Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/78lSoMj_Q-o/v-deo.htmlsi=L21fTtw36d2-O3FB የባስ መጣ ጉድ ስራት በቲክቶክ ተዋውቃ በዘደ በላት እስኪ ምክራችሁን ለግሱት👍👍👍👍👍👍
ፎቶው ካላት በትላልቅ ሚዳወች ይለቀቅ ቢያስ ሰውየውም ይታወቃል ብሯንም ሊመልስ ይችላል።እደሚመስለኝ እህቴናት ብሎ ያስተዋወቃት ጋ ተባብረው በልተዋታል ሌቦች ናቼው ተጠቀቁ እህቶቼ
የኔ ውድ ልጅ አላህ ያሳድግልሽ ሳቁ ደስ ሲል ያሰላም።
ማሸአላህ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ ሀዩቲየ❤ እውነትሽን ነው ዶላር ጉድ አፈላ
ወላሂ ሀዩ የልቤነወ የተናገርሽው ወላሂ የገዛ ጎደኛየ አትስሪ ምን ያረግልሻል ብላኛለች ባሏም ለባሌ ምን ያረግለሀል በለወት ሀሲድ ወላሂ ስቶቹናቸወ ኢጃዛተቀመጠወ በይቶብ እየከፈቱላቸው ብርየሚቀበሉት ብዙየማቃቸወ አሉ
እረወይው 😅😅😅እሰይየኔፈንድሻ መፃፍደክሞኝየግድአስፃፈኝ ልጅሽአላህ ያሳድግልሽ
አሚን የኔ ውድ
ወላሂ ሀዩ ትክክልነሽ ሲጀመር በጣምከባድነው ይሉሻል
ማሻ አላህ አሙሪ አላህ ያሳድግልሽ💋😍 እሱኳ ሳቀባት በልጂቱ ታሪክ 😂
በትክክል ሀዩ እኛ እኮ ተያይዞ ማደግ አናዉቅም
ማአሻአሏህ የኔ ዉድ አማርየ አሏህ አፍያ ያርግልን ልጆቻችንን
የነቁጁወነትዉ ተየቸወዚሙበየቸዉ አሐቲ አትሲደቢ❤❤❤❤🎉🎉
ሴቱ ግን ጤና የለዉምዴ ሆ መቸ ነዉ የሚማሩት ወላሂ እኔ አላዝንም ጭራሽ በቲክቶክ በቤተሰብም የመጣዉን አላምን ሆ አታፍርምደ ግን ወሬ ብላ ማዉራቷ ከቱ እህቴ ያላት ሚሥቱ ተሆናለይ😊
ማሻአላህ. ለቤትሽ. አዲስ ነኝ. ልጂሽ. ማሻአላህ❤❤❤
የኔማርዋ ማሻአሏህ እድግበል የልጅ ሳቅ ደናፈቀኝ😢❤😂😂😂😂😂የኔማርዋ
አወ ወላህ እደወሎ ምቀኛ የለምኮ እድንበላለጥ አንፈልግም ሀሲዲ ነን እስበሳችን
ወላሂአው እኔአረብሀገርጤናየንአጥቸ በሠራሁትቤት በቅናት ሊሞቱ
ሀዩ አማሬ ሲስቅ ልጀ ትዝ አለችኝ
እውይ አማርዬ አላህ ያሣድግህ እሡ ሢከተከት አብሬ ተከተከትኩ😅😅😅😅😅😅😅
ሀዩ በአላህ መልሽልኝ ይሆ የምትጠቀሚው ሸበ ካጃማና ወረኢሉ ይሰራል ደ
እደ ሀዩ ባልሸ ባለ መኪና ነው እደ
ሀዩ እህቴ ስልክቁጥርሺን እደትላግኝሺ ወግዲቦታ ወይም ቤት እዲትፈልጊልኝ ነበር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እረ ልጅ ሲስቅ ማሻ አላህ ያሳስል
ልጀሸ ማሻአሏህ ልጀ ትዝ አለችኝ አማረየ እድግ በልልኝ ማሻአሏህህ
የኔ ማር ነገር እድግ በል አሀቢቢ😂😂
ወላ የልጂሺ ሣቅ አሣቀኝ እድግ በል
አላህ. ይጠብሸን. አትፍረዱ. ያጋጥማል
ከማጋ እደምታወሪ ግራ ገብቶት ነው እሚስቅብሽ ክክክ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
አሚን የኔ ውድ ነው መስል ክክ
የኔንጆሳቁበአለህማሻአሏህ❤❤❤😂
ሀዩ ወላሒ የልቤን ተናገርሽ ከኃላሽ እየተነሡ 100 ሺ ሲገቡ አሁን አንችን ለምን አላሣድግሽ ብለው ያገሬ ልጂ ሥለሆንሽ ዩቱብሽ አለማደጉ ወላሒ ይመረኛል በርች አንች ሀቀኛ ነሽ
የኔቆንጆ ሳቁ በአለህ ማሻአሏህ
👌👌✅ወላሂ ትክክልነሽ
