ይድረስ አሜሪካ ለምትገኘው የበኩር ልጄ! ምክንያቴን ልንገርህ እና ‘እንታረቅ’! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

КОМЕНТАРІ • 681

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 6 місяців тому +367

    ወይኔ አለምዬ ዛሬ 1 ነኝ በማርያም አለምዬ ወንድሜ የዲያሌሲስ ታካሚ ነው የአንተን ፕሮሮግራም በጣም ነው የሚከታተለው ከቤት መዉጣት አይችልም አለምዬ ሊያገኝህ ይፈልጋል በገብርኤል አግኘው በመቀጠልም የዘውትር አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ተባረክ ይህንን ሀሳቤን አለምዬ ጋር እንዲደርስ በ like አሳውቁልኝ።

    • @onlyme6606
      @onlyme6606 6 місяців тому +12

      እግዚአብሄር ወንድምሽን/ክ ይማርልሽ/ክ ለአለም ሰገድ ደውሉለት ያነሳል

    • @AmazHaileSibani-ex9co
      @AmazHaileSibani-ex9co 6 місяців тому +1

      Egiziyabiher Yimarilshe Ehite

    • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
      @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 6 місяців тому +6

      እህቴ ለወንድምሽ የድንል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ይላክለት 🤲

    • @Semiraadebulejlile
      @Semiraadebulejlile 6 місяців тому +2

      ስልኩላይ ደውሉለት

    • @roziasfaw7228
      @roziasfaw7228 6 місяців тому +2

      እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሰው

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 6 місяців тому +141

    ይህ ልጅ እናቱን ይቅር ብላት እች እናት በደስታ ስትስቅ ማየት ማነው እንደኔ የፈለገ እባክህ እናት ልጃን አጥልም ተረዳትና እሳንም እኛን ተመልካቾችንም አስደስተን በማርያም ❤️

    • @ሜና
      @ሜና 6 місяців тому +3

      በጣም ነው ያሳዘኑኝ ልጅ ማሳደግ ቀላል አደለም ይቅር በተባባሉ

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 6 місяців тому +2

      አያሳዝኑም: አትረብሹት

    • @yohanesagza7910
      @yohanesagza7910 6 місяців тому +4

      ምንም አልተበደለም ስንት እናቶች በገጠማቸው ችግር ምክንያት የወለዱትን ልጅ ወደው ሳይሆን ለመኖር ሲሉ በየ ጥጋትጉ የጣሉ የሉም? ከቤተሰብ ከሚመጣ ብስጭት ለማደጎ የተሰጡ የሉም የትም አድራሻ የሌላቸው ለሌላቸው የሉም የተገደሉስ የሉም እኚህ እናት እኮ ለገዛ አክስቱ ነው የሰጡት ደግሞ ብቻቸውን ወልደው የሚበላ ሳይኖረ even ካርቶን ላይ ተኚተው በየሰው ቤት እየሰሩ 3ዓመት ልጅ ማሳደግ ቀልድ አይደለም ያውም አንዲት የሰው ቤት ሰራተኛ የእምትበላው የምትጠጣው የሌላት በሁሉ የተገለለች ተደፍራ ያለጋብቻ የወለደች ሴት በማህበረሰቡም ምናይነት ነገር እንደሚደርስበት ማሰብ አይከብድም ልጁ እንደወም ልያመሰግናቸው ይገባል

    • @betelhaile1539
      @betelhaile1539 6 місяців тому

      Egihe Enat eko lijacwen altalum, sew bet eyeserach welding setnkeratet,
      Lijuwa yetshale nuro endinor legeza akstu setchew,,
      Tedfra welda yemtbelaw ateta,,, yihem erasu telek meglel endedrsebat yastawekal

    • @betelhaile1539
      @betelhaile1539 6 місяців тому

      Egih enat hasabacwen megletse alchalum
      Enji yedresbachew bedel bezu endehone yastawkal!!!
      Ebakeh Efrem Enatenet eko kebad new,,, ebakeh teredat

  • @simegnsintayehu8131
    @simegnsintayehu8131 6 місяців тому +85

    የኔ እናት ለአጎቴ በ አምስት አመቴ ነው የሰጠችኝ ያደኩትም ከአጎቴ ቤተሰብ ጋር ነው ብዙ ነገር አሳልፍ አለሁ ነገር ግን እናቴን በፍፁም አልወቀስኳትም አሁን የምኖረው አሜሪካን አገር ነው እዚህ መጥቸ (2) ስራ ሰርቸ ነው እናቴን ለማየት የሄድኩት እንኳንስ ይቅር በለኝ እያሉህ ይቅር በላቸው እንዳይቆጭህ።

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 6 місяців тому +101

    ይሄንን ልጅ አውቀዋለው በጣም ይገርማል የት State እንደሚኖር አውቃለው ፈልጌ እነግረዋለው በጣም ጥሩ ስው ነው

    • @amenadmasu1922
      @amenadmasu1922 6 місяців тому +12

      በእውነት እርዷቸው እሥቲ በፈጣሪ🙏🙏🙏

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 6 місяців тому +16

      እባክህ ወይም እባክሽ ይህን ልጅ ካገኘሽው ለምኚውና አስታርቁት ህይወት አጭር ነው እሱም የአእምሮ እረፍት ያገኛል ምንም ቢሆን እናት ናቸው ይቅር ብሏቸው ነብሳቸው ትረፍ

