⭕️ሴቶችን የሚያሳብድ ወንድ ሁን : ቁጥብ ሁን⭕️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 414

  • @FAFENET
    @FAFENET 5 місяців тому +57

    ባክሽ ተይኝ 😂😂😂ሴትን መረዳት ካቆምኩ ቀየው እኮ 😂😂😂ጤናይንም ያኔ ነው ያተረፍኩት😂😂😂በማይረባ ነገር ጊዜ ማባከን 😂😂😂 ስትጃጃሉ ታረጃላቹ እኛን ተፋቱን😂😂😂😂

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 6 місяців тому +75

    በሐሳብ ወንዶችን የሚደግፉ ሴቶች እጅግ የበሰሉ እና መልካምነት የበዛላቸው ስለሆነ በወንድሞች ስም አመሠግንሻለሁ።

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 5 місяців тому +18

    ወንዶችየ ሚስቶቻችሁን እግዚአብሔር ቤተክርስትያንን በወደደበት መጠን ሚስቶቻችሁን ደግሞ ውደዱ:: ያ ማለት unconditional የሆነውን እግዚአብሔር የቸራችሁን ፀጋ ተጠቀሙት ማለት ነው:: ትእግስት: ቸርነት: የዋህነት: እውቀት: ጥበብና የመሳሰሉት:: አላማህ ከጉብዝና ሚስትህ ጋር ለሰማዬ ቤትህ መዘጋጀት ነው:: ከዛ ውጭ የምእራቡን አለም ፍልስፍና ከጨመርክበት እመነኝ ገደሉ ሰፊ ጥልቀቱም ወሰን የለውምና መፅሀፍ ቅድስን እለት እለት እያነበብክ ጥበብና ፅድቅን ገንዘብ አድርግ::
    አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይወደናል ::

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 6 місяців тому +18

    ጥሩ ትምህርት ነው እህታችን በወንዶች ጉዳይ ስም እናመሰግናለን😍🙏🙏

  • @getsolomon
    @getsolomon 11 місяців тому +5

    በቲክቶክ ላይ አይቼሽ ወደ ዮቲዩብሽ መጣሁ ❤❤❤በርቺ ዉቤ

  • @phinhasdessie1041
    @phinhasdessie1041 Рік тому +4

    ይሄን ስራ ስጀምሪ ጀምሮ እከታተልሻለው እና በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺ እህቴ ❤❤

  • @girmaymesfen
    @girmaymesfen 5 місяців тому +15

    በመጀመሪያው ሃሳብሽ ላይ በፍፁም አልስማማም ምክንያቱም አብዛኛው ሴቶች ተጫዋች ወንዶችን ነው የሚወዱት ። ሴትን ልጅ ማሳመን የሚችል ጥሩ አፍ ያለው ሴትን መማረክ ይችላል። የንግግር ችሎታ ያለው ሰው የሰውን ሃሳብ የመቆጣጠር ጉልበት ጉልበት አለው በየትኛውም መንገድ ማለት ነው

    • @Guta-e8h
      @Guta-e8h 5 місяців тому

      Lek neh setoch techawach wend ywedalu dekama gonachewm lihon yichlal gn quxb mehon yibelx ymarkachewal semethn ,negergerhen,tegbarehn hulu negerehen stqoxaxer endet nw matmarkat??🤔

    • @looneyloserlonlinless
      @looneyloserlonlinless 5 місяців тому +1

      መረኛ መሆን እና ተጨዋች መሆን ይለያያል men

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 місяці тому +2

      ተጫዎች ወንድ ማለትና የባጥ የቆጡን መለፍለፍ is two different things brother.

    • @Eyob91159
      @Eyob91159 4 місяці тому

      እሱ ፊልም ላይ ነው😅 ማለት .....

