Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሁላችሁም ውድ ወዳጆቼ ለምትሰጡኝ አስተያየትና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለው የበለጠ እንድሰራ እና እንዳገለግል ያበረታኛል።ተባረኩ።ጥያቄ ያላችሁ እና ያቀረባችሁልኝ ከመጀመሪያ ቪድዮ ጀምሮ የጠየቃችሁኝ በሙሉ ሰብስቤ በቪድዮ እመልሳለው።በርቱ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋራ ይሁን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ!ያንተ መንፈስ እንዴት እንዳዳከምከው እንዴት እንደ ነበር በደንብ ብትነግረን ደሞ ያበረታናል እና ካሳለፍከው ውጊያ ኣንጻር ብታስተምረን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ እባክህ ቅድም ላይም ኮመንት ጽፌ ነበር አነዲት እህቴ እንግሊዝ ሀገር እየተሰቃየች ነው እባክህ እርዳኝ 0901719235 ቴሌግራም ቁጥሬ ነው ዱባይ ነኝ ያለሁት ሰልክህን ባገኝና ደውዬ ባወራህ እባክህ እስከዛው ሳምራዊት ወለተ ስላሴ በልና እህቴን በጸሎትህ አስባት እኔን አበበች ፍቅርተ ማርያም በጸሎትህ አስበኝ እንደምታግዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ኮመንት የጻፍኩት አመሰግናለሁ
እሽ ዉድ መምህራችን በተስፋ እንጠብቃለን
ወድሜ በማርያም ስልክቁጥርህን
Memhrye fetari tegawen abzto yesthe gobez berta ke ene jemro sew eyedane new ..
ለሊቀ ዲያቆን ሄኖክ ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን
00pp00000000p0000000pp0p0pppp00p0pp0pppppp00000ppppppppppppppppppppppppp0pppp0p0000000000000000000000000000000000000000000000000000pppppppppppppppppppppppppppp0ppppppp0pp0p0pppp0pp0pppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppp0pppppp0ppp0p0p0pppp
Deacon! Sorry! by mistake cancel it.
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ በርታልን ሠው በሠይጣን እስራት ታስረን እየተሠቃየን ነው ሁሉም ሠባኪያን እንደዚህ ስለመናፍስት ቢያስተምሩን ኖሮ እንድህ በጠላት ባልተወረርን ነበር እግዚያብሄር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
ለወንድማችን ለሊቀ ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በጣም መሠረታዊ ትምህርቶችን ነው ያሰተማርህን
እግዚአብሔር ጸጋ ይጨምርልህ የክህነት መዕረግ ሰጥቶ የምትመኘው የአባትህና አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ምትክ ያደርግክ !!!!!!!
አሜን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን በርታልን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።
ፅድት ንፅት ያለ መፍትሔ በቃ ይህንን ለቤተሰቤ እስከምነግራቸዉ ነው የቸኮልኩት ይዤ ሒጄ በግድ ነው የማሰማቸዉ ።መምህር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
Bedimist awrjena lakelachew marr
እጅግ በጣም ግሩም ነው በናታችሁ ሰብስክራይብ እና ሼር እናድርግለት ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ተባረክ ስኬትን ሁሉ ያድልህ እረጅም እድሜ ጤና በረከት ሰላሙን ሁሉ ያድልህ ከነቤተሰብህ ተባረክ ወንድሜ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ሰጥቶ እድሜአችሁን ዘለግ ያድርግልን ውድ የምየ ተዋህዶ ልጆች አስተማሪወቻችን እቁወቻችን ሰላማችሁ ይብዛ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ እስከ ሙላው ቤተሰቤ የቤተሰቤን ሰላም የነጠቀን ይህ እርኩስ መፈስ ስራውን ያፍርሰው😢🙏🙏ወይኩን ስደትላይነን ማይመቻችነገር በፆለታችሁ አስቡኝ❤😢🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏ዳቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን በድጋሚ ያሰብከውን ያሳካልህ ፈትፈተህ ነው እያጎርስከን ያለህው ተባርክልን።
