Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑሪልን። ከየትኛውም ወገን የተለየ ውግንና ያልነበረውና ስለኢትዮጵያ ጥልቅ እውቀት ካለው ፕሮፌሰር እንድርያስ እሽቴ ለትውልድ የሚሆን ሐሳቡን በመስማቴ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ወይዘሮ መዓዛ።🙏🙏🙏 3:56:18
እመቤት መ ዓዛ ብሩ ለዓመታት የማውቀዉን ወንድሜን ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልና ህያዉ እግዚአብሄር ይህንን ቃለ መጠይቅ አድርገዉ ስላቀረቡልን ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረስዎ !!!!!!!!!!!!!!!በነገራችን ላይ ዶክተር ዳዊት ዘውዴ በጣም የምወዳት አክስቴ ልጂ ነዉ !!!!!!!!!!!!
እመቤት መ ዓዛ ብሩ ለዓመታት የማውቀዉን ወንድሜን ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልና ህያዉ እግዚአብሄር ይህንን ቃለ መጠይቅ አድርገዉ ስላቀረቡልን ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረስዎ !!!!!!!!!!!!!!!
Wow thank you
ጨዋታ የሚለው ቃል ትዝት/ትውስታ በሚል ቃል ቢቀየር መልካም ነው ክብርት
ኢትዮጵያዊ፡ ነኝ፡ የሚለውን፡ ሕዝብ፡ ሀገር፡ ያሳጣ፡ ሕገመንግሥት፡ እንዴት፡ ድንቅ ነው፡ ይባላል፡፡ የግለሰብ፡ መብት፡ ማያስከብር፡ ሕገምምንግሥት፡፡
በብሔር መደራጀት አልቀበልም ነበር። ወያኔ ሲመጣ ተቀበልኩኝ ምክንያቱም መለስ ዜናዊ ይቀልበኝ ነበር።ሆዳም አማራው።
በዩኒቨርሲቲው፡ የተሰገሰጉት፡ ካድሬዎች፡ ሥራቸው፡ ምን፡ ነበር፡፡
አሰብንስ በተመለከተ፡ ምንተብሏል፡፡
ስለምርጫ፣ ሽግግር፣ዲሞክራሲ አገላለፅህ የኢህአዲግ ካድሬ ነህ።
ስለዚህ፡ የፖለቲካ፡ ድርጅት፡ ካለ፡ የዮኒቨርስቲ፡ ተማሪ፡ መንግስትን፡ መቋወም፡ አይችሉም፡ ማለት፡ ነው፡ ፕሮፌሰር፤
መሬት ላራሹ፣ ብሎ አይደል እንዴ ሲጀምር ራሱ።
እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑሪልን። ከየትኛውም ወገን የተለየ ውግንና ያልነበረውና ስለኢትዮጵያ ጥልቅ እውቀት ካለው ፕሮፌሰር እንድርያስ እሽቴ ለትውልድ የሚሆን ሐሳቡን በመስማቴ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ወይዘሮ መዓዛ።🙏🙏🙏 3:56:18
እመቤት መ ዓዛ ብሩ ለዓመታት የማውቀዉን ወንድሜን ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልና ህያዉ እግዚአብሄር ይህንን ቃለ መጠይቅ አድርገዉ ስላቀረቡልን
ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረስዎ !!!!!!!!!!!!!!!በነገራችን ላይ ዶክተር ዳዊት ዘውዴ በጣም የምወዳት አክስቴ ልጂ ነዉ !!!!!!!!!!!!

ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረስዎ !!!!!!!!!!!!!!!
Wow thank you
ጨዋታ የሚለው ቃል ትዝት/ትውስታ በሚል ቃል ቢቀየር መልካም ነው ክብርት
ኢትዮጵያዊ፡ ነኝ፡ የሚለውን፡ ሕዝብ፡ ሀገር፡ ያሳጣ፡ ሕገመንግሥት፡ እንዴት፡ ድንቅ ነው፡ ይባላል፡፡ የግለሰብ፡ መብት፡ ማያስከብር፡ ሕገምምንግሥት፡፡
በብሔር መደራጀት አልቀበልም ነበር። ወያኔ ሲመጣ ተቀበልኩኝ ምክንያቱም መለስ ዜናዊ ይቀልበኝ ነበር።
ሆዳም አማራው።