ወግዲነውሀገርሽቦረናነውሌላወግዲየሚባልአለ
Eamare Ena wed enate seL das eLaLe abebe❤❤❤
ቤትሺ ያምራል አደሰ ነኝ እሰኪሁሉንም አሰይን ወግድነሺ መሰል
ሚስቱ ናት እህት አይበል
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግልሽ
ደግ አድርጓታል የላካትን ቤተሰብ ትታ ላላካት ለማታቀው ወድ ማን ላኪአላት ስቶቹ ናቸው አትሸወዱ እያሉ የሚያስተምሩት የምን ደካማ ጎን ነው ልንሸወድ እችላለን ግን ያለንን ሁሉ መላክ ምን ዬሉታል ሆሆሆ
ወላሂ ለዘመዶቸ በባሀር ሲመጡ ቢስ የሁለት አመት ኩትራት ጨርሸ ላብድነበረ አደለም ለወድ ሰጥቸ ሚስኪን አርፈሽ ሸቅይ የሀ ብር ሌባ ደዘረፋት ቁጠሪዉ ሰርተሽ ይዘሽ ግቢ ወላሂ ለወድ የምልኩ ጤነኛ ናችሁ ግን😢ሀዩ ከመሀል ዳገቢ ለሂወትሽም ሊሰጋ ይችላል ማሬ ካወጣኛለች ብሎ ስለሚፈራ 😂አየ እህት ሚስቱ ተሆናለይ ሚስኪን😢😅😅😅
ሚ ስቱን ይሆናል ያሥተዋወቃት ሚስቱንይሆናልያሥተዋወቃትያ ሆኑባለትዳሮች ተመካክረው ብርያሥልኩነበር 😢
😢በአላህምልሽ
እኔ የምለዉ አረ እህቶች እደ ልብ አጡብን ሴት ልጅ ልብ የላትም ጡት ብቻ ነዉ የሚባለዉ ዉነት ነዉ እደ ? ወላሂ እኔ 10 ብር ሰጥቸ አላቅም እደት በአንድ ሴት ትምህርት አንወስድም ቡዙ እህቶች ናቸዉ ተበላን የሚሉት እኔ እምለዉ ከአገር ስንወጣ ሰርተን ልንለወጥ ወይስ ባል አተዉ የተሠደዱት ? እርቃን ፎቶም እደዛዉ በአንድ ሴት እደት አንቀጣም ቡዙ እህቶች እያለቀሱ ነዉ ይገርማል 😢
Mashallah Allah yasadglishe babaya enam Liga nafeqej
ሀዩ ይቱብላይ በሚፈትኑት አድራሻውን ሰታ ያውጣጡላታል ካልሄነ እሆነቦታ ቀጥረው በሌላ ሰው ታስመልሰው እቢ ካለ እንዳይሞት እንዳይድን አርጋ ታስዴብድበው አንቺ ሳትሆኒ እሩህ ያለው ወንድ ይጠይቀው እሷ ትረጋጋ ስራው ይጥለዋል
መተዋወቁ እሽ ትተዋወቅ ግን ብር መላኳ በጣም ትልቅ ስህተት ነው አሁን በሷ ነው በሱ ሚፈረደው በገራ ቄሮ መሆን አለባት አማራወች አራዳ ነን 😁🙄 ደሞ እንዳሰድቡኝ 😂
ሀያት ቆጂት እደትነሺ ውዷ
ወላሂ ፎርጃአይደለም ባል ላልሆነ ለባሌም አልክ እየልኩ እየተጣላን ነዉ
እውይ የልጅ ሳቅ ደስ ሲል
የዘንድሮ ትዳር እንደዚህ ነው
ይህን ሠሞን እያለቀሡ ነዉ አይይ
አላህየሳድግልሽ
ድንጋይ እራስ በያት
ለማላቀዉ ወንድ አልክም የእዉነት ቢያንሳ የሀገሬ ልጅ ቢሆን እሺ አቀዋለሁ ሊባል ይችላል
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ጉድ
አስላምአሊኩም ሀያት እሪያድ ይቱብየሚኩፈትልኝ አጥሁ ትባሪኝ በአላህ
ምልሽልኝ
አንች አከፍችውም እንደ ዩትዩብ አከፍፈት ብለሽ ክፈች ኮድ እና ኢሜ ሉን ያዠ ከዛስሪ
አወንትክክል❤❤❤❤
😂😂እኳን ያላገባሁትን ያገባሁትንም አባቴ ቦታ ይስጠንና ቤት እንስራ ብሎኝ እቢ ብየዋለሁ አላምንም
ክክክክክክ
ክክክክ
እህቴ ናት ያላትን ሴት ሚስቱ ትሆናለች የኒ ሚስኪን የነሱን ኑሮ እየኖረችላቸው ነበር አሁን የራሷን ኑሮ ትኑር
እኔግን ማፍቀሩንስ ያፍቅሩ ገዘባቸውን የሚሰጡት ለምን ፍቅርና ገዘብ ምን አገናኘው ሲጀመር??
