ቻይና ልንመለስ 2 ቀን ሲቀረው በደማቅ ያከበርነው የክርስትና ፕሮግራም MAHI&KID
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- የቴሌግራም ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ይጫኑ
t.me/evanastor...
ደንበኛ መስተንግዶ ለማግኘት ከታች በተጠቀሱት ቁጥሮች ይደውሉ
+251 933000690
+251 955295050
+251 955325050
#Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #amharicmusic #amharicmusicvideo #Ethiopianmodernmusic #habeshamusic #ethiopiantiktok #nahomrecords #nahomfavorites #ethiopianamharicmusic #ethiopia #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv #eritreanmusic #oromomusic #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #BESINTU_SITCOM #ኢቢኤስ #EBS
ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu on ebs,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ethiopianmovie,ebstv,amharicmovie2022,official,ethiopian
ከጥንዶች ሁሉ እነዚህ ብቻ ናቸው የሚመቹኝ አረ ኑ ቶሎቶሎ ጠፋችሁ እኮ
እኔ እንኳ ሳቃችሁ የሶስት ልጆች እናት አባት ሆናችሁ እኔ ስራዬ ማየት ብቻ ሆነ🥺🥺🥺🥰🥰
እኔ😢😂😂💔
በግድፍት ግዜ ይወናል ክርስትናው አውን ፖስተውት ይወናል
እኔም ይሄዉ 7 አመቴ 😢😢😢
እኔም😢
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደርገ ይመስገን ፍቅርን ሰላምን ያብዛላችሁ በሞገስ በጥበቡ ያሳድግላቹ ልጆቻችሁን እውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የፍቅርን ጥግ የምታሳሁ እንቁዎች ናችሁ❤❤❤
@ እግዚአብሔር ይመስግን እዲህ በልጆች❤ ተባርካቹህ ሰላየኋቹ እግዚአብሔር ሁሌም ባርኮ በፍቅር ያኑራቹህ 🙏
@ ማሂ ወደ ቻይና ስትሄጂ ጀምሮ የማቃቹህ አሁንም ብዙ ፀጋውን ያብዛላቹህ @ ማህሌት የምትባል ልጅ አለችኝ እርጋታዋም መልኳም አንቺን የምትመስል ገና ትንሽ ነች የኔዋ
ምርጦች ግን ቭድዮ በሰአቱ ብትለቁት አሪፍ ነው በፆም ከሚሆን
ፈጣሪ ይጣብቃችሁ ማህ በጣም ነው ይምወድሽ
አረ ለቀቅ ለቀቅ አርጉ ለቻናላችሁም ጥሩ ነው አሁን እይታ እራሱ የለውም ቱሎ ቱሎ ኑ ❤️❤️❤️🎉🎉🎉
እንኳንደስአላችሁ በጥበብ በሞገስያሳድግልን እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤
ወለደ ቂርቆስ ሶፎንያስ ቅዱስ እደግልን ❤❤❤
ኤቫናዬ ሳትረገዢ ጀምሮ አለው የኔ ውሻ ስወዳት ማርያምን በጥበብ በሞገስ ይደጉላቹ
እኔም 🙄😂እኛ ሳናገባ ሳንወልድ መዳም ቤት አረጀን 😢😢😢
😢አይዞን @@nigestadmase6358
ቀላል እኔም እሷን እሩግዝ ሆና ነው የማቃቸው ይሆው እስካሁን ክስደት እልገባውም😂😂@@nigestadmase6358
ተመስገን ተዋህዶዩ⛪💚😘😘😘❤
በጣም እወዳችኋለሁ ❤️❤️
እንካአን ለዚቀን በስ🎉ላም በጤናአደርሳአቹ አይለያቹ ልጆቻቹ የተባርኩ ይሁኑላቹ ፈርአእግዚያቤሄር አይለያቹ ሰላአም ይብዛአላቹ ነዲያአንንም የምታስቡ ያድርጋቹ
እንኳን ደስ አላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
አሜን ይቅር በለን ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤❤
እልልልልል 🎉🎉🎉 እየመጣችሁልን ነው ብራካችሁ ናፍቆናን የምትሉ እስኪ😮
አሰይ አደግልኝ እግዚአብሔር ያሰድግልን ተባረክላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውከአይንያውጣችሁ:በሰላምግቡ❤❤❤
We hit the jackpot በድጋሚ ለቀቁ❤️❤️❤️
ማሂዬ ሴት ወይዘሮ❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግላቹ❤ ግን እንዲህ አትጥፉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
የኔ ምርጦች ማሂዬ ኪድዬ ማርያምን በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤የኔ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Mahin betam new yemwedat. Tidarwan yemtiwed set🎉🎉🎉
አይታችሁ ብቻ ዝምምምም በሉ አትፍረዱ 😢
Beautiful family God bless ❤❤❤
የኔ ምርጦች ❤❤❤ናፍቃችሁኝ ነበር
ምርጦቼ ት ተናፍቃችዃል ❤❤❤❤❤❤
ውዶች ዘመነቹ ይበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ እዳትረገጡኝ😂ደምሩኝ❤❤
ምርጦቼ ስወዳችው❤❤❤❤❤
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልል
ስወዳችሁ❤❤❤
ማህተብ እሰሪ ውዴ አገትሽ የተለመለመ ዛፍ አይምሰል ከይቅርታ ጋር
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያሳደገላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ በክብር ኑሩ መጨረሻቹህ ይመር
Liyu nachu ❤❤🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን 🙏❤❤❤❤
በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅሮችችችችችች❤❤❤❤❤❤❤
Alebabes yemichelachu yelem 👌andegna nachu
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abeti webet❤❤❤❤
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉
ስወዳቹ እኮ❤❤❤❤❤❤️❤️🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 wowowowo
ካሁን በሗላ አትጥፈ ዩቱብ እራሰ እረስቷችኋልኮ እስካሁን ሰርታችሁበት ቢሆን የት በደረሳችሁ ነበር
አንዳንዴ እንደዚ ብቅ በሉ❤
አንደኛ ነኝ
የኔአደኞች
እደሚይመሰለኝ ክርሰትናው ፆም ከመግባቱ በፊት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጦቹ ዘልቀዋል
የኔ ውዶች🥰🥰
አላበዛቹትም ግን ማሂና ኪድ ልትረሱ ስትሉ ከች
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኑሮ ውድነው ይሉናል ቅጥ ያጣህ ድግስ ይደግሰው ያቸገረው ሃብታም ሰብስበው ያበላሉ ስንት የለት ጉርስ ብያበሉ ይፀድቁሁ ነበር
❤❤❤ Happy d❤️❤️❤️❤️
ቢያንስ በሳምንት 1video እንጠብቃለን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ 🚨🚨🚨 ነዉ ☹️
Lemndnew mtmelesut lemenor 😳 lemangnawm enkuan des alachu gin Ethiopia lemelmed akituachu new nurow
መነልካም መንድግ ።።።ልጆቹ በእግዚአብሔር ሞገሰ ይደጉላችሁ
Atetfu❤❤
❤❤❤❤❤ቻይና፡ተመለሳችሁዴ🥺🙏💙💛❤️🫂💋💞
አዎ ተመልሰዋል
የኔ ውዶች❤
Sewedachu❤
ኣራ እኔን ዳምሩኝ😢2ሺ ኣራእኔንዳምሩኝሺኣዝጋብኝ ❤
ወደ ቻይና ተመልሰው ነው
❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Beslam temlsu
አትጥፏ ማሒና ኪድ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️
ነጠላ ብለብሡ 😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
koy gi betam eko tefachu sew yasibalim atilum
በፆሙ እንደት ስጋ እንቁላል😢
የቆየ ነው
ቭድዮ የቆየ ነው አሁን ለቀውት ነው
ልጅ ሳወልጅ ጀምሮ ነዉ ምከታተልሽ ባክሽ ለእኔም ዮትዮብ አስተዋዉቄልኝ
Key ser nw
እባካችሁ ክርስቲያን መለያው ያንገቱ ክር ነው ማሂ እባክሽ አገትሽ ላይ ማተብ እሰሪ
ካለበለዛ ደሞ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይደለሁም በይ 😢😢😢😢😢 የውነት እንደት ሰው በምነቱ ይቀልዳል በምድር ያለው ሁሉ ምዲር ላይ ይቀራል በምነታችሁ ፁኑ
ኦርቶዶክስ ያለ ሁሉ ኦርቶዶክስ አይምሰላችሁ ኦርቶዶክስ መሳዮች ነፍስ ናቸውና
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Yemcha nawe gen tseumus yelem enda gera gebagn eko besmame
እልልልልልልልልልል
ቸይነ ተመለሰቹ ወይ ጠፈተቹወል ተመልከችም ረሰቹ
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ለምን ነጠላ አለበሣችሁም?
❤❤🎉🎉
የተቀርፀው የቆየ ይሆናል እንዴ ተርጋጎ
⛪⛪⛪🍀🍀🍀🎚🎚🌿🌿💐💐💐❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💖💖💖💯❤️❤️❤️❤️❤️
💞👏💞👏💞👏💞👏💞👏💞👏💞👏💞🙏🙏🙏♥️♥️
ምነው በፆሙ ??
Kemegbatu befet new meslgn
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቆይ ግን ማህተቧን ለምን ታወልቂያለሽ
Mend kid
wedoche
?????????
ቻይና ተመልሳችሁ ልትሄዱ ነው😢
ሂደዋል እኮ ማማየ😢
ክርስትና ነው ያላችሁት መጀመርያ መሀተብሽን አድርጊው መዘነጫሽን ለዪ
ምን ማለት ነው በፆም ስጋ ደግሞ ክርስትና ብላችሁ እምነታችሁ እንካን ሌላ ቢሆን እሺ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል እረ ቆም ብላችሁ አስቡ ልቦናችሁ ይመልስላችሁ በጣም ያዛዝናል!!!!
የቆየ ነው
ኧረ እናቱ ከወራቶች በፊት የቆየ ነው አስተያየት ከመስጠታችን በፊት እንጠይቅ
ኧረ የቆዬ ነው አሁን ለቀውት ነውንጂ❤❤
ከፆም በፊት የተቀረፀነዉ እምሆነዉ ምክነያቱም አባቶችም አሉእኮ❤❤❤❤❤
ke tsom befit new teregagu