    • @mimitaye6872
      @mimitaye6872 6 місяців тому +6

      በጣም ጥሩ ስው ነው ደግሞ ሃብታም ነጋዴ ሆኖአል የሆነ ነገር ይኖራል እንጂ በእናቱ አይጨክንም

    • @SozanMd
      @SozanMd 6 місяців тому

      eski negraw ebakh amakrew lemn dis contact hone with mama

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 6 місяців тому +2

      በፈጣሪ ስም አስታርቆቸው ምን ቢሆን እናት እናት ናት እዳትጎዳ የአሁኑን አትይ

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 6 місяців тому +29

    ወይኔ ዘርፍዬ እናቴ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
    የኔከርታታ ብርቱ ጀግና አደለም ለልጆችሽ
    ለኛም ለጎረቤቶችሽ ልጆች እናት እኮነሽ
    ዘርፍዬ❤እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔናት
    አንችን የመሰለ እናት የአራትኪሎ ህዝብ
    ይመስክር ስላቺ ዘርፍዬ🥰

    • @yeaddisabebelij7832
      @yeaddisabebelij7832 6 місяців тому +3

      አዋ የዋህ እናት ይመስላሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 6 місяців тому

      @@yeaddisabebelij7832 እኔማ ስቀልዳት
      አቅፌ ስሜ አልጠግባት።ከትንሹ ከትልቁ
      ተግባቢ ልጆቿ ሰው ቀናብለው አያዩ ስነስራታቸው
      ሰው አክብሮነታቸው።ለናታቸው ታዛዦች
      እሷም አሁን እርጅና መጣና ነውጂህ
      ታታሪ ሰርቶ አዳሪ ነበረች።በርግጥ
      እግዚአብሔር ይመስገን🙏ድራለች
      ኩላለች በልጆቿ የልጅልጅ አይታለች።
      ከማህጸኗ ዘጠኞር በሆዷ ይዛ
      ወልዳዋለችና ዛሬ ልጄ ስማኝ ስትለው
      ካልሰማት ነገ ወይናቴ ይላል ስታልፍ።

  • @yohanesagza7910
    @yohanesagza7910 6 місяців тому +49

    አለምሴ ዛሬ ምነው ጨከን አልክ በሰላም ነው አንተን የማወቅህ አይምሮዬ የሚያምነው እጅግ በጣም ሰው አክባሪ አዛኝ የሠዎች ሃዘን የሚጋባብህ እጅግ ልበ መልካም ሰው እንደሆንክ ነው ዛሬ ግን የሆነ የከፋህ ነገር አለ መሰለኝ አጠያየቅህ ደስ አላለኚም የግሌ ሃሳብ ነው:- በተረፈ ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ👍

    • @theprecious4238
      @theprecious4238 6 місяців тому

      andand sewoch ley betam tender yelal Ethiopia west honey betam yetebdluten bedefenaw yekerta argu yeker tebabalu yelal chgeru enkuan sayefta

    • @yohanesagza7910
      @yohanesagza7910 6 місяців тому

      @@theprecious4238 አይ እንደሱ አይነት ችግር እንኳን አላስተዋልኩም እንደወም በዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ማለትም በቤተሰብ ጉዳይ እስከመጨረሻው ሄዶ ነው Even ወደ ሕግ እንኳን መሄድ ካለበት እዛም ሄዶ ነገሮችን ለመፍታት በጣም ጥረት ያደርጋል እንደ ሌሎች ዮዑቱበር ወሬ ብቻ ሳይሆን በጣም ስራም ይሰራል አለምሴ ሁሌም ከሚጎዱ ከሚገፉ ሰዎች ጎን ነው ለዚህ ደግሞ የሰራቸውን ቪዲዮ ወደሁዋላ መለሰ ብሎ መመልከት ያስፈልጋል ሌሎች ዮዑቱበር እኮ ለሰዎች ክብር የሚባል ነገር እንኳን የሌላቸው እራሱ አሉ እኮ አለምሴ ግን ዛሬ ሳይሆን ገና ድሮ እንጅግ በጣም ግሩም ስብንና ያለው ልጅ ነው እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ አንድ ሰው ቤት ተቀጥራ የምትሰራ ሴት ለዛውም ያለጋብቻ ልጅ ወልዳ የምትበላው የምትጠጣው የሌላት ሴት በዛላይ እሳቸው ልጁን በወለዱበት ጊዜ የነበረው አስተሳሰብ ቤተሰቦቻቸው በዛ ሰዓት ምን ሊሰማቸው እሳቸውም እንዴት ያንን አስቸጋሪ ጊዜ ወጥተውት ይሆን የሚል ክብር አዘኔታ የተሞላበት ንግግር ስላላየሁ ነው እንጂ ሌሎቹ ስራዎቹ ላይ ችግር አለ ለማለት አይደለም :-🙏

