የሸህ ሁሴን ጅብሪል ታሪክ በጥቂቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 119

  • @mahamedziraj3341
    @mahamedziraj3341 5 років тому +15

    ስለ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ታሪክ ታሁን ቀደም አልሰማሁም ነበር በጣም ምርጥ ወልይ ናቸዉ

  • @lovetp9837
    @lovetp9837 5 років тому +16

    ሸህ ሁሴን ጀብሪል ራህመቱላህአለይኩም አላህ ጀነተል አላን ይወፍቀወት ልበ ብራሀን

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 років тому +19

    እነ ኬኛ ሰምታችሃል አማራው ባለቡዙታሪክነኝ አልሀምዱሊላህ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 років тому

      Same Walo Rayya kkkkkhahaha

    • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
      @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 5 років тому

      ለምን ወደ ክፋት ንግግር ትሄጂያለሽ ?ደግሞም አላህ ትያለሽ ፣ክፉ ተናግራችሁ ሌላውንም ክፉ ማናገር ምን ይጠቅማችኋል ?

    • @حديت.بنت.بلايحبشي
      @حديت.بنت.بلايحبشي 5 років тому +1

      ሀቢብቲ ኬኛ ያሁኑ የኦረሞ ወጣት ሲሆን ሙስሊም ሆነሽ ግን ደቆሮነሽጭ ወሎናራያ ኦረሞና ሀረር አዳል አፄን ባዲ ሲዋጉ የኖሩ አብረው ሲጨረሱም የኖሩ ሙስሊም የሚበዛባቸው ቦታወች ናቸው ደሞም ከዚህ በላይ ወሎ የትክክለኛ ኦለሞች መፍለቂያ ስር ምጭ እደሆነይ ሞላው ኢትዮ ያውቃል

    • @حديت.بنت.بلايحبشي
      @حديت.بنت.بلايحبشي 5 років тому +1

      ሲጨመር አሁን ነው አማራና ኦረሞ እሚባል ፈሊጥ የመጣ አማራ ማለት ክርስቲያን የነበሩ ብቻ የሚያመለክት አያቶቻችን አማራወች ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ብለውነው ያስተማሩን

    • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
      @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 5 років тому

      አማራነትሽ ጀነት ለመግባት ዋስትናሽ ከሆነ ቀጥይበት ፣ታሪክ አፄዎች ሙስሊምን እያረዱ የኖሩ ኩሪባቸው ።በዘረኝነት ተነከራችሁ እድሜ ለማዳም ።

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 4 роки тому +3

    እረ እኛ አማራ የምንባል ህዝቦች ግን ታሪካችን እንዴት ነዉ ፈጣሪ ይባርከን አቦ

    • @sameeraahmed1841
      @sameeraahmed1841 4 роки тому

      bezar atehedu enya ethiopian beti betam arfi new

  • @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ

    ስለሸህ ሁሴን ጅብሪል አላህ ይርሀመወትና አያቴ ሁሌም ይነግረኝ ነበር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 років тому +2

    አላህ የጀነት ሙሽራ ያርጋቸው ያረብ አስራቶች በጣምእወዳችሃለሁ አመሰግናለሁበርቱልኝ ሰሜን ደቡብ ወሎብትገቡስትአለያልተወራላቸው

  • @rahmarahma1543
    @rahmarahma1543 5 років тому +4

    ስላቀረባቹህልን እናመሰግናለን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 роки тому +3

    ወደድንም ጠላን የሳቸው ትንቢት የእውነት ነው እየደረሰም ነው :: አጉል አዋቂዎች ግን መቀበል አይፈልጉም ::

  • @1day322
    @1day322 5 років тому +4

    ታሪኩ በደንብ ይጠናከመቅረቡ በፊት ሸህ ሁሴን ነብይ አደሉም ባለከራማ እንጅ ነብይ የሚለውን ሁለት ግዜ ጠቅሳችኋል ግን ንግግሩ ስህተት ነው

  • @hassenayenew8987
    @hassenayenew8987 5 років тому +2

    ምርጥ ወልይ ናቸው!!

