የባል አይነቶች ||
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------
የኔ ባል መልካም ፀባይ አለው ያርብ ዘላቂ ያድርግለት ይህን ፀባዩን የኔ መካሪ ባል መልካም ሁሉ በአዱኒያም በአኬራም ይወፍቅህ
ያረብ ተገፍቻለሁ አንተ ጥሩ የህይወት አጋር ለግሰኝ 😢😢😢
አብሽሪ ሀቢብቲ😢😢
የምር ልብ የሚነካ ታሪክ
ያረብ እስኪ ጥሩ ያድርግልን ትዳራችንን
ላላገቡትም ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ
አሚንንን አላህያብጀው
Amin
አሚንንን ያረብ
Aaaammmmiinnn
አሚንንንንንንንን
የኔ ውድ ምንም አይጎለውም ጥሩ ባል አላፊነቱን የሚወጣ ባል ታድየ አልሀምዱሊላ የልጅ አባት አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ተባረከሏህ
ማሻአላህ ለኛም አላህያስተካክልልን
አሜን ያረብ
እህቴ አላህ እስከመጨረሻው ያሳምርልሽ
@@SaadaAdam-lr2cb አሚን
የዚህ ዘመን ባሎች አብዛኞች ወንድ እንጂ ባል አይደሉም ብል ማካበድ አይሆንብኝም።
አላህ ያስተካክላቸው ያስተካክለን በስ
አልሀምዱሊላሂ ምሥጋናው ሁሉ ለአለማቱ ጌታ ይሁን ያረህማኑ የሚወደኘ የምወደው የማከብረው የሚያከብረኘ የኢማኔ መሙሊያ የቀልቤ መረጋጊያ የደስታዬ ምንጪ የአይኔ ማረፊያ የውዱን ነብያችንን ሰ አ ወ ሱና ተከታይ የሆነ ውዲ ሀላል ለሰጠኸኘ ጌታ አልሀምዱሊላሂ ረበል አለሚን ኢላሂ የውዱን ሀላሌን ሀቅ በአግባቡ የምወጣ አዲርገኘ
ታዲልሽ የኔወድ
ወይኔ ማሻላህ ታድለሽ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምረላችሁ
@@Zeynb-wx1qi አሚንንን የኔ ውዶች
ማሻአላህ ለህቶችሽም ዱአ አድርጌልን😢😢😢 3:40
ያረብብብብ የሁላችንንም ባለቤቶች ያግራልን እኛንምሰ ሶብር ይሥጠጠን ያግራንምምም ያረብብብብብ
አሚን አላሁመአሚን
ያረብ ለውድ እህቶቸ ሁሉ መልካምጨባል ስጣቸው ባል ላለንም መተዛዘንን መልካምነትን ፍቅርንጠሙላልን ቤታችን
አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለመስጊዶቻችን
አላሀምድሊላሂ ጥራት ይገባህ ምርጥ ባል ስለስጠኸኝ የኔ ውዴ ባል አላህ ኸይሩን ነገር ይፍቅህ ዱኒያም አኬራም ❤❤❤❤
መሸአለመህ አላህ ይጨምለት
@@ህልምአላኝበስስትየምጣብቃ አሚን የኔ ውዴ ለኔ ዱአ አረጉልኝ ሚስኪን ነው ስጩህበት ምን አይል ያሳዝነኛል አላህ ለባሌ መልካም ሚስት አላህ ደርገኝ ሱብሀን አላህ እና ሰው ስንስጥ አያየዙን አናቅበትም መሽአላህ ነው ሶላቱ አህላቁ
ማሻአላህ አችንም አላህ ያስተካክልልሽ
ወላሂ ምርር ብሎኛል በስደት ድክም ብያል 10 አመት ዛሬ ሞላኝ ያረቢ ሷሊህ ዘወጅ ወፍኝ😢😢
አላህይወፍቅሽሁቢ
hiwot atamolaw satiqadami tolo qidami
አላህ ይወፍቅሽ ከምታስቢው በላይ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته صباح الخير كيف حالكي
አላህይወፍቅሽ አቦሽሩ እሡያለውጠቀምጦለኛ🎉🎉
ኡስታዝ ጀዛ ከላው ከይር በዚ በተረጋጋ ድምፅህ ብዙ ነገር እንድንገናዘብ አድርገህናል ያ አላህ አንተ ያላገቡትን በሳሊህ ትዳር ጀውዛን አግብቶ ለሚያማርራቸም ሂዲያ ሰተክ አስተካክልላቸው ያረብ አላለሚን እኛ ሴቶችንም ከደጋግ ባሪያዎችህ አድርገን ከጠንካሮች ያረብ