    • @BiniTilahun-s1j
      @BiniTilahun-s1j 4 місяці тому

      አንተ ልክ ነህ የእውነት

  • @FitsumArya
    @FitsumArya Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም የሃሣብሽ የብስለትሽ ደረጃን ከፍ እያለ ስለማገኘው አድናቂሽ ነኝ እህታችን በርቺልን ይሄን ደካማ የዛሬ ላይ ህዝበ አዳም ድክመትን እያከምሽ ነው!!
    አንስፔክተር ፍፁም አርአያ

  • @NaserMusa-l2q
    @NaserMusa-l2q 6 днів тому

    ልክ ነሽ አይንዬ ሀሳቦችሽ በጣም ይመቸኛል በርቺ

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 5 місяців тому +3

    ቁጥብነት ከመጥፎ ነገር እንጂ ራስን አለመግለፅ ተወዳጅ አያረግም! ባንቺ ሀሳብ ከልምዴ በመነሳት አልስማማም:: እንዲያውም ተጨዋች: ቀልድ የሚችል ወንድ በሴቶች ተመራጭ ነው!! ሴክስም ቢሆን ነገሮች ይመሩሻል:: እየተሳሳምሽ ስሜትሽ ካልመጣ ሌላ ችግር እለ ማለት ነው: : ተሳስመሽ ሁሉ ነገር ዝግጁ ሲሆን ከዛ መሸሽሊኖርብን? እረ አይሆንም!😅😅

  • @DanielTilahun-or7vc
    @DanielTilahun-or7vc 6 місяців тому +9

    የእውነት አስተማሪ መረጃ ነው ግን ግን ሴቶች ማናቸው አኛ ወንዶች ለእነሱ ብቻ ነው አንዴ ተጠሪነታችን በሴቶች ውስብስብ አና ትብትብ ፀባይ ለምን አኛ አንታሰርበታለን ?

  • @regeobalcha6995
    @regeobalcha6995 4 місяці тому +1

    ❤ አንቺ ተሠርቶ ያለቀ ሠው ነሽ … ሙሉ ሰው ማለት ደሞ እንዲህ ነውና ኮራሁብሽ ! አሁንም ፈጣሪ ተዚህ በላይ ያሳድግሽ …!❤

  • @AbshawMohamed
    @AbshawMohamed 20 днів тому

    ውብዬ ተይ እንጂ ስሜት ስትዬ ሰማው ልበል ዋናው ነገር በህይወት ቆየሽ የሚባለው ማንኛው ነገር ሲሰማሽ ነው ሌላው ቢቀር አምሮሽ እና ስሜትሽ ሳይግባቡ ሲቀር ስሜት አሸናፌ ሆኖ ነው የሚወጣው ይሄ ማለት አምሮችን እንጂ ስሜታችንን መቆጣጠር እንችላለን

  • @hordadaba
    @hordadaba 4 місяці тому +1

    ልክ ልካችንን ስለነገርሽን አመሰግንኛለሁ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @KalauyZero
    @KalauyZero Місяць тому

    የኔ እህት ሐሳባሽ መልካም ነው ነገር ግን ከመጠን በላይ ትግስ ሲበዛ ለመቆጣጠር ስትል የምትከፍለው ዋጋ መጨረሻው ውሳኒው የሚያምር ይመስልሻል በረባ ባልረባ መነጋገር ነገሮችን ማለፍ አለብህ ለሚለው ግን መልካም ትምህርት ነው የሰጠሽው

  • @kibromgebremichael1008
    @kibromgebremichael1008 Місяць тому +1

    በነገራችን ላይ ሴት ልጅ ክብር ኣይወድላትም የምለውን እንያዝ ወዶች 👌👍😝

  • @backedSvip
    @backedSvip 28 днів тому

    በጣም ልምክርሽ እፈልጋለሁ ገብትሻል አአይደል😘

  • @kbrommarikos5626
    @kbrommarikos5626 Рік тому +3

    thanks wubalem ❤️🌎set lij miyasikatin lij twedalech new mibalew slezi kutib kehonik endet litasikat tichilalek?

    • @_Wubalem_
      @_Wubalem_  Рік тому +2

      በመጠኑ መቀለድ መሳቅ መጫወት ትችላለህ

    • @kbrommarikos5626
      @kbrommarikos5626 Рік тому

      @@_Wubalem_ one more Question dear🤗 Do habesha girls like shy or confident men?

    • @AbdurehmanGetachew
      @AbdurehmanGetachew 6 місяців тому

      No no no. Lijocshen Gin. Kadshachwe. Ena abatachew linurlachew. 😂😂😂

  • @desalegndream7389
    @desalegndream7389 15 днів тому

    wubiye i love you and i would like to ask you something how can make good relation with females ?

