Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህቴ በጣም ጎበዝ የቢዝነስ ዘጋቢ ነሽ በጣም ነው ያደነኩሽ ለምን በአጭር ደቂቃ ዲቴል ኢንፎርሜሽን ነው የምጠይቂው ይህ ማለት የአንችን ብቁነት ነው የሚያሳየው ዋው!! እድሜና ፀጋ አብዝቶ ያደልሽ ። እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ትንሿን ኢባይክ በ 24 ሽዋን የቻይነዋን
በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ ወደ ሀገሬ ስገባ ጥሩ information አግኝቻለሁ።Thank you. You deserve subscribe.
በጣም ጎበዝ አቀራረብሽ ጥሩ ነው በርቺልን በተለይ እንደዚህ አይነት ሞተር ነክ ነገሮችን ማቅረብሽ መልካም ነው
ምርጥ መረጃ ነዉ እስኪ ዋጋቸዉ ከፍተኛ የሚባሉትን ሞተር ሳይክል ስሪልን
በጣም አሪፍ ነው በቀጣይ ደግሞ የሞንታርቦ ዋጋ እና የድጀ እቃዎች አሳይን።
እናመሰግናለን።ሚሸጡ አክሲዬን ማሳወቅ ብትችሉ ጥሩ ነው።
TVS Appache Serious is the best bike in all aspects beauty, strength, speed, durability with muscular shape!
የሞቶር ሰይክል በቻረጅ የሚሠራ ለመግዘት ስለምፈልግ ስልክ ብተስቀምጡ ስልክ ስደወል አተነሱም ለሚንድ ነው
I was looking for Suzuki, Honda, Yamaha or Kwasaki. BMW and Harley Davidson too.
ጥሩ ነዉ እህት በርቺ በቀጣይ የወፍጮ ቤት እቃዎች ዋጋ ጠይቂልን ወፍጮ ቤት ለመክፈት ለሚፈልጉ ጥሩ ስራ ነዉ 👍
ጎበዝ ልጅ ነው።የሳሊቱI have one question. I heard there is restrictions in riding motorbikes in እዉነት ነው?
በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ መረጃ ነዉ እህታችን በርቺ እስት ማር የወንዶች ሱፍ ጫማ ና ብረድልብስ ዋጋ አቅርብ ዉድ እህታችን❤🌷🌷
ጥሎብኝ ሞተር ውስጤ ነው ከመኪናና ከሞተር ሞተርን እመርጣለሁ ከመኪናደሞ ሳሎን መኪና ደስ ይለኛል
እኔ እራሱ ሞተር ካለፈ አጠገቤ ከኔ እስኪሰወር እሱን ነው የማየው የኔ የተለየ ነው ግን ከየት ላምጣው
@@yaredmilan2848 እንገዛለን አይዞን ፈረስና ሞተር ውስጤ ነው መኪና አይሻልም ወይ ሊሉ ይችላሉ ግን ሰውየወደደውን ነው
@@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ አዎ ብሮ አይቀርም እንገዛለን
በጣም እናመሰግናል
ጥሩ ነው ግን የቢኤምፒ ሞተር ዋጋ አስደንግጦኛል። ታግሮ፣ ሃግቤስ እና ሆራ ሞተርስ ግን አልጠየቃችሁም። ሄሮ፣ ሆንዳ ፣ ሱዙኪ ፣ ያማሃ ፣ ካዋሳኪ ፣ ቲቪ ኤስ ወዘተ የታሉ? Waiting in part 2
Ere bakh #kawasaki ninja amareh
Fair new gen eza botaw senehed gen chemari yelewum? Really I like it thanks our sis
እናመሰግናለን
Honda BMW የስፖርት ሞተር የላችሁምንዴ ጎማቸው ትልልቅ ሲሲያቸውም እንደዛው ማወቅ እፈልጋለሁ ዋጋቸውን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች እናመሰግናለን
...ጥያቄ አለኝ 'ና እባካችሁ ትክክለኛውን ምላሽ እንድትሰጡኝ እፈልጋለሁ! ሞተር በግል ማሽከርከር ተፈቅዷል እንዴ? ተከልክሏል ብዬ ነው።
Good information . Probably will buy One.
