Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ነብዩ ያሳየችውን ድንቅ ብቃት የሚያሳይ ማስታወሻ | ሰኔ 19 2014 ዓ/ም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ነቃ ነቃ ብለው ቀና ቀና የሚያደርጉትን ፕሮግራሞቻችን በእፍታው ለማግኘት የባላገሩን ቻናሎች ሼር፤ ላይክና፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፡፡ አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇 www.youtube.co...
    ///////////////////
    Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ነብዩ ያሳየችውን ድንቅ ብቃት የሚያሳይ ማስታወሻ | ሰኔ 19 2014 ዓ/ም
    ////////////////////
    Welcome to the official UA-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 37

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 2 роки тому +13

    ስለ ኢትዮጵያ የምንሰማው ነገር ሁሉ ጭንቀት እና መከራ ብቻ ሆነ እንደው እግዚአብሔር ይታደገን

  • @tadessetemitim1749
    @tadessetemitim1749 Рік тому

    Excellent voice & performance I ❤️ it!!!!

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 роки тому +3

    she is simply gifted : she is pure and a real voice!!

  • @starta4678
    @starta4678 2 роки тому +1

    Amazing, Hats off to Balageru Tv

  • @ayufan3
    @ayufan3 2 роки тому +7

    የወንዶች ዜማ መስራት አቁሚ እና
    ከአስቴር አወቀ 1983
    የአሰፉ ደባልቄን ፍቅርአዲስን ና የሀመልማልን ሞክሪ
    ድርብብ ያለች ሙዚቀኛ ይወጣሻል።

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 2 місяці тому

    ❤❤❤❤የኔ ልዩ

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 2 роки тому +1

    She is the winner for me. Such a talent!

  • @Yisihak_Tadesse_Official
    @Yisihak_Tadesse_Official 2 роки тому +1

    She already won it😊👏👏👏

  • @sisaygibe5034
    @sisaygibe5034 2 роки тому

    ፋንታሁን ሸዋን ቆጨው እና ማሪትን አገጣጠምቻቸው ምርጥ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 роки тому +7

    ምርጥ አቀንቃኝ እንደሚወጣት አልጠራጠርም
    የዘንድሮ ወንዶች ተወዳዳሪዎች በእየሩስ እና በያለምወርቅ ጀምበሩ በዝረራ ነው የተሸነፋት

  • @habdem215
    @habdem215 2 роки тому +5

    እነመስከረም ቢኖሩ ደስ ይለኝ ነበር፣ እናረጋሀኝ ወጣቶችን ምራላቸውን ብትጠብቁ ጥሩ ይመስለኛል፡፡

  • @beya4557
    @beya4557 2 роки тому +1

    Yne konjo 🥰🥰

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 роки тому +2

    she is a pure diamond!!

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ምን ላድርግሽ እደጊልኝ አምላክ ይጠብቅሽ። በተለይ የማሪቱን ስትዘፍኚ በመገረም ነው የማይሽ የምትደነቂ ነሽ። በርቺ እራስሽን ጠብቂ

  • @fitsescollection
    @fitsescollection 2 роки тому +2

    She got everything to be a star ⭐

  • @woldetsadiksaboura5322
    @woldetsadiksaboura5322 2 роки тому +1

    God have mercy !

  • @danielberhanie9725
    @danielberhanie9725 2 роки тому +1

    አንቺማ የምርጦች ምርጥ ነሽ።

  • @mekonnendemeke8057
    @mekonnendemeke8057 2 роки тому

    She is absolutely stunning

  • @DerejeGetahun-bl3fo
    @DerejeGetahun-bl3fo 28 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @henokhagos5144
    @henokhagos5144 Рік тому

    Wow jerry

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 2 роки тому +1

    Berchi tesfa alesh bebizu.

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ትለያለሽ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ አንደኛ እንደማይሽ
    ምኞቴ ነው በርቺልኝ

  • @woyindawit6118
    @woyindawit6118 Рік тому

    Bezi konjo dimtsish le eyesus bezemerish

  • @mulam2785
    @mulam2785 2 роки тому

    Yemaritu teteki tegegn beka

  • @l_oromo4424
    @l_oromo4424 2 роки тому +1

    እየሩስን የምወዳደር የለም

  • @danielyitbarek994
    @danielyitbarek994 2 роки тому +1

    መስከረም ግን 4ኛ ዙር የለችም

  • @movieandmusic5135
    @movieandmusic5135 Рік тому

    እየሩስ ትለፍ

  • @meskiyosfe6198
    @meskiyosfe6198 2 роки тому +3

    ቆይ እንዴ መስከረም ከውድድሩ ተባረረች የሚባለው እውነት ነው ዴ????

  • @MrSisco23
    @MrSisco23 2 роки тому +3

    ውፍረት ብትቀንስ መልካም ነው። ችሎታ ግን ጥግ!! ፈፃሜ ላይ የምትደርስ ይመስለኛል።

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 2 роки тому +1

      ውፍረት ምን ያገናኘዋል ከ ዘፋኝነት ጋር? በዚያ ላይ ልከኛ ናት

    • @MrSisco23
      @MrSisco23 2 роки тому

      @@Hanna_W ውፍረት እና ዘፈን የሚዋደዱ ነገሮች አይመስሉኝም። የትንፋሽ አጠቃቀም ያዛባል። በበለጠ አብርሽን (አብርሃም ወልዴን) ብጠይቂው የተሻለ ማብራሪያ ታገኛለሽ።

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 роки тому +1

    አንደኝናት

  • @DerejeGetahun-bl3fo
    @DerejeGetahun-bl3fo 28 днів тому

    ❤❤❤❤