አስገራሚ ጨዋታ ከቃና ፕሮግራም አቅራቢዎች ጋር!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • የምንወዳቸዉ የቃና የፕሮግራም አቅራቢዎች ተሰባስበዉ በዓልን ሞቅ ደመቅ አድርገዉ በዚህ መልክ አሳልፈዋል፡፡ ተከታቷቸዉ!!!
    Watch this special holiday program as the beloved Kana hosts gather to celebrate the holiday. Have fun!!!
    #kana #kana_TV #Happy_New_Year #Happy_Ethiopian_New_Year #Happy_Ethiopian_New_Year_2015
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

КОМЕНТАРІ • 24

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Рік тому +5

    ዳናዊት የቆጆዋች መጨረሻ You are so beautiful inside and out

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 роки тому +5

    ደስ ትላላችሁ ያገራችን ልጆች ይመቻትሁ ቃና እናመሰግናለን ስለምታስኮሞኩሙን ፊልሞች በተለይ ዲያስፓራው ቀጥ አርጋችሁ ይዛችሁናል የደሪሀን የምትተረጉመው ልጅ አድናቂሽ ነኝ

    • @jemmatube4741
      @jemmatube4741 2 роки тому

      ያረብ ሴትኮ ደያስፖራ አትባልም።😀😀

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 Рік тому +2

    ቃልአብ ሀይሉ ውዱ የሰፈሬ ልጅ አባትህ ጋሽ ሀይሉ አንተ ልጃቸውን ብቻ ሳይሆን እኔና ብዙዎች ኢትዮጵያውያንን ኮትኩተው አሳድገዋል ምክንያቱም ታታሪ ምርጥ አስተማሪ ነበሩና እኔን አስረኛ ክፍል ሂሰትሪ አስተምረውኛል በጣም መካሪዬም ነበሩ አሪፍ ስብእና ነበራቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ሰላማቸውን ያብዛልን አንተም ባለህበት ብሩክ ሁን

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 роки тому +3

    የምርጦች ሥብሥብ

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 роки тому +1

    Doniye yen konjo love u

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y Рік тому +1

    ደስ ትላላችሁ በርቱልን

  • @khelilhelil1685
    @khelilhelil1685 Рік тому +1

    Wow betam nw des yemtlut❤

  • @gigishibabaw6561
    @gigishibabaw6561 2 роки тому

    kalye demse wow wow

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 2 роки тому +2

    ይሕን በውጪ ዜጋ የተቋቋመ እና የጨለማው ማህበረሠብን የዘመናዊ ቀኝ ግዛት አጀንዳ/ ተልዕኮ የያዘ፣ ትውልድ አደንዛዥ የቴሌቭዥን ጣቢያማ እናዘጋዋለን ግድ የለም የጊዜ ጉዳይ ነው።

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 роки тому

      ኡኡቴእዳማረሽ ይቀራል ቲክቶክመሠለሽ እዴ

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j 2 роки тому +1

      @@Mamamama-re9od የኔ እመቤት በመጀመሪያ አንተ ብለሽ አውሪኝ ወንድ ነኝ። ሁለተኛ የዛሬን ከኖርኩ ስለ ነገ አይገደኝም ያለ ሰው እራሱ ዋጋ ይከፍልበታል። እኛ ግን ስለቀጣዩ ልጆቻችን/ትውልድ፣ ስለሀገር ባህል፣ እሴት ማንነት የሚገደን ሰዎች ሀገር በጨለማው ማህበረሠብ ዘመናዊ ቀኝ ግዛት ስትወረር ዝም አንልም። ከቻልሽ በጊዜ ንቂ።

    • @salemhagos3154
      @salemhagos3154 Рік тому

      QaàÀ

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Рік тому

    Dani mar

  • @ZahraAbdulsemed
    @ZahraAbdulsemed 2 роки тому

    ካልተሳሳትኩ ቃለ-አብን አቀዋለው ልበል

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 2 роки тому

    Derashachwe yetefa

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 роки тому

    ዳናይት በጣም አካባሪሽ ነኝ

  • @yemariame16
    @yemariame16 Рік тому

    እኔንም ቃና አሰገቡኝ እሰኪ

  • @HW-rz8hc
    @HW-rz8hc Рік тому +1

    በዘር እና በዘመድ ተጠረቃቅማቹ:: kana is known for nepotism in their hiring. Mostly all of them are from one ethnic background.

    • @amelework7857
      @amelework7857 Рік тому +1

      Be zere behone endze success yemhonu yemslshale

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 2 роки тому

    እንዳንቺ ( ዳናዊት) በኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ የለም ነበር ያለው ፎንቃህን አሞጋግስ ቆሪያሌው

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 Рік тому

    ያገሬ ልጆች ቻንናሌን subscribe በማረግ የአሜሪካን ገበያ ይጎብኙ 🙏