አሜን አሜን አሜንስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️😍እናመሰግናለን እውነት ነው በራሴ ላይ በተግባር አይቻለሁ እያየውም ነው አብሶ ንስሀና ስግደት አስራት በኩራት ሀይለኛ የመተት መምቻ መሳሪያ ነው ፆምና ፀሎትም እንደዛው ነው የተዋሕዶ ልጆች እንንቃ እንበርታ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 💚💛❤️😍
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት ዉሰጤን ነዉ የነካዉ ትምህርቱ እራሴን አየሁበት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን አሜን
ንሰሀ መግባት፣ መፃም፣ ፀሎት፣ የአምልኮ ስግደት ሁሌ መስገድ፣ ምፅዋት (አስራት በኩራት መስጠት)
ንስሃ ገብቼ እፀልይ እፁም እሰግድ ነበር አሁን ሁሉንም እርግፍ አድርጌ ትችላሁ ጭርሻ በጣም እንቅልፍ እታኛለሁ ደግም የፀሎት መፀሀፍን ወንጌል ላአንብ ሰል በቃ ሁሉ ነገር ጭልምልም ብሎብኛል አሁን ትናት ሰለፁሎት ያሰተመርከውን አይቼ የግዴን በታ ፀልይ ተኛሁ ጠዋት ልነሳ ስል እንዴት ብይ ቆይ ትንሽ ልተኛ እየልኩኝ በቃ ዛሬ ሳልፀልይ ዋልኩኝ ከእኔ የበርታችሁ በፆሎታችሁ አስቦኝ
Egthabehr yabertashe
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በጣም እናመሰግንህ አለን እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በተስፍ እንጠብቅህ አለን።
ቃለ ህይወት የይሰማም መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን በሞገስ ይኑርልህን
የቤተ ክርስቲያን ህግና ስርአቷን ማክበርም .አንዱ ከሳሻችንን ድል መንሻ ነው ወንድማችን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ! ሙሉ ለሙሉ እኔ ጋ የነበሩ ምልክቶች ናቸው እርስዎ የጠቀሷቸው። እርስዎ ባስተማሩት መንገድ የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ፈውሶኛል። ተመስገን ፈጣሪ።
እግዚአቤሔር ይመስገን. መምህራችን. በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ እንደሱ እንድናድርግ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን
በእውነት ቃለ ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በወድማችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመገበን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም እግዚአብሔር ይረዳን የቃሉ ተገዚ ያድርገን
በእውነት ገጠር የምንኖር ልጆች ይህ ትምርህት በጣም አስፈላጊ ነው
Ewenet balemawk teftenal egthabehr bechrnetu yigobgen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🍀🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ማንቂያ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን የብዛልክ ወንድማችን እግዚአብሔር አሁንም ምሰጡሩን ይግለፀልክ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
ፀጋውን ያብዛልህ: በቤቱ ያቆይህ በጣም ነው የምናመሰግንህ በርታልን: ብዙ እያስተማርከን ነው🙏
በጣም አመሰግናሎህ ወንማችን ምን መታደል ነው የሀን ቅዱስ ቃሉ መስማት አግዚአቢሔር ይመስገን💒❤
ቃልህይዉት ያሰማልን የድሜ ዘመን ይባርክልን መምህራችን 🤲🤲🤲🤲
አሜንንንንን ይደምስሱልን እስመ አልቦ ለእግዚአብሄር ዘይስአኖ የለም 😢❤
ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይመሥገን ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ።
ወይኔ እራሴን አነበብኩት።በመስታውት አየሁት። አይደለም እኔ ለራሴ ቤተሰቤን ፈተሽኩበት። በዝህ ሕይወት እህቶቼ ተሰቃዩብኝ። እመ ብርሃን ድረሽላቸው። ድረሽልኝ። እናቴ ሆይ
Kale hiyewt yasemaln......bedema betega yetebkln .....telke temerete new....yalekew hulu melketu ale enagar amelk ketasernbet yefetan....
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እሱ ይፋታን እንጂ ያልታሰረ የለም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
በጣም አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መድሀኒአለም ፀጋህን ያብዛልህ!!!!
