ሁሉም የሚሰሩት ለአንድ አላማ ነው(new world order)፣ ጽላት ዘ ሙሴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @EndOfDays0808
    @EndOfDays0808  26 днів тому

    Dears , ensure that all comments are respectful and maintain a positive tone. Keep your thoughts and environment positive. Please Copylink as well. Thank you 🙏🏽 ኮፒ ሊንክ በጣም ያስፈልገዋል ከተቻለ
    TikTok copylink 👉🏽 vm.tiktok.com/ZMhqHoPuR/

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 29 днів тому +7

    እውነትሽን ነው እንኳን አሜሪካ አለም በሙሉ ፀረ ሐይማኖታዊ ፀረ ኢትዮጵያዊ ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ደግ መሪ ያምጣን

    • @WitnNess
      @WitnNess 28 днів тому +1

      አሜንንን አሜንንን

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 24 дні тому

      @TROPICAL29 ኢትዮጵያ በአለም ላይ የተለየ ድብቅ ሀብት ያላት ከአለም በፊት ቀደምትነት ጥንታዊ አገር ኢትዮጵያ አገረ እግዚአብሔር የቅዱስ አገር ነች ችጋራም አይደለችም ያለንን ሀብት እንዳናወጣው አንድ ሀጢአታችን ፈጣሪ ሰውሮብን ሁሉም አለም በሙሉ ተባብረው ያለን ነገር እንዳንጠቀም በእነሱ ሀሳብ እንድንመራ ያደረጉ ናቸው አንድ ቀን ፈጣሪ በምህረቱ ሲጎበኘን የተደበቀው ሲሳይ ሀብት ይሰጠናል ግን ያንን የሚያዮ በጣም የተመረጡ እድለኞች ናቸው
      አለም ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ ያዞራል መሂድ ይፈልጋሉ ግን አያገኞትም የተቀደሰ የተባረች አገር ስለሆች የአሁን በረሀብ በጦርነት በእስበርስ ግጭት አትዮ ሁሉም አላስፈላጊ የሆነ ሁሉ ይሸኛል
      አንድ ነገር ግን ማወቅ ያለብዎት አይደለም አገር የሚያክት ትልቅ ነገር አንድ የእኔ ቢጤ ውዳቂ እንኳን ችጋራም አይባልም ነውር ነው እግዚአብሔር ሁሉንም ለመልካም ነው የፈጠረው

  • @MohammedAlmarzouqi-r3j
    @MohammedAlmarzouqi-r3j 29 днів тому +7

    እውነትነው እህቴ ሁለቱም ለአንድ አላማነው የሚሰሩት ተፎካካራ አለ ለማለትያክልነው

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 29 днів тому +2

    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን መፅሐፍ ማንበብ ከጀመርኩኝ ጀምሮ የአለም ስርአት ገባኝ እህቴ አንችንና day 7 መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ነቃሁ አመሰግናችኃለሁ እወዳችኃለሁ ኑሩልኝ❤❤🎉

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 29 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እነርሱ ጋር ካለው እኛ ጋራ ያለው ይበልጣል እህቴ በርቺ እነሡም መቸም አይሳካላቸውም እስከ መጨረሻው 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 29 днів тому +2

    እህታችን አዲስ Subscriber ነኝ የሰራሻቸውን video ወደ ኃላ እየሄድኩ እየተመለከትኩ ነው ጎበዝ ነሽ መረጃዎችሽ ትክክለኛ ናቸው በርቺ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 28 днів тому +1

    ተባረኪ❤❤❤

  • @WitnNess
    @WitnNess 28 днів тому

    እውነት ነው እህታችን በርችልን ቪድዮችሽ ትንሽ ቢረዝሙ ጥሩ ኢንፎርሜሽን አለሽ ተባረኪ! ካንች ብዙ ተማርን 👏🙏በቤቱ ያጽናሽ

  • @adnawitabebe8868
    @adnawitabebe8868 28 днів тому +1

    Enamesegnalen ehite berchi

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 29 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ ታቦተፅሆንን መቼም አያገኟትም እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጣትም አሁን ያሉት አባቶች እኳን ያለችበትን እሚያወቁ አይመስለኝም ቢያውቁም ዛሬላይ ስንት ተሰግሰገው የተቀመጡ አሉ አንስተው ነበረ እሚሰጡት ሁሉን አዋቄ እግዚአብሔር ሰውሮባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን ማንም አሸነፍ ማንም ሁሉም ያው ናቸው እሳት ካየው ምንለየው አሉ እድሜ ላንቺ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ትረካውን ከሰማው ባኃላ ልቤን ከፈትሽልኝ ተባረኪ የድካምሽን ፍሬ ያስበላሽ እማ🙏❤

