"ሰርቄ ልወስድሽ መጥቼ ነበር" አባት እና ልጅ በቅዳሜ ከሰአት ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ "ቤት የማገኝህ እየመሰለኝ ከት/ቤት ጓጉቼ እመለሳለሁ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 907

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 роки тому +407

    ማነው ተጠፋፉተው ሲገናኙ እንደ እኔ የደስታ እንባ የሚያለቅስ እንኳን ደስ አለሽ

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 роки тому +1

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @mekdaskebede4912
      @mekdaskebede4912 2 роки тому

      ene beyesamintu eyalkesku aljut

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון 2 роки тому +2

      እኔ አለሁ ተጠፍፍተው ሲገናኙ በጣም ነው የማለቅሰው ለምን ብትይኝ የእኔም እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ለንሮ ብላ አዲስ አበባ ከተማ በ1995 ዓ.ም ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅም ሰለዚህ ነው የተጠፍፋ ሰዎች ሲገናኙ ደሰ የሚለኝና የሚያሰለቅሰኝ

    • @tigisttola990
      @tigisttola990 2 роки тому

      እኔም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      @@ווסיהברון ደምሪኝ

  • @solodamedia1029
    @solodamedia1029 2 роки тому +340

    የትግል ጓዴ በአካል ባንተዋወቅም በአንድ ግንባር መጋቢት 10/1976 እንደጠቀስከው በአልጌና ውጊያ አብረን ውለናል ስለዚህ ደስታህ ደስታየ ነው እንኳን ደስ አለህ። ኢትዮጵዊነት በእኛ ዘመን ይህንን ይመስል ነበር በሄድንበት ዘርና ሃይማኖት ሳንጠይቅ በትዳር እንጣመር ነበርን። ወዲ ሻምበል ዘብሔረ ኢትዮጵያ የቀድሞው ሰራዊት አባል።

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון 2 роки тому +24

      በትክክል ከ1983 ዓ ም በፌት ዘር ሐይማኖት የሚባል ነገር አይጠየቅም ነበር ከሁለም ብሄር ጋር ተጋብቶ መኖር ይቻላል በኢትዮጵያ በአሰራ አራቱም ክፍለ ሀገራት መኖር መሰራት ይቻላል ያን ዘመን እግዚአብሔር ይመለሰልን አሜን

    • @zeyitunamisganaw8646
      @zeyitunamisganaw8646 2 роки тому +11

      ትክክለኛ ኢትዩፕያዊ በናንረ ዘመን ቀረ አሁንም መድረክ አግኙና ስለ ኢትዩፕያዊነት ልታስተምሩን ይገባል

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому +3

      እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል እኔ ሁለት እጎቶቸ አሁን አልከው ውጊያ ላይ እንደንበር ተመቶ የመጣ ስው ነግራናል እንዳግልጣሚ አንድ ክፍለ ጦር ነበት ሶስቱም እሱ ተመታ ወድኩ አለ እንሱ ግን የት እንደለ አልቅም ግን ይኖርሉ ብሌ ነበር ያን ግዜ ትንሽ ነበር በ1984 በዛውም እፍልጋገሁ ብሌ ገባ በ2008 አባቴም ተስዋ አጎቴቸ ግን እስካሁን ምን የስማንው ነገር የለም

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 роки тому +5

      Thank you for your service, we salute you

    • @thebesistersever
      @thebesistersever 2 роки тому

      @@mamaajmanmamaajman4999 XCC`AAlQqQ ¡lqK

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 роки тому +119

    ለወታደሮችኮ የልፋታቸውን ያህል ክብር አልሰጠናቸውም እህህህ ስንቱህይወቱንገበረ

    • @zigg773
      @zigg773 2 роки тому

      እውነት ነው ውታደሮች የእናት የአባት ፍቅር አግብተው ውልደው ክብር ሣያዬ መስዋት ሆነው ለውድ ሀገራቸው የቀሩ ብዙ ናቸው ያአላህ ሀገራችን ሠላም አርግልን