Kale hiwot yasemalgne grow big with the blessings of the Lord❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen memhir
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ የሰራ ሀጢያታቸን ቃለሂወትን ያሳማልን አሜን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ መተት በሠው ብቻሣይሖን በእርሻችን በሠብላችን ሑሉ ነው የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን ለቁም ነገር ያብቃን ለሐገራችን ያብቃን አሜን
መምህር ሄኖክ እንዴት ነህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዉድ የተዋህዶ እንቁ
Kalehiwet yasemaln wedmachin
Kale heiwot yasemalen be edeme besega yetebekelen egzer bante weset hono yegeletelen yemekerenen betegebar lemetegeber lememesekem yabekan🙏 amlakachen egziabeher kef yalemesegeanan lemakereb yabekan🙏 denk menfesawi megeb. mekuteriyia men aynet weyem keyet new yementekemew.
Amen wendmachn kale hiwet yasemaln enamesegnal antem bertaln egnann eayeaberetaken nw betmrtk
ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወድማችን
አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሊቀ ዲያቆን ሄኖክ በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዛህቤር ይስጥልን ጥያቄ አለኝ ወንድማችን ለምንድንነው ሰዋች ሟርት መተት የመሳሰሉ ቆሻሻ መንፍስን የሰው ልጅ ላይ ክፉ የሚሰሩ ክፉ ሰሪዋች ምን ጥቅም ያገኛሉ ጥቅማቸው ምንድነው እባክህ ወንድማችን ግዜህን አልሻምና ለዚህ መልስ ትሰጠን በተለይ ልጆች ምን ቢያጠፉ ነው የሚመተትባቸው
Menm eraschw layime menfdsu yigbal wedew slDergutm yseksyzlu
ቃለ እይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን [ ፫ ]ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ።
Neseha abat lemagenget betam efelgalhu gin ye nesha abat endat magnget yechala ezi wech lalenaw?
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ እውቀት አግቻለው በርታልን ተይዘናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
kalhiwet yasmalne plz remember me on your praying Amteslase⛪⛪⛪⛪
እኔስ ደካማ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልኝ 😢😢😢😢😢
😢እኔ በጣም ደካማ ነኝ እየተልፈሰፈስኩ ነው የምራመደው በግድ ነው እንኳን በቸርነቱ ይርዳኝ😢😢😢😢😢
አሜን ቃለ የህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጸጋው ያቆይልን ።
የሚገርም ነው እውነት ነው በርታ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
Tanks very much may God bless you
ወንደማችን የአገልገላት ዘምን ይባርኸህ
Yeah its true god blessed u amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንእኔ አሁን እየፀለይኩ ነውእግዝአብሔር ይርዳኝ
Amen Kalehiwot yasemalin
ተባረክ ወዳጄ በፀሎት አስበኝ አደራ አደራ
እግዚአህቤር ቃለህይወትያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን
ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ እህወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
Kale hywetene yasemalne tegawene yabzalkie.Amen amen amen
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
Egziabiher bereketun yabizalihAnd mawek yemifeligew neger ale esum egna lay yadere menifes sinitemek sanichoh liweta yichelal wey?
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ቃለያወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ ከንቅልፍ ነው ያነቃሀኝ
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
Kal eywot yasemalen, Selma lantern yeun memeir Henok , ande tyke alegn memeir girma yet new eyageleglu yalut???????
ቃለ ህይውት ያሰማልን አር ወድሜ በመተት እራሱ ስቷል በስንሰለት የታሰረ ነው ግን ፀበል ነው ያለው እንድሱ አይነት ሰው እንዴት ነው ሚፀልዩት?
እህቴ አንቼ ፀልይለት እግዚአብሔር ያንቼን ድካምና ፀሎት ይቁጥርልሻል ስቡኤ ግቤለት በፀሎት መረዳዳት አለብን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይቅር ይበለን ልዑል እግዚአብሔር ይማረው ።
Saba Ghumbot እሺ እግዚአብሔር ያክብርሽ
ኃይለ ሥላሴ Tube እሺ እግዚአብሔርያክብርልኝ
kale hiwot yasemalin memher
እኔ ስፀልይም የፈውስ አገልግሎት ስሰማ ያስጓራኝ እቀጠቅጠዋለሁ ግንን ምን እደሆነ አልገባኝም ሁሌሜ ማስጓራት ብቻነው የምን መንፈስነው መምህር ከይቅርታጋ መልሱልኝ ገንዘቤም በረከት የለውም በይት በይት እደዎጣ አላቅም ሲያልቅ ብቻነው የማለቅሰው ግራ ገባኝ በፀሎት እስቡኝ ወለተ ንግስት
Kale hiyiwet yasemalin
ቃላይዉት ያሰማልን ወድማችን
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
በትክክል ገልፀከዋል ቃለ ሂወት ያስማልን
አቤቱ ማርኝ ጌታ ሆይ ድርስልን።ይህ ሁሉ እኔጋ አለ ምን ይሻላል .