ሠላም በጣም ምርጥ አሠራር ነው ቀጥሉበት
ሰላም ለአለም ህዝብ ❤አሰግናለሁ❤
አሪፍ ነዉ
ሰብስክራይብና ላይክ አድርጌሻለሁ፣ አቀራረብሽም ገራሚ ነው፣ ከእንግዲህ ባንቺ ይቅረብ እንጂ መርዝም ጠጡ ካልሽ አደርገዋለሁ፣ 😚😚😚የሚያሳዝነው ግን ሻጩ ድርጅት ስልካቸው አይሠራም፣😏😏😏
ሆቤ ጎሽ የሞታርቦ ና የተቆራጭ የቤተክርስቲያን ምንጣፍ እዲሁም ሞንታርቦ ና ሶላር ይዘሽልኝ ነይ ጎሽ ስወድሽ ደሞ አቀራረብሽ ድንቅ ነሽ በርቺ
ባለ ኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚደረገው ሳይክል አላችሆይ ዋጋውስ
አደራሻቸው እና ስልካቸው ላኩልን ።
ከ 4 እስከ 6 ሳአት ? በል በል አባይ ግድብን በስሜ እስካዞረው ጠብቀኝድሮ ነዳጅ ሳይኖር የነዳጅ መኪናአሁን ደሞ ኤሌክትሪክ ሳይኖር ኤሌክትሪል፡መኪና ፍሪጅ አትጠቀምም ቲቪ አትጠቀምም ተብየ ቤት ተከራይቼ ከ 4 እስከ 6 ሳአት ቻርጅ ሚደረግ መኪና በለውጉድ በል ጎንደር ጃሎ በል ጎጃምአቦ በል ወሎ
ቦክሰር የለህም ካለ ዋጋውን ንገረኝ
Be debub targa adiss lay mendat chlalew?
የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን አሳይኝ
እኔ መግዛት አስቤ ነበረ ባንዴ ክፍያ ነው
አድራሻው የት ነው
TVS 180 cc appach motor sente new wagaw???
በጣም ጎበዝ ዩቲቨር ነሽ በቀጣይ ያመሀ ሞተር አሳይን
በድረዳዋ መሸጫ አላችሁ ወይ ዱቤ ክፍያ ይኖራል ወይ?
የኔ እህት ቢኤም ፒ ቶሪኖዶ የሚባለዉን 250cc የተባለዉን ሞተር መግዛት እፈልጋለሁ ባንች በኩል ፍቃድሽ ከሆነ እንድታጋዥኝ ፈልጌ ነዉ ላንችም አስባለሁ እኔ የምኖረዉ ዉጭ ነዉ ግዝቸ ቤተሰብጋ ለማስቀመጥ ነዉ ከይቅርታጋ አሁን ካለ ሞተሩ ቸክ አርጊልኝ ከነ ዋጋዉ
አሪፍ ነው በቀጣይ bicycle ብታቀርቢልን
BMP 200ccሞተር ሳይክል መለዋወጫዎችን የት ማግኘት እንችላለን
motor melewawecha 🙂
tnx eski ye KTM DUKE waga teykiln .....
እናማሳግናለን❤🇪🇹😪
ባጃጂ አራት እግር አደራ የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ
Bmtሞተር ሚባል እንዳትገዙ አክሰሰሪ ሚባል አያመጡም ቁጭ አድርጌዋለው ሞተሩን ዱቄቶች
Can you share address for ethio electric bicycle campane?
10QUUUUUUU batam bat ef u have TVS 180cc and boxer 150cc wagachew plec ???????
Thunderbird motorcycle automatic transmission alew wey? Please teyekewena negereen. I really like that one and would like to buy it. Thanks
ስልኩ ቪድዮው ላይ አለልህ ለምን ደውለህ አይጠይቅም?
Manual new
ቀይዋ ባለ 295 ያልከዉን እገዛታለው ዋው
Ye music mesariya wega lay isti srulin
How much discovery motors and where he exist
boxer yelem end?
እስኪ የአባቺ ጠይቅ ዋጋ ??🙏
Review betam new meyastelaw video ws mndnew
ቦታው የት ነው?? A.A ሆነው የት ይገኛል
እግዚአብሔር ያክብርሽ. ይቅርታ 4 እግር ባጃጂ አሳይኚ
ብሮ ዋጋዉ በጣም ዉድ ነው
pmp ሞተር ዋጋዉ ስንት ነዉ በኣሁን ኣዲሳባ ዉስጥ 2024
BMP is a stupid bikeAppache RTR 180 2021 is the best bike !!!👌
ከጀርባ የመሰማው ሙዚቃ ይረብሻል
Dou have a branch dessie?