ያረብ መድረሳ የሆነች ሚስት ስጠን
ኢሻአሏህ ህልምህን ያሳካል ግን አተም መዲረሳ ሁነህ ጠብቃት 😁😁
እናተ ጠ.ጥሩ ከሆናችሁ እኛ ቅነን
ደምሩኝ ሥወዳችሁ
ድሥ ሥትሉ 😂😂😂😂 ወላሂ በዚህ ኮሜንት ሣኩ😂😂😂😂😂
እኔ በጣምም ደስተኛ ነኘ የአላህ ስጣታየ ነው አልሀምዱሊላህ እድለኛ ነኘ❤❤❤❤❤ ማፍቅረውን ነው ያገባሁ እድለኛ ነኘ❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንንን ያረብ በራህመትህ
ኢላሂ እናቴን ሂዲያህን ሰጥተህ የአንተ ባሪያ አድርጋት ያረብ እስልምናን ሳትወፍቃት አትሙት ያሯሂም
አሏህ እስልምናን ይወፍቅልሽ ሙሉቤተሰቦችሽን ሀያቲ ሰለምቴወችን ስወዳችሁ አሏህያፆናሽ ያረብ🌹🌹🥀
@@أمحذيفة-ر3ك አሚንን ያረብ
ለሱ ስትይ የወደድሽን አምላክ አሏህ ይውደድሽ
@@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ አሚንንን ያኡምሪ
አብሽር አላህ ይወፍቀተል
ሱለላህ ወአለይሂ ወሰለም የአላህ እና የነብያችንን ፍቅር በልባችን ላይ ያስርግልን ያረብ ብቻ አላህየ ያማረና የተዋበ ትዳር ይወፍቀን ከዛ በተረፈ በአሁኑ ሰአት ሁሉም አሳቡን ሁሉ ገዘብ ላይ አስተሳስረውታል ብቻ በጣም ከባዲ ነው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የኔ ወዲም
ጀዛከላህ ኡስታዝ ያረብ ከይሩን ነገር ምረጥልን ያረብ
መጀመሪያ የጠቀስካቸው ሁሉ የዘመኑ ወንድ ባህሪ ነው 100 /10 ናቸው መልካምቹ ወንዶችዬ የወንድ መሳይ ሳይሆን ወንድ ሁኑ አላህ የህዲኩም
ጀዛክ አላህ ኡስጣዝ ተለያለህ ወየኔ የዛሬዋ ትምህረት የለያል
ሱብሀን አሏህ የአሏህ ይዘንልን ያረቢ የአሏህ የኪራም
ፍትህ ፍትህ ለመሰጂዳችን ፍትህ ፍትህ ለሀገርችን ለመዳርግው ነገር አትኩን መስጊድችን ደምፅ እንሁን ወገን ዝም አንብል
አላሆይ መልካሙን የሂወት አጋር ወፍቀኝ ያረብ
አላህይጠብቅህምክርልበጣምይመቸኛልአቡሰኢድ
ጀዘኩሙለ.ከይራ.ኡሱተዝ
እኔከበሌተፈትቸለዉከልጄጥሎኞሄዳየወንዶችነገርበጠምከበድዉሰሠሊህየሆነዉይወፍቀኝድወአርጉልኝ።ጀዘከለይሀይር
አላህ ማልከም ሰው ያድርገን ከማልከሙ ገር ያኑረን
😢😢😢😢😢😢አላህ ሆይ ተገፍቻለሁና መልካሙን ትዳር ወፍቀኝ ያረብ ከክፉ ሰወች አንተ ጠብቀኝ
አብሽሪ ማማየ 😢😢😢😢😢 እኔም ለመፈታት 100 ሺ ተጠይቄ አልሰጥም ብየ አለሁ 😭😭💔💔💔💔💔💔
አላህ ይርዳችሁ
አሏሁ የተሰተካከለወን መረጦ ይሰጠን እህቶቼ
@@ayshamohamed7756አሚንን ያረብ ወላሂ እኔም ተገፍቸ አለሁ በሥደት😢😢😢😢😢😢😢
እኔም ተገፍቻለው ኣላህ የተሻለውን ጥሩ ትዳር ኣላህ ይወፍቀን ለሁላቸንም
እላሂ እኔ ከዚህ በፊት ተገፍቻለሁ አሁንም ግን መልሸ አገባሁ ሃሲቡን አላህ ወንኒዕመል ወኢል አላህ ይርዳኝ
ያረብለኛ የማይጠቅመን ነገር አርቅልን
ደስ ሲል ዘሬ አንደኘነኝ ኮሚንት የአለህ የኤልፍ ቤተሰቦች ወዴት ሄደቹ ነው በአለህ ቆይግንተደመሩ ብርተት ስጡ ስትበሉ ተቀራኒውን ነው ምተረጉት ተቀነሱ የተበለቹ ነው ምትመስሉት ሀቂቃ ኢውቀት ለረሰችን ነው በመይከፈልበት በመይቸግረን በመደም ውይፋ ኡዝተዙቸችን ኢናበረታታ በሰመነው ምንጠቀም የርገን ኡዝታዜ ከልቤነው ምወድህ አለህ ይጠብቅህ ፉትህ ለመስጂዶቸችን ፍትህ ለህጀቦቸችን
