የሁሌ | ፓስተር ተከስተ ጌትነት | yehule | pastor Tekeste Getnet

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2022

КОМЕНТАРІ • 151

  • @yeabtaye4042
    @yeabtaye4042 2 місяці тому +3

    ላፍታ ፡ ሳትለየኝ ፡ በድካም ፡ ሆነ ፡ በብርታት
    ስንት ፡ ግዜ ፡ ረዳኀኝ ፡ ባሳለፍኳቸው ፡ አመታት
    ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ዘንድሮም ፡ ተመካብህ
    የማትለዋወጥ ፡ የህይወቴ ፡ ዋስትና ፡ ነህ
    የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
    አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ(*2)
    ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ
    አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡የነበረ
    ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው
    ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር
    ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው(*2)
    መመኪያዬ መመኪያዬ
    መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ(*4)
    ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ
    ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ ከልቤ
    ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንደው ፡ አይበርድም
    ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለውጥህም ፡ በማንም
    የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
    አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ(*2)

  • @BereketMolalgn
    @BereketMolalgn 7 днів тому +1

    የሁሌ አፍቃሪ ወረት የሌለብህ ኢየሱስ አንተ ብቻ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Рік тому +21

    ተባረክ እላይህ ላይ ያለዉ የእግዚአብሔር መንፈስ ሕልዉናዉ ገና አፍህን ስትከፍት የእግዚአብሔር መገኘት ደመናዉ ይከብሃል እላይህ ላይ ያለዉ የነብያት ቅባት አለ ከዚህም በላይ የትዉሉዱን የነገስታትን ሚስጥር ይግለጥልህ ሰማይ በአንተ አንፃር ይከፈት እናመሰግናለን በሴተንት ሎይስ ጌታ የሰጠውህን በቅንነት በደስታ ስላፈሰስከዉ ጌታ ይባርክህ ባለቤትህ ልጃቹሁ የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ከዚህም በላይ ለበረከት ያድርግህ መንፈስ ቅዱስ ይምራህ ።

  • @MierafMeketeAlemu
    @MierafMeketeAlemu 3 дні тому

    Egziabher abzito yibarkih anten yeseten geta yibarek betam libyemineka dink mezmur new des bilogn new yesemahut zemenihin geta yibarkilih amen

  • @mezgebufita9746
    @mezgebufita9746 Рік тому +11

    ፓስተር ጌታ ፀጋና ሰላሙን ያብዛልህ በዝማሬዎችህ በብዙ ተባርኬአለው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +3

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።

  • @bekisha5
    @bekisha5 Рік тому +5

    የማትለዋወጥ ኢየሱሴ🙏
    ተባረክ ተኪዬ❤

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን
    የሁሌ የሁሌ አምልከ ነው የሁሌ
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏💕💕💕

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 Рік тому +3

    ፓስተርዬ ከልጅነታችን እየሰማን ያደግነው ያንተን ዝማሬ ዛሬ ግን ደክሜለው ፀልይልኝ እባክህን በጌታ ፍቅር የድሮ ማንነቴን ጌታ እንዲመልስልኝ ፀልይልኝ ተባርከሃል

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Рік тому +3

    ስወድህ ያቼ ጀግና ሜስትህን ስወዳችሁ አንድ ልጅህም እግዚአብሔር ሺ ያድርግልህ ♥️♥️♥️

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Рік тому +2

    አሜንንንን የሁሌና አምለኬ እሰይይይ ሃሌሉያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር

  • @asriechufa
    @asriechufa Рік тому +3

    ያለሁበት ድረስ መቶልኝ ኢየሱስ ጌታዬ❤❤❤

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Рік тому +1

    ዘመንክን እግዜአብሔር ከነቤተስብህ ይባርከው ይሁሌ ነህ የሁሌ ነህ

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 Рік тому +2

    እጅግ የምወድህ ተካዬ ረሰረስኩኝ ጸጋውን ይጨምርልህ በብዙ ተባረክልኝ።

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 Рік тому +2

    አሜን አምላኬ ነህ የሁሌ መመኪያዬ ብቻህን ጌታዬ ተባረክ

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 Рік тому +6

    ለምልምልን ፓስተራችን❤🙏

  • @serkalemtemesgen53
    @serkalemtemesgen53 Рік тому +2

    ወንድሜ መዝሙሮችህ ተጽእኖ ፈጣሪዎች ናቸው። ተባረክ ተክዬ!