አባቴ አሜን 🙏🙏
Yememhere gerema feraweche beretulene edemedere ashewa yabezachu aneqachune ewenete esekezara tawerene nebere bexame xeru temherete qalhiwetene yasemalene segedete beteleye leaganete seyfenewe mihunebete bmesegede bezu lewexe ayehu egezabhare yebarekachu
Ameen qalehowotin yasemalin tsega berketun yadililin wandimachin ye aglgilotihin zemen yibarkilik fetari
Egzabher yebarkh endt yale kongo tmhrt astmarken betam enamsegenaln!
ቃለ ህይወት ያሰማል
Thanks 🙏 very much 🙏🙏🙏
አሜን ይፍቱንቃል ህይወት ያሰማልን.....
ቃለሕዎት ያሰማልን
Emebatae tebarekehe senetochachen sanake taserenal hiwotachen gera agabeton leka ye deyabelos sera naw seletun wegyawen selaberarahelen emeberhan hulaem kegoneh tekum
egzabhar keantgar yehun 💚💛❤be talotih asben .ehit maryam💚💛❤
አዝጋብህር ይምስግን ክብርይስፍ
ቃለህይወት ያሰማልን።ጊሺ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እና ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ምድረ ከብድ ተራራ ፊትለፊት ያለዉ ተራራ ላይ ደጇን የረገጠ መተት አይታደስበትም አዲስም አይላክበትም። ደጇን ለመርገጥ ያብቃን
አባ ከሰዉ ጋር የማያስማዉ ምድንነዉ ስራ መስራት አልቻልኩም ምን ላድርግ መረረኝ አባቴ እርስወን ማዉራት እፈልጋለሁ አድራሻ ቢሰጦኝ ስልክ
አባቴ ጸበል ስጠጣ እቤትም ይሁን ቤ/ን ጭንቅላቴን ያዞረኛል ለምን ይሆን🙏🙏🙏🙏
ሁላችሁም ውድ ወዳጆቼ ለምትሰጡኝ አስተያየትና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለው የበለጠ እንድሰራ እና እንዳገለግል ያበረታኛል።ተባረኩ።ጥያቄ ያላችሁ እና ያቀረባችሁልኝ ከመጀመሪያ ቪድዮ ጀምሮ የጠየቃችሁኝ በሙሉ ሰብስቤ በቪድዮ እመልሳለው።በርቱ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋራ ይሁን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ!ያንተ መንፈስ እንዴት እንዳዳከምከው እንዴት እንደ ነበር በደንብ ብትነግረን ደሞ ያበረታናል እና ካሳለፍከው ውጊያ ኣንጻር ብታስተምረን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ እባክህ ቅድም ላይም ኮመንት ጽፌ ነበር አነዲት እህቴ እንግሊዝ ሀገር እየተሰቃየች ነው እባክህ እርዳኝ 0901719235 ቴሌግራም ቁጥሬ ነው ዱባይ ነኝ ያለሁት ሰልክህን ባገኝና ደውዬ ባወራህ እባክህ እስከዛው ሳምራዊት ወለተ ስላሴ በልና እህቴን በጸሎትህ አስባት እኔን አበበች ፍቅርተ ማርያም በጸሎትህ አስበኝ እንደምታግዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ኮመንት የጻፍኩት አመሰግናለሁ
እሽ ዉድ መምህራችን በተስፋ እንጠብቃለን
ወድሜ በማርያም ስልክቁጥርህን
Memhrye fetari tegawen abzto yesthe gobez berta ke ene jemro sew eyedane new ..
