ለምሳሌ. . . | ቆይታ ከአዚዝ አህመድ ጋር ክፍል 1 | Lemisale Interview with Wildlife Photographer Aziz Ahmed Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 57

  • @binyamgirma8591
    @binyamgirma8591 4 роки тому +8

    የምር ጀግና ነህ።ጊዜን ማቆም መቻል ደስስ ይላል። ከራስህ አልፈህ በመጪው ዘመን መኖር ይልሀል ይሄ ነው።🙏🙏🙏

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 роки тому +13

    ሀገራችን ካፈራቻቸው ጀግኖች አንዱ ነህ አዚዝ አህመድ👍🏾 ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ follow በማረግ የበኩላችንን እንወጣ

  • @Yeሀገር
    @Yeሀገር 4 роки тому +12

    I've been following this guy. Very inspiring 👏
    He deserves followers in millions!!!! Come on people let's do it!

  • @minaiaminaplace2086
    @minaiaminaplace2086 4 роки тому +3

    የጀግኖች ጀግና ነህ ከህይወት ጋር ነው ግብግብህ እየተናነክ ያለኸው አላህ ይጠብቅህ

  • @ማሜወሎየው-ኀ9ቨ
    @ማሜወሎየው-ኀ9ቨ 2 роки тому

    በጣም አድናቂህ ነኘ አብዱል አዚዝ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ

  • @ayufan3
    @ayufan3 4 роки тому +1

    ከብዙዎች ጋር ሁነህ ዛሬ ያሳመንከው ነገ ሰው ልብ ውስጥ አታገኘውም። ምክንያቱም ድምቀት እንጂ እውነት እይደለም።
    ብቻህን ያመንክበትን የደከምክበትን ሰው ልብ ውስጥ የምታገኘው ግዜ ፈጅቶ ነው መቼም ግን አይጠፋም።
    "ይሁን እና የሰው ልፋት የሚገባን ሲያልፈን ነው።"
    እስኪ ሳለህ እናመስግንህ በባላገሩ በኩል
    "ቤታችንን ስላሳየኽን እናመሰግናለን።"
    ለ አዚዝ

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 4 роки тому

    አዚዝ ጎበዝና ስራዉን በትልቅ ጉጉትና መነሳሳት የሚሰራ ሰዉ ነዉ እላለሁ። በአንድ የሙያ ዘርፍ ላይ ነዉና እኔም ያለሁት ከርሱ ብዙ ትምህርት እንደሚገኝ አምናለሁ። በግሌም ተጠቅሜበታለሁ።
    እንደ ሃሳብ ላነሳ የምፈልገዉ የቀረቡለት ጥያቄዎች ከርሱ ልንሰማ የምንፈልጋቸዉን ነጥቦች አለማካተታቸዉን ነዉ። በተሰጠዉ አጭር ጊዜ ብዙ አስተማሪ ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮች ላይ ማዉራት ይቻል እንደነበረ እገምታለሁ።

  • @HewanTeshome-m9l
    @HewanTeshome-m9l 2 місяці тому

    Aziz Ahmed the best and the one 💯

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 2 роки тому

    💪🥰💪 Aziz Ahmed ! ........... "Real Ethiopian Hero on the Field - Great Wildlife Photographer !!" 💚💛❤

  • @tigistahmed8691
    @tigistahmed8691 4 роки тому +2

    👍🏻አዚዚ ጀግና ነው 🤙🙏

  • @منصوردصلن
    @منصوردصلن 4 роки тому +1

    Mashallah Aziz andegna

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 3 роки тому

    You are brave 😲🤭 Azz Ethiopia need you take care
    God bless you 🙏

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 роки тому +1

    አዚዝ አህመድ my hero!!!!!!!

  • @minaiaminaplace2086
    @minaiaminaplace2086 4 роки тому +1

    አዚዬ ጀግናችን ነህ

  • @onelove7063
    @onelove7063 4 роки тому +2

    One of ma fav person

  • @marieus6899
    @marieus6899 4 роки тому +3

    Big respect🙏

  • @fikaduwendesentadese-tk5uc
    @fikaduwendesentadese-tk5uc Рік тому

    Tikikil new
    ye Aziz Tikilegna Taric new
    betam new yekorahubet

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 4 роки тому +1

    ጀግና ሰው ነህ

  • @romandesalgn7465
    @romandesalgn7465 4 роки тому

    Nat only photographer the journalist is also wooow

  • @marieus6899
    @marieus6899 4 роки тому +1

    Jegna rasu aygelጽhm azizo 👍

  • @selamselamtube7005
    @selamselamtube7005 4 роки тому +2

    nice aziz ahmen......

