Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እነዚህ ጥዶች የምትወዱ❤
እኔበጣምነውየምወዳቸው
እኔ 👍👍👍👍💗💗💗💗💗💗
እኔ
አላህየረፋትእንጀራይስጠን።በስደትያለነውእህትወቸ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ይገባኛል
ይሄ ቤት ጥሩነበር ግን ብር አይጠቅመዉም እዚሁ ያስረጀኛልብየ ፈራሁ ቅመሞችዬ አሏሕ ጥሩቤት እንድሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ
ወይ መታደል ነው እንደናተ አይነት ፍቅር ይስጠን
❤❤❤❤❤❤❤እደት እመወዳችሁ ብታቁኑሮ ዛሬ ምነገም ነበር እምመጡት
አረ ውዶችዬ ላይክ አርጉኝ🌷🌷🌷🌷❤❤❤
🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም አንዲ ጥያቄ አለኝ እስኪ ምከሩኝ በጣም የምወደው ልጅ እና በጣም የሚወድኝ ልጅ ድሮ ትዳር ነበርው እና ሁለትዬ ትዳር ይዞ ፈትቷል ግን ከሁለቱም ሴቶች አንዳንድ ልጅ ወልደዋል እናመ ላድርግ በጣም እወደዋለሁ እሱም በጣም ይወደኛል ግን ግራ ገባኝ አትለፉኝ ምከሩኝ
ይቅርታ ግን! ካንቺ በፊት አግብቶ አስወልዶ እንደፈታቸው እህቶችሽ አንቺንስ አስወልዶ ቢተውሽ? ሀላፊነቱን ትወስጃለሽ?
@@PeacefromJesus ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
አችንም አድ አሰወልዶ ላሺ እደሚልሽ እወቂ የለመደበት ነው ሲጀመር እወደዋለሁ በይጂ ይወደኛል አትበይ በተረፈፈ አላህ ላቺ የመረጠውን ይሰጥሽ
ይቅርብሽ ከአንዴም ሁለቴ ትዳሩን በስርአቱ ያልመራ ነገም ያው ነው አንችንም ራቂው
እወደዋለሁ እንጅ ይወደኛል አይባልም ማለት የዉስጡን አንድ አላህ ነዉ እሚያቀዉ እና ከወደድሽዉ አግቢዉ አላህ ሁሉን ቻይ ነዉ ያለበት ችግር ከአንድም ሁለትየ ስለፈታ ምን አልባት ከስተቱ ታርሞ ይሆናል አላህ ያግራልሽ
ዲኤምሲ ሪል እስቴት ቤት አልሸጥ ብሎታል ሁሉም ዩትዩበሮች ያስተዋዉቁታል በጣም ነዉ የሚሰለቸዉ
አወ😂😂
ውድኮነው ማን ይገዛቸዋል
ሰውባልይወጣለታል እርእኛንምለግሰን❤❤❤❤አይለያችሁ❤
ትክክል 😅😅
አሜን ኸረ
እኔም ምንአይነቱን እደያዘልኝነዉጔጔሁ
ታሳዝናለህ ሰው ስንት ነገር ችሎ ይኖራል አንተ ግን ፍቅር ቀነሰችብኝ ብለህ አትሳሳት
እረ ይች ልጂ ወፈረች የኔ ውድ ለጤና ም ጥሩ አድለም እስፖርት ስሪ
አራስ እኮ ናት ቤተሰብ ምነው 😢
እኔ ጥያቄ አለኝ ሳቴመልሱ ማለፍ የተከለከለ ነውለኛ ለማዳም ቅመሞች የሚመጥን ቤት ለምን አትሰሩልንም አቅማችን በሚፈቅደው
ሀቢበቲ ለኛ እሚሆን የለም አላህ ይስጠን ለኛ እሚሆን እሡ ያቀዋል
ስወዳቺሁ ምርጥ ጥንዶቺ አይለያቺሁ ሱራፌል ና ፋሲካ❤❤❤❤❤❤❤
የዲኤምሲ ሬል እስቴት አልሸጥሲላቸዉ ዪቴበሮችን መሰብሰብ ጀምራል አታሰልቹን አይደብራችሁም 3 ዙር ለቤት ቪዶዎ ስትሰሩ ተመልካቾችን አሻጉሊት አረጋችሁን አሰለቻችሁን