ለሊቀ ዲያቆን ሄኖክ ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን
00pp00000000p0000000pp0p0pppp00p0pp0pppppp00000ppppppppppppppppppppppppp0pppp0p0000000000000000000000000000000000000000000000000000pppppppppppppppppppppppppppp0ppppppp0pp0p0pppp0pp0pppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppp0pppppp0ppp0p0p0pppp
Deacon! Sorry! by mistake cancel it.
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ በርታልን ሠው በሠይጣን እስራት ታስረን እየተሠቃየን ነው ሁሉም ሠባኪያን እንደዚህ ስለመናፍስት ቢያስተምሩን ኖሮ እንድህ በጠላት ባልተወረርን ነበር እግዚያብሄር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
ለወንድማችን ለሊቀ ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በጣም መሠረታዊ ትምህርቶችን ነው ያሰተማርህን
እግዚአብሔር ጸጋ ይጨምርልህ የክህነት መዕረግ ሰጥቶ የምትመኘው የአባትህና አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ምትክ ያደርግክ !!!!!!!
አሜን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን በርታልን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።
ፅድት ንፅት ያለ መፍትሔ በቃ ይህንን ለቤተሰቤ እስከምነግራቸዉ ነው የቸኮልኩት ይዤ ሒጄ በግድ ነው የማሰማቸዉ ።መምህር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
Bedimist awrjena lakelachew marr
እጅግ በጣም ግሩም ነው በናታችሁ ሰብስክራይብ እና ሼር እናድርግለት ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ተባረክ ስኬትን ሁሉ ያድልህ እረጅም እድሜ ጤና በረከት ሰላሙን ሁሉ ያድልህ ከነቤተሰብህ ተባረክ ወንድሜ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ሰጥቶ እድሜአችሁን ዘለግ ያድርግልን ውድ የምየ ተዋህዶ ልጆች አስተማሪወቻችን እቁወቻችን ሰላማችሁ ይብዛ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ እስከ ሙላው ቤተሰቤ የቤተሰቤን ሰላም የነጠቀን ይህ እርኩስ መፈስ ስራውን ያፍርሰው😢🙏🙏ወይኩን ስደትላይነን ማይመቻችነገር በፆለታችሁ አስቡኝ❤😢🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏ዳቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን በድጋሚ ያሰብከውን ያሳካልህ ፈትፈተህ ነው እያጎርስከን ያለህው ተባርክልን።
አሜን አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️😍
እናመሰግናለን እውነት ነው በራሴ ላይ በተግባር አይቻለሁ እያየውም ነው አብሶ ንስሀና ስግደት አስራት በኩራት ሀይለኛ የመተት መምቻ መሳሪያ ነው ፆምና ፀሎትም እንደዛው ነው የተዋሕዶ ልጆች እንንቃ እንበርታ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን 💚💛❤️😍
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት ዉሰጤን ነዉ የነካዉ ትምህርቱ እራሴን አየሁበት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን አሜን
ንሰሀ መግባት፣ መፃም፣ ፀሎት፣ የአምልኮ ስግደት ሁሌ መስገድ፣ ምፅዋት (አስራት በኩራት መስጠት)
ንስሃ ገብቼ እፀልይ እፁም እሰግድ ነበር አሁን ሁሉንም እርግፍ አድርጌ ትችላሁ ጭርሻ በጣም እንቅልፍ እታኛለሁ ደግም የፀሎት መፀሀፍን ወንጌል ላአንብ ሰል በቃ ሁሉ ነገር ጭልምልም ብሎብኛል አሁን ትናት ሰለፁሎት ያሰተመርከውን አይቼ የግዴን በታ ፀልይ ተኛሁ ጠዋት ልነሳ ስል እንዴት ብይ ቆይ ትንሽ ልተኛ እየልኩኝ በቃ ዛሬ ሳልፀልይ ዋልኩኝ ከእኔ የበርታችሁ በፆሎታችሁ አስቦኝ
Egthabehr yabertashe
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በጣም እናመሰግንህ አለን እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በተስፍ እንጠብቅህ አለን።
ቃለ ህይወት የይሰማም መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን በሞገስ ይኑርልህን
የቤተ ክርስቲያን ህግና ስርአቷን ማክበርም .አንዱ ከሳሻችንን ድል መንሻ ነው ወንድማችን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ! ሙሉ ለሙሉ እኔ ጋ የነበሩ ምልክቶች ናቸው እርስዎ የጠቀሷቸው። እርስዎ ባስተማሩት መንገድ የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ፈውሶኛል። ተመስገን ፈጣሪ።
እግዚአቤሔር ይመስገን. መምህራችን. በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
