ገጠመኙን ልለቀው አላሰብኩም ነበር ግን በአጋጣሚ ሾልኳል ስሙትና ተደነቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 206

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff 10 місяців тому +63

    የአብርሀምን ቤት በበረከት የሞሉ ቅድስት ስላሴ የኛንም ቤት በበረከት ይሙሉልን❤️🤲👏

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 10 місяців тому +50

    አባትና ልጅ ሰታምሩ❤❤❤🙏🙏😘😘😘😘

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 10 місяців тому +17

    ማርያምን በጣም ነበር ያስለቀሰኝ እግዚአብሔር እንኳን ይህንን ቤተሰብ አንድ አረጋቸው ሁለተኛው ባሏም ደግ ሰው ነው እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጠው❤

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 10 місяців тому +13

    በስመአብ ሰውዬው ምናይነት ፀሎተኛ ነው በእመቤቴ ልኡል እግዚአብሔር ከተናቁት ጋር ነው መቼም የማይተው እሱ ብቻ ነው ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን 🙏

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b 10 місяців тому +7

    ወይኔ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ክብር ለመዳኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @Emuyarsamalij
    @Emuyarsamalij 10 місяців тому +3

    ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቸ አስቡኝ በፀሎታችሁ 😢😢ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @meronwelde9451
    @meronwelde9451 9 місяців тому +2

    ሰላምዬ ታድለሽ😊😊
    መምህ አንተን ሚገልፅ ቃል የለኝም ግ በጣም እወድሀለሁ ብዙ ገጠመኞችን አላዳመጥኩም ከጥቂቶቹ ግን ብዙ ተምሬአለሁ
    መምህር እንዲሁም የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ ፀልዩልኝ እንዳልተፋ ወለተ ሀዋርያት በብዙ ፈተና ውስጥ ነዉ ምኖረው 😢😢

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 10 місяців тому +8

    ሰላምዬ የኔ ውድ አስተዋይ እውነት ነው ምልሽ ያገኘሽውን እድል እንዳትገፊ በፍቅር ተከበሽ ፈጣሪሽን ምታገኝበት ቤት ነው ከነ መምህር ቤት እንዳትለይ አግብተሽ እስትለይ እሺ የኔ ማር በጣም ምወዳቸው ቤተሰብ ናችሁ አሁንም እማፍቅር ትጠብቃችኩ አሁንም ቤታችሁ በፍቅር በበረከት ይሙላላችሁ

  • @googleeugoogle8416
    @googleeugoogle8416 10 місяців тому +3

    እረረ ማርያምን እድለኛ ነች ሰላም ካንተ ጋር በመሆኗ መምህር ተስፋዬ ማርያምን አንተ ምፈልገውን አይነት ሰው ሆኜ አገኝሀለው እንዳረሳው ይሄን ኮመንት

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff 10 місяців тому +23

    የፃዲቁ አውነአረጋዊ በረከትና
    ረድኤት ለዘላለሙ ከጎናችን አይለይን
    ስደታችን እና መከራችን አሳጥርልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 місяців тому +2

    አረ መምህር አንተ የእግዚአብሔር መልክተኛ ነህ አደርክልን በእግዚአብሔርም በስው የማስደስት ስራ ነው ይባርክልን. ተባርኩ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 10 місяців тому +6

    መምህር ልብስ እያጠበ ልጆቹን ያሳደገው አባት ታሪክ የሚያስለቅስና ልብ የሚነካ ግን ደሞ መጨረሻውን እግዚአብሔር ስላሳመረው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህቴ እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ መምህር ትምህርቶት በጣም ደስ ይላል አልፎ አልፎ ነው የምከታተለው አንዳንድ ጊዜ ፍርሀት ፍርሀት ይለኝና ትምህርቱን አልጨርስም ምን እንደሆነ ግራ ይገባኛል የምኖረው ውጭ አገር ነውመምህር በፀሎት አስቡኝ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 10 місяців тому +6