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 5 місяців тому

    ትዳርን ሞክሬው አላውቅም
    አንቺን ግን ውስጤ ነሽ ❤

  • @abenezertesemma6031
    @abenezertesemma6031 2 місяці тому

    በጣም ትክክለኛ መልዕክት ነዉ ❤ ❤ ❤

  • @jemaljemalmohamed3207
    @jemaljemalmohamed3207 4 місяці тому +8

    በአጭሩ ልንገርሽ ሴቶች ብር ካለው ወንድ እንደ ማስቲሽ ነው ሚጣበቁት ቁጡብ ፀባይ ሌላው ተይው ደሀ አይወዱም በአጭሩ

  • @NigusTeshome-lk1vg
    @NigusTeshome-lk1vg 20 днів тому

    አንቺን የኔ የማደርገው እንዴት ነው እባክሽ አንድ video ስሪልኝ

  • @MequentShumet
    @MequentShumet Місяць тому

    ዉቤ የምሰጭዉ ትምህርት አሥተማሪ ናቸዉ ግን ደግሞ 100./. የተጠጋዉ ኢትዮጵያዊ ሥለሆኑ የሚያደምጡሽ ሥለሆነም አማረኛ አድርጊዉ

  • @TeddySankara
    @TeddySankara Місяць тому

    አንቺ ሰገጤ chemistry ነው እንዴ እምታስተምሪኝ

  • @TesemmaDabi-e9p
    @TesemmaDabi-e9p 29 днів тому

    After all I'll attend your tutorial class regularly ❤❤❤❤❤

  • @mogeshailu
    @mogeshailu 6 місяців тому

    I really proud of you👌👌👌 perfect 🥰
    ስለ ሴቶች እህቶች ሳላውቅ መቀራረብ ጓድቶኛል ወብአለምዬ ❤

  • @EliasElias-lc5fh
    @EliasElias-lc5fh 6 місяців тому +2

    በኛ የሚሆነው መሆን ከሚሆነው በጣም ውስን ነገር ብቻ ነው።ይህም ማለት ዎናው ነገር በፈጣሪ ፈቃድ ነው።ደሞ ስለኛ ተረጂም እረጂም እረዳትም ፈጣሪ ብቻ ነው ።መጀመሪያ አንደበትሽን እርጂው

  • @BiniyamHabtie-x8o
    @BiniyamHabtie-x8o 6 місяців тому +1

    አንድነገር ማለት እፈልጋለሁ ከህይወትተሞክሮሽ experiment ሰርተሽ ነው ወይስ እዲሁ ነው Please በሌላ ቪዲዮ ስተመጭ መልስ እንፈልጋለን ።አሪፍ ነው❤💍🙏

  • @KetossaAdessa
    @KetossaAdessa 2 місяці тому

    ከእርጋታህ ጋር ግርማ ሞገስ ይኖራሃል👌 ተቀብያለሁ፤ ግን ቁጣህን፣ ንዴትህን አምቀህ ያዘው...😆😆😆ሲትይ? ጥንቅር ብላ ሴት ትቅርብኝ እንጂ ውስጤ እየተጎዳ አምቄ አልይዝም።

  • @YaredAbe-m9o
    @YaredAbe-m9o 2 місяці тому

    አኔ አንቺን አደንቅሻለዉ ግን ሴትን አላምንም አልፈልግም ሴትን ልቻለዉ 🙏🙏🙏

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 6 місяців тому +3

    Thank you that is a good advice,appreciated

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z Місяць тому +1

    ውብአለም ይሄ መፅሃፍ ላይ ቲዎሪ ነው። መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር አይገናኝም። ፍቅርንም ሆነ ትዳርን ጀምሮ ለማዝለቅ ቀላል አይደለም። በአንቺ እድሜ እንደዚ ከፍ አድርጎ ማሰብ መልካም ነው። ነገር ግን ቀስ እያሉ የወቅቱን ነባራዊ እዉነታ ያገናዘበ ነገር ማድረግ ተመራጭ ነው።

