ዘመናዊ ቤቶች በ1.5 ሚልየን ብር በመሃል በአዲስ አበባ 22 ጎላጎል! Apartment Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 40

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  11 місяців тому +4

    ☎ እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ከጊፍት ሪል ስቴት ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 09 63 87 54 83 ወይም 09 20 66 73 37 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 10 місяців тому +15

    እኔን የገረመኝ እንደአሸን የፈላው የሪልስቴት ቤቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ነው።
    ለመሆኑ በየትኛው ሰላም በየትኛው ህግ ማስከበር በምን መተማመኛ ነው ''ቤት ግዙን '' የምትሉን????

    • @Rastefera
      @Rastefera 10 місяців тому +2

      That is a millions of Ethiopians question, don’t full as , we are watching what’s going on in the country.😂

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 місяці тому

      rliy​@@Rastefera

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 11 місяців тому +3

    ጥሩ ይመስላል አንዳንድ የተጨረሱትን ሳምፕል ብታሳዬን ይመረጣል በተለይ እዉጭ ላለነዉ ይረዳናል በተይ ባለ 2ና3 መኝታቤቶችን ማየት እንፈልገለን።

  • @beyenebyman1917
    @beyenebyman1917 10 місяців тому +3

    አፓርትመንት አሁን ከሚሸጥበት ዋጋ በቀላሉ በ300% በላይ ይቀንሳል ምክንያቱም ብዙ አፓርትመንት ሰሪ ብሩን ከባንክ በብድር ስላገኙት ብድር መመለሻው ሲቀርብ አሁን ከምናየው መንገድ አላሳልፍ ካሉን በላይ በየቤታችን እያንኳኩ ግዙ ብለው ካልጨቀጨቁን ታዘቡኝ። ከቻላችሁ አነስተኛ ካሬም ቢሆን መሬት ቤተሰብ ተባብሮ ቢገዛ ጥሩ ነው።

  • @abdullahhailu1656
    @abdullahhailu1656 10 місяців тому +21

    በካሬ ስንት ነው ትልቁን ኢንፎርሜሽን ለምን ደበቃችሁ ሰው ለምን ታደክማላችሁ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 9 місяців тому

    መኖሪያና የሱቅ ቤት ኮንዴሚንየም መሰለ። መኖሪያ መኖሪያ ነዉ መሆን ያለበት። ድምፅ፣ foot traffic፣ እና የእሳት አደጋ ለመቀነስ።

  • @kahsayabrhak754
    @kahsayabrhak754 9 місяців тому

    How much are the ground shopes?

  • @ozil-hs5yy
    @ozil-hs5yy 10 місяців тому

    By bank how to make adjustment

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 10 місяців тому +2

    ምነው አሮጊት እንደው ብራችን ያፈለገ ሲወድቅ ውሎ ቢአድር 2መኝታ በ15ሚሊዮን ብር እንዴት ይሸጣል ኧረ ተው በተጨናበረ ማስታወቂያ አታደናብሩን እግዚአብሔርን ፍሩ

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e 10 місяців тому

      1.5 Million Newu Yalut meslegni

  • @saraayele-ww3sv
    @saraayele-ww3sv 9 місяців тому

    ዋጋቸውን ንገሩን

  • @SD-er8oc
    @SD-er8oc 11 місяців тому +9

    ጠቅላላውን ዋጋ ትተውታል። በካሬ ሜትር 125 ብር እንውሰድ? ቢያንስ 1.5m በቅድሚያ (10%) ሲናገር ሰምቻለሁ። ስለዚህ 15 ሚሊዮን ለ 120 ካሬ ሜትር (2 መኝታ ክፍል አፓርታማ)

  • @destatasew671
    @destatasew671 10 місяців тому +2

    ለባ ወይስ ሻጪ ልበልህ 1.5 እንደዴት ቤት ይገኛል

    • @musbahyesuf3738
      @musbahyesuf3738 10 місяців тому

      1.5 malet 10% new. mulu wagaw 15, 000,000 birr. yihe zikitegnaw mehonu new

  • @Haileyessus
    @Haileyessus 11 місяців тому +2

    አሁን ላይ ያለውን የባጃጅ ዋጋ ስሪልን

  • @FathiaA-f1z
    @FathiaA-f1z 18 днів тому

    ቀኑ ለምን አይነገርም

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 10 місяців тому +5

    Where do you get a minimum of 15 million birr in just 3 years? Bro, nobody is going to buy stuff in US dollars. You are in Ethiopia so you must sell your products in Ethiopian burr, period. The bank rate is half of the black market. You failed to mention the price per square meters which is a key information a buyer is interested in.

    • @yoni_doni8694
      @yoni_doni8694 10 місяців тому

      You really can do the math lol 125,000 brr per square meter

  • @Zinashe-v3u
    @Zinashe-v3u 10 місяців тому

    Wushetam be people money
    Yimisera akime biss

  • @NeamaLove-q1q
    @NeamaLove-q1q 10 місяців тому

    Dese yelal betam enmetaln betachnen shetn

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 9 місяців тому

    ኧረ ኤሌትሪክና መብራት አንድ ዓይነት ነው።

  • @suraphelbayou4116
    @suraphelbayou4116 10 місяців тому

    በካሬ 57,000 አለኘኝ

  • @expresslausanne526
    @expresslausanne526 10 місяців тому

    Be care 50000 birr kalhon endatgezu !!!

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 10 місяців тому

    Mulu mereja kene silk kutur asikemitu

  • @hananfaris5356
    @hananfaris5356 9 місяців тому

    15ሚሊዩን 2 መኝታ አላለም ???? እዴ 10 ሚሊዮን ቤቱ ውስጥ አለ ??? ቀልደኛ

  • @muktarmudesir6406
    @muktarmudesir6406 10 місяців тому

    kedada

  • @MesfenHailemariam
    @MesfenHailemariam 10 місяців тому

    ተኝበት

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 11 місяців тому

    አረ ገጠር እራሱ በዚህ ዋጋ የለም

  • @bashawe
    @bashawe 10 місяців тому

    እናንተ በጣም ቀልደኞች ናቹ

  • @Kalki_habeshawit
    @Kalki_habeshawit 11 місяців тому +1

    ቅመሜችየ ደምሩኝ እደምራችሁ አለሁ እኔም