    እንኳን ለሊቀመላእኩ ለቅዱሰ ገብረኤል አመታዌ አደረሳችሁ መምህረዬ ገጠመኙ በጣም ያዛዝናል እኔማ ቆረጪው አውጥቼዋለሁ ዳውሎድ አረጌዋለው በጣም ያዛዝናል

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 10 місяців тому +10

    እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ቤተሰቦች ❤❤❤ 😂😂በቃ መምርዬ ገጠመኝ ፕሮግራም ተቀማ😂😂😂 ሰላምዬ የኔ አስተዋይ ገና ብዙ እጠብቃለው ካንቺ በርቺ

  • @markosabera7824
    @markosabera7824 10 місяців тому +3

    መምህር እንረዳሀለን ዝም ብለህ አቅርብ ሠላሜንም አንተንም ቃለህይወት ያሰማልን ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 10 місяців тому +16

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ልብን የሚነካ ገጠመኝ ነው በእውነት መምህራችን ሰላም እህቴ

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 10 місяців тому +4

    እኔ ቀኜ የእግዚአብሔር ነው እላለሁ ቀንን ወደ ላይ እየዘረጋሁ በስንንተኛው ቀን ደግሞ በግራዬ አይኔን ግራዬን ይዞ አየዋለው ግን እቃወመዋለሁ ወላ ዝግንን የሚል ንክሻ ይነክሰኛ ስነሳ ግን በመቁጠሪያ ቅጥቅጥአደርገዋለው ፈተና አለ ግን ፀሎት ስግደት መቀጥቀጥ እራስን ዝቅ አድርጎ በአፍ መፀለይ መምህር እንዳስተማረን እግዚያብሔር ያስበን በመንግስቱ

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 10 місяців тому +5

    ኣስገራሚ ታሪክ ነው።የልጅህ ኣቀራረብ ደስ ይላል፣ ያሳድግልህ።🙏🏻

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 10 місяців тому +9

    Memhr Tesfaye, bless your heart for all you have done to Selam and all. But please let her stay with you until she's strong enough emotionally and also financially. Egziabher abzto yibarkh you have no idea how many lives you've changed and healed. 🙏

  • @bbhh211
    @bbhh211 10 місяців тому +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ስራው እፁብድንቅ ነው የሚገርም ገጠመኝ ነው ይሄ ደግሞ የተለየ ነው መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @ኤፍታህተጠምቀመድህን
    @ኤፍታህተጠምቀመድህን 10 місяців тому +3

    መምህርየ (አልቃሹ ወንድሜ) እውነት ለመናገር እያለቀስክ እምታቀርበው ገጠመኝ ናፍቆኝ ነበር ምክንያቱ እኔም ካንተ ጋ ሁኘ ስላቅስ የሚደረግልኝ ፀጋ እና በረከት እኔና እማ ፍቅር ነው የምናቀው እምባህ ለኔ ምን እንደሆ እግዝአብሔር ሲፈቅድ አቀርበዋለሁ

  • @yeneneshale6975
    @yeneneshale6975 10 місяців тому

    በጣም የገረመኝ የሁለተኛ ባላ ደግነት.የእህቴ ባል ንብረት ላለመሥጠት እማይፈነቅለው ነገር የለም.ብቻ እግዚያብሔር መልካም ነው!

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቀ4የ
    @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቀ4የ 10 місяців тому +9

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤ መምህራችን. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር. ያድልልን ❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 10 місяців тому +13

    እንኳንም ደህና መጣችሁ አባትና ልጅ በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @asneaweke3910
    @asneaweke3910 10 місяців тому +3

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube 10 місяців тому

    የእግዚነብሔር ቸርነት እኮ አረ ጌታ ሆይ እኔንም ደካማዋን ሀጥያተኛዋን ልጅህን ተመልከት😢

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 10 місяців тому +1

    መምህር ሁልግዜ በነጠላ ስትጠቀሙ አያለሁ። እና ሁልግዜ ለቀረጻ ስትገቡ ሶፍት ብትይዙ አደራ ፐብሊክ ላይ ስለምትሆኑ አደራ❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 10 місяців тому +5

