ከጌታ ጋር መዋል | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 152

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 місяців тому +11

    በጣም እፀልይላችሁአለሁኝ እዲህ የተለያችሁለት ጌታ እስከፍፃሜው የሚትቆሙበትን ፀጋ እዲያበዛላችሁ የወጌል አስተማረዎች ዘኒዬ አተና አንተን መሰሎች ጌታ አቅም ይሁናችሁ

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому +33

    ኧረ ጌታ እየሡስ ሆይ ስንት የተደበቁ አንተን እና ትምህርትህን የሚመስሉ ልጆች አሉህ ብሩክ ወንድማችን እየሡስ ጌታ ነው

  • @elizabethberhane3898
    @elizabethberhane3898 Рік тому +4

    ከጌታ ጋር መዋል። ውሎ ከጌታ ጋራ ። ውሎአችን ያብራራናልና። ውሎአችን ያስታውቅብናል። ኢየሱስ የሚገባን አብረነው ስንውል ነው። አብሮ የዋለ ሰው ያስታውቃል ። ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ኢየሱስ ....ሌላ አየመጥነንም ፡ ሌላ አያምርብንም። ከክቡሩ ጌታ ጋር መዋል፣ ከሕይወት ምንጭ ፣ ከኢየሱስ ጋር መዋል..የጥበብ ምንጭ ፣ የዕውቀት ምንጭ ፣ He is the source ...አሜን፤ አሜን። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። የእግዚአብሔር ሰው ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ይጠብቅህ ፣ ፊቱን ያብራልህ... በረከታችን ነህ ። እንወድሃለን።

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 місяців тому +2

    ወስጤ እረካ ለካ ጌታ በጓዳ ያሰለጠነው ብዙ ትውልድ አለው ከተወሰነ አመታት በፍት በጣም ነበረ የምሰጋው ቻናላችን ሁሉ ትቢት ብቻ ሲሆን ጌታ ሆይ ቃል የሚያስተምረን ሰውስ እያልኩኝ ነበረ አሁን ግን ጌታ ቃል አስታጥቆ እየላከ ያለው ትውልደ ናችሁና ሳያችሁ ደስ አለኝ አንተንና እዳንተም ስለክረስቶስ የሚሮጥ ሰው ሳይ ደስ አለኝ
    ዘኒዬ ፀጋው እስከፍፃሜው ያስኬድክ

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Рік тому +1

    ዘኔዋ ብሩክ ነህ የክርስቶስ እውነተኛ ወታደር ነህ ለምልምልኝ

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 9 місяців тому +2

    ደስስስ ሲል ስለ ኢየሱስ ብቻ ሁሉም ቢያስተምሩ!!! ነብይ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ

  • @selamtewolde8044
    @selamtewolde8044 Місяць тому

    Ke Geta gara mewal ❤❤❤wedeh telteh tastawqaleh Eseyyyyy.❤❤❤❤Eyesus ❤❤❤❤

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Рік тому +4

    ግንበኞች የናቁት የማእዘን ራሶ ለእኔ ማንነቴን ያገኘሁት በጌታ እየሱስ ነው ::

  • @yokabdgetaneh5945
    @yokabdgetaneh5945 Рік тому +3

    እ/ር እስካሁን ከኔ ጋር ነው ትቼውም አልተወኝም። አባቴ እወድሀለው። ዘኔ ተባረክ

  • @habiba2848
    @habiba2848 Рік тому +6

    አሜን በኢየሱስ ስም ነፍሴ እርፍ አለች በዚህ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤❤

  • @jaaloodhaabaa3546
    @jaaloodhaabaa3546 Рік тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም አሜን እየሱስ ስምህ ይባረክ

  • @ephremgirma6751
    @ephremgirma6751 9 місяців тому +2

    Do you believe I listen to this sermon More than three times , so amazing, praise God. Tebarek Zene!