ይቅርብሽ የኔውድ ይሄመለየትን ለምዶታል ካችም መለየት አይከብደውም እደኔ ይቅርብሽ እኔም ያገባሁት አግብቶ የፈታ ነበር ግን እንደ አሳንቡሳ ጠበሰኝ እርስ ወዳድናቸው እደኔ አታግቢው 😢
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
እስኪ የሆነ ነገር በይኝ ግራ ገባኝ ጓደኛየ አግብቶ ፈቷል ልጅም አለው እንዳለው አላውቅም ነበር
የኔ ውድ ከኔ ምክር ዉሰጂ እኔ ኮሜንት ላይ ገብተሽ ማየት ትችያለሽ እውነት ነው ብዬ ነው ያሰብኩት ምክንያቱም የአሁኑን ሳይሆን የአሁኑ ፍቅር ሳይሆን የወደፊቱ እሳት ታየኝ እና ይቅርብን አንቺ የኔ ቢጤ ትመስለኛለች እኔ እንኳ ሁለት ልጅ እንደወለደ ነግሮኛል ነገር ግን ሳስበው በጣም ከበደኝ እና አንቺ ደግሞ አልነገረሽም እንደኔ ይቅርብሽ አንደኛ ዋሽቶሻል ግን ይቅርታ የኔ ውድ የመሰለኝ ነው የነገርኩሽ እሺ እና ስለ ሁሉም ነገር አይዞሽ
አመሰግናለሁ ስለምክርሽ
ይችን ጹሁፉ አቡብ ኮሜንት ስጡኝ አደራ የተዋወኩት ሰው ምስት አለው ልጂም አለው ግን በጊዘ ህደት በጣም ተቀራረብን በጣም ተዋወቅን እኔ በወንድምነት ነው እሱ ግን እወድሻለው አፍቅርሻለው እያለ አላስቀምጠኝ አለኝ አሜት አለፍን ከተዋወቅን ባለቤት እያለህ እኔ አልፍልግም ስለው ምስተን አልፍልጋትም አላፍቅራትም ይለኛል የሀገር ልጂ ነው እኔ በጣም ከበደኝ እብ አልኩት ግራ ገባኝ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ እሱ ሀገር ቤት ነው ያለው አስተያየት ስጡኝ አላስቀምጠኝ አለኝ በጎደኞቹም እያስለመነኝ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንት bedroom 10% ስንት ከፍለህ ነው አጠቃላይ ክፍያውና ሒደቱን አሳውቀን Please
ትዳር እኮ ሰዉ በወሰነዉ አይደለም አሁን አግቢዉ ብትባይ ልታገቢ ነዉ ከዛን ፈቺዉ ብትባይ ልትፈቺዉ ነዉ? መጀመራያ አንቺ ካለገባሽ የመጀመራያሽ ከሆነ በፍፁም አግብቶ የፈታ ምንም ብትወጂዉ ምንም ጥሩ ቢሆን አታግቢ ። ሲቀጥል በእምነትሽ ፈጣሪን ጠይቅ ፀልይ መቸም ለትዳር ይፀለያል የሚል አይጠፋም በድንብ ይፀለያል በተረፈ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ
አመሰግናለሁ ተቀብያለሁ ምክርሽን
Zare 1gna negn like ❤ argugn amrogn new😂😂😂😂😂😢😢😢😢
❤❤❤ አይለያችሁ❤❤❤
Sewedachu eko❤❤❤
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ 💗💗💗💗👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
እናቴ ደርባባ ቆንጆ❤
🙏👍🙏❤️❤️
የት አካባቢ ነዉ?
