ሀብታሙ ከሩሀማ ምንም እንደማይጠበቅ እና ከእስዋ ጋር አብሮ መኖር እንደማያስብ አረጋገጠላት | seifu on ebs

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 58

  • @TigistFita-gp3js
    @TigistFita-gp3js 16 днів тому +2

    ሀብትዬ በማረችህ ማርያም ይሁንብህ ቂሙን አዉጣ ሰዉኮ አንተ ስትጎዳ አፅናንቶሀል ቤተሰብህም ቢሆን !!! ያደረክላትም ነገር ማንም ያደርጋል ብዬ አላስብም የኔ ደግ ሰዉ በቃ አብራችሁ ኑሩ ለሴጣን አድል አትስጠዉ አባክህ 🙏🙏🙏

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 16 днів тому +5

    ልጅቶን አታሰቃዩ ሰውን ሰንሳድብ እግዚአብሔርን ነው የምንሰድበው ምክንያቱም እግዚአብሔር በአረያና በአምሳሉ የፈጠረን ነን እርሱ ክርስቶስ ሆኖ እኛን ክርስቲያኖች አድርጎናልና

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 15 днів тому +1

    አይ ሴት፦
    ባሎች ሆይ፥ ደካማ ፍጥረት ስለ ሆኑ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኑሩ።
    1ጴ 3፥7

  • @melkamdemke4921
    @melkamdemke4921 16 днів тому +5

    ምስኪን በጣም ነዉ የሚያሳዝን ልጁ ዉስጡ በጣም ተጉድቷል

  • @fikreabebe9908
    @fikreabebe9908 16 днів тому +6

    እውነት አልመሰልኝም ውጤት ቢሆንስ ሰው ገጨሁ ሲልሽ ደንግጠሽ መሄድ ነበረብሽ ክፉ ነሽ በጣም ክፉ ነሽ

  • @Dycg-fb2kc
    @Dycg-fb2kc 16 днів тому +1

    ሲያሳዝን😢😢

  • @ErmiasErsulo
    @ErmiasErsulo 16 днів тому +2

    በቤተሰብ መካከል የምትገቡ አድቡ። ዉለታ የዋለለትን ልጅ ግራ አታገቡት። ከአካሉ ቆርጦ ስለሰጣት ። ወደፊት እግዚአብሔር የሚያደርገውን እንይ። እነፓስተር ቸሬ ግፉበት ።

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ

    ምን አለ መልካም ስዉ ሁነህ እያለ ይቅርታ ብለህ አብርህ ብትኖር ስዉሁኖ እማያጠፋ የለምና።።።

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 16 днів тому +2

    Habetamu,rashen tebek❤❤❤

  • @kalkidannguse-m7m
    @kalkidannguse-m7m 15 днів тому

    አስመሳይ ነሺ እዉነት እኔ ልቤን እዴት አርጌ ላርጋጋዉ በሱ ቦታ ሁኘ ሳስበዉ እኔ አላቅ ብቻ ሀብትሺ አይዞህ

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 16 днів тому +2

    ቻይዉ በቃ አይጠ መጎጥ😂😂😂😂😂😂

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 16 днів тому

    Yekereta aderegelat gen abero
    Menor gedeta atedlem!!
    Yekereta ke Egziabeher newe ❤

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 16 днів тому +2

    እርቅን ደግፉ። የሚያስተራርቁ ብጹአን ናቸው ይላል መጸሐፉ። ይቅርታ የሚጠይቅ፣ ይቅርታም የሚሰጥ አሸናፊወች ናቸው።

  • @yemarwuhaendeshaw
    @yemarwuhaendeshaw 10 днів тому

    ሁሉም ነገረ ለቤጎ ነው። ቲዳር ክቡር ታረቁ!!!

