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs День тому

      ​@erozi217derege3😂😂😂💪💪💪

    • @HAYAT-t7s
      @HAYAT-t7s 9 годин тому

      😅😅😅😅😅😅

  • @fgdg4382
    @fgdg4382 День тому +4

    Lijishine midian idataweche yemanime meshekeye atadirige❤❤❤

  • @AbeKebe-e9e
    @AbeKebe-e9e День тому +21

    በናታችሁ ታረቁ አታስለቅሱን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x День тому +5

    አይዞዋቹ ደስታቹ እንደምማለስ ተስፋ አሌኝ ንፁ ፍቅር ከሌ መቼም አትለያዩም

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda День тому +11

    ፍቅርዬ ፉፉ. የኔ አትበገሩ. እናተ የኔጀግኖችናቹ የሰው. ወሬ. አትስሙ. መለያየት. የለባቹ. 😢በናተ. እውነተኛ ፍቅር. የተማርኩባቹ ናቹ. አትለያዩ. የኔውዶች😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul День тому

      እንደኔዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 День тому +4

    ፉፉ ረጋ ብለህ ጊዜ ሰጥተህ አስብና ብዙ መስዋዕትነት ሁለታችሁም ለፍቅራችሁ ከፍላችኋል ያልነገረችህ ፍቅርህን እንዳታጣና እስዋን ካፈርቅህ ልጅ እንዳላበት ወደፊት ብትነግርም ስለምታፈቅራት ከነ ልጇ እንደምትቀበላት እርግጥኛ ነበረች ግን ያላሰበችዉን ነምላሽ ነዉ ከአንተ ዉሳኔህን ያሳወካት ፉፉ አሁንም አረፈደም እዉነት ከልብህ የምታፈቅራት ከሆነ ልጅ ፀጋ ነዉ እንደ ልጅህ ተቀብለህ አብራችሁ ብትኖሩ ደስ ይላል ለታደለዉ ከጎዳና አንስቶ ልጄ ብሎ አሳድጎ ለቁም ነገር ያደርሳል ስለዚህ አንተ ስለሆንክ መቀበል ያቃታህ በድጋሚ ፍቅርህን አድን ከአንተ በፊት ለሆነ ነገር እንዲህ ዓይነት ዉሳኔ ፀፀት ላይ ይጥላል

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 День тому +8

    አይዞሽ እህት አለም ጠንክሪ አንች ጠንካራ ሴትነሽ❤❤❤❤

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 День тому +5

    ፍቅርዬ ያኔ ወደ ❤❤ልጅ የእግዚአብሔር ነው ❤❤

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l День тому +10

    እሄ ነገር እዉነት ነዉ እዴ አረ ፍቅርዬ እነ ፉፉዬ አትለዬ እበከቹ😢😢ዉሸትነዉ በሉኝ😢💔💔💔

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen День тому +3

    ❤❤❤❤❤ የኔ ውዶቼ ❤ ስወዳችው እኮ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው ❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF День тому +76

    ተሥማማታችሁ እንዴምትመጡ እርግጠኛ ነኝ 🥰

    • @MMm-gj4dc
      @MMm-gj4dc День тому +3

      እኔም እርግጠኛ ነኝ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt День тому +3

      እሙዬ እኔ ታምሚያለው ፍቅርዬም ለ2 ወር ነው የምሄደው አለች😭😭😭😭

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs День тому +1

      ​ይዞሽ ፕራንክ ነው 🤣🤣

    • @UmMehir
      @UmMehir День тому

      ለሁለት ወር ከጠፋች በጣም youtubumይረሳል እንዴ ፕራንክ ነዉetGenet-vv2zt

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 День тому +1

      😁😁😁😁😁በግድልጂ አለኝ እያለችነዉ ወዳጃችሁ ምንትሏት አላችሁ

  • @EyerusKelem-s8d
    @EyerusKelem-s8d 12 годин тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ፉፉ እስከዛሬ እንዴት አያቅም ብዙ ነገር አሳልፈናል እያሉ አልነበር እንዴ እኛ የመዳም ቅመሞች ተሰቃየን እኮ ልጅ እኮ ፀጋ ነዉ እዉነት ከሆነ ግን እዉነት አይደለም ይብቃችሁ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ 🥰 ለምን ትለያታለክ እያፈቀርካት ለምን ፉፉ 😥

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u День тому +30

    እሰይ እንኳን ተለያያችሁ አላህ የተሻለውን ይምረጥላችሁ ወንድሜ ፉአድ አላህ ሷሊኋን ሚስት ይስጥህ ሀይማኖት ከምንም ይበልጣል በርግጥ ለሚዋደድ መለያየት ይከብዳል

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds День тому

      Aye yrnantew nger gin megotshe belashi new😂

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 День тому +4

    ፉፉ ፍቅር ማለዩለየዩት ምበል ነገር ይለም💔💔💔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh День тому +7