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 6 місяців тому

      እውነት ነው ጣም ጨካኝ ሆነ ዛሬ

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 6 місяців тому

      ዝም ብለህ ስማ ሴትዬዋ የምታወራውን ልጇን ጨክና ተናድጄ ለሰው ሰጠው እያለች እንዴት ይጠይቃት

    • @meyasaibrahim8473
      @meyasaibrahim8473 6 місяців тому

      Betam enanm anadognal

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 6 місяців тому +91

    ጋዜጠኛው የሚጠይቃቸው ጥያቄ አልተመቸኝም እናት ሰው ቤት እሰራች ልጅ ማሳደግ በጣም ነው የሚከብደው ከነ ልጅ ሰራተኛ የሚቀጥር ባለቤት አለ እንዴ ልጁ እናቱን ማመስገን ነው ያለበት ጎዳና ባለመጣላቸው የኔ እናት ሲያሳዝኑ ልጁ ጨካኝ ነው

    • @altudz4055
      @altudz4055 6 місяців тому +1

      ባለጌ ናቸው የአባት ቤተሰብ አብዛኛው በተለይ ሌላ ባል ካገባች እናት ልጅን አበላሽተው የሚያሳድጉት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ሲያሳዝኑ እሳቸው ግን በዚ እድሜ አዝነው አይለፉ መርቀውት ልጆቹን መርቀው ይለፉ🥰🤲

    • @chuni7267
      @chuni7267 6 місяців тому +5

      ልክ ነሽ በተለይ ደሞ አባትየው ደፍሮኝ ነው ያሉትን እንኳን በቀላሉ ነው ያለፈው ስለመደፈራቸው ምንም የሰጠው አስተያየት የለም

    • @shalom744
      @shalom744 6 місяців тому

      Esu yalew huletegna tidar siyizu lemin geftew lijachewin alwesedum new. Addis tidarachew endangers lijun bedelut

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 6 місяців тому

      በተለይ የመጀመሪያ ልጅ ፍ ቅሩ ልዩ ነው የኔ እናት ኡፍ አይዞዎት!! አለም ሰገድ ግን ዛሬ ምን ነካህ የልጅ ነገር ሲሆን በተለየ መልኩ መረደት አለብህ

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 17 днів тому

      ትክክል ነዉ ሰዉ ለምኖ ያሳድጋል

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 6 місяців тому +69

    እባክህ ኤፍሬም እናትህን ተረዳቸው ድህነት መጥፎ ነው እናትህ ተቸግረው ነው ለሰው የሰጡህ ሶስት አመት አሳድገውሀል አራስ ሆነው ሳይታረሱ ሂወት አጭር ናት እንኳን ለፀብ ለፍቅርም አትበቃም እናትህ ይቅር በለኝ እያሉህ ነው:: ሌሎች ልጆች ተጥለው አድገው እናቴ የሚሉ ብዙ ልጆችን አላየህም እንዴ በል ታረቅ

    • @Addis-d3z
      @Addis-d3z 6 місяців тому +3

      እናት ልጇን ለምናም ታሳድጋለችና በህፃነቱ ያላሳሳዎት አሁን ሊፈልጉት ልየው ማለት አላስፈላጊ ነውና እናቱ አክስትየው ነች :: እማማ ይህቺ ነገር የጥቅም ነችና ባሉበት ሰላም ይሁኑ :: እውነቱን ነው ህይወቱን አያመሳቅሉት ::

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 місяців тому +3

      ትክክል ፍቅር እና ይቅርታ ጥሩ ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 місяців тому +3

      ይ ቅ ር ታ አድርግላቸው የእኔ ልጅ እባክህ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 місяців тому +2

      እማምዬ አሳዘኑኝ ምነው ጨክነው ባሳደጉት ነበር

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 місяців тому +2

      የአራስ ቤት ጊዜያቸው ያሳዝናል ይ ቅ ር በላቸው

  • @Badru-w5l
    @Badru-w5l 6 місяців тому +56

    አለም ሰገድ ዛሬ አስደነገጥከኝ ምን ነካህ ተደፍሬ እያሉክ ተረዳቸው ቀላል አይደለም እሱ ከደፋሪው አባቱ ጋ በሰላም እየኖረ ሴትየዋ በጣም ያሳዝናሉ

    • @SelamawitKemal-um1zw
      @SelamawitKemal-um1zw 6 місяців тому

      Exactly

    • @genigeni5020
      @genigeni5020 6 місяців тому

      በጣም እንጂ

    • @Fre-x2n
      @Fre-x2n 6 місяців тому

      ልክ ነው

    • @slemama2704
      @slemama2704 6 місяців тому +1

      የዛሪው ጥያቄ ደስየማይል ነው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 6 місяців тому

      በጣም ትክክል ነዉ አጠያየቁ ልጁ ማየቱ ስለማይቀር ስለ ልጃቸዉ ሆኖ ነዉ የሚጠይቃቸዉ

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 6 місяців тому +62

    አለምሰገድ እኒህን ሴትዮ በጣም ተጭነሃቸዋል። በችግር ምክኒያት መንገድ ላይ የጣሏቸዉን እናቶች የሚፈልጉ ብዙ ልጆች አሉ። እኒህ ሴትዮ ደግሞ ለአክስቱ ነዉ የሰጡት።

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 6 місяців тому +1

      መዘግየታቸው እንጅ ያለና የሚፈጠር ታሪክ ነው

    • @negashmehandisu8688
      @negashmehandisu8688 6 місяців тому

      በትክክል ወንድሜ።

    • @selamawitkassa381
      @selamawitkassa381 6 місяців тому

      exactly 👍

    • @altudz4055
      @altudz4055 6 місяців тому +3

      አክስት ምን ብላ አሳደገች የሚለውን ማሰብ ነዋ ሁሉ አክስት እኩል አደለም የተረገሙ አሉ አብዛኞቹ የኢትዮጵያ አክስት መጥፎ ነው በተለይ እናት አግብታ ካዩ ደማቸው ይፈላል

