አስደሳች ቆይታ - ከገራድ አብድልዋሪስ ረዲ ጋር ክፍል ሁለት | Abdulwaris Redi |WorabeTube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @WorabeTube
    @WorabeTube  4 роки тому +7

    የባድ ወልድ
    በየሳምንቱ ባህል፣ ታሪክ፣ ስላለፉ ጀግኖች፣ እየጠፉ ስላሉት እሴቶች፣ ያልተነገሩ ታሪኮች እያነሳን እንጫወታለን። ሀሳብ አስተያየታቹን አካፍሉን Like Share በማድረግ አጋር ይሁኑ [ያሾክርናን]

  • @keyretube5631
    @keyretube5631 4 роки тому +3

    አይ አለመዲን ብዙ የተቀበሩ ታሪኮቻችንን እያወጣህልን ነው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እኛ የአሁኑ ልጆች ታሪካችንን ማወቃችን ወዳጅና ጠላቶቻችንን እንድንለይ እና የአሁን ማንናታችንን አጠንክረን እንድንዝ ከፍተኛ የሆነ ፈይዳ ስላለው እባክህን ይህንን ስራ አጠናክረህ ቀጥልበት እኛም አቅማችን በፈቀደው ሁሉ የበኩላችንን ሁሉ ለመወጣት እኔ በግሌ በየትኛውም ሳት ዝግጁ ነኝ ስለዝህ የስልጤ ህዝብ የራሱ የሆነ ሚድያ እንዲኖረው ሁላችንም ሚጠበቅብንን አድርገን አሁን ያለውን የህዝባችን የእጃ ዙር ቅኝ ግዛት መታገል ይጠበቅብናል

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 4 роки тому +5

    መሸአለህ ወለህ ምረጥ ተረክ ወለህ ስቱነዉ የመይገበዉ አለህ ከረስ አሀ ተረደሁቱ ወለህ በበዬ አለህ እድምክ ያረዝምልክ

  • @mimber6231
    @mimber6231 2 роки тому +1

    ጎብዙ በበሀላቹ በርቱ እንዳይጠፋ ሳይሆን እንዳይቀንስ ብለን።

  • @keyretube5631
    @keyretube5631 4 роки тому +3

    የሚገርም ታሪክ ነው ይህንን ታሪክ አባቴ ላይ ተፈፅመው እንደነበር አባቴ ነግሮኝ ነበር አሁን በገራድ አፍ ስሰማው እምባ ነው የተናነቀኝ ዛሬ ላይ የስልጤን ህዝብ ወክለው ተመልሰው ጃኬታቸውን ቀይረው አሁንም ያኔ የነበረውን አይነት ጥልፍያ ስፈፅሙ የአባቶቻችን ትግል መና የቀረ ነው ሚመስለኝ ገራድ ግን በጣም ትክክለኛ የስልጤን ማንናት የሚያውቅ እንቁ ሰው ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘውልህ በተለይ አቶ ስራጅ ፈጌሳ የኔ የላንፍሮ ወረዳ አስተዳደር ሆኖ ሳለ ዜሮ መጨመር የምትለወን ቀመር ቀጥታ ይጠቀምባት እንደነበር አባቴ ታጋይ እና ታሪክ አዋቂ ስለነበራ ወላሂ ቃል በቃል ነበር የነገረኝ አሁን ግን በጣም ነው ያስለቀሰኝ

  • @mohammednuri4546
    @mohammednuri4546 4 роки тому +4

    በርቱ ደስ ይላል አዲሱ ትውልድ ስለ ማንነቱ በደንብ አያውቅም ከኔም ጭምር ስለ ስልጤ ታሪክ በደንብ የሚያውቁ ሰዎችን አቅርቡ

  • @hanitub1387
    @hanitub1387 2 роки тому +2

    ገራሚ ታሪክ ስልጤነቴን ይበልጥ እንደወድ አደሩገኝ💓

  • @digfjgrf6827
    @digfjgrf6827 2 роки тому +1

    ይገርመል

  • @nuredinyisehak9470
    @nuredinyisehak9470 3 роки тому +1

    አልመዲን በርታልኝ እኛ ዩምናውቀው ዘፈኑን ብቻ ነው አሁን ግን አንተ በምታደርጋቸው ኢንቸርቪዎች ከታሪኩ ጋር በማዋሐድ እንደአዲስ በጣም እንድንወደው እዩሆንን ነው አላህ ዕውቀቱን ይጨምርልህ