    ፍቅርየ የኔማር አይዞሸ ሁሉምነገር ለበጎነው💔💔💔

  • @EebitWebit
    @EebitWebit День тому +3

    ፉፉየ ፍቅርየ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤መለያየት ብሎ ነገር የለም ❤❤❤ወደፊት ብቻ💕💕💕ማንን ደስ ይበለው ብላችሁ ነው የምትለያዩት💖💖💖💖

  • @BarmiþBar
    @BarmiþBar День тому +6

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁን😢

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 День тому +4

    ፍቅርዬ ወነትሽን ነዉ ልጅ ይበልጣል ግን ፍቅሩ ቀርቶ ጓደኛ ለምን አትሁኑም❤❤❤❤❤

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 День тому +8

    ልጅ ፀጋ ነዉ ኤትለያዩ💔😓

    • @FatimaChicken
      @FatimaChicken День тому

      ነው ግን እውነት ከሆነ ለምን ደበቀቺው😢😢😢😢😢

  • @dccdd-u5r
    @dccdd-u5r День тому +6

    ፍቅር እና ፉፉ ካልመጡ ይቱብ አልገቫም ያለነሱ ሁሉም ያስጠላኛል😢😢😢

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara День тому +6

    የኔ ውዶች መቸም ቢሆን አትለያዩም❤❤❤F❤F❤❤❤❤❤

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 День тому +3

    በርቱ ፉፉ &ፍቅር ደህና አርጋቹሁ ሸቅሉ ዛሬ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ День тому +30

    አሁንስ አበዛችሁት ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ማንም ሰው በእጅ አይሰራም 😏ክፉ አታናግሩን ልጅ ልጅ ይላሉ ስንት ማህጸናቸው ተዘግቷ ልጅ ያጡ እናቴች አሉ ስለዚህ እንደ መጣላችሁ ሌላ ስራ አጣችሁ 🤭😂😂😂😂የቡታጅራ ዩትበሮች ሁሉም ልጅ ልጅ ተውን ፍቅርዬ ሁልጊዜም አትመጫም ስትመጭም በልጅ በጥል ነው የምትመጡት እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ ችግር አለብን 😢እንኳን እናንተ እያየን ልንረበሽ

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx День тому +1

      😂😂😂😂ከምር አዎ አበዙት

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ День тому +2

      እኮ በዛኮ ልጂ ምን ችግር አለው የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ግን አንድ የሚሆኑበትን መንገድ ነው መፈለግ የነበረባቸው 😮😮😮

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv День тому +2

      ለምሳሌ አቺ ባልሸ ወልደ ካልንገርሸ በፊት ከዛ በጣም ከተቅራረባቹሁ ቢንግርሸ ምን ተያል

  • @rnutytcvvvcdd1500
    @rnutytcvvvcdd1500 День тому +4

    አረለማን ደስ እዲለው ነው እምትለያዩት😢😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي День тому +5

    ❤🎉😢ፍቅርየ አትለያዩ ፉፉተዉ🎉😢❤ግንደስአይልም ልጅም ቢኖርም😢🎉❤ታሳድጉታላችሁ❤🎉😢ምችግርአለዉ ፍቅርካለ

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m День тому +3

    ፋቅርየ በናት ሽአትለያዩ ለማንደስይበል ልጅ እኮ ፀጋናነው ደግሞፉፉም ብትሆንም የፉቅር ልጅ ያተነውምችግር አለው ልጅ ቢኖራት

  • @lulutube885
    @lulutube885 День тому +19

    የኔ አበባ 🌹 ምንም ይሁን ግን እወድሻለሁ ❤😓
    ግን ምን እየተካሄደ ነው እውነት ሆነ እንደ ነገሩ 🙄🙄🙄

  • @YaaRabbiiYaaAlhaa
    @YaaRabbiiYaaAlhaa День тому +11

    እናንቴን ያገናኘው ፍቅር ነው እንጅ ሰው አይደለም እናም በስው ዎሬ ታለያይቱ ጠላትን አታስደሲቱ 😢😢😢 ፍቅር እባክሽ ቆም ብለሽ አስቢ እባክሽ በምታምኝው ፋጣር ይዤሻለው።እባክሽ ፍቅር ፉፉን አስደሲችው😢😢😢