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 16 днів тому +1

    በስው ትዳር አንግባ ጋብቻ ቅዱስ ነው ምኝታውም ንፁህ ነው ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እኛ እግዚአብሔርን በድለን አስቀይመን እርሱ ግን ወደደን ባርያ ከጌታው አይበልጥም እሱ እንኩላሊት ሰጠ ብሎ መናገር እግዚአብሔርስ አንደያ ልጁን መስዋት አድርጎ አቀርበ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 днів тому

    ልጅታ ለሃብትሸ አታሰፍልገውም አሁን በድጋሚ ትጎዳዋለች አሰመሳይ ጥቅመኛ ነች አደራ እራሰክን ጠብቅ ወንድሜ እኛ ወንድ ሲበድል እንጂ ሴት ሰትበድል አላየንም በጣም ልብ ትሰብሪያለሸ😢😢😢😢

  • @HenokMelkamu-h1p
    @HenokMelkamu-h1p 14 днів тому

    ትችላለህ ወንድ ልጅ ወንድ ነው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 16 днів тому

    የተተፉ ምራቅ መልሶ አይዋጥም ክር ሲበጠስ ይቆጠራል!
    የፍቅር ገመድ ከተበጠስ አይቆጠርም!

  • @YonasLake
    @YonasLake 16 днів тому +1

    የዉስጥ ሱሪሽ ይታያል ግን ላች አደለም ኩላሊት ጥሩፊትም አያስፈልግሽም

  • @gediwende9414
    @gediwende9414 16 днів тому +1

    ባለትዳሮች ሆይ ሰዉ ሚድያ አንሰጥ እባካችሁ ተመለሱ እንመለስ ችግሮች ይኖራሉ የማየስተምር ነገር አናቅርብ አንዱ በአንዱ ላይ አይፍረድ አንችም እህቴ ሴት ልጅ ባሏን ትሸከማለች ራሶን ከሱ በላይ አትወድም።

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 15 днів тому

    Ahunem eyewashech new betam asmesau nech setastela ene betekerebet yeshalal new yemelew zarem wesheyu affua lay uastawkal

  • @MekdesGeberdin
    @MekdesGeberdin 16 днів тому

    ይቅርታ አድርጎ 1እድል ሰቶአት ቢኖሩ እግዚአብሔር ጸጋ በረከቱን ያበዛለት ነበር
    አሁን አካሉን ለሰጠ ሰዉ 1እድል መስጠት እንዴት ከበደበት

  • @messy32
    @messy32 16 днів тому +1

    ሰይፉ ግን እዲ አይነት ፕሮግራም የምታቀርበው ምን ትምህርት እንዲሰጥ ነው ይሄ እኮ ባደባባይ የሚታይ ነገር አይደለም አሳፋሪ ነክ

  • @HanaMarga-v5d
    @HanaMarga-v5d 16 днів тому

    Abtamuu miskinii

  • @getusubiya4291
    @getusubiya4291 16 днів тому

    እሁን ደግም ምን ፈለግሽ እራስህ ጉዳይ ብለሽው ክላሊቱን ስለስጠሽ የእንቺ ስሪተኛ ሊሆን ነው የፍልግሽው:: 5:33

  • @BetilhemBeta
    @BetilhemBeta 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 16 днів тому +1

    የክፉ ክፉ ነሽ ሰዉ ገጨሁ ሲልሽ ችግርህ እራስ ተወጣ የፍቅርሽ መግለጫ ነዉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 днів тому

      በጣም አንጀት ነው የሚቆርጠው ንግግራ አሁን ደግሞ በተራሸ አንቺ ተወጪው ቢልሸ ምን ይሰማሻል በጣም ጥቅመኛ አሰመሳይ ነሸ ለልጅ አታሰፍልጊውም በቃ

  • @AbaboDebela-e1u
    @AbaboDebela-e1u 16 днів тому

    Gen menwan nebr yewdedewu (hors fece😮😮

  • @mdphone9399
    @mdphone9399 16 днів тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 16 днів тому

    ፈጣጣ ምንም ቢበድልሽ እደው እሱን እምታስከፊበት አፍየለሽም 😊

  • @ገጠመኝሂወትታሪክ
    @ገጠመኝሂወትታሪክ 15 днів тому

    ደምሩኝ ውዶቼ❤❤❤❤

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b 16 днів тому +1

    ልጅቷ ስታወራ ምንም ቢያደርግ አልፋታውም አይነት ነገር ነው እያለች ያለችው፣ ሌላው ዛሬ ነው እንዴ ከሆስፒታል የወጣችው ካልሆነ ወደ ቃለመጠየቅ ከመምጣቷ በፊት ለምን ስልክ እንኳን ደውላ ይቅርታ ለመጠየቅ ያልሞከረችው? ይሄን አድርጋ እንኳን ቢሆን እሱን ለመጫን ይቻል ነበር።ይህ ባልሆነበት ልጅቷንም ማመን ልጁንም መጫን ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል። ስለዚህ ግዜ ቢፈታው ይሻላልደ