  • @TesemmaDabi-e9p
    @TesemmaDabi-e9p 29 днів тому

    You're so gorgeous and humble ❤️❤❤❤❤

  • @JdhrjrJehr
    @JdhrjrJehr Місяць тому

    ዋዉ ከምር ገራሜ አገላለፅ እኔ በጣም እየተጠቀምኩበት ነዉ❤❤❤❤

  • @fethitube1441
    @fethitube1441 3 місяці тому

    Tiktok ላይ ምታቀኝ ከሆነ ትያለሽ እንዴ ሮጬ የመጣውት ከየት ሆነና 😊 ገና ቤትሽ ሮጬ መጣልሻለው በዚው ከቀጠልሽ 😁😁😁

  • @AhmedTerfesa-br2xl
    @AhmedTerfesa-br2xl 5 місяців тому

    ውብዬ የህውነት ካንቺ የአዕይን ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም

  • @Mohammad-q4j
    @Mohammad-q4j 5 місяців тому

    ተመችተሽኛል'ምክሮችሽ'እዴመልክሽ'ቆጅዬትሙሮነው'ግን'ማለት'በውስጥ'እናውራ

  • @bereketgetachew3384
    @bereketgetachew3384 6 місяців тому

    በጣም እናመሰግንሽኣለን ለኛ ስላሰብሽልን ቆንጅየ😍😍😍

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 5 місяців тому

    ትክክል ነሽ በዙ ካንቺ ተማርኩ

  • @mulugetagabrielhuit1726
    @mulugetagabrielhuit1726 6 місяців тому +1

    ትመቻለሽ በርቺ የኔ ቅንጆ❤❤❤

  • @mezmurgodyoutube3115
    @mezmurgodyoutube3115 5 місяців тому

    ዋው በትክክል ድንቅ ምክር ነው አልተሳሳትሽም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Chereka203
    @Chereka203 6 місяців тому +5

    ቆንጆ ትምሕርት በተለይ ወንዶች ስሜታችን ትግስታችን መቆጣጠር አንችልም ለኔ እነዲሕ አይነት ትምሕርርት ጠቅሞኛል።
    🙏⚘️❤⚘️👍

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 5 місяців тому +2

    እየተነሳቹ እኔ አዋቂ እና ጠንቋይ ነኝ የምትሉት ነው የሰለቸን ለራስሽ ኑሪበት

  • @Selam-um9dz
    @Selam-um9dz 2 місяці тому

    እናመስግናለህ የኔ ቆጆ

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ

    እኔ ወንዶችነው ማሳበድ እምፈልገው በፍቅሬ😁 ስለሴቶች አውሪ

  • @EmaYisak
    @EmaYisak 5 місяців тому

    ባል የለኝም ብትይ አንቺን ማግባት ከባድ ነው ውቧ

  • @aronuymengstu345
    @aronuymengstu345 Місяць тому

    wubye what is your profesion?!!

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 2 місяці тому

    ውብእለም እኔበግሌ እንቺን ለማናገር እፈልጋለሁ ግዜ ካለሽና ከቻልሽ ደውይልኝ ከእንቺ ብዙ ተምሬእለሁ መማርም እፈልጋለሁ ትችያለሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FA-tt2pj
    @FA-tt2pj 3 місяці тому

    ጩጬዎች ከገቡ የኔ ልጆች አደሉም የህቴ ልጆች ናቸው......ገብቶኛል "ፍሪ ነኝ ፍቅር ፈላጊ ነኝ ለማለት ነው"

  • @Mohammad-r3r4z
    @Mohammad-r3r4z 4 місяці тому

    ውባለም። ልቅመስሽ እበጅልኝና😂😂😂😂😍

  • @Akab-d1f
    @Akab-d1f Рік тому +1

    Amanel hospital letachenaneki
    ሳያብዱብንም አልቻልንም

  • @abeyhaileselassie3040
    @abeyhaileselassie3040 5 місяців тому

    That is good one .እስኪ መጀመርያ ላዳምጣትና ከዛ subscribe አርጌ ሁሌም ላዳምጣት ወይም ሁሌም ignore ላርጋት ብየ ጀመርኩና >በቃ አንቺ ጎበዝ ነሽ.

