Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥዑማት መዝሙራተ ግእዝ 😘😘😘
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏🌺🌺🌺 በርቱልን🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሃሌ ሃሌ ሉያ እንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል /ግብተ/፪/ በቤተ መቅደስ //፪//ወይቤላ /፫/ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኅበ እግዚአብሔር ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ //፪//ትርጉም፡- ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐርና ወርቅን አስማምታ ስትፈትል በድንገት በቤተ መቅደስ መልአኩ ገብርኤል ታያት በእግዚአብሔር ዘንድ ቧለሟልነት አግኝተሻል አላት እሷ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለችውአጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
በእውነት ወንድማችን የምሰራው ስራ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ
በርቱ ወንድሞች🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉
❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ጸጋ እናመሰግናለን በርታልን
አብሳሪው መልአክ መልካሙን ዜና ሁሉ ያብስራችሁ🤩🤩
አሜን 🙏🏽
ሁላችንንም ያብስረን 🙏🏽
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ በርቱ
እልልልልልል አብሳሪው መልአክ ለኛም ለልጆቹ የምስራችን ያሰማን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
በርቱልን❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🥰🥰🥰
🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያስማለን የ ስላሴ በተስፋ እንጠብቃለን
Thanks!
እግዚአብሔር በጎውን ስጦታ ይስጥልን!
ua-cam.com/video/o3FEhBq6OtE/v-deo.html
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🏽
🙏🙏🙏
ጥዑማት መዝሙራተ ግእዝ 😘😘😘
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏🌺🌺🌺 በርቱልን🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሃሌ ሃሌ ሉያ እንዘ ትፈትል
ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ
ገብርኤል /ግብተ/፪/ በቤተ መቅደስ //፪//
ወይቤላ /፫/ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኅበ እግዚአብሔር
ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ //፪//
ትርጉም፡- ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐርና ወርቅን አስማምታ ስትፈትል በድንገት በቤተ መቅደስ መልአኩ ገብርኤል ታያት በእግዚአብሔር ዘንድ ቧለሟልነት አግኝተሻል አላት እሷ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለችው
አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
በእውነት ወንድማችን የምሰራው ስራ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ
በርቱ ወንድሞች🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉
❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ጸጋ እናመሰግናለን በርታልን
አብሳሪው መልአክ መልካሙን ዜና ሁሉ ያብስራችሁ🤩🤩
አሜን 🙏🏽
ሁላችንንም ያብስረን 🙏🏽
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ በርቱ
እልልልልልል አብሳሪው መልአክ ለኛም ለልጆቹ የምስራችን ያሰማን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
በርቱልን❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🥰🥰🥰
🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያስማለን
የ ስላሴ በተስፋ እንጠብቃለን
Thanks!
እግዚአብሔር በጎውን ስጦታ ይስጥልን!
ua-cam.com/video/o3FEhBq6OtE/v-deo.html
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🏽
🙏🙏🙏