በበዓል ቀን የተከሰት እጅግ አስደንጋጭ እና ከባድ ክስተት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 230

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +21

    አቤቱ ለትውልዱ ልብ ስጥልን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ጌታ ሆይ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому +30

    እውነት ነው የዚህ ሰው ትእግስት በጣም የበዛ ነው ያለመውለድን እያወቀ ስትወልድ እያየ መኖር ከአይምሮ በላይ ነው

    • @nardip4999
      @nardip4999 Рік тому +6

      መፋታትና፤ ከማደጎ ልጅ adopt ማረግ ይችል ነበር ...ነገር ግን እሱ የረዥም ጊዜ በደልተኛ መሆንን እንደሞያ ይዞ ፤ ወንጀለኛነትን እንደመፍትሄ በመውሰድ ግ'ድያውን ፈፀመ። ለዚህ ተግባር በህጉ መሰረት መቀጣት አለበት።

    • @SofiyaSofi-pm8ef
      @SofiyaSofi-pm8ef Рік тому

      tkikil

    • @BillyMog-oo5ug
      @BillyMog-oo5ug 8 місяців тому +1

      Man lay mefred ayechalm mekniyatum eyadadu Sera yeawrew dabilos slehone

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +21

    ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምረው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому +14

    ሀሌሉያ ትረካህ ብቻ ሳይሆን ስምህም በጣም ያምራል አድናቂህ ነኝ በዚሁ ቀጥል

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Рік тому +1

    ትክክል ምክር ነው ትግሥት ካበዙ ጉዳቱና መዘዙ በዙ ነው ሕይወትእሰከወዲያኛው እንደማይሰተካል በራሴ የደረሰ ስለሆነ።

  • @meri24242
    @meri24242 7 місяців тому +2

    ይህ ሰው መታሰር ሳይሆን መሸለም ነበረበት በእውነት ይህ ምድር ፍትሃዊ አይደለም ነፃ ሰው መሆን አለበት

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Рік тому

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረስን በእውነት ገዳዮ መታሰርም የለበትም ምክንያቱም ማንም የማይችለውን ችላል ሁሉን ነገር እያወቀ መቻሉ በጣም ነው የሚደነቀው ግን እነኝ አመንዝራዊች እንኳን መቶ ቢኖሩም ለሌላ ሰው ትዳር ጠንቅ ናቸው

  • @tube-ll9lt
    @tube-ll9lt Рік тому +78

    ተራኪውን እንደ እኔ የሚወደው ላይክ ግጩኝ 👍ተመስጨ ነውስ የማዳምጠው መቼ ነው የምናይህ😊🎉🎉🎉

  • @fasika2225
    @fasika2225 Рік тому +9

    ጌታ ሆይ ሰውዬው ድቅ ትግስት ነው ያለው ግን እህቱንና ልጆቿን ባይጎዳቸው😢😢 እባካቹ ብልጥ ብልጥ የምትጫወቱ ሴቶችም ወዶችም ከዚ ተማሩና ዝም ስትባሉ ሞኝነት ወይም ማበረቻቻ እዳይመስላቹ

  • @zenazizi2244
    @zenazizi2244 Рік тому +38

    ወንጀለኛው እንደውም በጣም ትግስተኛ ነው ፍርዱ መቅለል አለበት 😢

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Рік тому +2

    በፈጣሪ እንዴት አስነዋሪ ተግባር ነው ...የታሰርከው ወንድም አዝናለው ግን ጥፋት አጥፍተሀል ያኔ አንተ መውለድ እንደማትችል እያወክ ሚስትህ ከሌላ መውለዷን ስታቅ ነበር መፍታት የነበረብህ ...እንዴት ከዚች አውሬ ጋር ትኖራለህ ...እስሩን ያቅልልህ እራስህን ጠብቅ በንስሀ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ እሱም ይቅር ይልሀል ❤