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 роки тому +27

    የኸነው የወታደር ልጂ ታሪክ የራሳቸውን ህይወት አመሠቃቅለው ለእኛ ይሞታሉ ይቆስላሉ ይለያያሉ እንኳ በሰላም ተገናኛችሁ በህይወት

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw 2 роки тому +219

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የልባችሁ ሀሳብ ይሙላ የእጆቻችሁ ፍሬ ይባረክ አሜን🤲🏼

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 2 роки тому +107

    እርጉዝ ነኝ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በሉኝ

    • @ሀያእየሙስልሙሴትመገለጨነ
      @ሀያእየሙስልሙሴትመገለጨነ 2 роки тому +1

      አላህ በሰለም ይገለግልሽ እኔም ነኝ

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 2 роки тому +1

      እመቤቴ በሰላም ይገላግልሽ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ

    • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
      @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 2 роки тому

      እመቤቴ በሰላም ከሁለት ታርግሽ

    • @DamosDamos-fo9yu
      @DamosDamos-fo9yu Рік тому

      እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ የኔ እናት

    • @dkbdtyt17776
      @dkbdtyt17776 9 місяців тому

      እርጉዝ ሳይሆን ነፍሰጡር ነው የሚባለው። የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ!

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 роки тому +60

    የኛ ሀገር መከላከሊያ. ውለታቸው ተከፍሎ አያልቅም እኮ 😥 ሰላም ለሀገራችን.

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 роки тому +40

    አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ተገናኛችሁ ምነው ደስ የሚለው ተነፋፍቀው ሲገናኙ🇪🇹🙏😥

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 роки тому +67

    ማነዉ እንድኔ በባባ ሞት ልቤ የተስብር😢😢😢💔

    • @ብርቴነኝእናቴንናፋቂ
      @ብርቴነኝእናቴንናፋቂ 2 роки тому +1

      እኔስ. እንደዚህ. አይነት. ሳይ አባቴ. ላንድ. ቀን. ባየዉ. ብዬ እመኛለህ. ላይከኝ💔💔💔💔💔💔😭😭

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 роки тому

      @@ብርቴነኝእናቴንናፋቂ እኔም

    • @Ekiruy
      @Ekiruy 2 роки тому

      አላህ ሦብር ይሥጥሽ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      አይዞን ነብስ ይማር

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому +1

      አይዘዞን ነብስ ይማር

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 2 роки тому +24

    በስማም ቁጭ አባትዋን እንኳን ደስ ያለሽ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 роки тому +488

    ይችን ኮመንት ምታ ነቡ ሁሉ ወቶ ከመቅረት ይስውራቹ የማታ እንጀራ ይስጣቹ አሜን🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @yonasyikealo7197
    @yonasyikealo7197 2 роки тому +1

    ዮኒ አንተም እኮ ልዩ ነህ። ካለቀሰው ጋር አልቅሰህ ከሳቀው ጋር ትስቃለህ። ሳቅህም ለቅሶህም በሁላችንም ላይ ይጋባል። ምክንያቱም ሁሉም የሚሆነው እያስመሰልክ ሳይሆን ከልብህ የመነጨ የእውነተኛው ማንነትህ ነፀብራቅ ስለሆነ ነው። ተባረክ !!!!
    ያንተ በጣም ልዩ ስለሚሆንብኝ ነው እንጂ ሉላንም አልረሳዃትም

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 роки тому +17

    የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች ሉላ እና ዮኒ እንኩዋን ደህና መጣችው ebs ደሞ ሰው ስታከብሩ
    እንኩዋን ደስ አላችው አባት እና ልጅ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +50

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤💛💚
    ሚስኪን አባትየው እንባው ፈሰሰ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 2 роки тому +14