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 Рік тому +21

    አሜን ! ሰለ ጸጋው ሥጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን 👏👏ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏

    • @songs_tube645
      @songs_tube645 Рік тому

      ua-cam.com/video/9JOgsfBDvM0/v-deo.html

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Рік тому +6

    WHAT AN AMAZING,GREAT,SPIRIT FILLED,LIFETOUCHING,LIFECHANING AND UNIQUE WORSHIP,PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 5 місяців тому

    Amen You are Blessed You look so Awesome Tekeste Getnet & You look so Goregous both Singer Bethlehem Wolde & Singer Mehret Etefa I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song የሁሌ | Yehule Neh Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @lemlemanbesse2914
    @lemlemanbesse2914 11 місяців тому

    ቴኬ ብርክ በል በረከታችን ነህ ጌታ አንተን ስለሰጠን የተባከ ይሁን ይህን ዝማሬ በቀን ስንቴ እንደምዘምረው

  • @samsonberhanu5454
    @samsonberhanu5454 Рік тому +4

    Amen Amen Amen in the mighty name of Jesus!!!❤

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 8 місяців тому +2

    Paster Take Geta Eyasus abzto abzto yibarkeh wedihalew

  • @fritayegetalje3848
    @fritayegetalje3848 Рік тому +1

    አሜን አሜን የተባረክ የተወደድክ ተኬ ዘመንህ ይለምልም በረከታችን🥰❤️❤️👏

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 Рік тому +1

    አሜንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዘማሪ ተኪያችን 🙌
    I love you a lot ❤😍

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Рік тому +1

    Amennn Amennn halleluja Jesus. Tebarek paster,Tekeste yhulu yhonen geta semo ybarek.

  • @nt8787
    @nt8787 Рік тому +3

    Ye hule nah yene wuddd abate yene fkr❤️❤️❤️

  • @lightoftheword1818
    @lightoftheword1818 Рік тому +2

    ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን ይባርክ 🙏🙏

  • @helaethio2294
    @helaethio2294 Рік тому +1

    Wowwwww geta eyeaus zer zelalemihin zer tiwulidihin yibarkawu bayesusim

  • @Alex4hrt
    @Alex4hrt Рік тому +7

    A+ ... ሁከት የሌለው፣ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር። አሁንም አሁንም ደጋግሞ ይባርክህ።

  • @user-np3ot6qo3c
    @user-np3ot6qo3c 5 місяців тому

    አንድ ቀን ምሳ ከንተ ጋ ብበላ ምንያህል ደስ ባለኝ ተኬ የተባረክ

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 Рік тому +1

    💚💛❤️🇪🇹ዘመናቸሁ ይክበር የክርስቶስ አማኞች በሙሉ አሜን አሜን

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 10 місяців тому

    Amen Egziabher Ymesgen.....Teke yeanten mezmur betam nw miwedew 2 amet mulu abzche adamt nbr ahunm endezaw, Geta Eyesus Ybarek kechelema wede midenk brhan amtitognal....Egziabher Zmenhn Ybarekew Teke

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 Рік тому +1

    እግዝያብሔ ለዘላለም ይባርክህ!!!!GOD bless You!!!!!!!!!

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 Рік тому +3

    Amen amen amen Taberak tekye ♥♥♥♥

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Рік тому

    Tekewaaa yemwodeh my favorite
    LE miderachin yetesexeh Neh ke egzehabiher be zemareh wust yalew
    Qibat weyyyyy anjete new yereseresegn ufffffff moges yalew zimare new 💕💕💕talaqu sew bleesd

  • @mintetube391
    @mintetube391 Рік тому +3

    ዘመንህ ይባረክክክ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 Рік тому

    እሴይ እሴይ ጌታ ክብር ይሁንልህ
    የሁለ ነህ ጌታ ተባረክ የአባቴ አንበሳደር

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Рік тому +2

    አሜን🙏🏻 የእግዚአብሔር መንፈስ ሆይ ክበር 👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022 Рік тому +3

    God bless you pastor..

