ሁሙስ አስራር how to make Turkish Style humus (Ethiopian food)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  4 роки тому +3

    እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! 😍🙏🙏🙏🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ሃመስ አስራር ነው ሃመስ በጣም ነው የምወደው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому +1

      አሜን ወይንዬ ከልብ አመስግናለው🙏🙏😍

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 роки тому +1

    በጣም ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል በጣም ነው የምወደው 😋👌

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 4 роки тому +1

    ሀመስ በጣም ቆንጆ በትኩስ ፖታ በሚሉት ዋዉ ነው እጅ ይባረክ

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ሐመስ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለው ውዴ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 роки тому +2

    ዜድዬ ሕሙስ በጣም ነዉ የምወደዉ ግብጽ ስቀለበዉ የኖርኩት ነዉ እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ በርቺ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አሜን ስለገንበ አስተየትሽ ከልብ አመስግናለው😍❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ👍❤️ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      በጣም አመስግናለው ውዴ😍🙏🙏

  • @maremaru
    @maremaru 4 роки тому +1

    የቱርክ ምግብ ዜድ ትስራው 👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому +2

      የኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለው😍🙏

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 роки тому +1

    Wow looks delicious 😋
    እጅሽ ይባረክ የኔቆንጆ በጣም ልዩ ነው ሼር 👌😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አሜን አሜን ከልብ አመስግናለው😍🙏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 роки тому +1

    It looks delicious and 😋 Thanks for sharing 🥰👍👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      My pleasure dear 😘 😊

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 роки тому

    መልኩ ልክ እንደ ክሬም እስሙዝ ነው ❤️ ቆንጆና ጤናሜ አፒታይዘር ነው በርቺ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 роки тому +1

    Yamm yene balemuya comminty ጋ aychew begugut stebq neber አጅሽ ybarek

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አሜን አሜን ፊዬ በጣም አመስግናለው🙏😍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 роки тому +1

    ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ዜድዬ👌👌😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አሜን በጣም አመስግናለው

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 роки тому +1

    ዎው ዎው በጣም አርፍ አጅ ይብርክ 👌👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አሜን የኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለው😍🙏

  • @genetyohans1075
    @genetyohans1075 4 роки тому +1

    ዜድዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አሜን አሜን በጣም አመስግናለው😘😍🙏

  • @yodethailu6702
    @yodethailu6702 4 роки тому +1

    እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ባለሙያ 😋😋😋😋😋

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 роки тому +1

    ዜድዩ በጣም ቆንጆ ነው 🙏❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አመስግናለው ውዴ😍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 роки тому +1

    👀Watching

  • @aymenseid
    @aymenseid Рік тому +1

    Ye necking shinkurtu shita aywetam?

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 4 роки тому +1

    Wow Nice wedy barcry

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አመስግናለው😍😘

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ

    ዋው ነው የኔ ቆንጆ ምራቄን በአፌ አሞላሽው። ደሞኮ ልሰራ እየተዘጋጀሁ ነው። ብራቮ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 роки тому +1

    I love hummus. Thank you for sharing!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      My pleasure dear 😘 😊 ❤

  • @atikamohammedamin4875
    @atikamohammedamin4875 Рік тому

    what you used the end??? rayne in Amhric

  • @SdffgKgdsas
    @SdffgKgdsas Рік тому

    👍

  • @lemlemhailu5247
    @lemlemhailu5247 4 місяці тому

    TEEBA ምንድነው ሱፐር ማርኬት ይገኛል?

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 4 роки тому +1

    እጅሺ ይስለም እህት

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አሜን የኔ ቆንጆ

  • @edenwogayehu1344
    @edenwogayehu1344 4 роки тому +1

    እሺ አመሰግናለሁ ሱፐር ማርኬት ነው ሚገኘው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      አሆ ውድ በብዛትቱርኮች ወይም አርቦች ሱቅ ታገኘዋለሽ😍

  • @edenwogayehu1344
    @edenwogayehu1344 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      ምንም አይደል ውዴ🙏😍

  • @our_life4825
    @our_life4825 4 роки тому +1

    My favorite ❤️

  • @Fetatime
    @Fetatime 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ቻናል ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላማችንን ይመልስልን........ቻናሌን ጎብኙልኝ በርግጠኝነት ይመቻችኋል......

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      በጣም አመስግናለው እሽ

  • @tsionsolomon6271
    @tsionsolomon6271 2 роки тому +1

    ታይኒ ምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ የት እናገኛለን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому

      ከስሊጥ የሚዘጋጅ እንደ ቂቤ አይነት ነው❤❤

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 Рік тому

      ምነው እህቴ ኢትዮጵያ እኮ ከምለም ናት ሰላም ነው ያጣነው ሽምብራ ሞልቷል ኦሊቭ ኦይል አለ የፈለግሽው አለ እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን

  • @mimipaul3703
    @mimipaul3703 4 роки тому +1

    ሲምሲም ከየት ይገኞል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому

      ውዴ ከአርቦ,ቱርኮች ወይም ከህንዶች ሱቅ ታገኛለሽ👍

  • @netsanettesfaye783
    @netsanettesfaye783 3 роки тому

    tibime mdenew yekereta selelegebagi new

  • @mahletnekeatibeb4662
    @mahletnekeatibeb4662 4 роки тому +1

    ታይኒ ምንድን ነው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому +1

      ታይኒ ማለት ከስሊጥ የሚስራ ነው ውዴ

  • @edenwogayehu1344
    @edenwogayehu1344 4 роки тому +1

    ታይኒ ምንድነው ?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 роки тому +1

      ታይኒ ማለት ከስሊጥ የሚዘጋጅ ነው ውዴ

  • @hayatlove7630
    @hayatlove7630 2 роки тому