    መምህር እና ሠላምዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ገጠመኙ እጅግ ልብ የሚነካ ነበር የተገናኙበት መንገድም ይደንቃል የእግዚአብሔር ስራ ።የያኛው ሰውየም በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው 👏👏
    ሰላምዬ በርቺ ይህችን አመት በደንብ አጥኝ ሀላፊነት እንዳይዝሽ ማትሪክ ስላለብሽ እስከፈተና ትምህርት ላይ አተኩሪ ።ከፈተና በሁአላ ክረምቱን ታስተካክያለሽ ።በርቺ 👏👏💐💐💕

  • @3124aa
    @3124aa 10 місяців тому +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ምን አይነት ውስጥን የሚነካ ታሪክ ነው
    በስማም እደዚህ አይነት ወንድ ልብስ እያጠበ ልጅ የሚያሳድግ በዚህ ዘመን ማየትም መስማትም ለእኛ ትልቅ ደስታ ነው
    የሁላችንም መጨርሻ እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልን።
    እልልልልልልልል
    ሀሌ ሉያ ለአንተ ለሰራዊት ጌታ //፪
    የምትሳሳልኝ እዳልገላታ //፪//
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን ዘላለምን ያኑርልን

  • @selam801
    @selam801 10 місяців тому +2

    እውነት እኔ በጭራሸ ወንድ ልጅ እንደዛ ሆነ ማየት ራሱ ልቤ ያመኛል በጣም ነው ያለቀሰኩት የሚገርም ገጠመኝ ነው😢

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 10 місяців тому +1

    መምህር እህታችን የተናገረችው ችግር እኔም ጋር አለ ይኸው መታገል ከጀመርኩ ረጅም አመት ሆኖኛል ግን ቂመኛ ሐሜተኛ ቁጡ ስለሆንኩ ሊፋታኝ አልቻለም እባካችሁ የመምኸር ተማሪዎች በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እለምናችኋለሁ ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 10 місяців тому +4

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣችሁ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ እህታችን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🙏✝️⛪🕊️❤️

  • @avg4628
    @avg4628 10 місяців тому +1

    በስላሴ ሰም ምንዓይነት ኣባት ነው እግዚአብሔር ሆይ እውነተኛ ክርስትያን ኣድርገኝ

  • @FANAYEGIRMA-e2k
    @FANAYEGIRMA-e2k 10 місяців тому

    በእውነት በአውነት እግዝያብሄር ትልቅ ሰው ነህ

  • @Tsion-l8p
    @Tsion-l8p 10 місяців тому

    በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ግን ሥራው ድንቅ ነው 2ኛ ባሏ ራሱ በዚ መልክ መቀበሉ የፈጣሪ ሥራ መሆኑ ያስታውቃል ስለሁሉ ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 10 місяців тому

    ውይ ሠላምየ እናትሽን ሥላገኘሽ ደሥ ብሎኛል❤❤❤ ግን ሁለተኛው አባትሽ መምህራችን ጋር ሆነሽ ትምህርትሽን ብትጨርሽ ጥሩ ነው ። አች ነሽ ለናት የወደፊት ተሥፋ ከመድሀኔለም በታች

  • @aynalemshebru123
    @aynalemshebru123 10 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ የመላእክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል

  • @yenantw21
    @yenantw21 10 місяців тому +1

    መምህራችን ገጠመኙ እንዴት እንደተገኛኙና በምን እንደተለያዮ ከመጀመሪያው አንስተህ ብትነግረን በጣም ደስ ይላል ብዙ ሰው ይማራል አሁንም በዚህ ህይወት ውስጥ የሚኖርም ሊኖሩ ስለሚችሉ ከእግዚአብሔር በታች ብርታት ይሆናቸዋል።