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ

    ታሪካቸው የተደበቀ አስራቶች እናመሰግናለን

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 5 років тому

      አማራ ሚዳያ መኖሩ ይህነው ጥቅሙ

  • @ggdfjdh4974
    @ggdfjdh4974 4 роки тому +1

    እባካችሁ ።ከአላህ።በቀርማንም።የሚያውቅየልም።ማንም።አያቅም።አላህን ስለሚፈሩ።አላህ።ስለሚገዙ።አላህን።ሲለምኑት።እሽ ይላችዋ።ይቀበላቸዋል

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому +2

    ስማቸው በተጠራ ቁጥር አንድ አክስቴ ነች ትዝ የምትለኝ ሸህ ሁሴን ጅብሪል መጀን ;ሆደ መጀን ስትል ነፍስሽን ይማርልኝ ተዋብየ ልዩ ስሙ ለማስተካከል ያክል "እምበላ ሴዳ "ነው የሚባለው

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 років тому +9

    አስራቶች ስለእሳቸው የተረሱትን ባለታሪክ ተንባይ በማቅረባችሁ ምንያክል የታሪክ ዕውቀት እንዳላችሑ ያሳያል እናመሰግናለን

  • @tiruwerkali286
    @tiruwerkali286 4 роки тому

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @abdurezak
    @abdurezak 4 роки тому

    هل يوجد كتاب الشيخ حسين جبريل رحمه الله على الإنترنت؟

  • @محمدحسين-ع6ج1س
    @محمدحسين-ع6ج1س 5 років тому +4

    ነብይ ሰይሆን ወልይ ናቸው ነብይ ከ1441 አመት በፊት አከተመለት

  • @MIkItube
    @MIkItube 5 років тому +1

    ስለ ሺህ ሁሴን ጂብሪል ታሪክ ሲወራ መነን ሀይለማርያም / አማራይቱ አማራይቱ ወሎ። ትዝ ትለኛለች። ሁሌም ፌስ ቡክ ላይ ላይቭ በገባች ቁጥር ስለ ሺህዎቹ አንድ ቀን ሳታነሳቸዉ ቀርታ አታውቅም። በዚህ አጋጣሚ ስለሳቸዉ ስላቀረባቹህ እናመሰግናለን።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 роки тому +1

    የሼህ ሁሴን ጅብሪልን ታሪክ ለማወቅ ወያኔዎች ካላጠፉት በስተቀር ዩንቨርስቲ ታሪክ ማህደር ውስጥ ነበር::

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 5 років тому

    yaselam maschealahe tebarekelahe. Alahe Alahe Alahe yeGermal.

  • @تزثتتتقتتثنتتث
    @تزثتتتقتتثنتتث 4 роки тому +1

    አሏህ ለገለጠለት ከራማ ይሰጠዋል ዋናው የተነብየው እውነት መሆኑነው

  • @abebawtesafa2911
    @abebawtesafa2911 5 років тому +1

    ብዙ አባቶች አሉ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому +1

    ጥሩ ጅምር ነዉ የነገስታቱም ይቅረብልን

    • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
      @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 5 років тому

      ውይ ሙስሊሞች ለማያገባቹ ጥልቅ አትበሉ እኛ አልደረስንባቹም

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 років тому +1

      ሚኒሊክ ሸዋ የኢትዮጵያዉያን ኩራት yenegesitatu tariki tiru tariki ayidelemi musilimochini yetewagubeti tariki new ase yuhanisi dese boru meda layi 25000 musilimochini ariduwali minilikimi be cheleniko torineti musilimochini tewagitiwali ye ase tewodirosini alisemahumi esu le ethiopia anidineti new yetagelewuu!!

  • @lendaraj3823
    @lendaraj3823 5 років тому +1

    Amhara nat telk now senel ewnaten yezin now. Amharanet yilamlem cxx

  • @ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ

    የነገን አውቃለሁ እሚል ብሙሉ ጠንቋይ ነው የሩቅን እሚያውቅ አላህ ብቻና ብቻ ነው ።

    • @fatumaabderehman6791
      @fatumaabderehman6791 3 роки тому

      ቆሻሻ አህላል ወልዮች እዳሉት አታምኑም ቁርአንን ከፍታችሁ እዩ ጠንቋይ እና ወልይን ለዩ

  • @dxbdxa6595
    @dxbdxa6595 3 роки тому

    🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @tsinat-
    @tsinat- 5 років тому