በደካማ ጎኖ ገባ ይሄ እባብ
አንዳንድ ልጆች አሉ ገንዘብ ስለሰጡ የሚፈቀሩ የሚመስላቸው እሚወዳን ምንም ባናረግ ይወደናል እማይወደን ደግሞ ነብሳችንንም ብንሰጠው ሊወደን አይችል ሱበሃን አላህ ምንም ቢሆን ላላገባችው ወንድ መላክ የለባት ነበር በቤተብም የተገባ በማይታመንበት ወቅት ማትረባ
@@Emuuser-cz7qs7pv3v እውነት በጣም ነው የሚገርሙኝ እደት ሰው በሚዳ ለታወቀ ወድ ፍቅሬ ማሬ ስላለ ብቻ እያነሱ ገዘብ መላክ ምን ይሉታል ሲቀጥል ገና ባል ይሆነኛል ተብሎ እውነት ውነትሽን ነውኮ ሲመስለኝ እኔም እዳች ነው አዳድ ሴቶች ገዘብ ስለሰጠን እንወደዳለን እንፈቀራለን ብለው እያሰቡ መሰለኝ እጅ እውነት ይህ ነገር ስታደርግ ከመጀመሪያው ጀምሮ ትክክል ያልሆነ ነገር እያደረገች እደሆነ ሳታውቅ አቀርም ጤነኛ ሴት ከሆነች
ሲነግሩን አንሰማም ደቆሮ ነን ሴቶቺ
በሌላቪዶነገረችንአደልደ😂😂😂😂😂
የወሎ ኢቱበሮች ይተባበራሉ እነማሜን እይ እነ አቡ አሚራ እረምላ ነጃት ሚዲያ ሬደዋን ሰአዲና አሊ ሚፍታህ ሁሉም በጣም ይተባበራሉ ሀያት አትሳደቢ
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
እሲኪ ክፈችልኝ ዩቱብ
ደቆሮ።በያት
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ወድቡዳነዉአይታመንም
አረይሠድብሻልአንቸን
ምንም አታሳዝንም ደግ አረገ ብሯን ሜዳ ላይ እንደበተነች ትቁጠር ደደብ በያት
አድጊዜ የላከችበት እንኳን እረሲቅካላት ለህግታቅርበው ምርጥምርጥ ዩቱበሮችአሉ ስልክና ፎቶ ካለው ያችምሚስቱትሆናለች
አዳይያሴክራት
አሁን ወሬዋን ታቁምና ስራዋን ትስራ የሞተዘመድ የለሽም በያት አንችግን እረፊ ጣጣእዳታመጭ?