  • @getusubiya4291
    @getusubiya4291 16 днів тому +1

    ፍጋሪ

  • @HadiyaOmer-l3r
    @HadiyaOmer-l3r 16 днів тому

    Weshetam

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 16 днів тому

    ሰይፉ ሊቭ ዜም አሎን!!!! ልጁ በጣም ጂንየስ ደግ ርህሩህ ነው ወደደኝ እንጋባ አለኝ?????? ደሞ መርዝ መጠጣት ለምንድነው ሌብነት የፈለግሽው???? ሰይፉ በቃ ተዋቸው big deal!!!!!

  • @Hussain-jy5bw
    @Hussain-jy5bw 16 днів тому

    Abo yemachi my bro ayezoh leant fetary alehe esh

  • @wosenzeleke
    @wosenzeleke 16 днів тому

    He gave her his life but she is the reason to his thought ti die to make him hopless

  • @kalukidan8969
    @kalukidan8969 16 днів тому +1

    እኛ ሰፈር ያለውን ሸለመጥማጥ እኮ ነው የምትመስለው፡፡ አታቅፈኝም ትላለች ደሞ ደፋር ሂጂና ግንድ እቀፊ

    • @tadessekebede6671
      @tadessekebede6671 16 днів тому

      አንተ ግንድ እቅፍ ምናገባህ ። መደዴ

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 15 днів тому

      ላኢላሀኢለሏህ ለካሰውይኮምታል😆😆😆😆😆😆

  • @TadesseGebremecheal
    @TadesseGebremecheal 16 днів тому

    አስመሳይነሺ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 16 днів тому

    ለእኔ ልጅትዋ ጥፋተኛ ናት!!! ከወሰነ ወሰነ ነው ተውት!! አክሲደንት ደርሶበት ሲደውልላት እራስህ ተወጣው ምን ማለት ነው?? ነፍስሽን ያዳነሽ እሮጠሽ መሄድ ነበረብሽ ጭራሽ ተወጣው? ሞገጥ

  • @Ctegrade11
    @Ctegrade11 16 днів тому

    Ke yikirta belay minm yelem ... inkuwan ante kiristosm yiqir bilonal

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 16 днів тому

    ስለምን ጥለሽው ሄድሽ እሱ የፈጣሪ ልጅ ነው ምን ታመሰግኝለሽ ጥለሽው ሄድሽ እንዴት ይመንሽ ጥለሽው ሄደሽ

  • @MamushDubaro
    @MamushDubaro 16 днів тому

    እናት ሴቶች ስትባሉ ሠገን ብላቹ የማሰብያ አይምሮ የላችሁም , ደግም ትለማመጣለሽ እንዴ? እሱ ለአንች የምተ ሰው ነው ????ውድም እንደ ወንድ ረጋ ብል ለውሳኔ አትጮከል!!

  • @BruktigayeTg
    @BruktigayeTg 16 днів тому +7

    አስመሳይ ነሸ ደሞ አታፈሪም ቀረብሽ ከዚ በላይ ምን ይሁንልሽ ልጁ ደሞ አሱን አየጎዳሽዉ ነዉ አየር ላይ ወተሽ ሠለሡ ጥሩ የምታወርዉ አሁንም ዉሸት ትንሽ አፈሪ አስኪ አአአአአአ ዉሸት

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 4 дні тому

    አንቺ ለሱ ኣትመጥኝ ም ኣይጥ

  • @OumarNuur
    @OumarNuur 16 днів тому

    ተብታባ ፖሊስ አላለም ወንድሟ ጠበቃ ነው ቃልበቃል ዘግብ

  • @TgTigistnegash
    @TgTigistnegash 14 днів тому

    ውሽታም ነሽ ንግግርሽላይ ያስታውቃል አሁንም እራስክን ጠብቅ

  • @A.GARNACHO-g4e
    @A.GARNACHO-g4e 16 днів тому

    ጥዬ ልወጣነው ይላል እንዴ ቀበጥ

  • @ገጠመኝሂወትታሪክ
    @ገጠመኝሂወትታሪክ 15 днів тому

    ደምሩኝ በመርያም ሁላቹ