  • @solomontekle7411
    @solomontekle7411 Рік тому +1

    U R So Blessed.ተኬ ወንድሜ በረከታችን ነህ ።

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 Рік тому

    እግዝያብሔር ዘመንህን ይባርክ፤ብዛ፤ግዛ፤ውረስ፤በእድሜ ዘመንህ የሚቋቋምህ መይኑር፡፡!!!!!!!!!!!!!!

  • @gelilaalebachew
    @gelilaalebachew Рік тому +2

    Tebarekilingi Wondime

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Рік тому +4

    አሜን ተባረክ ተኬ❤

  • @selamshlome44
    @selamshlome44 Рік тому

    Goyta yibarika poster tekste bruk zemenka b yesus sim yibarek .

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Рік тому +2

    አሜን አሜን ተባረክ ታስተር ተኬ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Рік тому

    ተክዬ አንተ እኮ ብሩክ ነህ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ውድድድድድድድ

  • @abelmathewos2239
    @abelmathewos2239 Рік тому +3

    #TekeMyBlessing❤🙏

  • @short_videos-5654
    @short_videos-5654 7 місяців тому

    I love you Take!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Рік тому +2

    Amen God bless you and your family 🙏

  • @bleanashagre4467
    @bleanashagre4467 Рік тому +1

    ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ
    አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡ የነበረ
    ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው
    ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር
    ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው
    መመኪያዬ መመኪያዬ
    መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
    መመኪያዬ መመኪያዬ
    መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
    መመኪያዬ መመኪያዬ
    መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
    መመኪያዬ መመኪያዬ
    መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
    ላፍታ ፡ ሳትለየኝ ፡ በድካም ፡ ሆነ ፡ በብርታት
    ስንት ፡ ግዜ ፡ ረዳኀኝ ፡ ባሳለፍኳቸው ፡ አመታት
    ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ዘንድሮም ፡ ተመካብህ
    የማትለዋወጥ ፡ የህይወቴ ፡ ዋስትና ፡ ነህ

    • @yamrothaile1737
      @yamrothaile1737 11 місяців тому

      ላፍታ ሳትለየኝ በድካም ሆነ በብርታት
      ስንት ጊዜ ረዳኅኝ ባሳለፍካቸዉ ዓመታት
      ልቤን ኩራት አለው ዘንድሮም ተመካብህ
      የማትለወጥ የህይወቴ ዋስትና ነህ 🙏🙏

  • @user-gk7qu5om9c
    @user-gk7qu5om9c Рік тому

    እኔም ምስክር ነኝ ጌታችን የሁለ ነው🙇🙇🙇🙇🙇

  • @mazamisebomiliko8161
    @mazamisebomiliko8161 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ጸጋውን ያብዛልክ 😘😘😘😘😭😭😭😭😭🍇🍇

  • @mulukenmarkosofficial
    @mulukenmarkosofficial Рік тому

    እንዴት የተባረክህ ነህ ግን ተክዬ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @azebasaye5740
    @azebasaye5740 Рік тому

    Wey tekeye sewdeh eko geta zemenehn yebarke bereketachen neh selante Ena weseti selalew tesga geta yikeber

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому

    Amennnn.Amennn.haleluyaaa kibr legeta yihun yemiweden esu bicha keff bel aba🙏🙏🙏 teke tebarek

  • @biruktilahun339
    @biruktilahun339 Рік тому

    ተኩዪ ተባረክልኝ ስወድእ እኮ እየሱስ ያለምልምህ

  • @yaineassefa3855
    @yaineassefa3855 Рік тому

    What i say Thank you
    God bless you more

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Рік тому

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንን መመኪያዬብቻህን ጌታዬ ✊✊✊✊✊

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 Рік тому +2

    አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @danieldressa3455
    @danieldressa3455 Рік тому +2

    ፖ/ር amen

  • @mimidawit245
    @mimidawit245 Рік тому

    ዘመንህ ይባረክ ተባረክ በቡዙ

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 2 місяці тому

    ኣሜንኣሜንኣሜን❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲💪🙏🙏

  • @rahielkibreab5699
    @rahielkibreab5699 Рік тому

    እርጋታህ እንዴት ደስ ይላል መንፍስን ያድሳል ተባርክ።ምነው ሌሎችም እንዳንተ እርጋ ቢሉ?