እንደሱ እንድናድርግ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን
በእውነት ቃለ ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በወድማችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመገበን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም እግዚአብሔር ይረዳን የቃሉ ተገዚ ያድርገን
በእውነት ገጠር የምንኖር ልጆች ይህ ትምርህት በጣም አስፈላጊ ነው
Ewenet balemawk teftenal egthabehr bechrnetu yigobgen
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🍀🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ማንቂያ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን የብዛልክ ወንድማችን እግዚአብሔር አሁንም ምሰጡሩን ይግለፀልክ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
ፀጋውን ያብዛልህ: በቤቱ ያቆይህ በጣም ነው የምናመሰግንህ በርታልን: ብዙ እያስተማርከን ነው🙏
በጣም አመሰግናሎህ ወንማችን ምን መታደል ነው የሀን ቅዱስ ቃሉ መስማት አግዚአቢሔር ይመስገን💒❤
ቃልህይዉት ያሰማልን የድሜ ዘመን ይባርክልን መምህራችን 🤲🤲🤲🤲
አሜንንንንን ይደምስሱልን እስመ አልቦ ለእግዚአብሄር ዘይስአኖ የለም 😢❤
ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይመሥገን ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ።
ወይኔ እራሴን አነበብኩት።በመስታውት አየሁት። አይደለም እኔ ለራሴ ቤተሰቤን ፈተሽኩበት። በዝህ ሕይወት እህቶቼ ተሰቃዩብኝ። እመ ብርሃን ድረሽላቸው። ድረሽልኝ። እናቴ ሆይ
Kale hiyewt yasemaln......bedema betega yetebkln .....telke temerete new....yalekew hulu melketu ale enagar amelk ketasernbet yefetan....
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እሱ ይፋታን እንጂ ያልታሰረ የለም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
በጣም አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መድሀኒአለም ፀጋህን ያብዛልህ!!!!
Kale hiwot yasemalgne grow big with the blessings of the Lord❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen memhir
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ የሰራ ሀጢያታቸን ቃለሂወትን ያሳማልን አሜን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ መተት በሠው ብቻሣይሖን በእርሻችን በሠብላችን ሑሉ ነው የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን ለቁም ነገር ያብቃን ለሐገራችን ያብቃን አሜን
መምህር ሄኖክ እንዴት ነህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዉድ የተዋህዶ እንቁ
Kalehiwet yasemaln wedmachin
Kale heiwot yasemalen be edeme besega yetebekelen egzer bante weset hono yegeletelen yemekerenen betegebar lemetegeber lememesekem yabekan🙏 amlakachen egziabeher kef yalemesegeanan lemakereb yabekan🙏 denk menfesawi megeb. mekuteriyia men aynet weyem keyet new yementekemew.
Amen wendmachn kale hiwet yasemaln enamesegnal antem bertaln egnann eayeaberetaken nw betmrtk
ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወድማችን
አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሊቀ ዲያቆን ሄኖክ በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዛህቤር ይስጥልን ጥያቄ አለኝ ወንድማችን ለምንድንነው ሰዋች ሟርት መተት የመሳሰሉ ቆሻሻ መንፍስን የሰው ልጅ ላይ ክፉ የሚሰሩ ክፉ ሰሪዋች ምን ጥቅም ያገኛሉ ጥቅማቸው ምንድነው እባክህ ወንድማችን ግዜህን አልሻምና ለዚህ መልስ ትሰጠን በተለይ ልጆች ምን ቢያጠፉ ነው የሚመተትባቸው
Menm eraschw layime menfdsu yigbal wedew slDergutm yseksyzlu
ቃለ እይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን [ ፫ ]ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ።
Neseha abat lemagenget betam efelgalhu gin ye nesha abat endat magnget yechala ezi wech lalenaw?