  • @teddysisay8955
    @teddysisay8955 6 місяців тому +1

    አድራሻሸ የት ነዉ ወይም ሰልክ ቁጥር

    • @_Wubalem_
      @_Wubalem_  6 місяців тому

      Telegram @wubye_wubalem

    • @MohammedFenta-b8u
      @MohammedFenta-b8u Місяць тому +1

      እዴትነሽ የኔቆጆ​@@_Wubalem_

  • @TemtimAbu-db1hn
    @TemtimAbu-db1hn 4 місяці тому

    የትዳር ጒደኛ የለኝም እስከአሁን ወደ ትዳር አለም አልገባሁም ትዳር ብይዝ መልካም ነዉ ብዬ አምናለሁ እና እንዴት እና በምን መልኩ ላግኛት?

  • @michalegg1956
    @michalegg1956 6 місяців тому +1

    በከባዱ እርዳታሽ ያስፈልገኛል !!! can u help me ?🙄

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 6 місяців тому +1

    Thank you sis that was make sense ❤

  • @SintayehuHearts
    @SintayehuHearts 5 місяців тому

    ውብዬ ውባለም እውድሻለው❤❤❤❤

  • @DemekeHabte
    @DemekeHabte 4 місяці тому

    ልገርሽ ትክክለኛው ሳይኮ ላይናፋር ሴቶች ፈጣጣ ወንድ ይወዳሉ ።ፈጣጣ ሴቶች ደሞ ዝምተኛ ወንድ ይወዳሉ ። አጉል ዝምተኝነት እንደውም ብዙ እድሎችን ለፈጣጣ ወዶች አሳልፎ እደመስጠት ነው ተልከሽ ነው ውብየ ማለቴ በፈጣጣ ወዶች

  • @MogesKeche-j4p
    @MogesKeche-j4p 4 місяці тому

    Bexam Astemari Ena Degimom Tilikil Nash Eyalsh Yaleshiw❤

  • @BayiMikiye
    @BayiMikiye Місяць тому

    Wow dasilal turu temirt new 🥰🥰

  • @Workubekele-d6k
    @Workubekele-d6k 5 місяців тому

    ❤በእውነት እስፈላጊ የሆነ ትምህርት እየስማሁ ድንገት ነው ምክር ሽፋን ሰማ ልቤበድስታ ያስበው❤

  • @Degadamotferesbet
    @Degadamotferesbet 4 місяці тому

    it's good message for us,but make sure that your podcasts don't affect your area of life: r/ship:too much things are not good❤

  • @WudeMisganaw
    @WudeMisganaw 3 місяці тому

    ውብ ዓለም በጣም።እወድሻለሁ

  • @mulumd129
    @mulumd129 5 місяців тому

    ትክክል ናት ግን የሰውንም ምክር መስማትንም ጨምሪበት

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 11 місяців тому +4

    ጠፍተሻል.... ስለሴክስ ስታውሪ ግን እኔ ነግሬያት ነው እንዴ ብዬ አሰብኩ።

  • @AtoAto-yw5eb
    @AtoAto-yw5eb 5 місяців тому

    ተመችቶኛል ውብዬ ስጀመር ሴት መቅረብም አይመቸኝም

  • @DemelashiGete
    @DemelashiGete Місяць тому

    እደሱ አይነት ነኝ ላግባሽ

  • @MisbahJemal-zf7jw
    @MisbahJemal-zf7jw 6 місяців тому

    ብስለትሽን ይጨምርልሽ!

  • @AliDerse
    @AliDerse 5 місяців тому +5

    እራሴን የገዛሁ ቀን አታስፈልጉኝም

  • @MinteIsrael
    @MinteIsrael Місяць тому

    ❤❤❤❤ I miss u ,iwodishalew

  • @biniamir6996
    @biniamir6996 3 місяці тому

    ጩጬዎቹን ምነው አስተባበልሽ እኔ በበኩሌ ጩጬ ብቻ ሳይሆን ጩጬዎች ያሏቸው ሴቻሬዎች ይመቹኛል

  • @nasirabdu533
    @nasirabdu533 5 місяців тому +1

    አንቺን ነበር መገኘት ለወሲብ የኛ ሴቶች በወሲብ ግልጽነት የላቸውም በተለይ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ፈላጎታቿን እንዃን አይናገሩም ፈላጊ የኛ ወንዶች ብቻ

  • @mesfinyeshi2454
    @mesfinyeshi2454 5 місяців тому

    Thank you it is good lesson.