    ዮኒ የሰው ምርጥ አንተ ትለያለህ አቦ እድሜህ ይርዘም ከጤና ጋር

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 роки тому +2

    ወይኔ አባባ ለቅሶአቸዉ አይቼ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ልጅቷ ግን ድንጋጤዉ ይሆን ሲያለቅሱ እንኳን እቅፍ አድርጋ እንባቸዉን መጥረግ ሲገባት ፈዛ ቀረች።ድንጋጤዉ ይሆናል ።ለማንኛዉም እንኳን ለዚህ አበቃችሑ ። ለብዙ አመት የፈለግሽዉን አባትሽን በማግኘትሽ እንኳን ደስ ያለሽ ።ባለቤትዋም ተባረክ ጥሩ ባል ነህ ።በጣም የሚያምሩ ልጆቻችሑንም ያሳድግላቹ ።ወታደር መቼም ቤተሰቡን በታትኖ የሚኖር ሚስኪን ነዉ አባባ በሕይወት ኖረዉ ይህን ለማየት እንኳን አበቃዎት።🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +43

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ 🙏ሳምንት አልቅሼ ነበር እንኳን ደሰ አለሸ😍

    • @musajohni9754
      @musajohni9754 2 роки тому

      Inide IGIZIABIHER Yale Mani yelemi 😍 Irisu bichahuni Tiliqinawu

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 роки тому +13

    3ኛ ነኝ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምቀብቀው
    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው ተመስገን ነው ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው በሳምንት ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @ema1409
    @ema1409 2 роки тому +16

    ማነዉ አንደኔ ይሄን ፕሮግራም እያለቀሠ የሚያየዉ😢🥰🥰

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 5 місяців тому

    አባት እኮ ክብር ደስታን የሚፈጥር ውበት ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 роки тому +34

    ቅዳሜ ከሰአትን እና አድስ ምዕራፍን እንዴኔ በጉጉት እሚጠብቅ አለ ደስ ሲል እንኳን ሰላም ተገናኘሽ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון 2 роки тому +1

      እኔ አለሁ እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ለንሮ ብላ አዲስ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን ስለማላውቅ የተጠፍፋ ሰዎች ሲገናኙ ሳይ ደሰ ይለኛል እኔም አንድ ቀን በእግዚአብሔር እርዳታ የጠፍችብኝን እህቴን አገኛት ይሆናል ብየ ተሰፍ አደርጋለሁ

    • @Tube-iz3xj
      @Tube-iz3xj 2 роки тому

      @@ווסיהברון ኢንሻአሏህ ትገኛለች ebs አፈላልጊያት

  • @yohannestube4947
    @yohannestube4947 2 роки тому +22

    እኔ ግን ሁሌም እሚገርመኝ የውናስ ነው ልበቡቡ ነው ❤❤❤❤❤

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 роки тому +6

    ዮኒየ አላህ ያንተን ክፉ አያሰማኝ👆🤲😢
    ሁሌም ረጅም እድሜ ና ጤና ኤመኝልካለሁ ሌላ ቃል የለኝም💘❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Рік тому +1

    EbSየምትሰሩ ሰወች. እውነት ተመርጣችሁ. ነው እውነት ፈጣሪ ለዚህ ስራ ያስቀመጣችሁ ትሁት. እሩህሩህ. ደግ. አዛኝ ናችሁ. ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ልጅቱ እኮ ቁጭ አባቷን ናት እኳን ደስ አለሽ እኔም አጎቴን እያፈላለኩ ነው ይቅናሽ በሉኝ የተጠፋፉ ሰዎችን እግዚአብሔር ያገናኛቸው

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር 2 роки тому +19

    እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን 😍😍😍❤ወላሂ በጣም ልብ ይነካ ነበር በር በር እያየሁ እጠብቀዉ ነበር ስትል 😥

  • @dffgggy7933
    @dffgggy7933 2 роки тому +6

    እኔም እናቴን ከአባቷ (ከአያቴ) ጋር በሒዎት ካለ ምን አልባት እናቴን አስደስታታለሁ ብየአስባለሁ ከስደት መልስ ኢሻአላህ ኢቢኤሶች አንድ ውለታ ዋሉልኝ እኔ ታሪኩን በስልክ ልገራችሁ የአያቴን ስምእና በፊት ይሰራ የነበረውን ብቻ ብዙ ታሪክ አለ እና እናታችሁን የምትወዱ በሙሉ ተባበሩኝ ተስፋ የቆረጠችውን እናቴን ላስደስታት የebs ቅዳሜ ከሰአት የሚሰሩትን ቁጥር 😭😭😭😭😭😭