  • @abiyalemu9261
    @abiyalemu9261 4 місяці тому

    Amen endet desssss yilal

  • @yakobesheteofficialchannel9968

    I am blessed by these song pastor singer teleste we love you

  • @SurprisedHorseRacer-kq6hy
    @SurprisedHorseRacer-kq6hy 6 місяців тому

    Your are blessed

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 Рік тому +1

    I love you teke

  • @yodeteendryase2927
    @yodeteendryase2927 Рік тому

    ተኬ የኢየሱስ በጎ ወታደር ❤

  • @Amen2216
    @Amen2216 9 місяців тому +1

    Love you!! teksete! ❤

  • @Sologsime
    @Sologsime 4 місяці тому

    Eref mireg mezmur geta chemiro yebarekeh

  • @fasikabelhu4039
    @fasikabelhu4039 Рік тому +3

    Amen amen amen

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Рік тому

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen.taberek.tega.yabzak.mamkh.yen.geta.elelelelel.

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 17 днів тому

    እልልልልልልልልል እሰይ ሃሌ ሉያ❤❤❤❤

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Рік тому

    Tekuye ❤ tebarek wui nebsem alkereligne

  • @abaybirhanu2491
    @abaybirhanu2491 6 місяців тому

    አሜን አሜን ተባርክ

  • @betyyshow562
    @betyyshow562 Рік тому +2

    stay blessed pastory !!

  • @sitotaelias428
    @sitotaelias428 3 місяці тому

    Yehule nehe yene eyesus

  • @user-nc5on9qi2r
    @user-nc5on9qi2r 11 місяців тому

    ተባረክ

  • @abenezertenkirabisha2959
    @abenezertenkirabisha2959 Рік тому +1

    Yehule

  • @metaferyadesalneg7059
    @metaferyadesalneg7059 Рік тому +1

    Glory to god amen🙏🙏🙏🙏

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 Рік тому

    Love you tekye our #blessing

  • @saranegesse4618
    @saranegesse4618 Рік тому +1

    Tebarek

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Рік тому

    yelijinet amlaki eyesus yibarekihi

  • @biniyamfekede2523
    @biniyamfekede2523 Рік тому

    My favorite ❤ tebarek teke

  • @yordanostukue2930
    @yordanostukue2930 Рік тому

    (Mekiyaye mekiyaye bchahn getaye) hallelujah elllllll ellll elllllllll❤❤❤❤🙌🙏 !

  • @martatadesse9425
    @martatadesse9425 Рік тому

    tebarek tekiye hulem bante endetebarekin new

  • @user-dr3np9iw3y
    @user-dr3np9iw3y 7 місяців тому

    Ameeeeeen tabaraki ❤❤❤❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Рік тому

    Bebzu Tebark 🙏🙏🙏

  • @hananhok4637
    @hananhok4637 Рік тому

    Amen amen amen tebareki

  • @yonashailu
    @yonashailu Рік тому

    You are So Blessed

  • @selamyeiyesusurgesa5547
    @selamyeiyesusurgesa5547 Рік тому

    My favorite one tekewa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marosell2322
    @marosell2322 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @hiwotnigus9429
    @hiwotnigus9429 Рік тому

    የማትለዋወጥ የሒወቴ ዋስትና ነህ ተባረክንን በየቀኑ መዝሙሮችህን እሰማቸዋለሁ ለእኔ መልክት የዘመርክ ይመስለኛል።

  • @meleseergicho7412
    @meleseergicho7412 4 місяці тому

    Amen ❤

  • @mertienash7494
    @mertienash7494 Рік тому

    አሜንንንን ተባረክ❤❤❤

  • @mengistulegesse
    @mengistulegesse Рік тому

    Take blessed

  • @asratbekele5458
    @asratbekele5458 Рік тому

    Amen

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Рік тому

    Ameen tebarek teke enwedhalen💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