  • @danielbekele3295
    @danielbekele3295 3 місяці тому

    መጨረሻዉን ማሣመር ነበረበት የሰዉን ህይወት በየትኛዉም መንገድ ማጥፋት አልነበረበትም

  • @መድናmedina
    @መድናmedina Рік тому +25

    አቤት አተራረክ በጣም ውብ በሆነ ድምፅ አስፈሪ የሆነ ታሪክ በገዳይ አይፈረድም

    • @ሉሲአፋር
      @ሉሲአፋር Рік тому

      ትክክል

    • @nardip4999
      @nardip4999 Рік тому +3

      እንዴት አይፈረድበትም? የ5 ሰወችን ህይወት እኮ ነው የቀጠፈው...ኢትዮጵያ መቸም አታድግም ይህ ሁሉ ማሀይም ተሰብስቦባት 🙄

    • @መድናmedina
      @መድናmedina Рік тому +1

      @@nardip4999 ማሀይም አንተ ወይንም አንቺ ነሽ ሚስቱ የእህቱን ባል ወስዳ ከዛ ከገዛ እህቱ ባል ሁለት ልጅ ወልዳ በዛ ላይ እፊቱ ግልፅ በሆነ ነገር ብልግናቸውን ሲሳዩት እያየ አያሳብደውም የእጃቸውን ነው ያገኙት ከሀዲ ናቸው ። ሁለቱ ነው የሞቱት ደግሞ አራቱ ድነዋል በደንብ ስማው ብሽቅ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Рік тому +2

      @@መድናmedina ዝ'ግምተኛ ነሽ ልበል??.. smh.. ማንኛውም ሰው የሰውን ሂወት የመቅጠፍ መብት የለውም!! በቃ። የፈለገ ቤተሰብ ከባድ በደል ቢያደርሱበትም መለያየት ነው እንጂ የሰውን ሂወት መውሰድ አይችልም !!። ፈቶ ሌላ ማግባት ሲችል ያዙኝ ልቀቁኝ። እሱ ነው ጥፋተኛ, ሞ'ት ይፈረድበት..

    • @መድናmedina
      @መድናmedina Рік тому

      @@nardip4999 ደነዝ እኔ ሰውን መግደል ትክክል ነው እያልኩ አደለም እሱ በጣም በደሉ ጠንቶበት ነው ይሄን ያደረገው ነው ያልኩት። ደደብ ምነው በየ ኮመንቱ ጡል ጡል ትያለሽ/ህ ሀሳብ የመስጠት መብት አለኝ እሷ ምን አባቷ አልከሰከሳት በባሏ ላይ ያውም ሁለት ልጅ ስትወልድ

  • @telefonak
    @telefonak Рік тому +5

    አንዳንድ ስዎች በጣም እንዲሰማን ያደርጋሉ
    እንድ ቀን እንደሚጎዳቸው አያውቁም

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ Рік тому +35

    ያሳዝናል ገዳዩ አይፈረድበትም በጣም ትግስተኛ ነው 💔😭

  • @mekedestedila3383
    @mekedestedila3383 Рік тому

    ምን ዓይነት አረመን ፈጣሪን የማይፈራ ነው? ጭራሽ በምስኪኗ ገንዘብ መደራደር?
    ኡፍ እንዳልክዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው!
    የስንቱን እንባ አበስክ?ስንቱን ታደክ? የምትሰራው ስራ ከባድ ስለሆነ ራስህን ከጌታ ጋር ጠብቅ!
    እንደነኚህ ያሉ ያልለፉበትን የሚዘርፉ ቦታቸው ወህኒ ነው! የእጁን አገኘ! ከልጅቷ ቢደበቅ ከኃያሉ እግዚአብሔር መሰወር አይቻልም!
    በርታ! ዘመንህ ይባረክ!

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Рік тому +6

    ደግ ሁነዋል. ክፉ ሰዉ ምን ግዜም ክፉ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Рік тому +12