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 2 роки тому +1

      ይቅናሽ እህቴ

  • @muna4453
    @muna4453 2 роки тому +3

    የወኒ በጣም ቅን ሰው ዘመንክ ይባረክ Ebs በሙሉ ተባረኩ

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 2 роки тому +21

    ዮኒዬ ስወድህ እኮ የኔ እሩህሩህ። ❤

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h 2 роки тому +33

    የኔ እናት እርግት ያለች ሴት ወይዘሮ እንኳን ደስስስስስ ያለሽ የኔ እናት

    • @samiratube2450
      @samiratube2450 2 роки тому

      አህመድ🙄🙄🙄🙄😂

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 роки тому

      @@samiratube2450 🙄😐

    • @samiratube2450
      @samiratube2450 2 роки тому

      @@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 😂😂😂😂

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 2 роки тому

      @@samiratube2450 አቺ፣ነሽ፣ያሳቅሽኝ፣ምነው፣ጠራሹ😂😂😂😂

    • @samiratube2450
      @samiratube2450 2 роки тому

      @@sn-jn3eg ሠብ አርጊኝማ😏😏🥺🥺😀😀😀😀

  • @በላይነሺወለተማርያም

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ😍😍

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 2 роки тому +1

    ይህን ፖሮግራም የሚወድ ላይክ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 роки тому +4

    ውይ የሰውን ደስታ ከማየት ውጪ የሚያስደስት ነገር ምን አለ እግዚአብሔር ይስጣቹ ኢቢኤሶች መልካም ስራ ነው

  • @tigitube3
    @tigitube3 2 роки тому +26

    የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ አባት ሲያሳዝኑ በማርያም 😭😭😭

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +6

    አቤት ዬኒ አንተ እኮ ልዩ እረህሩህ ነህ ተባረኩ

  • @sileshisidelele
    @sileshisidelele 3 місяці тому

    እንኳን ደስ አላችሁ ውሽንፍር አርጋው የነጋ የተኮላ አርጋው ወንድም ነው የአርጋው ወ/ገብርኤል ቤተሰቦች ናቸው ጃማ ደጎሎ የአባቴ ዘመዶች ናቸው የውሽንፍር ጓደኛው ስለሆንክ ደስ ብሎኛል

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 2 роки тому +5

    አህቴ አንኳን ደስ አለሽ ሴት ልጅ በተለይ እንደኔ ከሆነ አባቷን ትወዳለች አባትየውም አንኳን ደስ አለዎት

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому +18

    አቤት የወታደር ሕይወት ኡፍፍፍፍ
    ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 2 роки тому +7

    እንኩዋን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል EBS እንም ጌታ ይባርክ ሰራተኞችንም ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @abdulazizsaad3883
    @abdulazizsaad3883 Місяць тому

    እኩዋን ደስ አላችሁ
    እኔ የ1አመት እያለሁ አባቴ በደርግ ነው የሞተው ነፍሱን ይማርው 😢😢የኔ ውዳባት ፈቶብቻነው ይዥ ያደኩት ውስጤ ያስብሀል አባቴ ወይየ😢😢

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 2 роки тому +36

    ሰው ካልሞተ ይገናኛል እንኳን ደስ ያላችሁ አባትና ልጅ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 2 роки тому +6

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እኔ ጭራሽ አባቴን ሳላውቀው አለሁ ሰው ሁሉ አባታቸውን ሲያገኙ ሁሌም አለቅሳለሁ ሲደሰቱም ደስ ይለኛል ግን መን ብየ ልጠይቅ ኢቢኤሶች ፕሮግራማችሁን ሁሌም እከታተላለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 роки тому +22

    ደስ ሲል አባት እኮ ህይወት ነው💓

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 роки тому +8

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 роки тому +2

    የደምና የስጋ ነገር ይገርማል አባቷን ቁጭ ናት ውብ ሸጋ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zuzuandsahed1577
    @zuzuandsahed1577 2 роки тому +11

    ይችን ኮመት ያነበበ በስደት ያለን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር አላህ ያገናኝን

  • @Tata-mn7fm
    @Tata-mn7fm 8 місяців тому +1

    ጌታ ይመስገን አወይ ወታደር !! አወይ ወታደር !!