    • @dilishaalmazu4156
      @dilishaalmazu4156 6 місяців тому +1

      @@altudz4055 ያ ሌላ ጉዳይ ነዉ። እኔ በልጁ አልፈረድኩም። አለምሰገድ ግን ከወትሮ የአስታራቂነት ባህሪዉ በተለዬ እናትዬዋ ላይ በጣም ጫና ሲፈጥር ነበር። በቃ ካቅማቸዉ በላይ በሆነ ችግር ልጃቸዉን ማሳደግ አልቻሉም።

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 6 місяців тому +95

    ሞተች ሚባለውን ስትሰማ የዘላለም ፀፀት ከሚሰማህ ይቅርታውን ተቀበል ምንም ቢሆን አርግዛ አምጣ አጥብታሀለች

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 6 місяців тому

      በጣም

    • @ሜና
      @ሜና 6 місяців тому

      ትክክል

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 6 місяців тому +3

      አያስፈልገውም: ማን ናት? ረፈደ::

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 6 місяців тому

      😒ፍርድ ግምድል

    • @altudz4055
      @altudz4055 6 місяців тому +3

      @@Holyshit-ku4fn በቀል ምን ያደርጋል ያውም እንደዚ ላረጁ እናት ወጣት ብትሆን እሽ በቃ ኮ ንሰሀ የገቡ እናት ናቸው እያዘኑ ወደ መቃብር ይውረዱ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ለይቅርታ ደሞ ለእናትና ልጅ ረፍዶ አያቅም ይቅርታ ሚጠላ እግዚአብሔር ይገስፀው🙌

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 місяців тому +40

    እናታችን ልጅዎት ጋር ተገናኝተዉ ደስታዎን ያሳየን❤

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 6 місяців тому +30

    እድለኛ ነህ በሒወት እናትህ ስላሉልህ ዛሬ በሒወታቸው አግኝተህ እናትህን እማዬ ብለህ ጠርተህ በእቅፋቸው ገብተህ ይቅርታቸውን ተቀብለህ ብታስደስታቸው ጥሩ ነው ይሄ የማታገኘው እድል ነው

  • @redietephrem2318
    @redietephrem2318 6 місяців тому +24

    መጨረሻ ላይ ጥሩ አድርገሀል ግን እኝህ ሰው ሜዳ ላይ አልጣሉትም ለዘመድ ነው የሰጡት መመስገን አለባቸው ኤፍሬም ይቅርታቸውን ተቀበል እባክህን

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 6 місяців тому +17

    አለም እንዴት ነዉ ዛሬ? በመጀመረያ እኝህ እናት ልጁን ሲወልዱ እድሜያቸዉ ትንሽ ሌላ ደግሞ ሰዉ ቤት እየሰሩ ባለሰቡት የሆነዉ ቤተሰቦቻቸዉም አግሎቻዉል ያዉም በዚያ ዘመን በጣም በጣም አሰቸጋሪ ጊዜ ነዉ በእኔ በኩል ምንም ጥፋት የለባቸዉም ልጅ ከገባዉ እናቱን ያግኝ እናት ጨክና አትጥልም ከባድ ነዉ! please understand your mother!

    • @betelhaile1539
      @betelhaile1539 6 місяців тому

      Betam yemiyasazenu enat,, yelejenet lijachewen Egziabher libun ararto enate endil Egziabher yirdaw

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 6 місяців тому +32

    ተደፍረው አርግዘው በጣም አዝናለሁ😢ኢትዮጵያ ውስጥ በዛ ሰዓት ከጋቢቻ ውጭ ወልዶ ማሳደግ ከባድ ነበር ማሸማቀቅ መስደብ ምን አደረግ በባህላችን ወግ አጥባቂ ማህበረሰብ😢ልጁ መረዳት ነበረበት መፈለግም የነበረበት እሱ ነው ወይም ውሸት ተነግሮት ነው😢

  • @fikerttegune9729
    @fikerttegune9729 6 місяців тому +71

    አለምሰገድ ምነው በዚህ ልክ ጨከንክባቸው ሜዳላይ የጣለ እናት ሞልቶ የለ

    • @altudz4055
      @altudz4055 6 місяців тому +1

      ለሌላ ሰው ትምህርት ይሆናል ብሎ ነው አንዴ ከሰጠሽ በኋላ ባል ቤተሰብ ጋ በተለይ ካገባሽ አበዱ ልክ ስጋቸው አይመስላቸውም ልጁ የተጣለ አድርገው እየነገሩ ሚያድገው ነውረኛ ነው የብዛኛውን የኢትዮጵያ አክስት አጎት የተረገመ ስንቱን ለጎዳና ዳረገ ለቡና ቤት ዳረገ እየወለዱ እነሱም ከዛ ሂወታቸውን የደገሙ ብዙ አሉ ለማንኛውም ልጁ ያሳይ ልጆቹን ይመርቁለት

    • @SelamawitKemal-um1zw
      @SelamawitKemal-um1zw 6 місяців тому

      ለእናት 1 ለሊት ከባድ ነዉ የወለደ ያውቀዋል በተሳካ ኑሮና ትዳር ዉስጥ ሆኖ እንኳን! በየ አመቱ ሚያሶርዱ ባሉበት አገር 3 አመት ላሳደገች እናት ማሸማቀቅ? ስንቱ ዘመድ ቤት አድጓል? የሱ ጉዳት እረዳለው! ግን እናት ለመወቀስ አያደርሳትም! አለምዬ የሌለብህን?