    Asratoch enamesegenalen, mert akerareb naw, hulem endezi eyemetachuh tarikachenen astawsun

  • @እስልምናህይወቴነውአልሀም

    ወልዩሏህ ናቸውጅ ነብይ አይደሉም
    እረሂመሁሏህ

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 років тому +2

    እሳቸው የተነበዩት እስከእኛ ትውልድ ድረስ ይደርሳል

  • @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት

    🙏🙏🙏

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 5 років тому

    Amazing you future really

  • @የባሀርዳሩአብዱሶመድሙሃመ

    አይ ነብይ እንኳ አይደሉም ነብይ ነኝ ያላሉትን ነብይ ናቸው አትበሉ!

  • @mehamedyasin6650
    @mehamedyasin6650 4 роки тому

    ከዛሬ መቶ አመት በፊት የነበር ግጥማቸዋለሁ አሁንም በናተ በኩል ብታሰሙን ብየ እጠይቃለሁ ።

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 роки тому

    ዛሬ ቢሆን ጠንቋይ ወይ ባለከራማ ይባላሉ

  • @Susu-xd8vj
    @Susu-xd8vj 5 років тому +3

    አዑዙ ቢላህ እናንተ የቢዲአ ሰዎች ሆይ"! ለለፍጡር እንድታርዱ አላህ አዟችሗልን?!!!!የአላህ ምርጥ ባርያ ሁሉ ወልይ ነው የምን ማካበድ ነው እስልምና መልካምነትን ያስተማረው ለሱ ብቻ ሳይሆን ለሰውዘር ሁሉ ነው"!!!
    ስግደቴም ሂወቴም ሞቴም መገዛቴም ለአለማት ጌታ ለአላህ ነው!በርሱ ላይ ምንንም ሀይል አላጋራም"!!!!

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 років тому

      ሶስና የሀበሻ ልጅ gatewoti jahili enidanichi ayinetu new woliyi?! dedebi tiru sirachewu bitereki esachewuni mamileki anichi dikala menideri yadegishi enatinA abatishini yemataki zifiti jahili

    • @Susu-xd8vj
      @Susu-xd8vj 5 років тому

      @@sherifali3676 hid sgedlachew ante menafq

    • @Susu-xd8vj
      @Susu-xd8vj 5 років тому

      @@sherifali3676 mushirik

    • @Susu-xd8vj
      @Susu-xd8vj 5 років тому

      @MN Bimir ክክክክክ ጥንብ የያዘ አሞራና የቢድአ ሰዎች አንድ ናቹ አውቀኸው ሙት አፍክን ብትከፍት who cares_!ግም አፍ

    • @Susu-xd8vj
      @Susu-xd8vj 5 років тому +1

      @MN Bimir በዚች ምድር ላይ ወልይ ነኝ እያለ ሺንቱን በደንብ ታጥቦ ሶላቱን የማይሰግድ ሁሉ የእሳት ነው ደሞ የሱ ወልይ ይሄ ቀጣፊ

  • @makonnentesfaye2022
    @makonnentesfaye2022 4 роки тому

    በአንዳድ የጽሁፍ ስብስብ ሥራዎች ውስጥ የሼኽ ሁሴን ጅብሪል ትንበያ ተአማኒነት የተፈተነው በንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምንሊክ ነው ይባላል።
    እንደ መምህር ታዬ ቦጋለ ጽሁፍ ዴግማዊ ዓፄ ምንሊክ ሼኽ ሁሴን ጅብሪልን አሞኛልና ዱዐ ያድርጉልኝ ብለው ይጠይቌቸዋል።
    ሼኹ ወደ እልፍኝ ቢዘልቁ ንጉሡን በድንክ አልጋ ላይ ጋደም እንዳሉ ሲያዩዋቸው ሆዳቸው አብጦ ያገኟቸዋል።
    ሼዂም ሁሉም ነገር ወለል ብሎ እንዲታያቸው ከአላህ የተመረጡ በመሆናቸው ከትርንጎ በቀር ሌላ በሽታም የለብዎ አሉ ይባላል። "ከትርንጎ በቀር ሌላ የለም ጣጣ፣
    ከዚህ ውጪ ቢሆን እኔ በጉድ ልውጣ።" አሉ ይባላል ።
    ለአምሓራ ብ/ክ የባህልና የቱሪዝም ቢሮና ለወሎ ዩንቨርስቲና የእስልምና የከፍተኛ ትምህርት ተቌማት ስለ ሼኽ ሁሴንና ስለሌሎችም ተመሳሳይ ባለተሰጥኦዎች የጥልቅ ጥናትና ምርምር መስክ መሠረት ቢጥሉልን መጠነ ሰፊ የባህል፣ የአውደ ርእይ ጠቀሜታ ይኖረዋል።
    ከፍ ካለ ምስጋና ጋር።