የውሀ ጀነኒተር አቅርቢልን እንደ ውፍጮ ከባድ የሆኑ የውሀ ከርሰ ምድር ማውጫ ያሉትን ብታቀርቢልን
Motorcycle betam new mewdew enmsgenalen❤️
Mefelgew nger new
ትቭስ ሞተር ዋጋ ንግሩን 🥺🥺🙏
Pulsar wey Apache gzu for Ethiopia
የባጃጅ ዋጋ 4 እግር ያላትን ጠይቂልን ስሞትልሽ ቆጅየ
I like bike
ሞተር 295 ሺ ከትሸጠ መኪናማ ባይጠየቅ ይሻላል!
ለምታቀርቡልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን እስቲ አቶማቲክ ብስክሌት ዋጋ አቅርቡልን
ሞተር ሳይክል የህንድ ጃፓን ቢሆን ይመርጣል
Le wademe legaz nebar gena yemigach bite kezaf ge yigechal selazi yiqerabing gudetu kebad new
Yet safer naw siraa bota
nice one
Moter saykel.meshecha kiflager lay lemekfet men yasfelgal
Tvs mertochnm btasayen arif nbr
arifnaw
ባለ 295 ሽውን ነበር መግዛት
ahun 480000 birr gebtwal
እኔ ሞተር እና መሳሪያ በጣም ያስፈራኛል
Endet newu megignet minchilew
BRO UPSET WHEN SHE SAID MOTORBIKE FOR THE 3RD TIME HE SAID LET ME LEAD TO TO SEALS LO LOL LOL \
u can't drive it in Addis cause they don't give u a plate.
wayine mn gud nw motor 200shi makinas sint miliyen nw gud nw ethio
4 Million diras tagagnalesh rikash new!!!
@@gj3494 saw nw korkoro makina nw migezaw 4 million
Ere sint leloch jymoch eyalu yihe birk new ende
እሽ ብር እንመጣለን
❤️❤️
Awunlayas sint geba moter...
Yezeyet mechemekiya mashin ebakesh ehet
መለዋወጫቸው ማግኘት አልቻልንም
Jimma yinoral
ሳይክል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እዛዉ ስቀለዉ ማንም አገዛህም
iht tbarki
he told her e bikes not motor cycle yet she said it again lmao \
Waga
10:55 🤣🤣🤣p...o.. L... I... C... e
አዉን የለ ወገ
"ዋጋዉስ"?🤔 ኤረ ይቅርብሽ ነጋዴዎቹን አታሸማቅቂ😅
V❤❤❤❤
China new mimiret btl tru new
ቀዮንሥትብርነት
10q
እህቴ በጣም ጎበዝ የቢዝነስ ዘጋቢ ነሽ በጣም ነው ያደነኩሽ ለምን በአጭር ደቂቃ ዲቴል ኢንፎርሜሽን ነው የምጠይቂው ይህ ማለት የአንችን ብቁነት ነው የሚያሳየው ዋው!! እድሜና ፀጋ አብዝቶ ያደልሽ ። እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ትንሿን ኢባይክ በ 24 ሽዋን የቻይነዋን
በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ ወደ ሀገሬ ስገባ ጥሩ information አግኝቻለሁ።
Thank you. You deserve subscribe.
በጣም ጎበዝ አቀራረብሽ ጥሩ ነው በርቺልን በተለይ እንደዚህ አይነት ሞተር ነክ ነገሮችን ማቅረብሽ መልካም ነው
ምርጥ መረጃ ነዉ እስኪ ዋጋቸዉ ከፍተኛ የሚባሉትን ሞተር ሳይክል ስሪልን
በጣም አሪፍ ነው በቀጣይ ደግሞ የሞንታርቦ ዋጋ እና የድጀ እቃዎች አሳይን።
እናመሰግናለን።ሚሸጡ አክሲዬን ማሳወቅ ብትችሉ ጥሩ ነው።
TVS Appache Serious is the best bike in all aspects beauty, strength, speed, durability with muscular shape!
የሞቶር ሰይክል በቻረጅ የሚሠራ ለመግዘት ስለምፈልግ ስልክ ብተስቀምጡ ስልክ ስደወል አተነሱም ለሚንድ ነው
I was looking for Suzuki, Honda, Yamaha or Kwasaki. BMW and Harley Davidson too.
ጥሩ ነዉ እህት በርቺ በቀጣይ የወፍጮ ቤት እቃዎች ዋጋ ጠይቂልን ወፍጮ ቤት ለመክፈት ለሚፈልጉ ጥሩ ስራ ነዉ 👍
ጎበዝ ልጅ ነው።የሳሊቱ
I have one question. I heard there is restrictions in riding motorbikes in እዉነት ነው?
በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ መረጃ ነዉ እህታችን በርቺ እስት ማር የወንዶች ሱፍ ጫማ ና ብረድልብስ ዋጋ አቅርብ ዉድ እህታችን❤🌷🌷
ጥሎብኝ ሞተር ውስጤ ነው ከመኪናና ከሞተር ሞተርን እመርጣለሁ ከመኪናደሞ ሳሎን መኪና ደስ ይለኛል
እኔ እራሱ ሞተር ካለፈ አጠገቤ ከኔ እስኪሰወር እሱን ነው የማየው የኔ የተለየ ነው ግን ከየት ላምጣው
@@yaredmilan2848 እንገዛለን አይዞን ፈረስና ሞተር ውስጤ ነው መኪና አይሻልም ወይ ሊሉ ይችላሉ ግን ሰውየወደደውን ነው
@@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ አዎ ብሮ አይቀርም እንገዛለን
በጣም እናመሰግናል
ጥሩ ነው ግን የቢኤምፒ ሞተር ዋጋ አስደንግጦኛል። ታግሮ፣ ሃግቤስ እና ሆራ ሞተርስ ግን አልጠየቃችሁም። ሄሮ፣ ሆንዳ ፣ ሱዙኪ ፣ ያማሃ ፣ ካዋሳኪ ፣ ቲቪ ኤስ ወዘተ የታሉ? Waiting in part 2
Ere bakh #kawasaki ninja amareh
Fair new gen eza botaw senehed gen chemari yelewum? Really I like it thanks our sis
እናመሰግናለን
Honda BMW የስፖርት ሞተር የላችሁምንዴ ጎማቸው ትልልቅ ሲሲያቸውም እንደዛው ማወቅ እፈልጋለሁ ዋጋቸውን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች እናመሰግናለን
...ጥያቄ አለኝ 'ና እባካችሁ ትክክለኛውን ምላሽ እንድትሰጡኝ እፈልጋለሁ! ሞተር በግል ማሽከርከር ተፈቅዷል እንዴ? ተከልክሏል ብዬ ነው።
Good information . Probably will buy One.
ሠላም በጣም ምርጥ አሠራር ነው ቀጥሉበት
ሰላም ለአለም ህዝብ ❤አሰግናለሁ❤
አሪፍ ነዉ
ሰብስክራይብና ላይክ አድርጌሻለሁ፣ አቀራረብሽም ገራሚ ነው፣ ከእንግዲህ ባንቺ ይቅረብ እንጂ መርዝም ጠጡ ካልሽ አደርገዋለሁ፣ 😚😚😚
የሚያሳዝነው ግን ሻጩ ድርጅት ስልካቸው አይሠራም፣😏😏😏
ሆቤ ጎሽ የሞታርቦ ና የተቆራጭ የቤተክርስቲያን ምንጣፍ እዲሁም ሞንታርቦ ና ሶላር ይዘሽልኝ ነይ ጎሽ ስወድሽ ደሞ አቀራረብሽ ድንቅ ነሽ በርቺ
ባለ ኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚደረገው ሳይክል አላችሆይ ዋጋውስ
አደራሻቸው እና ስልካቸው ላኩልን ።
ከ 4 እስከ 6 ሳአት ?
በል በል አባይ ግድብን በስሜ እስካዞረው ጠብቀኝ
ድሮ ነዳጅ ሳይኖር የነዳጅ መኪና
አሁን ደሞ ኤሌክትሪክ ሳይኖር ኤሌክትሪል፡መኪና
ፍሪጅ አትጠቀምም ቲቪ አትጠቀምም ተብየ ቤት ተከራይቼ
ከ 4 እስከ 6 ሳአት ቻርጅ ሚደረግ መኪና በለው
ጉድ በል ጎንደር
ጃሎ በል ጎጃም
አቦ በል ወሎ
ቦክሰር የለህም ካለ ዋጋውን ንገረኝ
Be debub targa adiss lay mendat chlalew?
የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን አሳይኝ
እኔ መግዛት አስቤ ነበረ ባንዴ ክፍያ ነው
አድራሻው የት ነው
TVS 180 cc appach motor sente new wagaw???
በጣም ጎበዝ ዩቲቨር ነሽ በቀጣይ ያመሀ ሞተር አሳይን
በድረዳዋ መሸጫ አላችሁ ወይ ዱቤ ክፍያ ይኖራል ወይ?
የኔ እህት ቢኤም ፒ ቶሪኖዶ የሚባለዉን 250cc የተባለዉን ሞተር መግዛት እፈልጋለሁ ባንች በኩል ፍቃድሽ ከሆነ እንድታጋዥኝ ፈልጌ ነዉ ላንችም አስባለሁ እኔ የምኖረዉ ዉጭ ነዉ ግዝቸ ቤተሰብጋ ለማስቀመጥ ነዉ ከይቅርታጋ አሁን ካለ ሞተሩ ቸክ አርጊልኝ ከነ ዋጋዉ
አሪፍ ነው በቀጣይ bicycle ብታቀርቢልን
BMP 200ccሞተር ሳይክል መለዋወጫዎችን የት ማግኘት እንችላለን
motor melewawecha 🙂
tnx eski ye KTM DUKE waga teykiln .....