አተ በጣም ትቀልዳለህ ስማ ልጇንእኮ ነዉ የምትከባከበዉ ሌላ ቢሆን ምን ልትሆ ነዉ ይችን የመሰለች ጥሩ ሰዉ አታስቀይማት እረፍ አርፈው ኑር በትር አትቀልድ ልጅ አሁን
እኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ 💗💗💗💗💗👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ 0:50 0:53
Bala 1 manyita sitye nawu
የኔማሮች
አታሰልቹን ወይገዙቡንቀንሱ እደዚህአስወድዳችሁ ማንይገዛል
የኔዉዶች ደስስትሉ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ስማ አተ አትባልግ አያስቅም
Swedachuu❤
❤❤❤
❤❤❤❤
Thank you
E anchi tawukialeshi emaye kewededishiwu yawu agibiteshi eyiwu steli tada
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለዛች ሴት ባልያልሆነ ላን አይሆንሽም
👍👍
ፕሮሮ ግራሙ ያስጠላል
እኔ ቤት እፍልጋለው
እናት እና ልጅነዉ ምትመስሉት
በሰው ሞራል መራማማድ ሲንችልበት እኛ እትዮጲያዊን😢
ቅናት ነው : ዋናው የሰው ልጅ መሆኑና መልካም ስነምግባር እግዚአብሔርን የሚፈራ ይሁን መልክና ቁመት የትዳር መሠረት አይሆንም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
እስኪ እዴኔ እምትውዷችው ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ
ማሰታዎቂያ መሆኑ ነው
🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾
❤❤❤❤❤
አረ ተይ ትንሽም ብሆን የረስሽ ግብ ይሸልሸል
እነዚህ ጥዶች የምትወዱ❤
እኔበጣምነውየምወዳቸው
እኔ 👍👍👍👍💗💗💗💗💗💗
እኔ
አላህየረፋትእንጀራይስጠን።በስደትያለነውእህትወቸ
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ይገባኛል
ይሄ ቤት ጥሩነበር ግን ብር አይጠቅመዉም እዚሁ ያስረጀኛልብየ ፈራሁ ቅመሞችዬ አሏሕ ጥሩቤት እንድሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ
ወይ መታደል ነው እንደናተ አይነት ፍቅር ይስጠን
❤❤❤❤❤❤❤እደት እመወዳችሁ ብታቁኑሮ ዛሬ ምነገም ነበር እምመጡት
አረ ውዶችዬ ላይክ አርጉኝ🌷🌷🌷🌷❤❤❤
🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም አንዲ ጥያቄ አለኝ እስኪ ምከሩኝ በጣም የምወደው ልጅ እና በጣም የሚወድኝ ልጅ ድሮ ትዳር ነበርው እና ሁለትዬ ትዳር ይዞ ፈትቷል ግን ከሁለቱም ሴቶች አንዳንድ ልጅ ወልደዋል እናመ ላድርግ በጣም እወደዋለሁ እሱም በጣም ይወደኛል ግን ግራ ገባኝ አትለፉኝ ምከሩኝ
ይቅርታ ግን! ካንቺ በፊት አግብቶ አስወልዶ እንደፈታቸው እህቶችሽ አንቺንስ አስወልዶ ቢተውሽ? ሀላፊነቱን ትወስጃለሽ?