  • @helenshambel-7467
    @helenshambel-7467 10 місяців тому +1

    መምህር ከልቤ ሰላምና ጤና እመኝልሃለሁ ቢሮህ መጥቼ በ12/04/2016ኣ/ም ኣገልግሎት እንዳቋረጥክ ነዉ የተነገረኘ እባክህን በፀሎትህ ኣስበን ሲጀምር ኣገልግሉቱ ኣደራ መቅደሰ ማርያም ነኝ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 10 місяців тому

    መምህርየ በድጋሚ ራስህ አቅርብልን ተመስጨ አይደለም ያዳመጥኩት ምንም ሳይመስለኝ. በማርያም ብቻህን ድጋሚ አቅርብልን ታርኩ የምያሳዝን ብሆንም ልክ እንደውይይት ነው እንጂ እንደገጠመኝ አልተሰማኝም😢😢❤❤

  • @aynalemshebru123
    @aynalemshebru123 10 місяців тому

    መምህር ዳውሎድ እንድናደርግ ለብቻህ ብታቀርብልን ጥሩ ነበር በጣም አሳዛኝ ገጠመኝ ነው

  • @amanuelmehari3624
    @amanuelmehari3624 10 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርና ሰላም።ግን መምህር ኢቺ ኣታምኑኙን ብየ ተውኩት ብለህ ኢግዛኣብሄር እኛን ለማስተማር ወደኣንተ የምያመጣው ታሪኮች መተው የለብህም።ምክንያቱ የቅዱሳን ታሪክ ለኣማኖች ኢንጂ ለኢኣማኖች ኣይደለም።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 місяців тому +1

    ኡፍፍ ምርጥ አባት የኔ አባት አይ የዘመናችን ጀግና አባት

  • @barchageirum4632
    @barchageirum4632 10 місяців тому +1

    መምህር እባክህ እንዴት ነህ ...ዘውድ እና ጎፈር ፋልም ቁጥር 2 እየው ብዙ ትምህርት አለው::ያንተን እይታ መስማትእፈልጋለሁ...እድሜ ይስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @tesfayeabera951
      @tesfayeabera951 10 місяців тому

      ስለ ጥቆማው አመሰግናለሁ ቲክቶክ ላይ ያስተላለፍኩትን መልክት አዳምጪው

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 місяців тому +2

    አባትና ልጅ ስታምሩ አይለያቹ

  • @zinp1234
    @zinp1234 10 місяців тому +1

    ስላም እንደምን ዋላችሁ ደውለሽ ታሪክሽን ያካፍልሽን እህታችን የኔን ህይወት የምትነገሪ ነው የመስለኝ😢

  • @Ureal22
    @Ureal22 10 місяців тому +2

    Thanks! መምህርዬ ለትሁቷ ሠላምዬ አድርስልኝ።
    አንተንም ክብረቱን ይስጥህ።

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 10 місяців тому

    መምህርየ ራስህ አቅርብል. የፍት የፍተኛውን እየረሳነው ነው ❤❤❤ሳይገባኝ ጨረስኩት አንተ አቅርብልን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 10 місяців тому

    የመጀመሪያ የገባችው እህቴ ሂወት የኔ ነው በፀሎት አሰቡኝ ቅድሰተ ማርያም ብላችሁ ከሰደት ሀገሬ እንድገባ

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
    @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 10 місяців тому +6

    እንከን ደና መጣቹ አባትና ልጅ በረከታቹ ይድረሰኝ ❤❤❤

  • @rozagebresilasiegemeda5788
    @rozagebresilasiegemeda5788 10 місяців тому +6

    ፈጣሪዕ ይባርክህ መምህር 🙏🙏🙏

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 10 місяців тому

    መምሪያ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ያስለቀሰኝ ያሳዝናል በምህረቱ ያስበን ያብረሃሙ ስላሴዎች