  • @meftuabdullahi7840
    @meftuabdullahi7840 4 роки тому

    Nabiy adalum tasasetachu sawu atasasetu

  • @munam7247
    @munam7247 5 років тому

    👍👍👍👍👍

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 5 років тому +2

    አረ አይባልም ትንሽ ማክበር የለም ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን....

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 роки тому

    ባለትርንጎው አንድ ተራ ሰው ሳይሆን ትልቅ የሀገር መሪ የነበሩ ናቸው ::ሰው ናቸው ማን እንደሆኑ አጣሩ ::

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    ምድነው ሙስሊሞች ስርአት አስያዙ ለልጆቻቹ ወረኞች

  • @azkdkaksz3042
    @azkdkaksz3042 5 років тому

    Tru new aglalesiachihu sheh huseinm betam talaqna awaqe sew nachew allah yimarachew jenetel firdews yasgebachew 👉gn esachew neby ayidelum 🙂welyi nachew astekaklu stlu neby sayihon welyi new yemibalew eshi!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @SmraGas
    @SmraGas 5 років тому

    Selam yegai bergiywche

  • @samavi4725
    @samavi4725 5 років тому +1

    ነብይ አይደሉም ወልይ ናቸው

  • @nejateshetu7826
    @nejateshetu7826 5 років тому

    wait no one believes, Sheikh Hussein was a prophet. We believe he was a good friend of Allah. Please don't say he is a Nebiy

  • @yasirahmad8751
    @yasirahmad8751 5 років тому +2

    እሳቸው መጀን

    • @Sነኝየሀይቋ
      @Sነኝየሀይቋ 5 років тому

      ክክክክ በአላህ ተመጀኝ በሰው መመጀን አለደ ጉድ

    • @yasirahmad8751
      @yasirahmad8751 5 років тому +1

      @@Sነኝየሀይቋ አዎ አለ አልሰማሽም እንደ ክክክክክ ሙሸቢሀዎችን አይመለከትም።

    • @Sነኝየሀይቋ
      @Sነኝየሀይቋ 5 років тому

      @@yasirahmad8751 አይ አህባሾች መቸይሆን ተሽርክ የምትወጡት አላህ ይህድኩም

    • @yasirahmad8751
      @yasirahmad8751 5 років тому +1

      @@Sነኝየሀይቋ አይ ወሀብያወች መች ይሆን ወደ ሀቅ የምትመለሱት ፍርዱ በአዘል ስለሆነ እናንተን ማስተካከል ይከብዳል አሏህ ቀልባችሁን ይመልስላችሁ።

    • @Sነኝየሀይቋ
      @Sነኝየሀይቋ 5 років тому

      @@yasirahmad8751 ውሀይብላሽና እኔ እዳች ቢዳአ ተከታይ ወይም አጨብጫቢ አደለሁም ጫታም ክክክክ መጀመሪያ እውቀትይበልጣል ባዶመሆንሽ ያስታውቃል የሰውልጅ እደት በሰውይመጀናል ኡኡኡኡ ኧረ ድንሽንተማሪ መጀመሪያ አህባሽ ምላስጅ ጨቅላት000👈😁😁

  • @yoseffunny3151
    @yoseffunny3151 5 років тому

    ፊሪኮንሳችሁን ፈልጌ ነበር ?