    • @elsabetMengestu-h9r
      @elsabetMengestu-h9r 6 місяців тому +4

      ምኑ ላይ ነው የጨከነባቸው ለመውለድማ እኮ እበትም ትል ይወልዳል እዴ ተቸግረው ማሳደግ ሲገባቸው በዛላይ ከሰንት አመት በኋላ በእናቱ ሃዘን ሄደው ትዳር ሲይዙ አያመጡትም ጭራሸ ይበሳጩበታል ተው እጂ እሳቸው እናት ሰለሆኑና አዛውንት ሰለሆኑ የልጁሰ ህመም ያለ እና ያለ እህት ወድም ማደጉሰ እና አለምሰገድ ላይ ጨከን ብሎ ሰለጠየቀ ጥፋት የለበትም አዳዴማ ሃቅ ሃቅ ነው

    • @MaarY-zg7ni
      @MaarY-zg7ni 6 місяців тому +3

      የጋዜጠኝነትን ሙያ እወቁ መጨከን ሳይሆን ሙያው እውነቱን መጠየቅ ስላለት ነው::ከ40 አመት በኃላ ልጄ ለማለት ይከብዳል መውለድ ቀላል ነው ማሳደግ እውነቱን እየተጋፈጡ መኖር ግን የልጁ ሳይሆን የወላጅች ነው ልጆች ወደው አይደለም ወደ ዚች ምድር የመጡት

    • @shalom744
      @shalom744 6 місяців тому +1

      Alchekenim bechirash. Addis hiwetachew endayibelash lijun zor bilew alayutim.

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 6 місяців тому +12

    አተህ አለሜ አተደሞ ዘርፍዬንአታቃትም።
    ልጆቿን ያሳደገችው የሙት ልጆችናቸው
    ብዙ ለፍታደክማ ያሣደገቻቸው።ድራለች ኩላለች የልጅልጅ ሁሉ አይታለች ባይብስባት
    ዘርፍዬ አደለም ለወለደችው ለኛ ለአራትኪሎ
    ተወልደን ላደግነው ምናይነት እናት መሠለችክ በዛላይ ደግ ደግ ስለሷ አውርቼ
    አልጨርስም። ኤፍርኤም እነዘሪሁን የመሠለ
    ወርቅ የሆኑ ወንድሞች አንዲት አበባየመሠለች እህት አለች በኋላ እንዳይቆጭ ካለፈች በዋላ😢

  • @tinsaebelete958
    @tinsaebelete958 6 місяців тому +22

    ደህነት አፈር ይብላ ኤፍሬም አባክህ ተረዳቸው አኔም የማውቀው ታሪክ አለ ተ ቸግራ ልጇን ከተቀበሏት በኃላ በዚህ ሰፈር ዝር አንዳትይ ያሉ አያት! ውንድሜ አንዳይቆጭህ በጊዜ ይቅርታ አንድታደርግ ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🙏🙏q

  • @memerel6732
    @memerel6732 6 місяців тому +26

    እምወድህ እማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ግን ይቅርታ ዛሬ እውነት አጠያየቅህ ትንሽ ቅር ብሎኛል እናት እናት ናት ዘጠኝ ወር ውለታዋን በምንም መክፈል አይቻልምና ልጆቸው ፀፀት እዳይሆንብህ ይቅርታውን ተቀበል ሁፍ በጣም ነው ያዘንኩት እናቶች ክብር ይገባቸዋል ውስጣቸው ብዙ ነገር ነው የሚሸከመው የማያወጡት ብዙ ያሳለፍትና የተገላቱበት ነግር ሲለሚኖር ያሳዝኑኛል አሁንም ለናቶች ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች ክብር ይገባቸዋል

    • @betelhaile1539
      @betelhaile1539 6 місяців тому

      Betam Almseged zare mizanawineteh yet geba?
      Egih enat eko bebet seratganet tedfrew weldew, betsebem alastega belwachew
      Tenkratew 3 amet asadegew le akestu mestet mindnew kifatu???

    • @BenjiHall.2
      @BenjiHall.2 6 місяців тому

      Dehena sew alnebereke ende Gazetemawee!yekere yebelehee,Aferku lante 😢

    • @BenjiHall.2
      @BenjiHall.2 6 місяців тому

      OMG zare lekee Aydeleheme Gazetemawee sorry

  • @MelikaNuredin
    @MelikaNuredin 6 місяців тому +61

    አለም ሰገድ ዛሬ ምን ሆንክ የፈለገ ቢሆንኮ እናት እናት ናት ሌላውን ተወውና ዘጠኝ ወር በሆዷ ተሸክማ አምጣ የወለደችው ያጠባችበትስ
    የፈለገ ቢሆን እናት እናት ናት!