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 10 місяців тому +1

    ውይይይይ የኔናትትትት ገጠመኙን ገና ሳልጨርሰው ውስጤ ቁስል ብሎ እምባዬ አልቆም አለኝ ውይ የኔናት ❤❤❤❤❤❤ አቤት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 місяців тому +2

    ሠላምዬ መልካሟ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😢አባዬ ስትይ ሆዴ ቡጭቡጭ ይላል

    • @mesi5527
      @mesi5527 10 місяців тому

      እኔም እመቤቴን አባዬ ስትል እባዬ እየመጣ ደስ ሲሉ😢

  • @massy2334
    @massy2334 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልቻሁ ሰላምዬ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 10 місяців тому +1

    መምህር ተስፋዬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን

  • @ggoo3529
    @ggoo3529 10 місяців тому

    እድሜ፡ከጤናጋ፡ይስጥኽ፡ዘመንኽን፡ሙሉ፡ይባርክኽ፡የልጆችኽ፡አባትየድርግኽ

  • @zina5085
    @zina5085 10 місяців тому

    ❤❤❤❤ መምህራችን እረጅም እድሜ ተመኘሁ ከነቤተሰብህ

  • @Tsion-l8p
    @Tsion-l8p 10 місяців тому

    ግን የእውነት ነው መምህር በስማም

  • @beshirhassen
    @beshirhassen 10 місяців тому

    ክክክክክክ ሰላምየ የኔ ቆንጆ እደጊልኝ የወሬ ያለህ ያሰኝህ ያለውን ሰውየ አስታውሳችሁኝ

  • @Embete-
    @Embete- 10 місяців тому +2

    ዋው ወንድ ልብስ አጣቢ amazing ጎበዝ ❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 10 місяців тому +1

    በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @የወንቅሸቱቅዱስገብር-ፈ9ቐ

    መምህርየ ሰላምዬ ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ሰላምዬ ሰላምዬ እኳን ደስስ አለሽሽ በርች እሽ ሰላምዬ

  • @RUhama21
    @RUhama21 10 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣችሁ ማመን ሰላም የያቀረበችው ገጠመኝ እውነትህ በጣም እያለቀስኩ እኔ ሰማሁት መጨረሻው ደስ ይላል መጀመሪያው ደሞ ብዙም ልፋት አባት ቢያለፈው መጨረሻው ደስ ይላል እናመሰግናለን ስላካፈላችሁኝ ሁለተኛዋ አህታችን ደግሞ ልክ የኔ ታሪክ ነው ማለት ነው እጸልያለሁ አቋረጣለሁ እጾማለሁ አቋረጣለሁ መምህር እንዳልከው መፍትሄውን ታውቂዋለሽ ግን ሙስና ቃተሻልከው ሁላችንም እያደረ የዲያብሎስ መከራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ያበርታለን የሁላችንም ግራ መጋባትን ይሄ መጀመር ማቋረጥ

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ደስተኛ ያርግሽ ሰሉ

  • @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ
    @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ 10 місяців тому

    ግዜ እያጠሁ እንጅ ለመሰማት ያለኝ ጉጉት አቤት

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ ለቅዱሰ ገብርኤል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አንድ ላይ ሆኑ መምህር የምክር አገልግሎት በስልክ ትሰጣለክ ወይ እባክህን አውራለኝ በቴሌግራም መልዕክት ባስቀምጥም ልትመልስልኝ አልቻልክም በእርግጥ ስራ ይበዛብሀል

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 10 місяців тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን በሰው ላይ አድሮ እግዚያብሔር ያስተምራል በበላህም አህያ ላይ የተናገረ ዛሬም ይናገራል ያስተምራል መምህር ሁሉን ቻይ አይደል ሁሉንም ያደርጋል በሰው የምንሰማው ከአይምሮ በላይ ከሆነ እግዚያብሔር ደግሞ ከዚያ በላይ ነው ብታቀርበው ሁሉንም ደስ ይለኛል