ሴቱነቀለ
አይ ጉድ ነዉ
አደስነኝ,አዴ,አሪጊኝ,የተነዉ,ያለሺ,እኔ,ለሚነኝ
ኑ በቅንነት እንደማመር
ማሻአላህ
ወድች ብር ነዉ ይሚፍልጉት
ሀዪ ሰሊምነሺ ልጂሺ ወጣያላሺ ሌባእደወስደበሺ 32:42
ሰላም ነው
ብር ለላከችው አላህ ይራህምሽ በያት ጉድ ነው ሰው ምንም አይነት ትውውቅ ሳይኖር ብር እያነሱ መላክ ቢያንስ ለትዳር ተፈለጋት ቤተሰብ ይጠይቅ ነበር ኒካ ያደርጉ ነበር ይሄ ሌባ ነው አላህ ይሁናት
እዚህ አምሯችን እየተናወጠ በአረብ ልጆች እና ሴቶች ብር ሲጠይቃት የዛን ሰአት መንቃት ነበረባት አሁን የምልሽ እራስሺን አረጋጊ ባልም አይህንሽም ብሩም አይመለስልሽም ሌባ እንደወሰደብሽ አምነሽ ተቀበይ
❤❤❤❤
ቦፌሳምርእኔአዝዤነበርፋሽኑአብቅቶበታልአሉኝበፌዉ
ሳህ
❤❤❤🎉🎉🎉
ሠላም
ከድቶተል
ሳልፈልግ አሳቅሽኝ ምንም ማንነቱን ለማታውቀው ሌባ አምና መስጠቷ ጉድ ጉድ ያረቢ ልብ ስጠን እህ
የኔ እሕት አዲሰነኝ ሰብክራይብ አርጎኝ
ሀ
የልጅሽንደምጥስሰማእባየመጠጣ
❤❤
ቤተሰቦቿንአጠይቅምደእዲህአረኩላቸውሲላትነውጨርሳትታቸዋለይ
❤❤❤❤❤❤

አንች አከፍችውም እንደ
ዩትዩብ አከፍፈት ብለሽ ክፈች ኮድ እና ኢሜ ሉን ያዠ ከዛስሪ
አወንትክክል❤❤❤❤
😂😂እኳን ያላገባሁትን ያገባሁትንም አባቴ ቦታ ይስጠንና ቤት እንስራ ብሎኝ እቢ ብየዋለሁ አላምንም
ክክክክክክ
ክክክክ
እህቴ ናት ያላትን ሴት ሚስቱ ትሆናለች የኒ ሚስኪን የነሱን ኑሮ እየኖረችላቸው ነበር አሁን የራሷን ኑሮ ትኑር
እኔግን ማፍቀሩንስ ያፍቅሩ ገዘባቸውን የሚሰጡት ለምን ፍቅርና ገዘብ ምን አገናኘው ሲጀመር??
በደካማ ጎኖ ገባ ይሄ እባብ
አንዳንድ ልጆች አሉ ገንዘብ ስለሰጡ የሚፈቀሩ የሚመስላቸው እሚወዳን ምንም ባናረግ ይወደናል እማይወደን ደግሞ ነብሳችንንም ብንሰጠው ሊወደን አይችል ሱበሃን አላህ ምንም ቢሆን ላላገባችው ወንድ መላክ የለባት ነበር በቤተብም የተገባ በማይታመንበት ወቅት ማትረባ
@@Emuuser-cz7qs7pv3v እውነት በጣም ነው የሚገርሙኝ እደት ሰው በሚዳ ለታወቀ ወድ ፍቅሬ ማሬ ስላለ ብቻ እያነሱ ገዘብ መላክ ምን ይሉታል ሲቀጥል ገና ባል ይሆነኛል ተብሎ እውነት ውነትሽን ነውኮ ሲመስለኝ እኔም እዳች ነው አዳድ ሴቶች ገዘብ ስለሰጠን እንወደዳለን እንፈቀራለን ብለው እያሰቡ መሰለኝ እጅ እውነት ይህ ነገር ስታደርግ ከመጀመሪያው ጀምሮ ትክክል ያልሆነ ነገር እያደረገች እደሆነ ሳታውቅ አቀርም ጤነኛ ሴት ከሆነች
ሲነግሩን አንሰማም ደቆሮ ነን ሴቶቺ
በሌላቪዶነገረችንአደልደ😂😂😂😂😂
የወሎ ኢቱበሮች ይተባበራሉ እነማሜን እይ እነ አቡ አሚራ እረምላ ነጃት ሚዲያ ሬደዋን ሰአዲና አሊ ሚፍታህ ሁሉም በጣም ይተባበራሉ ሀያት አትሳደቢ
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
እሲኪ ክፈችልኝ ዩቱብ
ደቆሮ።በያት
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ወድቡዳነዉአይታመንም
አረይሠድብሻልአንቸን
ምንም አታሳዝንም ደግ አረገ ብሯን ሜዳ ላይ እንደበተነች ትቁጠር ደደብ በያት
አድጊዜ የላከችበት እንኳን እረሲቅካላት ለህግታቅርበው ምርጥምርጥ ዩቱበሮችአሉ ስልክና ፎቶ ካለው ያችምሚስቱትሆናለች
አዳይያሴክራት
አሁን ወሬዋን ታቁምና ስራዋን ትስራ የሞተዘመድ የለሽም በያት
አንችግን እረፊ ጣጣእዳታመጭ?
ሴቱነቀለ
አይ ጉድ ነዉ
አደስነኝ,አዴ,አሪጊኝ,
የተነዉ,ያለሺ,እኔ,ለሚነኝ