Chilot Drama - ልጅን ለእዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 35

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 4 роки тому +2

    አይ የገበሬ ድህነት, በተለይ የሀገራችን ገበሬ ሊመሰገን ይገባል.

  • @sartt1739
    @sartt1739 4 роки тому +2

    ድህነት በሽታው የሚሆንና የሆነ ነው ልጅና እናት አንጀቴን በላኝ

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 4 роки тому +1

    እኔን የኔ ጌታ ልጁ አንጅቴን በላው እኔም በዚህ እድሜየ ከሰው ባት ነበር እም ስራው ውዷ እናቴ አጀቷ እየተላወሰ የምትሰደኝ ሳትወድ በግ
    አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎነው መጨረሻየን ያሳምረው እንደፈቃዱ በስደት ነኝ

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 роки тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    አይ ድህነት ክፉ እግዚአብሔር አዚ ይጠብቀን ከድሕነት ያዉጣን😢😢

  • @ppmppm2565
    @ppmppm2565 4 роки тому

    ምርጥ ትምህርት ነው እሺ

  • @aldarphone602
    @aldarphone602 4 роки тому

    ዊይ ማጣት በጣም አሥተማሪ ነዉ

  • @rehmanrehman9951
    @rehmanrehman9951 5 років тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ እናት እና ልጅ አይይይይ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 років тому +6

    ወይ ማጣት ያየው ያቃል

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 5 років тому

      በጣም አህህህ

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 4 роки тому

      ግዜ ሲጥ ል ከባድ ነው
      እናቴ በችግር ከስው ተራ ወጥታነው ያሳደገችን የኔ የመኖሬ ትርጉም ከፈጣሪ በታች እናቴናት። የኔ ሂወት

  • @ፎዚያየአላህባሪያ
    @ፎዚያየአላህባሪያ 5 років тому +5

    ወይ ሲያሳዝን ለምን አባትዮዩ ሠርቶ አይከፍልም

    • @rabiwoloyawa8568
      @rabiwoloyawa8568 4 роки тому

      መች ግዜ ሰጠው አፋጠጠው እኮ

  • @iloveyoumame5644
    @iloveyoumame5644 5 років тому

    ክክክክክክ ምስክር ሰጭው ይመችህ ግን እሄ ነገር አልቅረም እንዴ እኛ እኛ ካባቢ ይገርማል በጣም

  • @Sara-ti3cb
    @Sara-ti3cb 5 років тому +5

    ማጣት አይኑ ይጥፋ

  • @ሂወትወሎየወረኢሉዋ
    @ሂወትወሎየወረኢሉዋ 5 років тому +4

    አይይይይ እፍፍፍፍ ብቻአይዞን ያልፋል ከምር አሥለቀሡኜ

  • @hanayallahbariyagh5956
    @hanayallahbariyagh5956 5 років тому

    አይያልተማረሰው የጠየቁቱን ትቶያልጠይቀውን ያዎራል ግንደሥ ይላሉ

  • @derejehundito5802
    @derejehundito5802 5 років тому +2

    ታዲያስ ልጅሁን ለይቶ እዳ

  • @maryamethiopia1008
    @maryamethiopia1008 5 років тому +1

    አይ ማጣት አስለቀሠኝ ሚስጊን

  • @zenash1234
    @zenash1234 5 років тому

    Enatiyewa stasazin wuyyyy enat

  • @nayeemislam8112
    @nayeemislam8112 4 роки тому

    Gazab.kamaxat.yenatin.liji.maxati.yishalal

  • @abhmohd7529
    @abhmohd7529 5 років тому +2

    ማጣት አይኑ ይጥፍ የአላህ

  • @temreali8964
    @temreali8964 4 роки тому

    🤣🤣🤣🤣

  • @نجاتالمهيري
    @نجاتالمهيري 5 років тому

    💔💔💔💔💔

  • @fishtecle
    @fishtecle 5 років тому +1

    yemir new ende
    yemir kehone mo ezi fth adelem ke sost lij and lij ybeltal ende esur kegeba sost lijoch godena lay mewtat new endet new negeru
    algebagnm eufffffffff

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    እፍፍፍፍፍሀይማጣት

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 роки тому

    አይ ድህነት ልጁ ሲያሳዝን

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 років тому

    *አቤት ሽማግሌ አቤት ፍርድ የብር እዳን ለመክፈል ልጅን ለእዳ ጉድ 😥የድሀው ልጅ ሁላ የሜደርገው እማደለ አለ አባትም ድራማ ነው በሉኝ*

  • @ትግስትየደብረሲነዋ
    @ትግስትየደብረሲነዋ 5 років тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @bontuuhordofa1256
    @bontuuhordofa1256 5 років тому

    Uuuuuuuuffff liju

  • @ezgharyagoitom8977
    @ezgharyagoitom8977 5 років тому

    Kkkkkkk ata eziom abey eyom znebru enssatat eway ezi Ethiopia zbehal hagr aYmaebelen

  • @africamakkouk6926
    @africamakkouk6926 5 років тому

    Uffffffffffffff. Liju asilekesgn. 😢😢😢😢