Ethiopia - የአቶ ገዱና ለማ ዳግም ጥምረት! | የተሰማባቸው ክስ ‹‹አዲስ መንግስት…››

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 83

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb 9 місяців тому +6

    ዋው የእውነት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰላምና መረጋጋትን የሚያመጡ ቅን ልቦና ያላቸው መሪዎች በተገኙ ምንኛ ደስ ባለን

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 9 місяців тому +10

    ይህ የሽግግር መንግሥት የሚባለው ነገር ለፍትህ ሳይሆን ዳግም የአማራን ህዝብ ወደ ባርነት ለመወሰድ የሚደረግ ሰውር ሴራ ነው

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 9 місяців тому +8

    ኢትዮጵያን የምትሉ የሁሉም ብሄረሰቦች ተሰባስባቹ አንድፖርቲ ሆናቹ ተደራጁ ያለበለዚያ ጎን ኢትዮጵያ የስፋዋ እየጨለመ ነው😢😢😢😢

  • @super__star6823
    @super__star6823 9 місяців тому +9

    Three of them Ato Degu , Lema and Abiy are the reason for this mess

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 9 місяців тому +7

    ከአሁን በሂላ የወያኔጋ አብረው የሰሩ በሙሉ ከአሁን በሂላ በምንም አይነት መንግስት ስልጣን መያዝ የለባቸውም አርፈው ይቀመጡ አለበለዚያ እያንዳንዳቸው ፍርድ ይጠብቃቸዋል ሀገራችንን ለዚህ ያበቁት እነዝህ ዘረኞች ቀማኞች ሀይማኖት የሌላቸው የምእራብያውያን የአረብ አሽከር ለኢትዮጵያውያን አይመጥኑም አሁን ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ዘሩን ቋንቋውን ትቶ ለሀገሩ ለህዝብየሚሰራ ብቻ ነው::

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 9 місяців тому +1

    ድልለፉኖ❤❤❤ድልለአማራዬ❤🎉❤❤

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 9 місяців тому +6

    ገዱም ሆነ ለማ ለአማራ ህዝብ ጠንቅ ናቸው

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 9 місяців тому +1

    ምናልባት ይልቁንስ ለለውጥ ደሙን የሚያፈሰው ቀዳሚውን ወንበር የሚገባው ቢሆንም ሀገር አቀፍ ቅንጅት አስፈላጊ ቢሆንም ሌሎችንም እግዚአብሔር (ፈጣሪ) የመረጣቸው ሁሉ የአሥተዳደር አገልጋይ እንጂ ዘራፊነት ማለት ውሃ ውሃ መልስ ስለሚመስል ከፍተኛ ጥንቃቄና የፈጣሪን ይሁንታ በየደረጃው ለሚሆን የአገልግሎት ወንበር እንዲያገኙ ይገባልና ይልቁንም የመገዳደል ዙሩን ባያከሩት ንፁሀን የአሁኑ መንግሥት አገልጋዮችም ካልረፈደባቸው በሀገር አቀፍ አገልግሎቱ በተካተቱ ነበር የራሴ ሀሳብ ነበር።

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 9 місяців тому +1

    እውነት ባደረገው!!

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 9 місяців тому +1

    ሁሉንም አየናቸው አንዳቸውም መልካም ሀሣብ አና ኢትዮጵያዊ ነት ፍቅር የሌላቸው አስመሣዬች ሆድ አደሮች ናቸው ከነሡ ውጭ ሰው የለም ለምንድነው አነዚህ የምናውቃቸውን ሰዋች ብቻ በሰዉ አይምሮ ላይ አያመላለሣችሁ አማራጭ አንደሌለን የምታሳዪት ኢትዬጲያውያን መምራት ያለበት የብሔርብሔረሰቦች መቀመጫ ከሆነች ዘረኛነት ከሚፀየፉባት አዲስ አበባ የተገኛ የተማረ ሰው ቢያገኛት ይች ሀገር የት በደረሰች

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 місяців тому +1

    አንፈልግም ሸግግር

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 9 місяців тому +6

    እረ ወዲያ በፈጣሪ አንተ ምንም ነገር ባታቀርብ ደስ ይላል ።ዘጊ ።

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 9 місяців тому +1

      😂😂😂😅😮mn arege eski enaberetataw

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 9 місяців тому

      አይባልም አዲስ ነው ማበርታታት ሲገባችሁ ጭራሽ ስዲብ ይሄ መናናቃችን እኮ ነው ዝቅ የሚያደርገን😔😔

  • @user-bw7oe9fn8g
    @user-bw7oe9fn8g 9 місяців тому

    ድልለፋኖ.🎉ለአማራህዝብ.
    ❤❤❤❤❤

  • @tesfomgebremichael6225
    @tesfomgebremichael6225 5 днів тому

    አረ ጉዱ ዘና
    የህዋሃት የመቱ ያሁኑ ኣይደለም

  • @ebremedhin5798
    @ebremedhin5798 9 місяців тому

    From the point of development, to be changed the the change should be changed!