  • @hananlozli7704
    @hananlozli7704 4 роки тому

    በትክክል

  • @mudesirjemal9472
    @mudesirjemal9472 5 місяців тому

    ዋሪስ ረዲ እደግ ክዝብ ደበልከቢያ ለዱንያ ባሃኔ እደግ ባሉሃን እደግ አላህን ፍር ወላነ አያጠፋን ኤለ የኛም ቢዬልቁይ የኛይ ያድላን

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 роки тому +2

    እኔ ቡዙ ቦታ የገጥመኛል ጉራጌ ለስልጤ ጡሩ አመለከከት ዬለውም

  • @ሰአዳብንትፈሪስ
    @ሰአዳብንትፈሪስ 3 роки тому +1

    አለህ የቅራሙ ያባድ ወልድ

  • @ziyadarahmeto9909
    @ziyadarahmeto9909 4 роки тому +1

    የባድ ወልድቻ በኛአፉ አዋልኩ አይማለሙ ለዌጃሙአሩሱ እና የባደናይ አዳ አይቅር ጦሳሙ

  • @abdulhakeem9516
    @abdulhakeem9516 2 роки тому +1

    አይ ጀግነ ገረድ አለሀ የቂረሃ

  • @abukatechno7395
    @abukatechno7395 4 роки тому +1

    አብዛና ላይ ሽክመል
    ጀማል ጃርጃራ
    ሻኪር አደም
    ሸረፈዲን 2 አመት የተሰሩ የተንገለቱ ነበር
    ሁለቱ አላህ ይርሀመቸው።

  • @sualihshewmolo44
    @sualihshewmolo44 24 дні тому

    Ayate nachew

  • @mukebedira536
    @mukebedira536 4 роки тому +1

    ኡንካን በሠላም መጠቹ

  • @fate2676
    @fate2676 2 роки тому +1

    ቁልቁላቴን ከየት ላግኘው

  • @majedmehdi8229
    @majedmehdi8229 Рік тому

    Yesilte 1 telant gurage new. Silte gen gurage telatu endehone aywkem

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    አሪቡ

  • @Muden-h5n
    @Muden-h5n Місяць тому

    Mamama

  • @farukpestry36
    @farukpestry36 2 роки тому

    Jagan Abdul waris

  • @ruheemedianetwork487
    @ruheemedianetwork487 4 роки тому

    Mirt yesilte lij abat

  • @miricanal1378
    @miricanal1378 4 роки тому +1

    ✔✔✔✔✔✔

  • @EzedienShukur
    @EzedienShukur 4 місяці тому

    1ቁምጣ ማዳበሪያ ሰቶ 1ዜሮ መጨመር አባይነት ነው እውነት ነው ዋሾነትም ቀጣፊነትም ነው

  • @akmeldadgaba4704
    @akmeldadgaba4704 3 роки тому

    Agote edim ina tena tamegnewu

  • @NejatSultan-fd5rc
    @NejatSultan-fd5rc 7 місяців тому

    አቦ ስልጤነት ታርክን ብቻ አለህ ያቅራሙ 6:06

  • @Toba-g6e
    @Toba-g6e 11 місяців тому

    የልተወራለት.የሥልጤ.ጀግነ.ከኛእድሜቀንሶ.ይስጥህ

  • @khairiakhairia3220
    @khairiakhairia3220 4 роки тому +1

    ኡምራሙ ያግዱር ታፋይናት ኒባሩ

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 3 роки тому

    ዋለሂ ውስጣይነቻን ኢንከሌይቻዬ ያባድ ፈፊቻ ክሶ አትክሳሶ አምጡና ታኩ ዞፍ ይታለቃነይ ዋልድ ያነርይ ታኩዞፍ ይማጫነይ ቻሎት አለቢ ዋራቤ ቁምሩ 👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mudinkadir-gu8zh
    @mudinkadir-gu8zh 7 місяців тому

    አይኔን ያጠፍይ

  • @khairiakhairia3220
    @khairiakhairia3220 4 роки тому +2

    በቃጣይ በርጊቾን አቅርቡት

    • @ruheemedianetwork487
      @ruheemedianetwork487 4 роки тому +1

      Elmedin lumeya tubin gin bitmekrlign wey biyastekaklu weym bayakerbu pls silte tarik endayazanifu feraw

  • @እሰቅረመቶ
    @እሰቅረመቶ 4 роки тому +2

    አርህቡ በነን

  • @NejatSultan-fd5rc
    @NejatSultan-fd5rc 7 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🍒🍒🍒🥰🥰🥰🥰✔️✔️✔️