  • @tsinat-
    @tsinat- 5 років тому

    Ethiopiawianet wendemamachenet nabar yasadegen yezarewochu sheytanoch saymetuben

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    አሥራቶች😍😍😍

  • @makitamakita9283
    @makitamakita9283 4 роки тому

    ስለ አባይስ

  • @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
    @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 роки тому

    ሡኑዮችን አደብልቁ ሌቦች

  • @sherifali3676
    @sherifali3676 5 років тому

    nebiyi ayidelumi woliyi nachewuu!!! nebiyineti be nebiyuu mohammed s a w!!! tedemdimuwali!!! abeka!!!!

  • @አህመድሠይድእብራሂምአህመ

    ሙሉ ካሴቱ እኛቤት አለ ሀያቴ ነው ያወረሰኝ

  • @tube9754
    @tube9754 5 років тому +2

    እረ ጥንቆላ ነው መፋረድ አላህ ይጠብቀን

    • @ZahraZahra-gs8rr
      @ZahraZahra-gs8rr 5 років тому

      ዝበይ ቀዳዳ አዱር እያጀሠ ሠይጣን እየተገዛ መሠለሺደ የፈረደው አሏህ ሡበሀነ ተአላ በጅብሪል አሂ ሠላም የነገራቸው ሚሥጥር ነው የተናገሩት እና የሚመጣውን ዘመን እናገራለሁ አላሥቻለኝብ ብለው ተናገሩ ጠቅቀሺ አምሥት አውቀሶላት ሣሠግጅ አትበጥረቂ

  • @540963
    @540963 5 років тому

    Ere nebiy atbey ebakish

  • @govfif7133
    @govfif7133 5 років тому +1

    Megen wello

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ 5 років тому

    እነያቴ ይቺን ትርጎ ስትፈረድ ነገረውኛል

  • @Lguama
    @Lguama 5 років тому

    ሀበሻ ትከብራለች አረብ በአጥር ተንጠልጥለው ያያሉ ብለዋል መቸ ይሆን??

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 років тому

      zinet Mohammed ደሴ kkkkkhahahs

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 років тому

      zinet Mohammed ደሴ kkkkhahaha

  • @bizenkidane8477
    @bizenkidane8477 3 роки тому

    አንች ጋላ ሜሊክ ማለት ደብሮሽ ነው ወይ ደም ታሪኩን በድንብ እወቂ ገልቱ

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 5 років тому +3

    አረነብይ አደሉም እንዴ ያማቸዋል

    • @أمتالله-غ3ث
      @أمتالله-غ3ث 4 роки тому

      እኔ እራሱ ድንግጥ ነው ያልኩት እንዴ ያአሏህ

    • @tamyalewmigib7790
      @tamyalewmigib7790 4 роки тому

      kkkkkk Alakim Atilim ende Sile wedefit menager eko metenibey new enkef neh

  • @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
    @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 роки тому

    ወልይምአይደለም እሡማለት ጠቃይነው አትሞኙ

  • @ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ

    አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ተረት ተረት ማውራት መች ይሆን እምታቆሙት

  • @abduberhe5769
    @abduberhe5769 4 роки тому

    Manim tera sewu neb aybalim

  • @saudi3997
    @saudi3997 5 років тому

    ሙፍቲ ተብየውም አጭበርባሪ ነህ

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому +1

      Hassen Sied
      እኔ የተወለድኩት በዚህ አካባቢ ነው አዛ ስለላደኩ በሳቸው ባላምንም የተናገሩት ነገር ግን አየሆነ ያለና የሚሆን ነው በርግጥ በባህላዊይ ነገር ከፍጡር ጋር በተያያዘ ሰው ሰውን ማምለክ አለበት አልልም የሚመለከው አንድ የፈጠረን ፈጣሪ ብቻ ነው።

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 років тому

      Hassen Sied diromiko dikala menideri yadege zifiti jahili ye allahini s wt!!! barochi enidetela new jahili afu enide qitu nigigiru enide aruu new!!

    • @Susu-xd8vj
      @Susu-xd8vj 5 років тому

      ያገሬ ሰው ሲበዛ ሞኝ ነው ለካስ የአላህ ሙፍቲ እና ወልይ የሚሉት የጠገበውን ጫት ቀምቃሚ ፍየል እኮ ነው አይይይይ

    • @mohamedshafy7930
      @mohamedshafy7930 4 роки тому

      ክፍት አፍ

    • @ወሎየዋአማራ
      @ወሎየዋአማራ 3 роки тому

      ቆሻሻ ባለየ