አይገመቴው አርቴታ! አሁንስ ከዋንጫ ፉክክር ወጥተናል? የኤታን ንዋኔሪ ግንብ እሁድ ህዳር 15/2017

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024
  • Спорт

КОМЕНТАРІ • 18

  • @فيصلمممد
    @فيصلمممد День тому +1

    ደሳለኝ ሠላም አስተላልፈህ ወጥተሀል ተኝቸ ነበር ይቅርታ ላይክ አድርጌ አዳመኩህ ዋው ልዩ ነህ

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 День тому

    ጸሐዬ እንደ ጸሐይ ፍካልን
    ለአርሴ ደጋፊዎች ኑርልን
    እገጥምልሃለው ፊደል ገጣጥሜ
    ለመድፈኞቹ አንተን ሹሜ
    እንኳን ደህና መጣህ ስልህ ደግሜ
    ጸሐዬ የኔ ደማሚት የመድፋ ድምዳሜ

  • @FekaduAbi-g3i
    @FekaduAbi-g3i День тому +2

    በጥር,ዘጠኝ,ቁጥር,እና,የሳካ,ባካፕ,ያስፍልጋል::በቃ,አያሻማም::

  • @abiyworku2635
    @abiyworku2635 День тому

    Thanks you speak facts as a life long Arsenal supporter we have treated like the bad boy in the family thanks for everything your doing for our club .

  • @DaniNesru
    @DaniNesru День тому

    ፀሀዬ በርታልን በጣም ጥሩና ወሀ የሚያነሱ ሀሳቦችን ነው ምታነሳው ጥሩ ነው በርታልን🙏👌😎

  • @matiyasLondon
    @matiyasLondon День тому

    That Saka and Odegaard connection is magic! What a difference when they play together!.
    ###So glad Ethan Nwaneri got his first PL goal for Arsenal. He is going to be become a top player in the near future with the potential he is currently showing.

  • @tedladiressie8472
    @tedladiressie8472 2 дні тому +1

    ገምቢ ትችት እየሰጡ ቲምን በመደገፍ በጽናት መቆም ለስኬት ያበቃል። ችግር ሲያጋጥም መደንገጥና መውደቅ ግን ሽንፈት ነው። መነሳት መውደቅ መኖሩ መዘንጋት አይገባም። በዛሬው ትንታኔህ ያሳየኸው መሆን ያለበትን ነው። የጨዋታ ውጤት የሚለካው በዕለቱ አጨዋወት ነው። ሲቲን ማየት ነው።

  • @mesfinrealy6282
    @mesfinrealy6282 2 дні тому

    Supper Tsehaye

  • @tedladiressie8472
    @tedladiressie8472 2 дні тому +1

    እኔ የአርሰናል ደጋፊ የሆንኩት በርካታ ጥቁር ተጨዋቾችን በማየቴ ነበር።

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 2 дні тому

    Arsenal wede fitt

  • @ZekariyasTewodros
    @ZekariyasTewodros День тому

    ሲቲ በአርሰናል ቢሸነፍ ይሻለው ነበር ያኔ ሮድሪ ባይጎዳበት ወደ ታች እያሽቆለቆለ ነው ( አርሰናል ወደፊት )

  • @utty3720
    @utty3720 День тому

    ርእሱን አይቸ ተገርሜም አዝኝም አለፍኩት እንደት ስለለቱ ጫወታ ትቶ ስለቀጣዩ ጫወታ ርእስ ሰጥቶ ያወራል ብቻ አርሰናል ማሸነፉን እድቀጥል እነሱም መቃጠላቸዉን እድቀጥሉ ምኞቴ ነዉ

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 2 дні тому

    Like ena comments anrsa

  • @amdebeyene9484
    @amdebeyene9484 День тому

    አረ አንድ ብቻ ነዉ ሁለት አይደለም ።