  • @Havker983
    @Havker983 9 місяців тому

    Lemma megersa come back to Ethiopia 😊

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 9 місяців тому

    Ke Abiy, yemayeshal manem yelem
    Tekekel newe Abiy abedual Beka
    No More Abiy, Be Hagertua lay mkeled newe yeyazew Lema is
    The Best than Abiy 100% Abiy,
    Enen kaledegefu eyale Hezeb yemigedel chekagn aremene newe!!!!!

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 9 місяців тому +6

    ሽግግር መንግስት የሚቋቋም ከሆነ አሁን ካሉት የፖለቲካ ድርጅቶችና ከመንግሥት በኩርፊያ ከራቁት ውጭ ሆኖ ገልተኛ የሆኑ ሁሉንም ልያቅፉ የሚችሉ አገራዊና ሕዝባዊ አመለካከት ያላቸው ቢሆኑ ጥሩ ነው።

    • @LoveLike-dp9jz
      @LoveLike-dp9jz 9 місяців тому

      መጸጸቱን

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 9 місяців тому +1

      አይ ከእንግዲህ እኔ እንጃ ሁሉም በየራሱ ብሄር ተሸጉጦ እና ተደብቆ ብሄሩን ከሁዋዋ ሆኖ ወደፊት እየገፋ በተረኝነት መንፈስ በየተራ በብሄሩ ስልጣን ጨብጦ መቀመጥ ነው ሚፈልገው

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 9 місяців тому

      ​@@DW-wq2vnትክክል አስፈሪ ጊዜ ላይ ደርስናል ትንሽ አማራው ነበር እሱንም ገፍተው ገፍተው ብሄርተኛ አድርገውታል😢

  • @yoni3081
    @yoni3081 9 місяців тому

    እነዚህ ሰዎች በሽታዎች ናቸዉ ለኢትዮጵያ

  • @fanosligaba4581
    @fanosligaba4581 9 місяців тому

    ምን ዋጋ አለው ደሀዉ ካለቀ ባህል ሊላ መርዝ ኢትዮጵያ ፓያ ልዩ አይውጣልሽ ተብላለች መሰል ወገናችን በሙሌ የሰው ዘር አለቀ እግዚአብሔር አምላክ ትምህርት ያድርግ ለሚረዱት ቤተሰብ እግዚአብሔር መፀናናትን ይስጥ

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 9 місяців тому +1

    😥😥😭😭😭 ለሀገራችን አዲስ መንግት ያስፈልገናል አፍጥኑት ድሮ አልስማማም ነበር አሁን ግን በዛ ከልክ አለፈ ይህ ከልክ በላይ ነዉ አፍጥኑት😭😭😭

  • @super__star6823
    @super__star6823 9 місяців тому +1

    Who made Ato Alema only a solution to solve Ethiopia problem. Neither Ato Lema or Ato Degu or America are the solution. All Ethiopians from Corner to corner sit down find a solution.

  • @yuusufaliyyii9184
    @yuusufaliyyii9184 9 місяців тому

    😮

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 9 місяців тому +1

    እኔ ይህንን ፈታ ደይሊ ምን ዓይነት ልእፍዳዳና እፍናሞች እያሳተፈና ምን ያህል ከአብይ ቢከፈለው ነው ፀረ ኢትዮጵያ የሆነውን ሀሳቡን የሚያዝረከርከው::

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 9 місяців тому +14

    የሽግግር መንግስት ሚባል ጉድ የለም አቢይ ተገርስሶ መውደቅ አለበት

    • @be-liever
      @be-liever 9 місяців тому

      ማን አባቱ ነው ጀግናውን የጀግና ዘር የአለም ሎሬትን በጉልበት የሚገረስሰው ፣ ተገረሰሳለህ ኋላ ቀር ቆምጬ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 місяців тому +1

      ​@@be-lieverእናያለን ሰዉ በላዉች አብይ ሰዉ አደለም የሚጥለው ክፋቱ እና ሰዉ በላነቱ አረመኔነቱ ጥሎታ በቃ የሰው በላ ስብስብ የበታችነት በሽታ እኮ ይጎዳል እረግጦ የገዛችሁ ወያኔ ነው ግን ስልጣን ላይ ከወጡ በኃላ ግን ምስኪን ነው ያረዱት