    • @enatmebrata
      @enatmebrata День тому

      እሱ እኮ ነው ያልፈለገው

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt День тому

      እሱ የልጇ አባት መሆን አልፈለገም😢😢😢😢

  • @Tsionfasika-l9p
    @Tsionfasika-l9p День тому +3

    ግን እነዚህ ልጆች መለያየት ብዙ ሳው ይዎዳል ለምን እንደሆነ አላቅም 😢😢ግራ ገባኝ

  • @FezekirMehamed
    @FezekirMehamed День тому

    አይዞሽ የኔ እናት እውነት ነው ለልጅሽ ፍቅር ሰተሽ አሳዳጊ እናትነት መታደል ነው ከሁሉም ይበልጣል

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y День тому +4

    ❤❤❤ሴጀመር አተ ማዘን አይጠበቅብህም,ብታፈቅራት በዚህ አርቃትም ነበር አትዋሽ አታፈቅራትም አላዘርን አላየህውም መቀበል ነበረብህ ፍቅር እዳታለቅሽ አያፈቅርሽም ቤፈቅርሽ ይቀበልሽ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w День тому

      አላዛር ና ምንድን ነዉ አ ይህኮ ሂወት ነዉ 😞

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu День тому +23

    😢😢😢ለምን ግን እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እባካችሀ አትለያዪ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 День тому +8

    ኦረ ተው የኔወቹ ምን ነካችሁ አይይይ 😢😢😢

  • @አሚዩቱብ-ዐ9ኰ
    @አሚዩቱብ-ዐ9ኰ 20 годин тому

    ኡፉዬ ጉበዝ የአላህን ሰላምታ ስታቀርብ እዴት ደስ እደሚልብክ

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress День тому +42

    መቸም አይለያዬ እርግጠኛ ነኝ በቅርብ ቀን አንድ ላይ እደማያቹሁ አምናለሁ ፍቅር እና ፉፉ እውዳቹሃለሁ 🎉🎉🎉

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 День тому +2

      እንደ አፍሺ ያረግልን በጣም ነዉ ያዘንኩት😢😢😢

    • @ShamsArba
      @ShamsArba День тому

      Yess🙏

  • @NardosTesfa-v8h
    @NardosTesfa-v8h День тому +3

    ፍቅርየ በጣም እንወዳቹሀለን ግን ሲከፋቹህ ማየት አንፈልግም ❤🎉❤🎉

  • @MeronAsrat-b6v
    @MeronAsrat-b6v День тому +11

    የፍቅር የልብስ ዛሬ ቀኑ ታምራለች ፍቅርዬ በጣም ወድጄሻለሁ

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th День тому +4

    ለምንድነው ጠላቶቻችን ደስ ይበላቹ የምትሉት በጠላቶቻቹ ምክንኛት አልተለያያቹም በራሳቹ ብልግና እንጂ እኔ አንድላይ ብትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር ሐይማኖታቹ ነው የሚገድበኝ

  • @waqayobekadha
    @waqayobekadha День тому +3

    ayzoshachu hulum yalfal❤❤❤❤ yene widochi

  • @SenaitMebrahtu
    @SenaitMebrahtu 15 годин тому

    እውነት ጥልቅ ፍቅር ካላቹ በሃይማኖት እንዃን ሳትለያዩ ቆይታቹ በልጅ ምክንያት እንደዚህ ስትሆኑ ማየት በጣም ያስጠላል ልጅ እኮ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ልዩ ፀጋ ነውና አስቡበት ፉፉየ ተው❤❤❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a День тому +10

    ድራማ እየከረረ መጣ መጨረሻውን ነው የጓጓሁት 😅
    ሁልግዜም ሻንጣ ይዘሽ እኮ አትሄጅም ፉአድም አይሄድም ሻንጣችሁም አብሮ የሚተውነው ነገርስ 😅😅 ብቻ ይመቻችሁ መልካም ስራ ግድ ነው አዳድስ አይዲያ ማምጣት
    ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ ተለያየንላችሁ ከምትሉ ሳቅና ጥንካሪያችሁን ነው ማሳየት ደግሞ ቀልዳችሁ ነው የሚያምርባችሁ😍

  • @Khadija-r8l
    @Khadija-r8l 12 годин тому

    ወቸ ጉድ እመኪዬ አባ የኔ ጌተ መጨራሻው ፍቅራችን ገደል ገባ ተበርቼ ሰለም

  • @yenejemal9350
    @yenejemal9350 День тому +8

    ነገሩ መቼም እዉነት ነዉ እንዳማትሉኝ ተሰፋ አለኝ

  • @Sawhtae
    @Sawhtae День тому +3

    ልጅእኮ ፀጋነው ተቀበላት መልካም ሴትናት❤❤❤❤

  • @احلاماحلام-غ1غ
    @احلاماحلام-غ1غ День тому +9

    ታድለሽ ልጂካለሽ😢 ፍቅርዬ አቺጥትሽ ፉፉ የፍቅር ጥያቄ ሳቀርብልሽ ከካሜራጀርባ ልጂዳለሽ ነግረሽው ቢሆን ደሥለኛል ፉፉ ግን አሥብበት ልጂ ፀጋነው❤❤❤❤

