Nhatty Man - Amelwa - ናቲ ማን - አመልዋ - [New Album 2023] አዲስ አልበም 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • አልበሙን በመግዛት ድጋፎን ማሳየት ከፈለጉ
    You can buy the album on
    realnhattyman....
    Supported by the Australian Government through the Australia Council for the Arts, its arts funding and advisory body.
    ፮ አመልዋ
    እሷም እኔን መስላለች እኔም እሷን እሷን
    ፈቅዶ ነው ያላመደን ፍቅር ያጣመረን
    ፀባይዋን አመሏን እንደ ህልሜ አድርጎት
    የምኞቴን ሰው ባገኝ የልቤን ፍላጎት
    ትሁን ትዘዝ ብዬ በላዬ ላይ ሾምኳት
    እንደቃሏ ልገኝ በኪዳን አሰርኳት
    ለሷ ብቻ ቢያደላ እውነት አለው ልቤ
    ሆና ተገኝታ ነው እንደሃሳቤ
    ለወደደው ቢያደላ እውነት አለው ልቤ
    ሆና ተገኝታ ነው እንደሃሳቤ
    ወርቅ አምሏ ገዝቶኝ
    ጥሩነቷ ማርኮ
    እርም ሌላ ያስማለ
    ለኔ የገብኝ ሀቅ አለ
    ግርማውን ሳቢ ውበቱን
    ሸጋ አመል የሴትነቱን
    በልኩ አጎናጽፏት
    ነገር ሁሉ ሲያምርላት
    ለሃሰት ጽዩፍ ምላሷ
    ቅጥፍት አታውቅም እሷ
    ደሞ በዚህ ዘመን
    የለም ሲሉ ሚታመን
    ከቀረብኩት ሁሉ እሷን ቢለያት
    የባከነው ቀልቤ ሰከነላት
    አንደበቴ ስሟን የሚያሞካሸው
    ህይወቴ አምሮ ነው
    ህይወቴ አምሮ ነው
    ለሷ ብቻ ቢያደላ እውነት አለው ልቤ
    ሆና ተገኝታ ነው እንደሃሳቤ
    ለወደደው ቢያደላ እውነት አለው ልቤ
    ሆና ተገኝታ ነው እንደሃሳቤ
    አምኜ ብወዳት
    ሞልቶ ነው ጎኔ
    አምሮ ህይወቴ

КОМЕНТАРІ • 59

  • @nyaaron3963
    @nyaaron3963 7 місяців тому +2

    i don`t know how this astonishing album has got less views. it is such a great album. love it. thank you NHATTIYE

  • @teddo4868
    @teddo4868 Рік тому +9

    ናቲ ማን ይህ ስርቅርቅ ድምፅህን እንዴት እንደሚመቸኝ ልነግርህ አልችል እድሜ ጤና እመኝልሀለው አድናቂ ጉደኛ ስራ ነው በርታ ብዙ እንጠብቃለን.

  • @bishawtadi8986
    @bishawtadi8986 Рік тому +2

    ናቲዬ በርታ

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Рік тому +4

    ልዬ ሰዉ ነህ በሁሉ ሰዉ ዉሰጥ ያለዉን ነዉ የመታዉቀዉ ዉሰጣችንን ነዉ የሚነካዉ ዘፈኖችህ ሁሉ እናመሰግናለን❤❤👍👍

  • @abelassefa7258
    @abelassefa7258 Рік тому +4

    አመልዋ.......ከአልበሙ መጀመርያ የወደድኩት ይመችህ ናቲዬ

  • @ErmiasFilfiluGebru
    @ErmiasFilfiluGebru Рік тому +2

    ቀውጢ ቅንብር ቀላል ያጫውታል እንዴ ዋው። በዛ ላይ ግጥሙና ዜማው ስክትክት ብሎ ሲያምር። ወርቅ የሆነ ስራ ነው።

  • @gechtube1221
    @gechtube1221 Рік тому +3

    Natty man
    እንወድካለን በርታልን 😎😎

  • @Fiker-mar
    @Fiker-mar Рік тому +3

    ቃላት አጣሁለት🔥🔥❤❤

  • @addisalemayehu7546
    @addisalemayehu7546 9 місяців тому +1

    You always come with subtle melodies.
    Such refreshing music.

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj 10 місяців тому +1

    ጀግዬ 20 ጊዜ የሰማሁት ምርጥ ሙዚቃ❤️❤️

  • @dejenaayeda2550
    @dejenaayeda2550 Рік тому +1

    የኔ አንደኝ ትለያለህ ናቲየ ቃል የለኝም💚💛❤️😍

  • @omarati1501
    @omarati1501 Рік тому +1

    Ewnetim amelua esuam enen meslalech
    NATTY MAN 3RD ALBUM TEMECHITONAL

  • @BinyammezgebeAregay
    @BinyammezgebeAregay Рік тому +2

    ዘንድሮ አንተ ሰውየ ልታሳብደን ምን ይሻለናል ያለፈውን አልበም አጣጥመን ሳንጨርስ ደግሞ ሌላ ምን ይሻልሃል you are so special

  • @DavedNuguse-ni9fl
    @DavedNuguse-ni9fl Рік тому +1

    ምርጡ #1 ኣንደኛ ለኔ ናቲየ ምርጥ የምርጦች ኣይዞህ ሁሌም ኣከብርሃለዉ ኤንደኛ ምርጫየ ነዉ ዘፈንህ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Рік тому +2

