Ethiopia ዛሬ ምንዛሬ ጨመረ አዲሱ የምንዛሬ ማሻሻያ ሙሉ መረጃ !! ዶላር ዩሮ ፓውንድ | Hawala currency

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @tigaethio
    @tigaethio 2 місяці тому +1

    የሰው ልጅ ከብር ይቀድማል የሰው ልጅ ደህነት አሰቀደሙ ሠላም

  • @Sadam-hq9hl
    @Sadam-hq9hl 3 місяці тому +2

    thank you

  • @saadashifarow7304
    @saadashifarow7304 3 місяці тому

    ብር ብር ብላችሁ ልሞቱ ነዉ መጀመራ አገራችንን ሰላም አስመጡልን እና አገራችን ላይ ሰርተን እንቀየርበት ከቱ ሁላ ብርና ዛፍ ነዉ እናተ ያሳሰባችሁ የሰዉ ነፍስ አትርፊ መጀመራ አገር ሰላም መልሱ

  • @mohahussen1769
    @mohahussen1769 3 місяці тому +2

    ሳይረፍድ ጉዞ እንጀምራ

  • @MimiTilwaleh
    @MimiTilwaleh 2 місяці тому +1

    እኔ እኳ ሰጠይቅ 116ነው ያለኝ ወርኛ ጨምርም አልጨምርም ለነ ምንም ጥቅም የለውም

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 3 місяці тому +4

    የኔ ጥያቄ በሀዋላ የላክነውን ብር እደት ይታያል አሁንም በባንክ አንልክም ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 місяці тому +1

    ብላክ ማርኪት ጨመርም ትላላቹ እልጨመርም ክሊላ ግዚ 31 የነበር እሁን 32 እይተመዝነነው እኔ ልኪ እለው

  • @romansweet9360
    @romansweet9360 3 місяці тому +1

    ሀገሩ ስላም ያስፈልገዋል የሰውልጅ ደህንኑቱ ሳይጠበቅ እንዴት ሰው ገንዘቡን ይዞ ሀገር ይገባል

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 3 місяці тому +2

    የአገሩን ሰላሙን ባረጋጉት

  • @SofiaSofia-n2o
    @SofiaSofia-n2o 2 місяці тому +1

    በነታችሁ እኔ 12ሺ ድረሀም አለኝ ልላክ ወይሰ ግራገባኝ

    • @rahel2963
      @rahel2963 2 місяці тому

      እኔም 10ሺ ድርሃምም አለኝ እኔም ግራ ገብቶኛል

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 3 місяці тому +1

    ወራኞች ብር ብር ትላላችሁ መጀመሪያ ስላም አምጡ በሀገሪቱ ላይ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 3 місяці тому +3

    ኩዌት 500ሲገባ ሹክበሉኝ ግን መላክ ይቻላልወይ አጣራ እስኪ ችግር የለውም እስከስንትስ ብር አካውታችን ይቀመጣል

    • @elsatilahun5241
      @elsatilahun5241 3 місяці тому

      ክዊት ነሽ

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 3 місяці тому

      500😮ማለት 378ነበር እሥከዛሬ
      እኔ የሠሞኑ ግርግር አልገባኝም ባንክ ያለው ብራችን ይቀንሣልዴ😮😮

    • @XtraUsa-t4r
      @XtraUsa-t4r 3 місяці тому

      Kuwait blak market yemilku sewoch endet new magegnew esti tebaberugn

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 3 місяці тому

      @@elsatilahun5241 እኔን ነው አወን ኩየት ነኝ

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v 3 місяці тому

      @@elsatilahun5241 አወ

  • @tigaethio
    @tigaethio 2 місяці тому +1

    ሰራ የሌለው ወሬ😂😂

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam 2 місяці тому +1

    IMF puppet Mr PP abiy Ahmed 🎃🎃🎃

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 3 місяці тому +2

    ትንሽ ነበረኝ ልላከው ወይንስ ላስቀምጥ

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 3 місяці тому +2

    ንሮ ዉድነቱ ላይ በሰራችሁ አገሬ እገባለሁጅ በባክ አልክም ጅል ጅላጅል የሆነ መግስት ኤጭ