    • @be-liever
      @be-liever 9 місяців тому

      @@tigisit2534 ኪኪኪ🤣🤣😂🤣 የበታችነትማ እናነተን ነው አብግኖ ጋላን እናጠፋለን ፣ የጋላ ገረድ አንሆንም ገለመሌ እያላቹ በበታችነት ስሜት ጦርነት ውስጥ የገባቹት🤣🤣🤣😂
      ደግሞ ማን ከኛ በላይ ሆኖ ነው የበታችነት የሚሰማን🤔 በምንስ ከኛ ቀላይ የሚሆን አለ 😂 እኛ በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ሁሉንም የታደልን ነን ላዛም ነው እናንተ ቆምጬዎች ረሃብ ስፈጃቹ ወደኛ የምትመጡት ፣ ለዛነው ቆምጬዎች ለልመና ወደኛ የምትሰማሩት🤣😂😂😂😂

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 місяців тому

      @@be-liever hhhhh እስኪ ምንድነው ታሪክ ከወራሪ ዉጭ እና ግም ናቸው ምንድነው ድፍን አፍቃሪ ያገማችሁ

    • @be-liever
      @be-liever 9 місяців тому

      @@tigisit2534 ግምማ ቆማጣው ግንዱሹ ለማኙ ቀምጬ ነው ያውም የገለማቹ 🤣😂😂 ለማኝ ዘረ ለማኝ ፣ በ21ኛው ከ/ዘመን ላይ ሆናቹ ጫማና ሱሪ መታጠቅ እንኳን መን እነደሆነ የማታውቁ ኋላ ቀሮች ናቹ እኮ🤔🤔

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 9 місяців тому

    Ato Gedu,Kezih befitm Ye Amaran siltan asalfew yesetu nachew,….

  • @HELLOWORLD-ux7gm
    @HELLOWORLD-ux7gm 9 місяців тому

    ወገኖቼ ንስሐ ግቡ መጨረሻው ደርሷል አሁን በአለም ላይ እየተከሰተ ያለው ነገር በሙሉ የፍፃሜው ምልክት ነው ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል በተለያዩ ቦታዎች የጦርነት ወሬ ትሰማላቹህ የተፈጥሮ አደጋዎች በብዛት ይከሰታሉ ረሀብ ችግር ይበዛል ። ጆሮ ያለው ይስማ መጨረሻው ደርሷል ።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 9 місяців тому +3

    የትግራይን ጦርነት የደገፋችሁ ሁሉ ንስሣ ይግባ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 9 місяців тому

      አረ ባክህ እነሱስ የሰሩት ግፍ የአማራና የአፋር ህዝብ ላይ የሰሩትን ግፍ መቸም አንረሳው ሊጥ ሳይቀር ሰርቀውናል

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w 9 місяців тому

    ገዱ እና ለማ በሬ ከአራጁ ምፅ

  • @pee2694
    @pee2694 9 місяців тому

    Only the people who lay their lives on the line, lost life and limb of their compatriots and family members and are still fighting to remove this despotic mayor/prime minister are allowed who to select for the transitional government. Nobody is gonna compromise this process. FANO!!!

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 9 місяців тому +2

    አንድ እግር የማይሞላ የበርበሬ ልቃሚ ሕዝቡን ጨፍጭፎ፣የአገሪቱን ቅርስ፣ ሸጦ፣አገሪቱን ፣በመሣሪያ ወለድ አገድ አስይዞ አጠፋት፣፣በአንድ ጥፊ አቃጥሎ እጁን አሰሮ ከርቸሌ የሚወረውረው ወንድ ጠፋ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 9 місяців тому +1

    ሆሮሞ ብልጽግና መምራት አይችልም።ከመጣ ጀመሮዋይታ ሰቆቃ ዘረኝነት ሞት ደፋሪ ሀይማኖቶችን ለማጥፋት የታገሉ ግን የማይቻላቸው በቃህ አብይ መምራት አይችልም አምዐራ አዲስ አበባ መግባት አይችል 💚💛❤መልበስ ወንጀል የሆነባት ኢትዮጵያ ሁሉ ኬኛ የኛ ሁሉ ለሆሮሞ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 9 місяців тому

    Yeihe befitsum ayhonm,fano siltanun mekotater alebet::

  • @saminegn__1492
    @saminegn__1492 9 місяців тому +2

    እረባክህ ዳግም እሚሸወድ አማራ አለ ያለህ ማነው ጅል ጅላጅል 😂😂😂

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 9 місяців тому +1

    ዘረፋው ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ለማለት ነበር።

  • @user-mexx
    @user-mexx 9 місяців тому

    ሁሉም ከስልጣን ስለተገፉ በተቃውሞ የተሠለፉ የወያኔ ቡችሎች ናቸው።
    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስተር እንደተሾሙ ስለ ፋኖ የተናገረውን ብዙዎቹ ቢረሡትም፣ ከዩቱብ ቢዎርድም የማይረሳ አይረሳውም።