አሚንንንንን ያራብ በራህትህ
በጣም ጥሩ ትምህርትነው
ጀዛከ አላህ ኸይር
ሱለሏህ አለሂወሰለም
صلى الله
عليه
وسلم وسلم
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ብቻ።ያልፍ።ይሆን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያልደከመየለም።።ያረብ
ጀዛከላኸይረን ወንድም
ጀዘከለሁ ኸይረን
ጄዛክ አሏህ ኡስታዝ ወድሞቻችን አሏህ ሂድያ ይስጥልን እኛንም አሏህ ያብጄን
ጀዛክምአላህኸይር
ያረብ አላህ ይጠብቀን
ያረብ ለኔ እዉነተኛ ባል ለልጆቼ እዉነተኛ አባት ለቤተሰቦቼ ልክ እንደ ልጃቸው አላህን የሚፈራ ባል የሆነ ወፍቀኝ ያረብ
አሚን ያረቢ❤❤❤❤
አሚንያረብ
አሚን ያረብ
አላህየ የኔን ውድ ባል አንተ ጠብቃኝ የኔ ፀባየ ሰናይ
ወለይኩምስላምወራህመትላሂወበርካትሁወላሂ አላህ ያላቀህ ስውነህ ጀዛህ አላህከይር አላህይጠብቅህ አብዛሀኛው የኔሂወትነው የተርከው።ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አላሂዲያ ይስጣቸው ወደቹንም
ጀዛከላህ ወላ
አለህምዱሊለህ ጡሩ በል ሰቶኛ እሂቶቼ ዱአ አድረጉሊኝ ከገበው ቆይቸለው ጊን ሊጅ ዬለኝም አለሀ ሊጅ እንዲሰጠኝ በዱአቹ አትረሱኝ አመነ 10 አመቴ
አላህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቅሺ
አላህ ይወፍቅሺ ሷሊህ። ሷሊህ ዙርያ ይወፍቅሺ ውዷ ከሱው ከውዱ ባልሽ ጋ
አላህ ሰሊህ ልጅ ይወቅሽ እሻአላህ
አላህ ይረዝቅሽ
አላህ የወደደውን እንዲዘውጀኝ ዱአአድርጉልኝ
እውነትነው ብዙወቻቺን ቺግራቺን የህነው ከልብ ወደው አያሳድሩን ጠልተው አይፈቱን ወላሂ ወላሂ እናት እናት እናት ብዙ መሳዎት ትከፍላለች
جزاكم الله خير🎉🎉
ያረብ ሰላሙን አምጣልን ሙስሊሞችን መስጅዶችን ጠብቅልን😢
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አሏህ ዱአየን ሙስተጃብ አድርጎልኛል የምወደው የሚወደኝ ለቤተሰቦቸ ክብር ያለው ባል ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ለተዘወጅነውም ከዱኒያ እስከ ጀነት ያድርግልን ላላገባችሁም ሷሊሁን ሷሊሗን ይወፍቃችሁ ዱአ እንደራረግ የሁሉም ነገር መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው ሀላሌዋ ሳይከፋህ ኑርልኝ የደስታዬ ምንጭ❤❤❤
ማሻአላህ ትዳርሽ ዘላቂ ያማረ ያድርግልሽ ያረብ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ አላህ እድያስተካክልኝኝ ወይም በመልካም መለያየት እራሱ ትልቅ ነገር ነው እህህህህ
ማሻ አላህ
ጀዛከአሏህኸይር
ዱኣ አዲርጊ ጃዛካላሀ ኡሱታዚ ኡነት ነዉ ወላሂ
Ameen
ጀዛኪም አሏህ ኸይርን ወጀዛ ወንድምችን
Amin
አላህ ያስተካክለን ሁላችንንም ያረብ
አላሁም አሚን ያረቢ
አቢአያዲجزكم الله خير
ሡቡሀን። አላህ አላህ መጨርሽችንን። ያስምርልንን ያረብብብ
ባረከሏሁ ፈኩም ሽህ ❤❤👍👍⌛⌛
Wealeykum selam werahetulahi weberkathu jezakumulah heyren masha allah tru mkr new
አሚንንያሪብ
ጀዛከላህከይር፡እስታዝ፡የቲሊግራም፡ሊክላክልኝ፡፡ያተንደአዋስሰማ፡ወላሂ፡ኢማኔይሞላል፡ለዱኒያምአልጨነቅም😢😢
አሚን የተሰበርውን ልቤን ነካው
😢ያአላህ
የዚህ ቻናል ተከታታዮች ውዲ እህቶቸ ዱአ አድርጎልኝ ተጂዊድ አልገባኝ አለ
አላህ ያግራልሺ ያግራልን እህት
አይዞሽ እህት አብዝቶ ያግራልሽ
አብሽሪ
አብሽሪ ሁቢ
አልገራልሽ ወይም ካልገባሽ የምታይውን ነገረ የምትሠሚውን ነገረ ሀላል አድረጊ እና ድሞ ቁረአን አዳምጭ
ወላሂ ነወየምልሽ ከዛ ውጤቱን ታገኝው አለሽ አላህ ያግራልሽ እኔም ☺☺☺😊🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐🌸🌸🌿🍂🐾🐾
الله ያግራልሽእህት
ያረቢ ያረህማን ደህናይቱን ሚስት ስጠኝ ኢሸአላ እኔንም ደህና አርገኝ
ወላሂ ሥለኔየምታወራነውየሚመሥለው አላህ ይጠብቅህ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
MASHALLH👍👍👍ALLAH🙏MAKUM👌
የአለህ የረቢአሚን❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊😊
😃😃
ከ❤ነው እውነት ይህን ሰሜት በጣም አውቀዋለው ከዚህ በፊት በጣም ከባድ ነው አለህ ይዘንልሸ ያሰተካክልልሸ በዱአ በርቺ ሰደቃ ምርጥ ነው ከልምዴ ነው እድሜም ሊሆን ይችላል ሰብር አድርጊ ይሰተካከላል ከልምዴ ነዉ ለውጡ የሚገረም ነው እንደ አባት ያዝንልሻል እ ወንድም ደግሞ ጋሻ ይሆንሻል እ ባል ደግሞ ይወድሻል ይንከባከብሻል ኢንሻአላህ በቅረብ ይሆናል ቢኢዚኒላህ❤❤❤
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ ጀዛኩመላህኸይር
ጀዛክ አላህ ኸይር ሱባሀን አላህ የኔ ሂወት እደዚህ ነዉ ግን አልሀምዲሊላህ ሀስቢላሁ ወኒምል ወኪል እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን
አይ አላህ ይድርስልን የአሁን ትድር እማ ወላሂ። ይሄ ነው አይባልም ብቻ አለሀምድሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
الحمدلله
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ወንድም
ዋአለይኩምአሠላምወረህመትወሏሂወበረካትሁ ያረቤ አሏህከይረኛውንይወፋቅንእኛንምእኛንምሣልህያድርገንያባናት
አላህ ወፍቀን ያረብ😢😢❤❤❤❤🎉
ጀዛከሏህ ኸይረን
ሰለላሁአለይሂወሰለም
ያረብ (10👈ኛዉንወፍቀን!
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ማሻአሏህ❤❤
ትክክል
ያረብ አግራችን ይትነሣው በላዓ አብርድልን
♥♥♥♥የአላህ
ዛከላህ ኸይር
እዉነት
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
አላህይጠብቅህ
ewnet
ውንድሜ እዴሜና ጤና ይሰጠህ
ኢላሂ የኔ ባል እሄ ነዉ😢አላህዬ ገላግለኝ
ያረብ አላህ ያስተካክልልሺ
ጀዛክአላህኸይር👍👍👍👍👍👍
ሱባሀን አላህ ወላሂ የኔ ባል ሁሉም የተናገራቸው ነው ኒካ አውርድ ብለውም እንቢ አለኝ ይኸው 3አመቴ በአላህ ዶአ አርጉልኝ
አሚን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
😢😢😢ያረቢ