  • @tsegerdameres6533
    @tsegerdameres6533 2 місяці тому

    የዘላለም አምላክ እግዚአብሄር በሰማያዊም በምድራዊም በረከት ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ እንደዚህ በታማኝነት ይጠቅለል ዘርህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ፀጋው ይብዛልህ ብሩክ ነህ ተባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому +4

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @dayantefera3363
    @dayantefera3363 Рік тому

    Amen tera sew ayidelewem🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TasfaayeeMuleta
    @TasfaayeeMuleta 4 місяці тому

    ከዚህ በላይ ካወከው በላይ ኢየሱስን ማወቅ ይሁንልህ።❤

  • @helanhelan7824
    @helanhelan7824 Рік тому

    Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому +2

    እየሡስ ብቻ ነው የህይወት ምንጭ አሜንንንን

  • @melkamuyohanes5560
    @melkamuyohanes5560 Рік тому +1

    አንተ የምድራችን በረከት ነህ። ስለአንተ ልዑል ስሙ ይባረክ፣ እድሜ እና ጠና ይስጥህ፣ ዝም ብለህ ለምልም ዘነ፣ እኔ እና በቴ እጂግ በጣም እንወድሀለን። ❤

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 6 місяців тому +2

    ነብይ ዘኔ አብዝቶ ጌቶ ይባርክህ ትምህርትህ አይጠገብም ዘመንህ ይርዘም ቤተሰብህንም ይባረኩ አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 7:35

  • @prophetfitsumabelofficial7168

    መሰማት ቅባት እንጂ ደረጃ አይደለም ። አሜን አሜን አሜን

  • @SaraAbrha
    @SaraAbrha 8 місяців тому

    ጌታ ሆይ አብረንህ እንድንውል እርዳን

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አብሬው እውላለሁ::

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 2 місяці тому

    Tebarek prophet zene

  • @makdesgatachaw5756
    @makdesgatachaw5756 Рік тому +1

    Ameeen❤❤

  • @lenovolenovo1459
    @lenovolenovo1459 9 місяців тому

    Ameeeni Ameeeni Ameeeni Ameeeni Tebareki Tebareki Tebareki ye geta sawu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikymekuria
    @mikymekuria 7 місяців тому

    እግዚአብሔር የህይወትን ቃል በአንዲበትህ ላይ አኑሮአል ስሙ የተባረከ ይሁን እና ዘመንህ የተባረከ ይሁን።

  • @yohanakahsay475
    @yohanakahsay475 11 місяців тому +1

    Wonderful preaching

  • @BeteDesu
    @BeteDesu Рік тому

    geta ahunim tsegawun yabizalh betam tebarikiyalew

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Рік тому

    አሜን አሜን ሰፈር ቀይሬአለሁ

  • @yoyomohammedalsudany8834
    @yoyomohammedalsudany8834 Рік тому

    ameeeeeeeeen
    ameeeeeeeeeen💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ስሙ ይባረክ እኔ ምናምንቴ ጠርቶ ክብር ያለበሰኝ እየሱስ ❤ ለምልም ወንድሜ❤

  • @teshalematiwos1623
    @teshalematiwos1623 8 місяців тому

    when i see myself ,i almost waste my time by seeing my right and left. Now i understood that every wisdom is in him. Ooh the one who pass (waste)his time with jesus christ got 1000 miracles. God bless you zene. Christ has no problem and argument with status, He is from above and GOD gave him a name above all name's in this world and in the coming world. God bless you again and again . ከጌታ ጋር መዋል ።ወው❤

  • @elsabetmalkamu1656
    @elsabetmalkamu1656 Рік тому +1

    በዚህ ዘመን እንደአንተ አይነት ወንድሞችን ጌታ ያብዛልን ነብይ ዘኔ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @Sam13-fm1js
    @Sam13-fm1js Рік тому

    Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 6 місяців тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliluabrham5154
    @akliluabrham5154 Рік тому