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 6 місяців тому +3

      ህፃን አሳልፎ መስጠት ፈልጎ ባልመጣበት አለም ሚከብድ ይመስለኛል 😢

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 6 місяців тому +3

      ምንም እናት እናት አይደለችም ሌላ ወድ አግብታ ስትወልድ ይህን ልጅ ጥለው ዛሬ ልጄ አያሳፍርም ድብን ትበል ለማኝ ለማስቸገር ነው የፈለጉት መች ልጅነቱን እ የኔም እናት ከእህቶቺ ነጥላ ለሰው ሰታኝ ዛሬላይ አይናን ማየት አልፈልግም

    • @mememekdi6705
      @mememekdi6705 6 місяців тому

      አይባልም ሁሉን የምያውቅ አግዚአብሔር ነው ነግ በኔ ነው 😢😢

    • @wasetube7653
      @wasetube7653 6 місяців тому

      Esu eko leliju tiyake endayihonibat new enjii esiu taltoat adelam

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn 6 місяців тому +1

      ያልሽው ስህተት ነው

  • @sarawoldmakale9914
    @sarawoldmakale9914 6 місяців тому +41

    አደለም 3አመት አሳድገህ ይቅር እና 9ወር ማርገዝ ለእናት መሆን ቀላል አደለም እናት እንዴት ጨክና ልጅን ትሰጣለች ችግር መጥፎ ነው ልጅ ልቦና ሰቱት ፊቱን መለስ ያድራጎሉት እናቴ

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 6 місяців тому +26

    እኝህ እናት ስለቸገራቸው እኮ ነው ለአክስቱ የሰጡት መስጠት እኮ የተለመደ ነው ኢትዮጵያ::
    ንግግር ስለማይችሉ ነው እንጂ ሜዳ ላይ እኮ አልጣሉትም ልጅ ወልደው ወይም ሰርቀው መለመኛ የሚያረጉ እኮ አሉ አለምሰገድ ብትረዳቸው ጥሩ ነበር ::እባክህ ኤፍሬም ይቅር በላቸው ብሂወት እያሉ

    • @gassking6849
      @gassking6849 6 місяців тому +1

      አወ ንግግር አይችሉም ሴትዮዋ

    • @NgstKahsu-h3v
      @NgstKahsu-h3v 6 місяців тому +2

      በስምአብ አለም ሰገድ ምንሆኖ ነው ዛሬ ጥያቄው ያስጠላል በስመአብ 😢

    • @የአብስራ-ቀ7ጐ
      @የአብስራ-ቀ7ጐ 6 місяців тому

      የኔ እናት አነጋገር አይችሉም ጌታ ልቡን ያራራልዎት

    • @betelhaile1539
      @betelhaile1539 6 місяців тому

      Yene yewah enat Egziabher yidawot...ekuya lijoten Egziabher yagnagwot

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 6 місяців тому +17

    አለምሰገድ ዛሬ ምነው እደሌሎች ጋጠወጥ ጋዜጠኞቹ ሆንክ 😢😢😢እንዴ እናት ናት እኮ አደለም 3 አመት ሙሉ አሳድጋ ሀኪም ቤት ጥለው መንገድ ላይ ጥለው መስኪድ ቤተክርስቲያን በር ላይ ጥለው የሄዱትን ልጅ ይፈልጋሉ ካንተ የማይጠበቅ ነው ሲአልፍለት ምናምን ሲጀመር እዚ እዲደርስ ነው እኮ ለአክስቱ የሰጡት እንጂ ሜዳ ላይ ከእሳቸው ጋ ቢበሳቆል አደም አሜሪካ ትምህርቱን ላይማር ይችል ነበር. 😢😢

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb 6 місяців тому

      Betam enem germognal yebase aschenekachew yezare dess yemayl tyake nw yasaznal

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 6 місяців тому +16

    ካለማወቅ ንግግር ካለመቻል ነዉ እንጅ ሴትየዋ የዋህ ናቸዉ መቼም ሰዉ ቤት እየሰሩ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነዉ

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 6 місяців тому +1

    የኔ እናት እግዚያብሔር ይርዳዎት ልጆትም እንደሚረዳዎት ተስፋ አለኝ እናት ወዳ ልጇን አትጥልም እንደውም እሳቸው ከደና ነው ያስጠጉክ ወንድሜ ስንቱ ሜዳ ተጥሎ አድጎ ቤተሰብ የሚፈልግ አለ ሶ ተረዳቸው😢

  • @love62076
    @love62076 6 місяців тому +23

    አቶ አለምሰገድ ምን አይነት ጥያቄ ነው እኝህን አዛውንት እየጮህክባቸው የምታፋጥጣቸው? ምክንያታቸውን እኮ ነገሩህ: ሰው ቤት እየሰሩ ተደፍረው ነው የወለዱት : እንደውም ለሱ መልካም አደረጉለት እንጂ ገጠር ቢሰጡት ኖሮ ገበሬ ሆኖ እናቴ ብሎ እግራቸውን ያጥብ ነበር: እንኩዋን እሱ በክብር ይተሰጠ ይቅርና የተጣሉ ልጆች እንኩዋን እናቴ እያሉ እየፈለጉ በፍቅር አልቅሰው ሲቀበሉ እያየን ነው: አንተ ወሬ ትወዳለህ እማማ ግን ጎበዝ ገበና በግል ነው: እና አንተም ይቅርታ በላቸው ሌላ ጊዜም እንዳይደግምህ: አንደበታቸው ቁጥብ ያንተን ጩኸት ቀዝቃዛ ውሀ ደፍተውበት መርቀውህ ወጡ : ልክ እንዳሉህ ማንም ሰው ከአቅም በላይ ካልሆነበት ልጁን አይሰጥም: ኢትዮጵያ ያላችሁ ለአሜሪካ ልዩ አመለካከት አላችሁ እኛ ግን መከራችንን እያየን የምንኖርበት አገር እንጂ በቅንጡ የምንኖርበት አገር አይደለም እንደምታወሩት: እዚህ ሳንመርጥ የምንሰራዉን ስራ አገራችን ብንሰራ ተከብረን እንኖር ነበር:

    • @MenenBaruda
      @MenenBaruda 6 місяців тому +1

      God bless you 🙏

    • @love62076
      @love62076 6 місяців тому

      ⁠@@MenenBaruda Amen! God bless you too my dear! Thank you so much 🙏

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 6 місяців тому +14

    ቀን ሲወጣለት ትላለህ ቀን አንዲወጣለት ያበቃችው ኢችው አንት ድንበር ጥሰህ ያወራሀት ሴት ናት ወደዚህ ምድር ያመጣችው የመጨረሻ ነው የወረድከው ስንቱ ቆሻሻ ላይ ተጥሎ እናቴ ብለው ይፈልጋል

    • @love62076
      @love62076 6 місяців тому +4

      እኔንም ዛሬ የድፍረት ንግግሩ በጣም አናዶኛል: እሳቸው ቢሆኑ ከአሜሪካ የመጡት ንግግሩ እንዲህ አይሆንም ነበር: ልክ እሳቸው እንደተናገሩት ማንም ኑሮ ያለው ልጁን አይሰጥም: ለውጭ ባዳ የተሰጡ የተጣሉ እናቴ እያሉ እየፈለጉ አይደል እንዴ?እሳቸው ግን ትልቅ ሰው ናቸው ጩኸቱ ላይ ውሀ አፈሰሱበት: ለሰዎች ክብር መስጠት ከሁኔታ ጋር ባይሆን ጥሩ ነበር: በጋዜጠኛው በጣም አዝኛለው

    • @genigeni5020
      @genigeni5020 6 місяців тому +1

      ያየ ይመስላል ቀን እደወጣለት ቀሽም እናት ያሳዝናሉ እ

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu 6 місяців тому +48

    አለምሰገድ ተረዳቸው እኚህ እናት ቢቸግራቸው ነው ሌላው እናት መንገድ ትጥል አይደል ታዲያ እኚ እናት ለአክስት ነው የሰጡት ትንሽ አንተ ጥያቄውን መስቀለኛ አደርክባቸው ሰውኮ መንገድም ይጥላል ከቸገረው እሳቸው ጥሩነው ያደረጉት

    • @love62076
      @love62076 6 місяців тому +1

      ያ መከረኛ አሜሪካ የሚባለውን ይዞ ነው እንጂ መቼም የጣሉና የተጣሉ ሁሉም ቁስላቸውን እየሰማን አይደል? እኚህ እናት እንደውም ብልህ ናቸው መንገዱን ለሱ ይመቻል ብለው ለአክስቱ የሰጡት: እሱም ያልታደለ ሆኖ እንጂ የተጣሉ እናቴ እያሉ እያለቅሱ ሲፈልጉ ሰርጉን እንኩዋን ወንድም እህት እያለው ከባዳ ጋር አሸሼ ብሎ እናቱን ሳያይ መሔዱ ወደፊት የእግር እሳት ይሆንበታል

    • @SelamawitKemal-um1zw
      @SelamawitKemal-um1zw 6 місяців тому

      በጣም ትክክል

    • @elsabetMengestu-h9r
      @elsabetMengestu-h9r 6 місяців тому

      ጨራሸ እሱ እኮ የእናት ፍቅር ምን እደሆነ አያውቀውም እሳቸው ተራብኩኝ በሚል ምክንያ ከመጣል አይለይም ከእጃቸው ካወጡ በኋላ ጭራሸ ሰላላወራቸው በሱላይ መበሳጨት ይቅርታ የወለደ ሁሉ እናት መሆን አይችልም

    • @michaelbelay7455
      @michaelbelay7455 5 місяців тому

      Yes እውነት ነው ያልከው ።

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 6 місяців тому +10

    ሰላም አለም ሰገድ ዛሬ ግን ሰላም ነው ? እኚን እናት የጠየካቸው ነገር ትንሽ ካንተ ስብእና ውጭ ሆነብኝ እንዴ ለዘመድ መስጠት እኮ መታደል ነው ለነጭ የተሰጡ ልጆች ስንቶቹ ናቸው ስኬታማ የሆኑት በየመንገድ ላይ ተበላሽተው ያሉት እኮ ብዙ ናቸው አውሮፓም ሰሜን አሜሪካ ላይ ወንዶች ስሜታችሁን እንጂ ስብእናችሁን ትረሱታላችሁ ለ15 ሰከንድ በእናንተ ክፋትና ስሜት ማብረጃ እኚህን እናት በጣም ነው ልቤን የሰበሩት እኛ ሰው ቤት ስትሰራ አሰሪዋ ደፍሯት አስጠግተናት እየረዳናት አሳደገች ምን ቢሆን መልካም ነው እህቱ ስታየው ስሙን ከነአባቱ ስትጠይቀው ሲነግራት ወደቀች ከዛ ምነው ሲላት አይ ቤተሰብ ነን አለችው በራሷ ጥረት ከአባቷና ከእናቷ ጋር አስተዋወቀችው እኚህ እናትን እንዴት ከሱ ምን ፈልገው ነው ትላቸዋለህ ሰው ማንን ይመስላል ቢሉ ኑሮውን አሉ ምንም አላጡም ያስታውቃሉ እስከዛሬ የበሉትን ይበላሉ ደግሞ አሜሪካ ምናልባት የሳቸው ልጅ በመጣበት ሰአት እንጂ አሁን እየኖርንበት ነው ማንም ለፍቶ ጥሮ ግሮ ነው የሚኖረው እሱ ይደውልላቸው ይንገሩት የሆዳቸውን ከተቸገሩ እኔ እስከሚሞቱ እጦራቸዋለሁ ምንም አይሆኑም ምናልባት አለምሰገድ ይሄንን ኢንተርቪው አዳምጠው እውነት አክባሪህ ነኝ ምን ያንተ ፕሮግራም ወዲያው ባልችልም ቆይቼ አየዋለሁ አያመልጠኝም ዛሬ ቅር አስብለህኛል

  • @T.TAbebe
    @T.TAbebe 6 місяців тому +10

    እደው እባክህ እደው እናትነታቸውን ባትፈልግ እኳን ሰውኛ ተሰምቶ አናግራቸው እኝ እናት ደስታ እዲሜቸውን ያራዝሙ እባክህ በልጆችህ ልለምንህ

  • @b2ezanakerod904
    @b2ezanakerod904 6 місяців тому +3

    ለማስታረቅ ነው ለማራራቅ በጣም ታሳዝናለህ ግፈኛ ነህ አይባልም

  • @aishaaisha2606
    @aishaaisha2606 6 місяців тому +10

    አለምሠገድ ለመጀመሪያ ግዜ ፌር ያልሆነ መስተንግዶ ነው ያደረክላቸው ሠው ወልዶ ወንዝ ጥሎ ልጁ ሲያልፍለት ልጄ ነው ብሎ አይኑን በጨው አጥቦ ይመጣ የለም እንዴ እንኳን በክብር ለአክስቱ ነው የተሠጠው ምነው አጋነንከው በጣም

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 6 місяців тому +11

    ለፈጣሪ ብለህ ወንድሜ ምህረት አድርግላቸው

  • @altudz4055
    @altudz4055 6 місяців тому +7

    በተለይ ከአረብ ሀገር ልጆቻቹን ልካቹ የምታሳድጉም አስቡበት ነግ በኔ ነው በዚ ሰአት አክስት አጎት ብሎ ነገር የለም በልጅ ጉዳይ ሲገቡ አብዛኞቹ አልፈልግም አለኝ ልጄ ልጄ ሱሰኛ ሆነ ምናምን ሚሉ ይበዛሉ አስቡበት👏

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 6 місяців тому +8

    በማንም መፍረድ ከባድ ነው ፈረጅ ፈጣሪ ነው ግን ሁሉ ነገር ምክንያት አለው ይቅርታ እረፍት ነው ከፈጣሪ የተሰጠን የተመኙትን ይስጦት አለኬስ ተባረክ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 6 місяців тому +36

    አይ እናት ይቅር በለኝ ስትል አታዛዝንም ወይ እናት ምንም ብታስከፈህም እናት ነች

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 6 місяців тому +4

      🤔.. እንደዕቃ የጣለችም እናት'' #እናት ስትባል ይገርመኛል🤷🏽‍♀️

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 6 місяців тому +5

      ቢከፋት እንጂ እናት በአብራኳ ክፋይ በፍፁም አትጨክንም ❤እናቴ እወድሻለሁ
      ይቅርም በይኝ 💪❤😭 ጠፍቼብሻለሁ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 6 місяців тому +3

      አልጣሉትም እኮ ችግራቸውን እኮ ገለጹ ወልዶ ሸንት ቤት የሚጨምር የገዛ ልጁን የሚገድል የሚደፍርስ አለ አደለ እሱ እኮ እንደውም ጥሩ እድል ነው የገጠመው ይህን ስል እናት ሁሌም ልክናት እያልኩም አደለም ስንት የእናት አጥፊ አለኮ ግፈኛ ብቻ ሆድ ይፍጀው ግን ይቅርታ ማድረግ ለነፍስም ለስጋም መልካም ነው የሚለውን አስቤ ነው።

    • @gassking6849
      @gassking6849 6 місяців тому +2

      ምነው አለምሰገድ🙄ዛሬ ትክክል አላደረክም

    • @ሜና
      @ሜና 6 місяців тому +2

      ​@frአይባልም እኝህ እናት ተደፍራ ስትመከራ አሳልፋለች ለዚች አጭር እድሜ ቢመረቅ ይሻለዋል iyeamen9579

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 6 місяців тому +13

    ኤፍሬም እናት አንደየ ካመለጠች አትገኚም ይቅርታቸውን ተቀበል እባክህ ምን እንዳሣለፍክ አንተ እና እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ይቅርታ ሳትባባሉ ወደ ፈጣሪ እንