በገዱ ምክንያት አቶ ደመቀ ጣጣ ዉስጥ ገቡ ፤ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ቁጣ ዛሬም አልበረደም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @Yif66
    @Yif66 Місяць тому +2

    አብይ አህመድ የኢሳያስ ተቃዋሚዋችን የሚረዳ ከሆነ ኢሳያስ አፈወርቂ ፋኖን በመደገፍ ከተጋረጠባቸው አደጋ እራሳቸውን መጠበቅ ይኖርባቸዋል።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Місяць тому +2

    የአማራን ሕዝብ የጨፈጨፉ እና ያስጨፈጨፉት በሙሉ ልክ እንደናዚ ወንጀለኞች እየታደኑ የጃቸውን እንዲያገኙ መደረግ አለበት። ማንም ይሁን ማንም በየትኛውም አለም ቢደበቅ በአማራ ልጆች እየታደነ እስከወዲያኛው እንዲሰናበት ይደረጋል።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Місяць тому

    አንተ፣፣ጀግና፣፣የሂንንመጋጨረሰዉ፣፣መደር
    ክልልለመጣዉ፣፣ጠላትህንአትማረዉ፣፣፣ፎኖፎኖበርታ፣፣፣ፍኖፎኖ፣፣የመጨረሻየምትሰቀዉአንተነህፎኖፎኖ፣፣በረታ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Місяць тому

    ብልፀግና፣፣መከላከያ፣፣የኦሮሞ፣፣መጋ
    አዪሳኻላቺሁም፣፣፣ተላላኪነታቺሁ፣፣፣እየጨለመባቺሁነዉ፣፣፣፣፣፣ፎኖፎኖፎነበረታ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Місяць тому +1

    ገዱ አንዳርጋቸው በአማራና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ላደረሰው በደል በአደባባይ ይቅርታ ጠይቋል። ሌሎችም ግዜ ሳያጠፉ ህዝብን ይቅርታ ጠይቀው የነፃነት ትግሉን ቢቀላቀሉ ከፀፀት ይድናሉ ከህዝብም ጋር ይታረቃሉ።

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem Місяць тому +1

    የአንተን ጠ/ሚኒስትሩ ይበዱ የፈለገውን ቢደርግ ምንም አይመጣም ድል ለአማራው ሕዝብና ፋኖ

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 Місяць тому

    አብይ ግን ብሔራዊ የደህንነት መ/ ቤት ሰርቷል? ተራ የደህንነት ሰው እንኳን የማይፈፅማቸውን የመረጃ ስህተቶችን ሁሌ እንደሰራ ነው። ለማንኛውም ገዱ ይህንን ያህል ጅል ይሆናል ብዬ አላምንም።☺☺☺

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Місяць тому

    ሰው የመሆኑ ድንበር ምንድን ናቸው/መለኪያ ካለ? ምንዓልባት የአማራ ብልጽግና አባላት በዚህ ክራተሪያ ቢገመገሙ የት ላይ ይወድቃሉ?

  • @gedefaw-rc5ch
    @gedefaw-rc5ch Місяць тому +3

    ደመቀ ወንጀለኛ ነዉ።

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od Місяць тому

    A❤❤❤❤

  • @MisaratElene
    @MisaratElene Місяць тому

    deleeee lafano

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Місяць тому +1

    🔥ኢትዮጵያውያን ገና ጀማሪ ነኝ እባካችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