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 3 місяці тому

    ለማን ማመን አያስፈልግም ለማነውይህንሁሉ የዘረኛ ተልኮያመጣውና ማስወገድ ነው

  • @dasewole4740
    @dasewole4740 9 місяців тому

    ምንጮች ማሳመኛ ነው 🤔🤔 ይሔ አቀራረብ አድማጫችሁን አይመጥን 👈👈

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 9 місяців тому

    ለማን የሚያነዉ አለ ከዚ በሃላ 😂😂

  • @ankoberview3971
    @ankoberview3971 9 місяців тому

    ተው ተው አለ ፋሢል ደመወዝ ይህች አካሄድ አሁንም የ66ቱን መንፈሥ የማሥቀጠል ሂደት ነው።

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 9 місяців тому

    Don't Waste ur time

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 9 місяців тому

    የሽግግር መንግሥት ተግባር መንድነው? ዓላማውስ? የሽግግር መንግሥቱ አባላት ኢትዮጵያውያን ናቸው ወይንስ አማሮች: ኦሮሞች:ትግሬዎች: ወዘተ ናቸዎ?

  • @ekramtube3331
    @ekramtube3331 9 місяців тому

    😂😂😂ሁለተኛ ቁማር አይሰራም geme over ብሏል አማራ ።

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 9 місяців тому

    Hello we are sorry we don’t like a tplf game again and again we don’t want you guys you should stop 🛑 playing games tplf stay away from Ethiopia 🇪🇹

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 9 місяців тому

    አይይይይይይ !! ለማም ገዱም የወያኔ ጫማዎች ናቸውና አንፈልግም!!! ፋኖ ፋኖ ፋኖ ብቻ!!! አማራዊ የሆነ ፍፁም ኢቲዮጲያዊ መሪ ነው 4 ኪሎ የምንፈልገው!! አራት ነጥብ

  • @user-zn4yw4dc8o
    @user-zn4yw4dc8o 9 місяців тому

    ወሬ ጠፋባቸሁ መሠለኝ ነገራችሁ በሙሉ ተራና የወረደ ቅዠት ነው .....

  • @muhammedabdelkader4451
    @muhammedabdelkader4451 9 місяців тому

    የከሸፈ ኦሮሞ አሁንም ሁለተኛ ዙር አማራኅ የመቆጣጠር ስትራቴጂ መሆን አለበት

  • @CaayaaGadaa-nr1ux
    @CaayaaGadaa-nr1ux 9 місяців тому

    False and face harmful news

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 9 місяців тому

    Ethiopia under aby Ahmed leadership has selected government peace for Ethiopia under aby Ahmed leadership

  • @be-liever
    @be-liever 9 місяців тому

    😂😂😂😂 አንድ አማራክልል ውስጥ ስላለ ግጭት ነው የሽግግር መንግስት የሚቋቋሙት ኪኪኪኪ ስትጃጃሉ 😂 ታስቃላቹ ያውም ኤክስፓይርዱ በተቃረበው በአቶ ገዱ😂😂😂 ከአንድ ክልል በስተቀሰር ሌላው ኢትዮጵያዊ ልማትላይ ነው 😂

    • @Mekdi929
      @Mekdi929 9 місяців тому

      መሀይም 😮

    • @be-liever
      @be-liever 9 місяців тому

      @@Mekdi929 ናቹ ፣ አው በጣም ማሃይም ናቹ😂🤣😂

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 9 місяців тому +1

    የናተስ ቅጥፈት የከፋ ነው ቆማጣ

  • @enactfaa
    @enactfaa 16 днів тому

    እነዚህ ቆሻሻ የበሻሻ ስብስብ በህዝብ ፊት ስቅላት ይገባቸዋል።

  • @user-hj4fc8zn9d
    @user-hj4fc8zn9d 9 місяців тому

    LEMA & DEGU ARE LOOSERS, MASTER DEGU TIMKHIT & INFERIORITY COMPLEX LEMA. BEGGERS OF A SECOND CHANCE. WHAT SHEGEGER, WHAT AMERICA ASK GADDAFI, SADAM AND AFGANISTAN. TIGRAYE MUST RECOVER THE AMARA LAND GRAB & OROMO must culturally recover from the MINILIK CONQUESTADOR NEFTENGA TIMKHIT INJUSTICE to become whole again. Pride in AFANOROMO and pride in ones name.

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 9 місяців тому

    ውሽታም ቆማጣ የአማራን ህዝብ እዳናምን አደረጋቹ