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 10 місяців тому

    ድጋሚ እንደምታቀርብልን. ተስፋ አደርጋሎሁ በቅዱስ ገብርኤል መምህር ታርኩ የምያሳዝን ነው ግን በቀልድ ነው ያለፋችሁት ብቻህን አቅርብልን❤😢

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 10 місяців тому

    😭😭😭😭😭በእውነት ያሳዝናል❤❤❤ መምህር

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 10 місяців тому +1

    አባት እና ልጅ ስታምሮ❤❤❤

  • @-cm2jp
    @-cm2jp 10 місяців тому +1

    መምህርየ እና ሰላምዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 10 місяців тому

    መምህር እኳን በሰላም መጣችሁ ሰላምዬ በጣም ጎበዝ ነሺ
    በርች በጣም የሚገርም ገጠመኝነው😢

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 10 місяців тому

    የእኔ አባት ውስጤ ተላወሰ በአዝኝቱ😢😢😢

  • @delisol2127
    @delisol2127 9 місяців тому

    Adrasha negerugn bakachu yt endemagegnew 😔🙏🙏

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 10 місяців тому

    Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen selamye betam des yilal aslekisonal wendlji siyalekis yamenal gn egzyabher yistehu yehuletenawau balwa meredatu erasu eetachin amsale maryam kidus mikahel yirdashi❤❤❤

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 10 місяців тому

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባትና ልጆች ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf 10 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Maryame1964
    @Maryame1964 10 місяців тому +1

    ሰላም እያለቀሽ እገንደገና ደግሞ ትስቂያለሽ ግን ለምን ታሪኩ በጣም ነው የሚያስለቅሰው አቀራረብ አትችይም

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 10 місяців тому +1

      ስሜትዋ ለመቆጣጠር ነዉ እንባ እንዳያሸንፋት

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 10 місяців тому

    እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህር

  • @Eyuel-te1xl
    @Eyuel-te1xl 10 місяців тому

    እሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ጤነ ከ ነ ቤተሰብህ❤❤❤

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 10 місяців тому

    እባትና ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያቹ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil 10 місяців тому +2

    ለምንድነው እየሳቀች የምታወራው በጣም ያስጠላል ችግሩንም ሆነ ስቃይኑም እየሳቀች እየገለፈጠች ነው የምታወራው እና እባክሕን ምከራት አስምራት

    • @shammayousefl657
      @shammayousefl657 10 місяців тому

      ፀባይዋ ሁኖ ነዉ

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 10 місяців тому

      @@uxjdidiisujdjjxhzjz3324 ማስተካከል አለባት አሁን እንዴት ነው በስቃይ በሞት ላይ እንዴት ነው ሰው እየገለፈጠ የሚያወራው? እሔ ፀባይ ሳይሆን ስድነት ነው

    • @yenantw21
      @yenantw21 10 місяців тому +1

      እረ በፈጠራችሁ ተረጋጉ ሲጀመር የመጀመሪያዋ ነው ሲቀጥል ደግሞ ተፈጥሮዋ ከሆነስ ሰው ለቅሶቤት ሄዶም እኮ የሚስቅ አለ,ሰርግ ቤት ሄዶ የሚያለቅስ አለ እና የሰው ልጅ ተፈጥሮ የተለያየ ነው እና የምንፅፈው ነገር እናስተውል ።

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 10 місяців тому

      ​@@Abuneharadengilምነው ቀናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

    • @-cm2jp
      @-cm2jp 10 місяців тому +3

      እሳ እኮ እንዳተለቅስ እየ ታገለች ነው የተናገረች እንዲ ለቅሶዋ እየ መጣ ነበረ እባካቹ ኣትፍረዱ ደሞ በዚህ ልጅ እድሜዋ እንደዚ ማሰባ ለራሱ ትልቅ ነገር ነው😢 ሰላምዬ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት በርቺ እማየ❤