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በህይወት ኖራችሁ ተገናኛችሁ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 2 роки тому +1

    ምንም ደሀ ቢሆን ባይኖረውምሀብት ከበር ሲቀመጥ ደስይላል አባት እንኳን ደስ አላችሁ የebs ታዳሚወች
    ምናለ የሞተሠውም እነደዚህ ቢገናኝ አባቴን ባየው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 роки тому +20

    እንኳን ደስ አላችሁ በህይወት በጤና ላገናኛችሁ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰዉ እንባ እያበሳችሁ ነዉ በመልካም ስራችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa8089 2 роки тому +3

    EbS ፕሮግራም ይለምልምልን ዮኒ ና ሉላዬ ተባረኩልን እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርቡ አባቴ ይቀርባል ወድሙን ፍለጋ እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡን አጎቴ እዲገኝ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 роки тому +32

    አቤት ሉላ የሰዉ መጨረሻ እኮ ነሽ ስወድሽ ፀባይ መልክ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረሽ

  • @mobailshop9157
    @mobailshop9157 2 роки тому +2

    በውነት በጣምነው ደስይላ እኳንደላኘው እባካችው የሰውን አገናኙኝ ምናልባት አባቴን በህይወትካ ከለም ከሞተም ያውቁ ይሆና እኔ አባቴን አላውቀው አሱን ለመፈለግ ፎቶኳንየለኝም ኢቢስ እባካች ሰውየጠይቁልኘ የበቴስም ደሳለኝ መለሰ ነው የሚባል እደሳቸ ወታደር ነበር እደተነገረኘ አባቴበሄ ከ3አመት በኋላ ኢሀዲ አሸንፎ ገባ ነው ያሉኝ አዴት ደሰይላል ተለያይቶ ቆይቶ ሲገናኙ ምናለበት እኔም አባቴን ምን አይነት እደሆነ እኳን ባወኩ

  • @mekiletkidist5886
    @mekiletkidist5886 2 роки тому +28

    ቤተስቦች የብዙ አመት ጥያቄያችሁን በስዉ ተመስሎ የመለስላችሁ ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 роки тому

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን አበረታችኝ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @ይነጋልለኢትዮጵያ
    @ይነጋልለኢትዮጵያ 2 роки тому +1

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በእንባ ነው የማየው በደስታ ተመስገን !! እግዚአብሔር ይመሰገን ebs ዘመናችሁን ሁሉ ደሰሰሰሰ ይበላችሁ !!

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +8

    ሰለሁሉነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ደስ አላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 роки тому +33

    ውድ በስደት ያላችሁ እኛንም ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ተገናኝተን እንደዚህ ለመደሰት ያብቃን!! እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ የደስታ ያድርግላችሁ!!ዩኒ መልካም ሰው ግብረገብነት የተሞላበት አስተዋይ!

  • @tub8577
    @tub8577 2 роки тому +20

    የሃገር ሰላም አለመሆን መዘዙ ይህ ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @belayneshgemechu6142
    @belayneshgemechu6142 Рік тому

    የኔ እናት በጣም እዲላኛናሽ እንኳን ደስ አላሽ እኔም አንቺን በሆንኩ አልኩ የአንቺ ጸሎት ለእኔም በደራሳ 😢

  • @bmm72
    @bmm72 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ 👏💐

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 2 роки тому

    የውኔ የኔ ወድም እዝነትህ እንደ እናት ነው የኛ አሥታዋይ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +5