    Woww ሚገርም ግጥም ❤🇪🇷

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 Рік тому +1

    ናትዬ ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን እንወድሀለን

  • @selamtadesse9406
    @selamtadesse9406 Рік тому +3

    ናቲዬ በጣም ድንቅ ችሎታ ነው የግጥም፣የዜማናየቅላፄ ድንቅ ችሎታ አለህ🙏😇ትሁን ትዘዝ ብዬ በላዬ ላይ ሾምኳት እንደቃሏ ልገኝ በኪዳን አሰርኳት❣️💍

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +1

    ድንቅ ዜማ ዋው 👍❤👍❤👍❤👍

  • @omarati1501
    @omarati1501 Рік тому +1

    Ewnetim amelua

  • @fetinure74
    @fetinure74 Рік тому +3

    Albemu mn endegodelew Alawekum. Yihen yemesele Album bezi dereja becha mesematu btm yegermal.

  • @kidist56
    @kidist56 9 місяців тому +1

    I love this one Nat Nat!

  • @biniyambcc
    @biniyambcc Рік тому +2

    ናቲ👌👌👌👌

  • @sarahmesfin6904
    @sarahmesfin6904 Рік тому +2

    አቤት ሲጣፍጥ 😘😘😘😘😘😘

  • @smussie2826
    @smussie2826 Рік тому +2

    All music lovely 😍 👌 👍 🥰

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 Рік тому +1

    አውቅ ነበር እንደማታሳፍረኝ bruh big respect broo

  • @yoditassefa7370
    @yoditassefa7370 Рік тому +1

    በርታ ወንድሜ

  • @sabrinamohammed4547
    @sabrinamohammed4547 Рік тому +1

    Abet abet new miyasbelew ❤❤❤

  • @tsegumillion3046
    @tsegumillion3046 Рік тому +1

    Yan feker

  • @omarati1501
    @omarati1501 Рік тому +1

    Adorable

  • @eliyastaha6133
    @eliyastaha6133 Рік тому +1

    ስወድክ

  • @fyoriassefa7941
    @fyoriassefa7941 Рік тому +1

    Arif zefen new

  • @yemisrachmelaku4793
    @yemisrachmelaku4793 Рік тому +1

    thank you natiye megerm musica 👏👏👏

  • @landoforigin681
    @landoforigin681 Рік тому +1

    Such Good 🤞 album for this generation is humble for Nati. Thanks alot ®®®

  • @danielkassa5196
    @danielkassa5196 Рік тому +1

    Enjoying it

  • @biniyambekele5963
    @biniyambekele5963 Рік тому +1

    Natty mert yarada lej kulele Yale zefen betam mert wedenewale blessed

  • @mcambe5990
    @mcambe5990 Рік тому +1

    Nhatty hulem 1gna

  • @zebra8028
    @zebra8028 Рік тому +1

    Great Music!! ❤❤

  • @emanueltesf6342
    @emanueltesf6342 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @susumusa5831
    @susumusa5831 Рік тому +1

    Non stop ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jv3rf7yy7w
    @user-jv3rf7yy7w 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ andigna

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @derejejember4586
    @derejejember4586 Рік тому +1

    I rispect you 🙏

  • @abuye3081
    @abuye3081 Рік тому +1

    Love this 🥰

  • @jasminekhelifaseid1487
    @jasminekhelifaseid1487 Рік тому +1

    ❤❤

  • @Maritou-t7s
    @Maritou-t7s Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semhalsolomun-zp2cq
    @semhalsolomun-zp2cq Рік тому +1

    ኣንተ እኮ ትለያለህ ❤❤❤ኣባቴ

  • @fetsumyehulahet
    @fetsumyehulahet Рік тому +1

    Natty proud of u ❤😍

  • @destamengistu9660
    @destamengistu9660 Рік тому

    Great song men

  • @elshufogariw252
    @elshufogariw252 Рік тому +1

    Mrxye eko nesh nati ye

  • @Nahomkey
    @Nahomkey Рік тому +1

    Вαвα Вσѕѕ "አመልዋ" ይለያል 👏 Video Altasebeletem? Are Askedemiw Yegebawal!!! 𝙤𝙫𝙚𝙧𝙖𝙡𝙡 𝙜𝙤𝙤𝙙 𝙟𝙤𝙗!

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Рік тому +1

    👍👍👍👍

  • @yoditassefa7370
    @yoditassefa7370 Рік тому

    🔥🔥🔥🔥🔥

  • @semiraloeffler4077
    @semiraloeffler4077 Рік тому

    🤩🤩

  • @hailuteshome3447
    @hailuteshome3447 Рік тому +1

    Yhe song demo yileyal

  • @efremhabtamu749
    @efremhabtamu749 Рік тому +1

    Haq alegn ene……….

  • @tirluozeleke2822
    @tirluozeleke2822 Рік тому

    🌹🌹💪💪💪😍😍

  • @user-rw1pq1uv3x
    @user-rw1pq1uv3x Рік тому +3

    ወርቅ አርቲስት

  • @Sawiamane12
    @Sawiamane12 Рік тому

    ❤ betam des yilal❤❤❤❤#1