  • @TegegniBezie
    @TegegniBezie 10 місяців тому

    ለማንኛዉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የመንፈስ ፈተና እንድህ እንደምናወራዉ ቀላል አይደለም በተለይ ከቤተሰብ በአምልኮ ተገብሮለት ቤተሰቦች ከዚህ አለም ድካም ሲያርፉ ያይገበር የነበረዉ አምልኮ ጣጣ ነገር ልጆች ላይ እንደት እንደሚያሰቃይ እኔም የዚህ ገፈት ቀማሽ ነኝና ሰዉ የሚያወራዉ ሁሉ ይገባኛል የተያዘ ያዉቀዋልና እኔ አሁን የገባኝ ነገር መኖሪያ ቤት አድርጎን የነበረዉ ሲነካካ መሠረቱ ይናጋል ማለት ነዉና እኛ ደካሞች ነንና እባክህን መምህር ከዚህ ቀደም የበቁ አባቶች ፀሎት ያደርጉላችሁአል ብለህ የክርስትና ስም መፃፊያ አዘጋጅልን እንደ ቀድሞዉ

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 10 місяців тому

    ሰላምእንዴት ናችሁ በጣም ያሳዝናል የዛሬው ገጠመኝ ትምሀርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 10 місяців тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አመስግኑት ስራክ ድቅ ነው በሉት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ይስጥክ የድግል ልጅ ሰላምዬ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 10 місяців тому

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ አባትና ልጅ ስታምሩ ሰላምዬ ንቁ ነሽ አግዚአብሔር መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን
    ህይወት ፈተና ናት የሰዉ ልጅ ያሳዝናል በስመአብ አምላኬ በጣም የሚያሳዝን ታሪከ ነዉ 😢😢😢
    አግዚአብሔር የራሱ መንገድ አለዉ
    አኔም አንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢😢😢 በአዉነት በጣም ልብ. የሚነካ ታሪከ ነዉ
    ሰላምዬ ጎበዝ ነሽ
    በዚሕ አለም የሌለ አሳዛኝም የሚያስደስትም ነገር የተለመደ ነዉ. ቤት ይቁጠረዉ የባላን ዉለታ በይቅርታ በንሰሀ ይሁን አግዚአብሔር ከሰዉ ጋርም አያዘንከ አየተደሰትከ ይህንን ሙሉን የሆነዉን ፐሮግራም ስለምታቀርብልን መላአኩ ቅድስ ገብርኤል ካንተ ጋር ይቁም በአዉነት ሰላምዬ በጣም አናመሰግናለን የኔ ማር thank you so much

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 10 місяців тому +1

    ገጠመኞች ባንተ ብቻ ቢተረኩ የበለጠ እንደሚያስተምርሩ ዛሬ ልብ ብያለሁ ።

  • @alemztewahedo6382
    @alemztewahedo6382 10 місяців тому

    Wyineeee b Ewunt Libnn yiminkaa tarik nwu Ene B enbaa nwu yecherskuttt ufffff hiwot gn Kabad nwu 😢❤❤❤ መምህር በእውነት ቀሪ ዘምንህን አምላክ ይባርክልን መላ ቤተስቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላምዬ ትችያለሽ የኔ ፍልቅልቅ♥

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @FourgMobile-y9w
    @FourgMobile-y9w 10 місяців тому

    መምህር፣እግዝብሄር፣ይጠብቃችሁ

  • @tigydubai6753
    @tigydubai6753 10 місяців тому

    እኔም አለኝ ግን እዴትነው ማቀርበው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይገርማል ።

  • @mairym766
    @mairym766 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ🌹

  • @habteabsimon9055
    @habteabsimon9055 9 місяців тому

    Selamye Gobez EgZiabher yibarkish, Emebrhan Msgana Yidresat, Enkuan Des YaLesh, Emebrhan Beselam TiTebQish

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 10 місяців тому

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @ffty7136
    @ffty7136 10 місяців тому

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ሰላምየ ፈጣሪ ያሳድግሽ የትንሽ ትልቅተባረኪ❤❤❤❤❤