    ጌታ ሆይ ሰለገኛሁሃኝ ደስ ብሎኛል

  • @hannahaile9930
    @hannahaile9930 Рік тому

    Bezi zemen egziabhier endante aynet wendm sle seten betam ensmesegenwalen geta ybarkh

  • @bereketsitotaw7877
    @bereketsitotaw7877 Рік тому

    አቅጣጫን ፣ ዉሎን፣ የሚገለብጥና የሚለውጥ፣ ህይወት ያለው ቃልና ሀይል የተሞላበት፡ መልክት።

  • @sweetjesus6898
    @sweetjesus6898 6 місяців тому

    የኔ ጌታ ችር ስሙ ይባረክ!! ሀሌሉያ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @eden6633
    @eden6633 Рік тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጨርምሮ ይባርክህ

  • @frehiwotyohans1121
    @frehiwotyohans1121 Рік тому +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው እእልልልልልልልል እእልልልልልልልል እእልልልልልልልል ተባረክ 👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eshetukedir5311
    @eshetukedir5311 Рік тому

    zene our blessing
    kifu ayinkah...betam yemigerm meliekt new

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Рік тому

    ያንተ በመሆኔ ኮራሁ ጌታዬ ኢየሱስ ሃሌሉያ::ዘንዬ አቦ ተባረክ ጌታ ከዚህ በላይ ራሱን ይግለጥልህ::

  • @tarekegn4315
    @tarekegn4315 Рік тому +2

    God bless You zene

  • @emutibelay4082
    @emutibelay4082 Рік тому

    ❤❤ የእሱ ሀይል

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Рік тому +1

    በኢየሱስ ስም ተባርከሀል

  • @abegiapeter2165
    @abegiapeter2165 Рік тому

    ዘመንህ ይባረክ 🤩🤩

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir 6 місяців тому

    አሜን ❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 місяців тому

    አሜን የድሮ ቦታ የለሁም

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому +1

    አብረን የምንውል ያድርገን ጌታ ሆይ ይህ ምርጫችን ይሁን እየሡስ ሊመጣ ነው ብሩክ ወንድማችን ።

  • @meskeremtefera1747
    @meskeremtefera1747 3 місяці тому

    Wow blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @felmetabiya2594
    @felmetabiya2594 Рік тому

    አሜን

  • @tinsae465
    @tinsae465 Рік тому

    Ay Nabiy Zaneeeeeeeeee beka tabarek

  • @SALAMASALAMA-l2d
    @SALAMASALAMA-l2d 8 місяців тому

    Amen amen amen ❤❤❤❤tebarakh

  • @Adanishslalo-xu6ib
    @Adanishslalo-xu6ib 4 місяці тому

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ዘመንህ ሕይወት ይባረክ
    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ
    አስፍቶ ይባርክህ ተባርከህ ለቡዙ በረከት ሁን❤❤❤❤❤

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Рік тому

    Iyasus getaa zabee getaa iyasus yibarkh ❤❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 7 місяців тому

    GLORY GLORY to GOD Jesus 🙏 halulallayy

  • @mehirethaylemaryam-lp6gl
    @mehirethaylemaryam-lp6gl Рік тому

    Beyesusem tsegawn chemermer yargelek

  • @sabadessalegn3006
    @sabadessalegn3006 7 місяців тому

    Amen Amen Amen.
    Egziabher Zemenihin yalemilim

  • @elfenshtefera1756
    @elfenshtefera1756 Рік тому

    አሜንንንንን

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 Рік тому

    AMEN AMEN AMEN ❤❤ Geta eyesus lezelalem ybarek tsgaw ybzalin ❤❤

  • @tsionsolomon9173
    @tsionsolomon9173 7 місяців тому

    ዘመንህ ይለምልም

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому

    ማደሪያው ይባረክ እነሡስ እየሡስ እየሡስ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому

    አሜንንንንንንንንን እኔነቴን ጨምቄ አሜንንንንንንንንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👀🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @AltesaHuresa
    @AltesaHuresa 8 місяців тому

    ኢየሱስ ።

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Рік тому

    Geta eyesus seraw berhane selehon ayekeblutem temsgun seltalaku medane tebarke ❤

  • @tedlaamanuel2838
    @tedlaamanuel2838 Рік тому

    GOD bless your destiny

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 Рік тому

    Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn ❤❤❤❤❤❤

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 Рік тому

    ዘመንህ ይባረ ክ❤

  • @belaydika2530
    @belaydika2530 8 місяців тому

    ጌታ ይባርክ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 5 місяців тому

    Wow ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @banchayuhilmekal7871
    @banchayuhilmekal7871 10 місяців тому

    Ameeeeeen zemeniek yibarek🙏🏽🙏🏽❤️

  • @olanadegefa8636
    @olanadegefa8636 5 місяців тому

    Uuuuuuuuuuuffffff what a preach❤❤❤❤

  • @salamsselmon1621
    @salamsselmon1621 Рік тому +1

    Amen ❤❤❤

  • @MercyNawit
    @MercyNawit 9 місяців тому

    Tebark eshi geta hiwotkn yalemmlemwo

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 6 місяців тому

    GETA ZEMENHENE YEBAREKWE AMEN

  • @asteryemane9981
    @asteryemane9981 Рік тому

    ተባረክ

  • @adanech1990
    @adanech1990 Рік тому

    God bles you 🙏

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Рік тому

    ኢየሱሰየዲናለአሜንአሜን

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Рік тому +1

    Prophet Zene you are so blessed. Amen I received it in Jesus name

  • @mengistutamrat9684
    @mengistutamrat9684 6 місяців тому

    My lovely brother, god bless you. You were my foster brother in harar boarding school hohite misrak.

  • @asnakechmengesha4319
    @asnakechmengesha4319 6 місяців тому

    Ameeeen Ameeeen God bless you Man of God

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Рік тому

    ❤❤Ameeen Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki Zamani Bageta Yebarki❤❤

  • @rahelyohannes2563
    @rahelyohannes2563 Рік тому +5

    My favorite teacher, my soul always gets the best of out of the word of God intention! This is right way to learn the purpose of God to His children through Christ Jesus ! Amen I’m always benefiting from your teaching, so I glorify God for raising prophet like you at this end time, we all were confused and astray from the truth because of so many false teachers now a days!! You are blessed and keep your purity in all your ministry!!

  • @GebreKebele
    @GebreKebele 7 місяців тому

    Tebareku geta ybarkachu ishy.

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Рік тому

    God bless you zeniye

  • @miskuuyekiristoslij6725
    @miskuuyekiristoslij6725 Рік тому

    Ameeeen tebarak

  • @KalebDebebe-tz1dh
    @KalebDebebe-tz1dh Рік тому

    Tebareke❤

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 Рік тому

    I believe it amen amen hallelujah I received it it’s true ❤❤❤❤❤

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому +2

    ኦኦኦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በአንደበታችን ሳይሆን በውሏችን እንገለጥ አግዘን አባታችን ሆይ

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 Рік тому

    Amen amen amen god blessed man of God ❤❤❤❤❤

  • @salamsselmon1621
    @salamsselmon1621 Рік тому

    Amen amen

  • @yalembirhanmelkamu7587
    @yalembirhanmelkamu7587 Рік тому

    Amennn zenyee

  • @ashuhailemariam6912
    @ashuhailemariam6912 Рік тому

    Amen,Amen.

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 5 місяців тому

    ተባረክ ዘኔዬዬ❤❤

  • @abinetmena7237
    @abinetmena7237 Рік тому

    Wow bebizu tebarek

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Рік тому

    Amen and Amen hallelujah 🙌

  • @meheretgenet9235
    @meheretgenet9235 Рік тому

    Amen