በፍቅር የተጎዳ ሰው ድጋሚ ለማፍቀር ይፈራል ለምንድነው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • Family recipies that have been tested and will please everyone. In this channel it is hands on and with a bit of luck at times with what is availble in the local produce.

КОМЕНТАРІ • 25

  • @Lebwot_Ze_Orthodox
    @Lebwot_Ze_Orthodox Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ። አሪፍ የውውይት ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን በርቺልን።

  • @tsilattube6448
    @tsilattube6448 Рік тому

    ሰላም ሰላም ድንቆች ጥሩ ውይይት ነበር በርችልኝ

  • @Birtukantube
    @Birtukantube Рік тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሳቤጥ ሰላምሽ ይብዛ በፍቅር የተጎዳ ሰዉ ጠንካራ ነው የሚሆነው ምክንያት አፍቅሮ ስላዬዉ ይመስለኛል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤

  • @Cobrafx-i8j
    @Cobrafx-i8j Рік тому

    Selam selam des ymil gerami koyat neber arif familly new ymecachu 👍👍👍denkoc 🥰

  • @konjonesh
    @konjonesh Рік тому

    ስላም እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታነበር በነገራችን ላይ በጣም ከባድ ነው መልሶም ለማፍቅር ግንድግም ትማምኖ መጅመር ይቻላል ዋናው ነገር እምነት ነው

  • @hewanlove6030
    @hewanlove6030 Рік тому

    Selam enkuan dena metash barchi

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 Рік тому

    ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ አንድዬ አፍቅሮ የተጎዳ ሰው ሁሉም ሰው አንድ ነው የሚመስለን ያው ስለተጎዳን ግን በጊዜ ብዛት የማይስተካከል ነገር የለም ሁሉም ሰው አንድም አይደል አላህ ከደጋጎች ጋ ያገናኘን ለአገራችን ሰላም ያምጣልን ያረብ

  • @esateyaredtube
    @esateyaredtube Рік тому

    ሰላም ውድ እህታችን በርቺ

  • @kidutube
    @kidutube Рік тому

    Enkwen dehn matsh elisiye yene konjo arif des mil koyeta nabern tru haseb nw yanasashew wude

  • @smedia820
    @smedia820 Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛ ኤልሳ ሠላም ፍቅር ደስታ ስኬት ለእናት ሀገራችን

  • @ታዛዥይቱብ-ፀ9ወ
    @ታዛዥይቱብ-ፀ9ወ Рік тому

    ሰላጥ ሰላም ውድ ያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ዴስ የሚል ቆይታ ነበር ትልቅ ቦታ እዴምዴርሽ ባለሙሉ ተስፋ ነን በርቱ

  • @zinetfanetwtube9525
    @zinetfanetwtube9525 Рік тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፈ እርእስ ነዉ በፍቅር የተገዳ ሰዉ ሁለተኛ ለመፍቀር እደሰዎኛ ቢከብደዉም ግን ሁሉም አንድ ስላልሆኑ በቆራጥነት ሌላ ሂዎት ይጀምራል ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ግን እደመጀመሪያዉ ፍቅረ አይሆንም ሁለተኛዉ አላህ በፍቅር ከመከዳት ይሰዉረን

  • @whoareyou5806
    @whoareyou5806 Рік тому

    Selamish Yibza Elsiye Enkuan Dehna Metash Betam Arif Ers New Endene Hasab And Sew Befkr Ketegoda Betam Amnot Neber Malet New Keza Behuala Mimetawn Endeza Adrgo Slemiyasb ZgijU Ayhonm

  • @webtube21
    @webtube21 Рік тому

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በርችልን ለሃገራችንም ሰላሙን ያምጣልን ቸሩ ፈጣሪያችን

  • @tensayabate19
    @tensayabate19 Рік тому

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ክርስቶስ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቼ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @user-iy6hw8xi7t
    @user-iy6hw8xi7t Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል እህቴ በፍቅር የተጎዳ ሰው ድጋሜ ለማፍቀር የሚፈራው መጀመሪያም ስለተጎዳ ዳግም ለማፍቀር እደበፊቱ ይመስለዋል ስለዚህ የበፊቱን ጉዳቱን ስለሚያስታውስ ዳግም ማፍቀር ይከብደዋል በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ

  • @mesetube7831
    @mesetube7831 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ እህቴ እንኳን ዳህና መጣሽ ድጋሜ ለላመጎዳት ፍራቻ ነው ቦታው ላይ የደረሰ ሰው ብቻ ነው ማወቅ ይቻላል

  • @emushewatube
    @emushewatube Рік тому

    ፍቅር እሚይዘዉ አንድየ ነዉ እዉነተኛ ፎቅር ለፈቀረዉ መስዋዕትን እሚከፍል መልካም ነገሮችን እሚያስብ ነዉ

  • @seadawollotubetube1387
    @seadawollotubetube1387 Рік тому

    ሠላም ሠላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በፍቅር የተጎዳ መልሶ ያፍቅራል ምክናያቱም የሡ ትክክለኛ ሠው አለ ትክክለኛ ሠው በትክክለኛው ጊዜ ይመጣል

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 Рік тому

    ሠላም ሠላም እንኳን ሰላም መጣሸ እውነትነው በፍቅር የተጎዳ ሰው ደጋሜ ለማፍቀር የሚፈራው ሁሉም ሰው እደዛኛው እሚጎዳው ስለሚመስለው

  • @kidestdemise_7512
    @kidestdemise_7512 Рік тому

    ሰላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽ እውነት ለመናገር ሁሉም ወንድም ሆነ ሴት አንድ አይደለም እኛ ግን አንዴ የጎዳን ሰው ካለ ሁለትኛውም ላይ እምነት አይኖረንም ግን ሁሉም የሚሆነው ልበጎ ነው የምጀመሪያው ስለማይጠቅምን ነው ፈጣሪ ከኛ ያራቀው ብለን ማሰብ አለብን

  • @lidiyatube
    @lidiyatube Рік тому

    በፍቅር የቸጎዳልብ እንደበፊቱ ለማፍቀር አያው በርሰት በጣም ትንሽነው ምክንያቱም እንዳለፈው ነገረ ስሜቱ ልቡን ስለተሠበረ እንደዛ ስለማይሆን መጣም ከባድነው እግዚአብሔር አምላክ የመጀመርያውን ፍቅራችንን እግዚአብሔር እስከመጨረሻያድርግልን

  • @kiyuenterprise1771
    @kiyuenterprise1771 Рік тому

    Enenja slezih guday enkuwan mnm alawkm gn sasibew emnet slemayinorew meselegn

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Рік тому

    ደላምሰላም በፍቅር የተጎዳ ሰው ሁለተኛ ለማፍቀር ያው ተመልሶ ይመጥል ብሎ ይፈራል ምክንያቱም ልቡ ተሰብሮል እና አላህ ይጠብቅንአሪፍ ነበር

  • @wudemedia
    @wudemedia Рік тому

    በፍቅር የተጎዳን በፍቅር ይታከማን እደዛነው ዘመዴ በፍቅርማ መጎዳዳት ጥሩአይደለም