  • @amsaluamare6203
    @amsaluamare6203 6 місяців тому +1

    በእውነት አካበድሽው በእውነት😂😂

  • @mlibra1473
    @mlibra1473 2 місяці тому

    ቁጥብነት vs ጨዋታ አዋቂነት ይጋጫሉ?

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 5 місяців тому +1

    Lebdache konjo, mmmmmm❤.

  • @FgoGgf
    @FgoGgf 6 місяців тому

    ትክክል ነሽ ይመችሽ

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 4 місяці тому

    ውብዓለም - ገብቶሻል! Brava...

  • @nigusebirhanu9580
    @nigusebirhanu9580 3 місяці тому

    It can be understood from your words that your knowledge is great

  • @AbshawMohamed
    @AbshawMohamed 5 місяців тому

    አስማት ምንሼ ነው ሳይኮሎጂውን ኳስ በመሬት አድርጊው ። በቃ የዛሬው ፕሮግራም ይብራብሽ

  • @dawitworku4118
    @dawitworku4118 4 місяці тому

    Arif nbr beyemehalu gin ታቃስቺያለሽ

  • @fasiltessema6189
    @fasiltessema6189 5 місяців тому

    I wonderful speech you are good stuff

  • @EthiopiaAI
    @EthiopiaAI Рік тому +1

    Dimetsua enen bicha nw mimechgn❤

  • @መሥቀሉባይለየኝ
    @መሥቀሉባይለየኝ 5 місяців тому

    በጣም ጥሩመረጃ አመሠግናለሑ

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 3 місяці тому

    እናተን ምልጥ እሺተ አድርጎ መBDት እደመፅሀፍ ዝርግት እስከምትል ጨፍጭፎ መዘረር የረሷ ጉዳ መልክምናም ከራሷ ጋረነው እኔ ለትዳር ጤናማ የሆነ ጎጆን ለመገባት መልኳ ደፍለስለስ ወዳወድ ቁመና ያላትን ሴት ያገባ
    ሰላም ያላተ የቤት እመቤት

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 6 місяців тому

    ውብ አለም አንቺ እንዴት ያሉ ሰዎችን ትጠያቸዋለሽ ?

  • @YonastashomaYonastashoma
    @YonastashomaYonastashoma 5 місяців тому

    ጡሩ ታነጋገር ነሽ 1ኛ ናሽ

  • @woldemadin
    @woldemadin 6 місяців тому

    እሽ እንመግናል እህተችን 🙏🥰

  • @DjsamiMlugeta
    @DjsamiMlugeta 6 місяців тому

    Konjo hasabe belhe ayemro webe maraki alebabese yalate webe bealeme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidgetahunmolla943
    @seidgetahunmolla943 5 місяців тому

    sorry agebeteshal???

  • @kederadem380
    @kederadem380 6 місяців тому

    ዋው በትክክል እኔ ብዙ ግዜ አይቻለህ።

  • @MudiAb
    @MudiAb 5 місяців тому

    .ታዲያ ሴቶች ለምንድን ነው ተጫዋች ወንድ ሚወዱት

  • @leulnigussu
    @leulnigussu 5 місяців тому

    The bros community just loves you ❤🎉

  • @Tebeje-od9rg
    @Tebeje-od9rg 6 місяців тому

    ታበረክ ምክርሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ZuluPatrol
    @ZuluPatrol 3 місяці тому

    You are right,,,

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 6 місяців тому

    God bless u.እህቴ

  • @AleAti
    @AleAti 5 місяців тому

    ዉብአለም ምስቴ እንድሆኚ እፈልጋለዉ❤❤❤

  • @alemukassa6197
    @alemukassa6197 6 місяців тому

    በርቺ እህቴ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለው

  • @mizanzewde
    @mizanzewde 4 місяці тому

    እንዴት ሆኖ ነው አንቺ እንዴት አንቺን እንደምማርክ ምትነግሪኝ ፡፡