NBC Ethiopia | ከቲያትር አምራቹ ቢኒያም ወርቁ ጋር የሃረግ ቆይታ በNBC ETHIOPIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #ከሃረግ_ጋር ... ከ50 በላይ ቲያትሮችን ጽፏል ... ከ30 በላይ ለራሱ አዘጋጅቷል ... ደራሲ አዘጋጅ ተዋናይ ቢኒያም ወርቁ
    National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organised by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 5

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 Рік тому

    በጣም የሚገርም ሥነሥርአት ያለው ባለሙያ ነህ ክብር መስጠት ራስንና ሙያን ማክበር ነው

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Рік тому

    ❤ቢኒያም ወርቁ ... ዋውውው ምርጥ ልጅ ማወቅ የምጓጓለት ድንቅ ልጅ የዘመኑ ሙሉጌታ አሻግሬ ብየካለሁኝ
    አንድ ምክር በጓደኝነት አታስብ ጓደኞችህ ስለሆኑ አትሞዳሞድ ለወጣት እድል ስጥ በጓደኝነት ተጠቃቅሶ እከክልኝ ልከክልህ ለነሱ ብቻ እድል መስጠት አቁም ለወጣቶች እድል ስጥ ... ሰለሞን የሚባል ነፍራቃ ከሌለ አትለምነው ... ስንት እድል አቶ የሚሰቃይ ጀግና ተዋናይ ወጣት እየታሸ ይሆናል እድል ስጠው ... ቤቢ የሚባል ጥበብን አስገድዶ የደፈረ በጓደኝነት እድል ያገኘ ሰው እያረፈደ ካስቸገረ ስንት እድል አቶ መታየት አቅቶት የሚሰቃይ ወጣት አለ እድል ስጣቸው ... ከነ ሙሉጌታ አሻግሬ ታሪክ ተማ ... ለሙሉጌታ አሻግሬ ማንም ትልቅ ታዋቂ አርቲስት ብሎ ነገር የለም ካልሰራ ክፍለሃገር ድረስ ውስዶት እሞላቀቃለሁ ካለ በዛው ነው የሚያባርረው ... ሌላ ወጣት አምጥቶ እሱ ሲመጻደቅበት የነበረውን ቦታ በትንታግ ወጣቶች ይተካው ነበር ...

  • @Mohammed-gr2lj
    @Mohammed-gr2lj Рік тому

    ሃረግ በርች ኣድናቅሽ ነይ

  • @ephremtesfay1356
    @ephremtesfay1356 3 місяці тому

    እኔ ምስክር ነኝ ቢኒ ከማስታውሰው ቄራ አፄ ዘርያቆብ ት/ቤት ተማሪውን ፅፎ ያስራ ነበር ከዛ ንፋስል ሲገባ ደግሞትያትር ይዞ መቶ ነፃነት ጮራ ት/ቤት ይዞ መቶ አሳይቶነበር እኔ ትኬት ቆራጭ ነበርኩ