እናማሳግናለን❤🇪🇹😪
ባጃጂ አራት እግር አደራ የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ
Bmtሞተር ሚባል እንዳትገዙ አክሰሰሪ ሚባል አያመጡም ቁጭ አድርጌዋለው ሞተሩን ዱቄቶች
Can you share address for ethio electric bicycle campane?
10QUUUUUUU batam bat ef u have TVS 180cc and boxer 150cc wagachew plec ???????
Thunderbird motorcycle automatic transmission alew wey? Please teyekewena negereen. I really like that one and would like to buy it. Thanks
ስልኩ ቪድዮው ላይ አለልህ ለምን ደውለህ አይጠይቅም?
Manual new
ቀይዋ ባለ 295 ያልከዉን እገዛታለው ዋው
Ye music mesariya wega lay isti srulin
How much discovery motors and where he exist
boxer yelem end?
እስኪ የአባቺ ጠይቅ ዋጋ ??🙏
Review betam new meyastelaw video ws mndnew
ቦታው የት ነው?? A.A ሆነው የት ይገኛል
እግዚአብሔር ያክብርሽ. ይቅርታ 4 እግር ባጃጂ አሳይኚ
ብሮ ዋጋዉ በጣም ዉድ ነው
pmp ሞተር ዋጋዉ ስንት ነዉ በኣሁን ኣዲሳባ ዉስጥ 2024
BMP is a stupid bike
Appache RTR 180 2021 is the best bike !!!👌
ከጀርባ የመሰማው ሙዚቃ ይረብሻል
Dou have a branch dessie?
የውሀ ጀነኒተር አቅርቢልን እንደ ውፍጮ ከባድ የሆኑ የውሀ ከርሰ ምድር ማውጫ ያሉትን ብታቀርቢልን
Motorcycle betam new mewdew enmsgenalen❤️
Mefelgew nger new
ትቭስ ሞተር ዋጋ ንግሩን 🥺🥺🙏
Pulsar wey Apache gzu for Ethiopia
የባጃጅ ዋጋ 4 እግር ያላትን ጠይቂልን ስሞትልሽ ቆጅየ
I like bike
ሞተር 295 ሺ ከትሸጠ መኪናማ ባይጠየቅ ይሻላል!
ለምታቀርቡልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን እስቲ አቶማቲክ ብስክሌት ዋጋ አቅርቡልን
ሞተር ሳይክል የህንድ ጃፓን ቢሆን ይመርጣል
Le wademe legaz nebar gena yemigach bite kezaf ge yigechal selazi yiqerabing gudetu kebad new
Yet safer naw siraa bota
nice one
Moter saykel.meshecha kiflager lay lemekfet men yasfelgal
Tvs mertochnm btasayen arif nbr
arifnaw
ባለ 295 ሽውን ነበር መግዛት
ahun 480000 birr gebtwal
እኔ ሞተር እና መሳሪያ በጣም ያስፈራኛል
Endet newu megignet minchilew
BRO UPSET WHEN SHE SAID MOTORBIKE FOR THE 3RD TIME HE SAID LET ME LEAD TO TO SEALS LO LOL LOL
\
u can't drive it in Addis cause they don't give u a plate.
wayine mn gud nw motor 200shi makinas sint miliyen nw gud nw ethio
4 Million diras tagagnalesh rikash new!!!
@@gj3494 saw nw korkoro makina nw migezaw 4 million
Ere sint leloch jymoch eyalu yihe birk new ende
እሽ ብር እንመጣለን
❤️❤️
Awunlayas sint geba moter...
Yezeyet mechemekiya mashin ebakesh ehet
መለዋወጫቸው ማግኘት አልቻልንም
Jimma yinoral
ሳይክል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እዛዉ ስቀለዉ ማንም አገዛህም
iht tbarki
he told her e bikes not motor cycle yet she said it again lmao \
Waga
10:55 🤣🤣🤣p...o.. L... I... C... e
አዉን የለ ወገ
"ዋጋዉስ"?🤔
ኤረ ይቅርብሽ ነጋዴዎቹን አታሸማቅቂ😅
V❤❤❤❤
China new mimiret btl tru new
ቀዮንሥትብርነት
10q