@@PeacefromJesus ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
አችንም አድ አሰወልዶ ላሺ እደሚልሽ እወቂ የለመደበት ነው ሲጀመር እወደዋለሁ በይጂ ይወደኛል አትበይ በተረፈፈ አላህ ላቺ የመረጠውን ይሰጥሽ
ይቅርብሽ ከአንዴም ሁለቴ ትዳሩን በስርአቱ ያልመራ ነገም ያው ነው አንችንም ራቂው
እወደዋለሁ እንጅ ይወደኛል አይባልም ማለት የዉስጡን አንድ አላህ ነዉ እሚያቀዉ እና ከወደድሽዉ አግቢዉ አላህ ሁሉን ቻይ ነዉ ያለበት ችግር ከአንድም ሁለትየ ስለፈታ ምን አልባት ከስተቱ ታርሞ ይሆናል አላህ ያግራልሽ
ዲኤምሲ ሪል እስቴት ቤት አልሸጥ ብሎታል ሁሉም ዩትዩበሮች ያስተዋዉቁታል በጣም ነዉ የሚሰለቸዉ
አወ😂😂
ውድኮነው ማን ይገዛቸዋል
ሰውባልይወጣለታል እርእኛንምለግሰን❤❤❤❤አይለያችሁ❤
ትክክል 😅😅
አሜን ኸረ
እኔም ምንአይነቱን እደያዘልኝነዉጔጔሁ
ታሳዝናለህ ሰው ስንት ነገር ችሎ ይኖራል አንተ ግን ፍቅር ቀነሰችብኝ ብለህ አትሳሳት
እረ ይች ልጂ ወፈረች የኔ ውድ ለጤና ም ጥሩ አድለም እስፖርት ስሪ
አራስ እኮ ናት ቤተሰብ ምነው 😢
እኔ ጥያቄ አለኝ ሳቴመልሱ ማለፍ የተከለከለ ነው
ለኛ ለማዳም ቅመሞች የሚመጥን ቤት ለምን አትሰሩልንም አቅማችን በሚፈቅደው
ሀቢበቲ ለኛ እሚሆን የለም አላህ ይስጠን ለኛ እሚሆን እሡ ያቀዋል
ስወዳቺሁ ምርጥ ጥንዶቺ አይለያቺሁ ሱራፌል ና ፋሲካ❤❤❤❤❤❤❤
የዲኤምሲ ሬል እስቴት አልሸጥሲላቸዉ ዪቴበሮችን መሰብሰብ ጀምራል አታሰልቹን አይደብራችሁም 3 ዙር ለቤት ቪዶዎ ስትሰሩ ተመልካቾችን አሻጉሊት አረጋችሁን አሰለቻችሁን
ይቅርብሽ የኔውድ ይሄመለየትን ለምዶታል ካችም መለየት አይከብደውም እደኔ ይቅርብሽ እኔም ያገባሁት አግብቶ የፈታ ነበር ግን እንደ አሳንቡሳ ጠበሰኝ እርስ ወዳድናቸው እደኔ አታግቢው 😢
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
እስኪ የሆነ ነገር በይኝ ግራ ገባኝ ጓደኛየ አግብቶ ፈቷል ልጅም አለው እንዳለው አላውቅም ነበር
የኔ ውድ ከኔ ምክር ዉሰጂ እኔ ኮሜንት ላይ ገብተሽ ማየት ትችያለሽ እውነት ነው ብዬ ነው ያሰብኩት ምክንያቱም የአሁኑን ሳይሆን የአሁኑ ፍቅር ሳይሆን የወደፊቱ እሳት ታየኝ እና ይቅርብን አንቺ የኔ ቢጤ ትመስለኛለች እኔ እንኳ ሁለት ልጅ እንደወለደ ነግሮኛል ነገር ግን ሳስበው በጣም ከበደኝ እና አንቺ ደግሞ አልነገረሽም እንደኔ ይቅርብሽ አንደኛ ዋሽቶሻል ግን ይቅርታ የኔ ውድ የመሰለኝ ነው የነገርኩሽ እሺ እና ስለ ሁሉም ነገር አይዞሽ
አመሰግናለሁ ስለምክርሽ
ይችን ጹሁፉ አቡብ ኮሜንት ስጡኝ አደራ የተዋወኩት ሰው ምስት አለው ልጂም አለው ግን በጊዘ ህደት በጣም ተቀራረብን በጣም ተዋወቅን እኔ በወንድምነት ነው እሱ ግን እወድሻለው አፍቅርሻለው እያለ አላስቀምጠኝ አለኝ አሜት አለፍን ከተዋወቅን ባለቤት እያለህ እኔ አልፍልግም ስለው ምስተን አልፍልጋትም አላፍቅራትም ይለኛል የሀገር ልጂ ነው እኔ በጣም ከበደኝ እብ አልኩት ግራ ገባኝ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ እሱ ሀገር ቤት ነው ያለው አስተያየት ስጡኝ አላስቀምጠኝ አለኝ በጎደኞቹም እያስለመነኝ
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንት bedroom
10% ስንት ከፍለህ ነው አጠቃላይ ክፍያውና ሒደቱን አሳውቀን Please