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ እውቀት አግቻለው በርታልን ተይዘናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
kalhiwet yasmalne plz remember me on your praying Amteslase⛪⛪⛪⛪
እኔስ ደካማ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልኝ 😢😢😢😢😢
😢እኔ በጣም ደካማ ነኝ እየተልፈሰፈስኩ ነው የምራመደው በግድ ነው እንኳን በቸርነቱ ይርዳኝ😢😢😢😢😢
አሜን ቃለ የህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጸጋው ያቆይልን ።
የሚገርም ነው እውነት ነው በርታ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
Tanks very much may God bless you
ወንደማችን የአገልገላት ዘምን ይባርኸህ
Yeah its true god blessed u amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እኔ አሁን እየፀለይኩ ነው
እግዝአብሔር ይርዳኝ
Amen Kalehiwot yasemalin
ተባረክ ወዳጄ በፀሎት አስበኝ አደራ አደራ
እግዚአህቤር ቃለህይወትያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን
ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ እህወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
Kale hywetene yasemalne tegawene yabzalkie.Amen amen amen
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
Egziabiher bereketun yabizalih
And mawek yemifeligew neger ale esum egna lay yadere menifes sinitemek sanichoh liweta yichelal wey?
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ቃለያወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ ከንቅልፍ ነው ያነቃሀኝ
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
Kal eywot yasemalen, Selma lantern yeun memeir Henok , ande tyke alegn memeir girma yet new eyageleglu yalut???????
ቃለ ህይውት ያሰማልን አር ወድሜ በመተት እራሱ ስቷል በስንሰለት የታሰረ ነው ግን ፀበል ነው ያለው እንድሱ አይነት ሰው እንዴት ነው ሚፀልዩት?
እህቴ አንቼ ፀልይለት እግዚአብሔር ያንቼን ድካምና ፀሎት ይቁጥርልሻል ስቡኤ ግቤለት በፀሎት መረዳዳት አለብን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይቅር ይበለን ልዑል እግዚአብሔር ይማረው ።
Saba Ghumbot እሺ እግዚአብሔር ያክብርሽ
ኃይለ ሥላሴ Tube እሺ እግዚአብሔርያክብርልኝ
kale hiwot yasemalin memher
እኔ ስፀልይም የፈውስ አገልግሎት ስሰማ ያስጓራኝ እቀጠቅጠዋለሁ ግንን ምን እደሆነ አልገባኝም ሁሌሜ ማስጓራት ብቻነው የምን መንፈስነው መምህር ከይቅርታጋ መልሱልኝ ገንዘቤም በረከት የለውም በይት በይት እደዎጣ አላቅም ሲያልቅ ብቻነው የማለቅሰው ግራ ገባኝ በፀሎት እስቡኝ ወለተ ንግስት
Kale hiyiwet yasemalin
ቃላይዉት ያሰማልን ወድማችን
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
በትክክል ገልፀከዋል ቃለ ሂወት ያስማልን
አቤቱ ማርኝ ጌታ ሆይ ድርስልን።ይህ ሁሉ እኔጋ አለ ምን ይሻላል .
አባቴ አሜን 🙏🙏
Yememhere gerema feraweche beretulene edemedere ashewa yabezachu aneqachune ewenete esekezara tawerene nebere bexame xeru temherete qalhiwetene yasemalene segedete beteleye leaganete seyfenewe mihunebete bmesegede bezu lewexe ayehu egezabhare yebarekachu
Ameen qalehowotin yasemalin tsega berketun yadililin wandimachin ye aglgilotihin zemen yibarkilik fetari
Egzabher yebarkh endt yale kongo tmhrt astmarken betam enamsegenaln!
ቃለ ህይወት ያሰማል
Thanks 🙏 very much 🙏🙏🙏
አሜን ይፍቱን
ቃል ህይወት ያሰማልን.....
ቃለሕዎት ያሰማልን
Emebatae tebarekehe senetochachen sanake taserenal hiwotachen gera agabeton leka ye deyabelos sera naw seletun wegyawen selaberarahelen emeberhan hulaem kegoneh tekum
egzabhar keantgar yehun 💚💛❤
be talotih asben .
ehit maryam💚💛❤