    አሳዛኝ ታሪክ ነው አስተማሪ ነው

  • @freselamamha6974
    @freselamamha6974 Рік тому +1

    አርድናና ብልግና የተምታታባቸው ብዙ የአዋቂ ባለጌዎች

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 8 місяців тому +1

    በጌታ እንዴት ያሳዝናል ሰመር

  • @mengistug
    @mengistug Рік тому +1

    እሱ የተበደለ ስው ነውእስካሁን ችሎ መኖሩም የሚያስደንቅ ነው የኢትዮጵያ ወንዶች እንደዚህ ስው ትግስተኞች ናቸው ብየ አላስብም የሱም ሆነ የእህቱ እስካሁ በትእግስት ቤተስቡን እንዳይበተን ስብስበው መኖራቸው የሚደነቅ ነው ::
    ለክፉዎች ትእግስት ፍራቻ መስሎአቸው በማናለብኝነት ድርጊታቸውን ቢቀጥሉም በቃ ሲል ያበቃል ሁሉም ነገር መጠን አለው ብዙ ተፈታተኑት::
    ይህ አይነት ክፋት እንኳን በዘመድ መሀል በባእድም መሆን የሌለበት አፅያፊ ተግባር ነው ከነ ነውራቸው መሞታቸው ጥሩ ነው::
    ስውየው ግን ምንም አላደረገም እንዲያውም ዘግይቷል የሚገባቸውን ነው የከፈላቸው ይህን ያህል ሊፈረድበት አይገባም ነበር::
    እግዚሐብሔር ከዚህ ክፉ ነገር ይስውረን::

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Рік тому

    እናምተ ና መሰሎቻችሁ የይቲዪብ ገንዝብ ለምዳችሁ ክፉ እንጂ ደህና ነገር ኣታወሩም ሁሉም ኣራጅ ኣራጅ ውይ እግዚአብሔር እድሜኣችሁን ያሳጥረው

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 Рік тому +3

    ማቾቹ በድለውታሉ ሊታሰር አይገባም ይፈታ ባይ ነኝ

  • @alemderese3166
    @alemderese3166 Рік тому +5

    Bisrat, you look great! God bless you and your family.

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር Рік тому +3

    በስመ ሃብ ዝምታ ሲበዛ መልስ መሆኑ ያልገባቸው እነዚህ ለማዳ እሰሶች ናቸው በእውነት ገዳይ በጣም ታጋሽ ነው 😢 በእውነት ታስሮ ቀሪው ዘመኑ እስር ቤት መሆኑ ያሳዝናል ሟቾች በደለኛ ብቻ ሳይሆኑ ተንቀሳቃሽ እሬሶች ናቸው በጣም ያማል አሁን ያሉት ልጆችስ ወላጆች ያደረሱት በደል ሲገባቸው ተፅህኖ 😢 በጣም ከባድ ነው በእውነት የደረሰበተሰ በደል ልብ ይሰብራል ሟቾች በስጋ ብቻ ሳይሆን የሞቱት በነፍስም ሙት ናቸው ባለታሪካችን ተገቢውን ቅጣት ሰጣቸው እግዚአብሔር ቅጣታቹ ይሰጣቹዋል በእውነት ገዳይ በጣም አሳዘነኝ😢

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ

    ወጋቸውን ነው የሰጣቸው የእህቱን ባልና ሚስቱን እንደውም ለዚህ ትግስቱጠመሸለም ነው ያለበት እነሱም በቁም ገለዌት ነው የኖሩት በጭራሽ መታሰር የለበትም በጣም የሚያሣዝን ሰው ነው

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 Рік тому +12

    በእየሱስ ስም ጨርሼ ሳልሰማው በሰውዬው ፈርጄ ነበር አረ ምን አይነት ትዕግስት ነው ግን ያለው በጌታ ስም ይሄ ሰውዬ አንድም ቀን መታሰር የለበትም ሁለት ወንበዴዎችን ነው የጠረጋቸው

    • @Rekik45
      @Rekik45 Рік тому

      Hhhhhhh

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 3 місяці тому

      ኣንተ ለምን በyoutube እሱስ ትጠራለ? ኢየሱስ ስም በኮንቱ ኣታንሳ

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 Рік тому +13

    ያሳዝናል ክፉ ሰውን ገሎ ሀጥያተኛና ወንጀለኛ ከመሆን ክፉሰውን መራቅ ነው

  • @ልይሽሀገሬልይሽ

    እሰይ ደግ አደረጋቸው ማንም በማንም ሞራል መጫወት የለባቸውም ልደት የምትባለዋ ሴት ጥሩ ሰሀት ደርሳለች

  • @chernet4794
    @chernet4794 Рік тому +3

    ትእግስቱ ልኩን ስላለፈ ለገዛ ራሱ የዘላለም ጸጸት ...!

  • @ועח
    @ועח Рік тому +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Рік тому +11

    እንኳን 1444ዓሒ ለኢድ አል ፈጥር በአል በሰላምአደረሰን🎉❤🎉❤🎉❤

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Рік тому +7

    እ.. ግን እውነተኛ ታሪክ ከሆነ የታሰረው እንደውም ካሳ ተከፍሎት መፈታት አለበት እንኳን እድሜ ልክ ሊታሰር እስዋ ለዘመናት በቁሙ ገድላው የለ

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Рік тому +1

      ይሄን ሲያቅ እኮ መፍታት ነው በቃ ይሄን ሁላ ዘመን መቃጠል ምን አስፈለገ😢😢😢

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      ግን እውነት ነው እንደ ማን ቀረፀው ፊዶውን ታዳ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Рік тому +1

    ምን ጉድ ነው የምንሰማው ተራኪው እንዳለው ሞኝ ባያፍር ቤተሰቡ ያፍር አለ ድንቅ አባባል እነዚህ ጉደኞች ሞት ሲያንሳቸው ነው እንዴት ሰው ይህን ያህል ይበደላል ከአይምሮ በለይ ነው ይሄ ጉድ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው????

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Рік тому +4

    ይህ ሠዉ በነፃ ነዉ መፈታት ያለበት ምን ጥፋት አላደረገም ስንት አመት ታመመ በጣም ከባድ ነዉ

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Рік тому +2

    I give my husband a lot of chance because we being for long time and we have kids i secrfys a lot after a few years later he have kids from different woman the end was bad but thanks God im raising the kids peaceful and happy. When someone is nice and down to the earth some people think they don't know they take advantage but in their part the end will be bad.

  • @mesi5948
    @mesi5948 Рік тому +7

    በስመአብ የሚገርም ነው😢 ትግስቱ ግን ሰውየው በገዳይ አይፈረድም😢

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Рік тому +1

    መታሠር አለበት ይህ ሁሉ አመት ዝም በማለቱ። እንከፍ ነገር ነው

  • @m.g5367
    @m.g5367 Рік тому +1

    Gedayu yasznal ye polis ferd sayun ye senelepuna aglgulet new myasflgew 😭😭

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 Рік тому +2

    yezarew demo ajayib new! yich midir sintun gud yizalech??? Bisrat you always look beautiful and wise comment new mitadergiw😍
    Haleluya ur voice is soothing and addictive😉

  • @mediamare3850
    @mediamare3850 Рік тому

    Sewyew tegestegna new betam gen setet hono yetayegn ehetu layena lejochewa lay yan madergu new bena eyta west malet new

  • @hggff9535
    @hggff9535 Рік тому

    እግዚአብሔር የተባርከ ትዳር ይስጠን እውነት በሰዉዩው አልፈርድም 😢ትዕግስት አለው

  • @mebratgeb3029
    @mebratgeb3029 Рік тому

    Bisrat amazing commentary

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Рік тому

    ወይኔ በጣም ያስዝናል እውነት እሱ ትግስተኝ ነው 😭💔😭

  • @eliasabebe7936
    @eliasabebe7936 Рік тому +2

    It's heart touching story.

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Рік тому +1

    የኢትዮጵያ ጉድ አያልቅም እንኮንም ገደልካቸው እንደውም ዘገየህ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ

    ጌታ ሆይ ኢየሱስ ሆይ አትመጣም ወይ

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Рік тому +1

    ወይኔ ይሄን ሁሉ መከራ በትእግስት አልፈህ ልጆችህ ይልሆኑትን ሁሉ ዝም ብለህ ውይይ በጣም ነው ያሳዘነኝ ከሞቱት የበለጠ ለምን ይሄን ሁሉ ትእግስት

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi Рік тому +2

    በሰላም ቢለያዩ ምንአለበት?

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx Рік тому

    ሰላም ዉድ የስለ ህይወት ተከታታዮች እንደምን ዋላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 Рік тому +2

    ፍትህ ለገዳዩ ይቅር ይበለን መፍታት አለበት

  • @ነፂጓልኣሉላ
    @ነፂጓልኣሉላ Рік тому +3

    ሰወዳቹ ያሰተምራል

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Рік тому +3

    ክፉ ሰው ምጊዜም ክፉ ነው::

  • @AzebEmirue
    @AzebEmirue 8 місяців тому

    እኔ የምለው እነዚህ በትወና መልክ የምታቀርቧቸው 'ክስተቶች' ስለዕውነት የሆኑ ነገሮች ናቸው ወይስ የአዕምሮ ፈጠራ ውጤቶች ናቸው። ለማመን ስለሚከብዱኝ እኮ ነው መጠራጠሬ...

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani Рік тому +2

    አውነት በዝች ምድር ላይ "ሰመረ" የደረሰበትን በደል ችሎ እሚኖር ይገኛል? ለኔ ከህሊና በላይ ነው በጣም ያማል!!!

  • @elsases8756
    @elsases8756 Рік тому +1

    ትዕግስት ሲበዛ እራስ ይጎዳል
    በራሴ ያየሁት. ሲያልቅ ፍፃሜው አያምርም

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 Рік тому

    በጣም ያሳዝናል ወዶ ጭካኔ ውስጥ አልገባም በጣም የተበደለ ሰው ነው

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Рік тому +1

    Deg argol gedayu yfeta betam keldewebetal

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun9947 Рік тому +1

    ቅጣት ይገበዋል የሚፈረደው አንዱ አምላክ ነው

  • @romejesus7094
    @romejesus7094 Рік тому

    Betam yasiferali

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 Рік тому +5

    ምርጥ ትምህርት ነዉ

  • @b.t1315
    @b.t1315 Рік тому +1

    Dani good job🎉

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Рік тому

    ከመገዳደል ቁጭ ብሎ መነጋገር ሲቻል መገዳደል መፍትሄ አይደለም እለፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Рік тому

    Betam yezegennal yasazenal

  • @በፀሎት-ኀ8ጘ
    @በፀሎት-ኀ8ጘ Рік тому +2

    እነሱን ከጎዳቹው ይልቅ መታሰሩ አናዶኛል
    ለምን ?ለፖሊሶች ስራ አቃለላቸው እንጂ

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 Рік тому

    mindnew ahun yehen yahel chekane .betam yasazenal ..

  • @amalugas
    @amalugas Рік тому

    This is the saddest story 😢 miskiin 😢

  • @ekramSaid-s5s
    @ekramSaid-s5s 6 місяців тому

    ሢሣዝን

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 Рік тому

    Beselam ygebachewwal

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 Рік тому +2

    መታስረ የለበትም በጣም ትእግስተኛ ነው

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +13

    ማነው እንደኔ የናፈቀው በአል ግዜ ከቤተሰብ ሰብሰብ ብሎ ማክበር እኔ 11አመቴ አመት በአል ምንም አያጋጥመኝም😢😢

    • @adebaadeba3967
      @adebaadeba3967 Рік тому +1

      ልክ እደኔ😢😢

    • @emusalhi
      @emusalhi Рік тому +1

      እኔም 11አመቴ

    • @great8824
      @great8824 Рік тому +1

      መስሎሽ ነው እንጅ ኢትዮጵያ በብአል ስትሰበሰቢ ከሀሜት በቀር ምንም ትርፍ የለውም እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ ባለሽበት አክብሪ እህቴ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Рік тому +2

      @@great8824 ትክክል ብለሻል ።.. ልጅ በነበርኩበት ጊዜ የኔም ቤተሰብ ለበአል ጊዜ ስንሰበሰብ ሀሜትና በሆነ ምክንያት ጭቅጭቅ በመሀል ተነስቶ ይኳረፉ ነበር እና ምንም አዲስ ነገር የለውም።

    • @strong1220
      @strong1220 Рік тому

      @@great8824 እሱ እኮ ባህላችን ነው እኛ ቤት ለየት የሚያደርገው የፋሲካ ፍቺ ማታ እህቶቼ ይመጣሉ ሙስሊም ናቸው በአመት አንድ ግዜ ነው አብረው የማደር እድል ያላቸው አይመቻቸው ታዲያ ሙስሊም ከክርስትና ተካውለው ሲበሉ የሆነ ብቻ ስሜት አለው ሐሜቱማ ተይኝ ለሊት እስኪነጋ የአመቱ በአንድ ለሊት ያልቃል😂😂

  • @mohammadnajjar9690
    @mohammadnajjar9690 Рік тому +1

    Betam yasaznal

  • @muluken3700
    @muluken3700 Рік тому

    እኔ ብሆን የሰማዉ ለት ነበር የምገላቸዉ ትግስተኛ ነዉ እንዳዉም

  • @yesihakshiferaw4732
    @yesihakshiferaw4732 Рік тому

    አሁንም ዚም ቢይ ስሃዬ መጫራሽ ዘመን ላይ ዳርሳናል 😭

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Рік тому +2

    የዛሬው ታሪክ ልክ አሁን የዘመናችን ሰውበላ ዞንቢውአብይ ከግብራበሮቹጋ በንቀት እና በማንአለብኝነት በኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ እየከወነ እንዳለው ። ዜጎችን በገዛ ሀገራቸው ተሳዳጅ ወገን መድረሻ መጠጊያ አልባ ተንከራታች መድረሻቢስ አድርገው ምንም አይመጣብንም ጊዜው የኛነው በሚል እሳቤ እየተሳለቁበት እንዳለው ማለት ነው ።

    • @mtem.e5442
      @mtem.e5442 Рік тому

      Balege

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 Рік тому

      @@mtem.e5442 ምነው ምነው የዘመናችን ሰውበላ የዲያቢሎስ ዲቃሎች የሰው ደም አሰከራችሁ ዋሸሁ እንዴ ????????????

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Рік тому +5

    መሞት ያለባቸው ሰዎች ሞቱ። ሌሎቹን ባይጎዳ ጥሩ ነበር ግን

  • @hananjemalhasenjemalhase-zx9ri

    ወይኔ ሲያሳዝን ትግስቱ ሚስቱ ግን ጨካኝ ናት

  • @ekramSaid-s5s
    @ekramSaid-s5s 6 місяців тому

    1:56 1:58 1:59 1:59

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Рік тому +15

    ገዳው ይፈታ እድሚ ልኩን ቀልደውቡታል ልጅ እንኳ የለውም😢

    • @nardip4999
      @nardip4999 Рік тому +3

      የ5 ሰወችን ሂወት አጥፍቶ ነፃ ይለቀቅ ትያለሽ እንዴ?? ማሀይም። የማታቂውን ነገር አትዘባርቂ። መፋታትና፤ ከማደጎ ልጅ adopt ማረግ ሲችል የበታች ስለሚሰማው ይህንን ሁላ ሰው ሂወት ቀጠፈ። ሞት እንዲፈረድበት ነው የምፈልገው።

    • @መድናmedina
      @መድናmedina Рік тому +1

      @@nardip4999 በየ ኮመንቱ ስድብ ቱ ኤጭ

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 Рік тому +1

      ​@@nardip4999 ስድብን ምን አመጣሁ አንቺም ከእሷ አትሻይም እኮ መስሎሽ እንጂ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Рік тому

      @@TsehayAbebaw1216 ተናግረሽ ሞተሻል🙄🙄 .... ቁምነገር የሆነ ኮመት ስለሌለሽ እና ቀጥታ ለመሳደብ ወኔው ስለሌለሽ በተዘዋዋሪ መንገድ ትሳደቢያለሽ...አስመሳይ ወ'ረኛ።

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ተራኪው ድምፁን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ያዛዘነኝ ገዳው

  • @fayamulugeta-cp1dk
    @fayamulugeta-cp1dk Рік тому

    ባለጌ ሴት

  • @AD-qy3tm
    @AD-qy3tm Рік тому

    Tdarachnn makber kalchaln mefatat ayshalm gn

  • @ethio4421
    @ethio4421 Рік тому

    Abet bislet Bisratye

  • @mariamova452
    @mariamova452 Рік тому +1

    ልጅ መጫወቻ የሆነበት ዘመን እኔም ባሌንና ቤተሰቡን እንደዚህ ባረኳቸው ባልየው ይፈታ 😭😭😭😭😭😔

    • @asi3396
      @asi3396 Рік тому +1

      እረተይ አኡዙ ቢላ በይ😮

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Рік тому +3

      አይይ ችግር ነው ምን በወጣሽ ስንት ከነሱ የበለጠ የሚፈልግሽ ሞልቶ ወንጀል ሰርተሽ ከመታሠር

    • @dawitdima-se4vj
      @dawitdima-se4vj Рік тому +2

      ይልቅ ከዚህ ተማሪ። በጊዜ ላሽ በይ

    • @mariamova452
      @mariamova452 Рік тому +2

      😔😔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌እናንተ ምንም አታቁም ሁሉንም ላምላክ ትቼ አምላክ ዘገየ ውስጤ ተቃጠለ ይቅርም ማለት አቅቶኛል በተደረገብኝ ግፍ እስካሁን ዎጋ እየከፈልኩ ነው ምድር ላይ ደሞ ስንኖር አንዱ የአንዱን ህይወት መንጠቅ የለበትም ብዬ ነው የማምነው እንደዚህ አይነት ሰዎች ምድር ትካዳቸው ትዎጣቸው ሌላም ሰው ጠንቅ ስለሆኑ ከኔ አልፈው የብዙ ሰው ህይወት እያበላሹ ነው በምድር ለመክበር ብለው ምን ትሉኛላቹ 😔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌😔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Mነኝየድንግልማርያምልጅ
      @Mነኝየድንግልማርያምልጅ Рік тому

      ​@@mariamova452 ለፈጣሪ አሳልፍሸ ስጫቸው በቀል ከእግዚአብሔር ነው 😭😭😭 የደረሰበት ያውቀዋል 😭😭😭

  • @sifanhh6171
    @sifanhh6171 Рік тому +1

    አምላኬ እንዴት ይከብዳል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ

    ማነው ግን እንደ እኔ በጉጉት የሚከታተለው ስራ በዝቶብኝ ቢያልፈኝ፣እኳ እንቅልፌ ትቼ ነው የማየው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Рік тому

      አይዞሽ

    • @amiraliyat1750
      @amiraliyat1750 Рік тому

      sew teru negere lemesimate ygogole anchi demo wenejale lemesimate are fetare teru negere yaseman

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Рік тому +2

    በኢየሱስ ስም ግን እንደዚህ ነገር አለ ምንድ ነው የምታሳዩን 😢😢

  • @lubshilubshtube
    @lubshilubshtube Рік тому

    صوبحن الله

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Рік тому

    Dagaragachaw Ene dagon behoni banasta nabare emelakaw

  • @wintakinfe9563
    @wintakinfe9563 Рік тому

    Ayfetatm ehtyewm meftat

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ

    የገደለ ይገደል ከለሆና እዚ እየመጠቹ ገደዮቹ እየበዙ ነዉ የክስቴን ልጅ ከሆድወ ፆስ አፍኖ ገደለት ሰምት አልሆነም እሱ የመጊስት እጄረ እየበለ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Рік тому +1

    አይኢቶፒያ አኬልዳማ ሆናቀረች አቤቱጌታሆይ 😢😢😢😢

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Рік тому +1

    በነጻ መለቅ አለበት

  • @tgtgtgtgtgtgtgtgtgtgtg
    @tgtgtgtgtgtgtgtgtgtgtg Рік тому +1

    እኔ ብሆን ልጆቹ የኔ እንዳልሆኑ እና ከአባታቸው ጋር ሁኔታዋን ካየሁበት ጊዜ ጀምሮ መሳሪያ በመግዛት እንዳለ ሙሉ ቤተሰቡን ምንም እንዳይተርፍ አድርጌ እጨርሰው ነበር

  • @yemaneahmed4932
    @yemaneahmed4932 Рік тому

    እኔ ምስት አብሬ ሁለት ሶስት አመት ልጅ ካልወለድን በሰላም ተለያይቶ ከሌላ መሞከር እጅ ከመግደል አልደርስም

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Рік тому +1

    Yetaserw sawoye yefeta yemtelu

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 Рік тому

    ዳኛው ግን ህሊና የለውም ብሽቅ ነው የሰውዬውን ጉዳት ማመዛዘን ነበረበት ቢያን አስራ ሶስት አመት ቢፈርድበት ጥሩ ነበር ይሄንን
    ሰው ዳኛ እድሜ ልክ ከፈረደበት ህሊና የሌለው ነው አንቺ ስንት አመት እደተፈረደበት
    አልነገርሽንም ሟቾቹ ቢቻል አንስቶ መግደል ድጋሚ

  • @ghhfhyyu2082
    @ghhfhyyu2082 Рік тому

    ገዳይ ይፈታ ባስቸኮይ ሂዎቱን ሙሉ ቀለደውበታል

  • @Tsiontub
    @Tsiontub Рік тому +3

    አንድ ሰው ይሄን ያክል ሰው እንዴት ይገላል እውነት ነው የምትሉስ 🤔 ተራኪው ግን ሲመች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Рік тому

      ይሄኮ የቲቪ ፐሮግራም ነዉ ዉሸት አያቀርቡም

  • @selamhyredin2284
    @selamhyredin2284 Рік тому

    Yasafral sew endet ke balu eht bal gar yfakeral maferiya nech set adedabi