  • @KeyaKeya-b9w
    @KeyaKeya-b9w День тому +5

    Fiqiri fi heelen waalin maariyatani phiranki gocha jiiru yoni phirankin tayin waari akkako phiranki jetan like godhame😢😢😢😢😢😢

  • @gadislove-x2t
    @gadislove-x2t День тому +8

    ፍቅርዬ የኔ ጀግና❤ይሄ ሻይ ቅጠል ህዝብ በደብ አጫጪልኝ❤❤😅😅😅

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx День тому

      😂😂😂😂😂እየሰደባቸው እያናደዱኝ እንጂ አንጫጫችው💪💪

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so День тому

      እኮ ይለያያሉ ብለው እስካሁን ባፍቸው በቂጣቸውም ነው 😁😁👈

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 День тому

      😂💪💪

  • @ቲቲየደሴዋ
    @ቲቲየደሴዋ День тому

    በጣም ነው እማፈቅርሺ በጣም ነው እምወድሺ ዢልጥ እና ተወደድካት ልጂ ኖራት አልኖራት ምንድነው ችግሩ

  • @ቅድስትፍቅርዬ
    @ቅድስትፍቅርዬ День тому +11

    እሄ ነገር 🥺🥺🥺እውነት ሆኔ እንዴ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 8 годин тому

    ፍቅርም ሆንሽ ፉፉ እናንተ አንድ ላይ ብትሆኑ የምር በጣም ነው ደስ የሚለኝ ነገር ግን መቼም የማይፋቅ አንድ እውነታ አለ እምነት ሀይማኖት የሚባል ነገር። አንዳችሁ ወደ አንዳችሁ ሀይማኖታችሁን ብትቀይሩ እንኳን ቤተሰባችሁ ሰላም አያገኝም ለፍቅር ተብሎ ሳይሆን ያንን እምነት አንድ ሰው አምኖበት ሲቀይር እንጂ ለፍቅር ተብሎ መሆን የለበትም ። ሲቀጥል አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ተብሎ ቢቀጠል እንኳን ነገ ላይ ልጅ ሲፈጠርስ የእዛን ልጅ ህይወት ማወዛገብ አይሆንም። ስለዚህ ከአንድ ሰው ጋር ግንኙነት ስንጀምር እምነትን የወደፊት ህይወትንም ታሳቢ እያደረግን። ስለዚህ ፍቅርም ሆንሽ ፉፉ ሁሉም ለበጎ ነው እናንተን ፈጣሪ/አላህ ሊያነቃችሁ ስለፈለገ ነው። መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ እኔ በእናንተ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታችሁን እንጂ ሀዘናችሁን ማየት አልፈልግም ።

  • @henaa3965
    @henaa3965 День тому +4

    በእውነት፡እውነት፡ከሆነ፡በጠም፡አዝናለሁ፡የእናንተ፡መለየት፡እውነት፡ከሆነ፡ለተመልከች፡ምንስ፡ትምህርት፡አለው፡እውነታኛው፡ፍቅር፡እንድህ፡ሆነ፡እትዮጰያ፡ላይ፡፡እንግድ፡እውነት፡ከሆነ፡ጠላቶቸቸው፡እንኳን፡ደስ፡አለችሁ፡ግን፡መቼም፡አይለየዩም፡ተስፋ፡አለኝ፡በፈጠሪ፡🎉🎉🎉🌼🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺💐🍇💐🍇💐🍇💐🍇💐🍇💐🍇

  • @ሚሾነኝየቡታጀራዋቀበጥ

    የኔ ፍቅር የኔ ልእልት ፉፉይ የምትለዩብኝ ነገርስ መቼም አትለያዬም ❤❤❤❤😢😢😢

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf День тому +6

    ፋፋ እና ፍቅር በናታችሁ ተረቁ አታስለቅሱን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረ ተው ፕርንክ ወይም ምንድ አረ በእግዚአብሔር 😢😢😢😢

  • @mese23
    @mese23 День тому +2

    የኔ ምርጦች ብትለያዩ ነው ደሰ የሚለው ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ ፅኑ ሀይማኖት ከፍቅር ይቀድማል :: እኛ ብትለያዩ ብለን ያሰደሰተን ሀይማኖት ይቀድማል ብለን እጂ ጠልተናችሁ አደለም ፍቅርዬ እደኔ በጣም ሰለምወድሺ ነው እጂ ኮሜት መፃፍ እራሱ አልወድም

  • @WafaaKerres
    @WafaaKerres День тому +7

    ፍቅርዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን እውነተኛ ቪድዮ ስሩ በእናታችሁ ሰውን አታስጨንቁ እንዴ በጣም እኮ እንደ እናንተ በጣም እንጨነቃለን እኛ እናንተ ግን እውነተኛ የሆነ ነገር ስሩ😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ День тому +1

    ጨረቃዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋአ የምን መለያየት ነው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