    እግዚአብሄር ይርዳሽ ቀላል ይመስላል ፈጣሪ ፈጣን ምላሽ አለው እንኳን ደስ አለሽ ምስጋና ለእግዚአብሄር

  • @tigistzeleke6943
    @tigistzeleke6943 2 роки тому

    እንኳን ደሥ አለሽ እኔም በአባቴ ሥም ዘመዶቹን አግኝቼ ደሥ ብሎኛል ሥሜቱ እኔጋም አለ

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረኩ ኢሄን ፕሮግራም የምታቀርቡ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 2 роки тому +1

    ሰው የጠፋበት ሰው ስቃይ ህመም የደረሰበት ያውቃል እኔም ወንድሜን አንድ ቀን አገኛለሁ በፈጣሪ ተስፋ አልቆርጥም እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 3 місяці тому

    I wish I could see my dad back on earth from heaven and express my love and how much I have missed him.

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 роки тому +159

    እኔ ም እናቴን አግ ኝ ቸ የደስታ ለቅ ሶ ለማልቀስ ያብቃኝ በጦለት እገዙ ኝ 😭😭😭😭😭

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 2 роки тому

    ማሻአሏህ ዩኔ ስም ኣጣሁልህ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ በጠቅላላ ና እስካለህ ክፉ ኣያግኝህ

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому +12

    እፍፍፍፍፍ ክብር ለወታደሮች የነሱን ሂወት ትተዉ እኛን በክብር ይጠብቁናል በእዉነት ያልተወራላቸዉ ያላመሰገናቸዉ ጀግኖቻችን ናቸዉ እናመሰግናለን

  • @tigitube3
    @tigitube3 2 роки тому +2

    ኢቢኤሶች እናንተን አለማድነቅ አለማመስገን ንፉግነት ነዉ ተጠፋፍቶ ከመሞት በፊት መገናኘት መታደል ነዉ 🙏

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 роки тому +3

    የጠፋሰዉ ስገኛ እንዴት ደስይላል እንኳ ደስ አለሽ ኢቢኢስዉች እናመሰግናለን🙏

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 2 роки тому +10

    የሞተ አባት ልክ እደዚሕ እሚገኝ በሆነ እያያአለም አዴ ባገኘውህ ከሆዴ ያመኩት ብዙ ወግ ነበረኝ ላተ እማማክርሕ አባት ሳይ ሁሌም አለቅሳለሁ አላህ ይዘንልሕ መቸም አላገኝሕ😪😣

  • @Meklit-k5z
    @Meklit-k5z 9 місяців тому +1

    እኔ ስለ ebs ምን ልበል በተይ በተለይ 10:23 ዮኒ ተባረክ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 роки тому +6

    እኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣቸሁ

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 Рік тому

    ኡፍ ደስ ሲል እንኳንም ተገናኙ እግዚአብሔር ይመስገን።
    የኔም እሕት እንድህ አባቷን አግኝታ ደስታዋን ባየሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +14

    እንካን ደስ አላችሁ አባት እና ልጅ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ መልካም ባል አለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ልጆችሽ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 роки тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🎉

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 2 роки тому

    በጣም እድለኛ ነሽ በህይወት ስላገኘሻቸው የኔም አባት በህይወት ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር.

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 роки тому +3

    ማሻአላህ ልጅ በልጅነት ይሉሀል ይሄ ነው አባቴ ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 2 роки тому

    ዮኒ አንተ ልዬ ሰው ነህ ወንድም አለም አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 2 роки тому +4

    እኳን ደስ አለኝ እህት አባትን ያክል😘🥰

  • @tekalegndegelo714
    @tekalegndegelo714 9 місяців тому

    EBS በጣም ነው ምወዳችሁ🙏🙏🙏

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 2 роки тому +4

    ታድለሽ እንኳን ደስ አለሽ ያኔ እናት

  • @destaetay2122
    @destaetay2122 2 роки тому +2

    You guys doing great job keep continue God bless you

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 2 роки тому +17

    እንኳን ደስ አላቹሁ አባቴ እኔም አንድቀን እሩትዬን እንዳገኝ ፀልዬልኝ 🙏😭🙏

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому

      ምስርየ አረኩ ያለው ቦታ ካልተገኝች የት የት እንዳደረጋት በህግ መጠየቅ አይችልም

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 роки тому

      ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 роки тому

      @@meseretmola1330 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

    • @yemsrachmisir8927
      @yemsrachmisir8927 2 роки тому

      @@meseretmola1330 መስዬ ህጉኮ አልሰማም አለ ያልደረስኩበት ጣብያ ያላማከርኩን የህግ ሰው የለም ግን የሚረዳሽ የለም የግል ጠበቃ ደሞ ዋጋው ከበደኝ በጣም