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 28 днів тому

    እዑነት ነው ባህ ትክክል ላህ አንድ ዓላም ነው የምሳሩት

  • @btfpl
    @btfpl 29 днів тому +1

    lik nesh sis

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 28 днів тому

    welcome my sis bless you❤🙏

  • @SolomeEshetu
    @SolomeEshetu 29 днів тому +4

    የኔ ውድ ፅላት ዘ ሙሴ ሊሆን የማይችል ነው አልገባቸውም እንጂ "በእሳት እየተጫወቱ ነው" ትራምፕም ሃሪስም ስራቸው ያው ነው ለኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን ለአለም ሰላም የሚያመጣው "ንጉሰ ነገስት ቴድሮስ" ብቻ ነው እንደሰማሁት እና እንዳነበብኩት

  • @Dina22345
    @Dina22345 29 днів тому +1

    ሁለቱም አይመቹኛ

  • @Ethiopia88-n5s
    @Ethiopia88-n5s 29 днів тому +2

    እንደሱ ንገሪልኝ

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 23 дні тому

    Lgbtq ሀገራትን እያስገደዱ ተቀበሉ የሞሉትን ከትራምፕ ጋረ ማነፃፀር ተገብ አይመስለኝም።

  • @HABTAMUHABTE-qm9cd
    @HABTAMUHABTE-qm9cd 28 днів тому +1

    ታቦትን በፍጹም አያገኙትም ወረው ቢሄዱ እንኳን ታቡቱ አንድ ቦታ በፍጹም አይቀመጥም በተጨማሪም ስውራ የበቁ አባቶች አብረውት ተሰውረው ስለሚጠብቁት የማይሆን ነገር ነው ይልፋ😂

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 25 днів тому

      @@HABTAMUHABTE-qm9cd ሲጀመር ታቦት የለም

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 29 днів тому

    ኢትዮጵያ እንዳለ የተወሰነ ፍንጭ እንጂ ከዛ በዘለለ ለምንድነው ማብራርያ የምንሰጠው እኛስ ቢሆን ❓

  • @tariku8486
    @tariku8486 29 днів тому +2

    እኔሞ ምለከታዬ ካሚላ ምታሸነፍ ይመሰለኛል ግን ሁለቱም ለ አንድ አላማ ነው የቆሙት ምክንያቱም ትሪምፕ ቢመረጥ ያወራሀውን አላደረክም መባሉ አይቀርም ካሚላ ግን ገና ካሁን ለ ግብረሰዶማዊያን እውቅና ሰታለች

    • @TigisitWodajo
      @TigisitWodajo 29 днів тому +1

      ዞሮ ዞሮ ሁለቱም ለአንድ አላማ ከሆነ ምን አደከመን የራሳቸው ጉዳይ ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሏል ጌታችን ስለዚህ የማታልፈውን ቃል እየተመገብን በእምነት እንፅና ሞት እንደሆ አይቀርም ደግሞ ለዚሀች ዝርክርክና ቆሻሻ አለም እንጨነቅ እንደ??

  • @ስሜንእርሳሁት
    @ስሜንእርሳሁት 29 днів тому

    ግን እንዲህ ስትህ ፑቲን ይጨምራል እባክሽ መልሺልኝ

    • @EndOfDays0808
      @EndOfDays0808  29 днів тому +5

      እኔ ፑቲንን አላምነውም በግል

    • @TigisitWodajo
      @TigisitWodajo 29 днів тому +1

      በእርግጥ ፑቲን በእምነት ቦታዎች ይታያሉ ነገር ግን ከጥልቁ ማህበራት ጋር ይሰራሉ የልባቸውን እግዚአብሔር ይወቅ ብቻ ለጊዜው እሱም አይታመንም

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 29 днів тому +2

    በጭራሽ በጭራሽ መልክሽን እዳታሳይ ቤቻልሽ ድምፅሽን ቡትቀይሬ እዳይገሎሽ

    • @TigisitWodajo
      @TigisitWodajo 29 днів тому +3

      የፈጠራት ጌታ አለኮ ለምን ድምፅ ትቀይራለች ከቻልን በፆሎታችን እናስባቸው ከሞት የሚዘል የለም ቀናችን ከሆነ ተኝተንም ላንነቃ እንችላለን አትፍሩ የምር ክርስቲያን አይፈራም ሞት ከሰው ልጅ አይለይም የሚያስፈራን የነፍስ ሞት እንዳንሞት ንስሐ እንግባ እንፀልይ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 29 днів тому +1

      ​@@TigisitWodajo ትክክል🙏