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 роки тому

    Instagram አልፈልግም ነበር ለዚህ ምርጥ ኢትዮጵያ ጀግና ሰል ከፈትኩኝ በተለየ መልኩ ደግሞ በዩቱብ ብትመጣ በጣም ደሰ ይላል በርታ

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 роки тому

    በትክክል ጀግናነህ መንግስት ምናለበት ለንደነዚህ አይነት ጀግኖች ድጋፍ ቢያደርግ በርታ ብሮ እግዛብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ።

  • @BalageruTV
    @BalageruTV  4 роки тому +4

    ላይክ፣ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ
    ባላገሩ ሁልግዜም ኢትዮጵያን ለማገልገልና ለማስደሰት ይኖራል።
    ከበሽታና ከችግር ይጠብቃችሁ።
    በፍቅርና በጤና ያኑራችሁ።
    ባላገሩ ቴሌቪዥን|ነቃ ነቃ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому +1

      ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
      ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።

  • @Mesi89
    @Mesi89 4 роки тому

    የጀግናም ጀግና አይዞህ በርታ እስኪ ውዶችየ ፎሎ እና ድርገው እሱ እንዳለው ሀገራችን ማዎቁ ለእኛም ይጠቅመናል
    ባላገሩ አይደል እናመስግናለን ከቻላችሁ የዩቱብ ቻናሉንና እንስቲግራሙን ሊንክ ብታስቀምጡልን ጥሩ ነው

  • @BABR7826
    @BABR7826 4 роки тому +2

    ጀግና ነው በርታ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያየው በራሱ Fb ፔጅ ይክፈት ባላገሩ ሼር አርጉለት የፎሎው ብዛት እየጨመረ ሲመጣ ዩትዩፑን ኢንስተግራሙን በፔጁ ላይ ያስተዋውቅ በአጭር ጊዜ ብዙ ተመልካች ያገኛ ቢያንስ 98% ኢትዮጵያዊ የፌስቡክ ተጠቃሚ ነው ከFb ላይ ነው የሆነ ነገር በማየት ወደ ዩትዩፕም ወደ ኢንስተግራም የሚመጡት ሆን ብለው ፊልም ለማየት እንጂ ሌላ ፍለጋ ሚገቡ አይመስለኝም እኔ ዛሬ እና በቀደም በአጭሯ ቪዲዬ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት እንደ እኔ በጣም ብዙ የማያውቁት ያላዩት ይኖራሉ እና ይሄን ዘዴ ይጠቀም ሀሳቤ ነው።

  • @fafytemametube6576
    @fafytemametube6576 4 роки тому +1

    በጣም ማደንቀው ሰው በርታ

  • @seidalene5368
    @seidalene5368 3 роки тому

    Good job

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 4 роки тому

    It is doing a great job thiopian wildlife

  • @alexa5721
    @alexa5721 4 роки тому +1

    History will never forget you and time will pay you that what you want in life thank you for sharing as your passion💚💛❤🙏🏾🔥

  • @marywolde7358
    @marywolde7358 4 роки тому

    I am following you now👍

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 4 роки тому +1

    ያልተነገረለት ጀግና

  • @WeWe-yg9ss
    @WeWe-yg9ss Рік тому

    Azizi jegena

  • @klassicbella
    @klassicbella 3 роки тому

    Pa!!! gobez !!!

  • @SW33T3ST3
    @SW33T3ST3 4 роки тому +1

    Thank you Aziz!!- the background music is so loud n annoying for me to finish....

  • @tsigeamha
    @tsigeamha 4 роки тому

    "Born to be free"

  • @johnnyf5484
    @johnnyf5484 4 роки тому

    Ewnet jegna neh betam yemwedew yesra zerf new abo fetari yitebkeh leseketm yabkah wendemee

  • @funnyethiopia2833
    @funnyethiopia2833 3 роки тому

    this is so impressive.👍 when I get younger like you I need to be zoologist

  • @tireshopsaddis
    @tireshopsaddis 4 роки тому

    ድሮ ልጅ እያለን የአዚዝ አህመድ አባት በአንበሳ ተበልተው እንደሞተው ስንሰማ እውነት አይመስለንም ነበረ በጣም ያሳዝናል ኢናሊላሂወኢናኢለይሂ ራጂኡን አላህ የጀነት ይበላቸው

  • @mesfinmahider
    @mesfinmahider 4 роки тому

    Photografer aziza Ahmed

  • @thriveabyssinia8638
    @thriveabyssinia8638 4 роки тому +1

    Awesome

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 роки тому +3

    እንደነዚህ አይነት እውነተኛ ጀግኖችን መች ይሆን በአደባባይ የምናከብራቸው Instagram ያንተን
    ስራ ለማየት እከፍታለሁ

  • @bilewbirhanu830
    @bilewbirhanu830 Рік тому

    እኔ አለሁ!!!!!

  • @Salahnoor6117
    @Salahnoor6117 4 роки тому

    አዚዝ በጣም ሊነገርልህ የሚገባ ስው ነህ

  • @hawadawad4963
    @hawadawad4963 4 роки тому

    enaywealene bereta

  • @fitsetech21
    @fitsetech21 4 роки тому +1

    ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
    ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።

  • @abebam8336
    @abebam8336 4 роки тому

    Hey👋👋💚💛❤🌹🌹

  • @yazewtesfayewolle1735
    @yazewtesfayewolle1735 4 роки тому

    I love you passion I am like you let's be Friend and share passion and experience

  • @bunjeareri5886
    @bunjeareri5886 2 роки тому

    Dinki now Ethiopian

  • @temesgengetnet4038
    @temesgengetnet4038 4 роки тому

    Merte sew Awash 1 meshet abesa felga abrew wetchalew gobze new gen sel awashe yesafkuten getem kyet adrskew

  • @gy8086
    @gy8086 4 роки тому

    Manew new Ye you tup simhe biyans sup enadrghe??

  • @kde6769
    @kde6769 4 роки тому

    This is his account,
    instagram.com/ethiopian.wildlife/