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому +1

      @@yemsrachmisir8927 እሱ ልክነሽ አንዴ በሚዲያ ቀርበሽ ስለልጅ ብላችሁ ጥብቅና ቁሙልኝ በይ ብዙ ሰዎችነ የሚረድ እና ሚዲያላይም ያለነው በዚህ ታሪክ የተነካን ያቅማችንን እናድርግ የተቀበለውን ልጅ እከሌ ጋር ነኝ እያለ በመዎሸቱ በማጭበርበር ሰው በመሰወር ሊያስጠይቀው ይችላል እሱ እኮ የዛን ቀን እዚህ ቦታ ጣልኮት ቢል ያኔ ያነሳት እና ታሪኩን የነገራት ሰው የችናት እዚህ ጋር ነቸ ሊል ይችላል ባለቤቱራሱ ጨካኝ ነች እንጂ ወልዳለች የጣለበትነሰ እንዲናገር ብታደርገው እርግጠኝ ልጅቱ ትገኝ ነበር እንፅልያለን አምላከሰ ይርዳሽ

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    እንኳን ደሰ አላችሁ አቤት ደሰ ሲል ኢቢኤሶች ክብር ይገባችሗል ተባርኩ በእውነት

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +3

    መላሽ ፈጥኖ ሲደርስ በጣም ደሰ ይላል
    እናናዬ ትሙት በጣም ደሰ አለኝ በቶሎ መልስ ሰለ ሰጠሽ አባቴ ቸሩ መድኃኒአለም ክብር ምሰጋና ይድረሰው እልእልእልእልእልእልእልእል እንኳን ደሰ አለሽ እህትአለሜ

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 2 роки тому +1

    ውቃው እዝ ጀግናው አባታችን እንኾን ደስ አላችሁ።💚💛❤

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +4

    ጎበዝ ሴትልጆቹዋ ባለቤቱዋማተባችሁ ደስይላል እደመልኩ ፀባዩም ውብ የሆነባል አለሽ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 2 роки тому

    Ebs እግዚአብሔር ያከብራችሁ በእውነት ትልቅ ሥራ ነው የምትሰሩት

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 роки тому +3

    እንኳን ደስ አለሽ እህትየ ፈጣሪ የእኔንም እህት ያገናኝኝ እንዲያው

  • @mahlte486
    @mahlte486 2 роки тому

    ቅዳሜ ከስሀትን ባየሁ ቁጥር እባየን ነው የመጨርስው የስው ደስታ የሚስደስተው በላይክ👍

  • @asutesfeyetube7226
    @asutesfeyetube7226 2 роки тому +4

    የማላቀው አጎቴ ሁሌ ይናፍቀኛል እስኪ ከስደት መልስ ልፈልገው አስብያለው ፈጣሪ ይቅናሽ በሉኝ የማዳም ቅመሞች

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እናት እሰይ እግዛብሄር ይመስገን።።።

  • @afif3932
    @afif3932 2 роки тому +14

    የመዳም ቅመሞች ኑኑ እናልቅስ በደሥታEbsበርቱ አላህ ታክሎ ይሥለምትደሠቱ ደስ ይላላል እደኔ ደሥ ያለው በላይክ አገራችን ሰላም ይሁን በደሥታ እደኔ ያለቀሠ በላይክ

  • @almazgirma553
    @almazgirma553 2 роки тому

    ኢቢኤሶች እኮ ከግዚአብሔር በታች መድሀኒት ናችሁ❤🙏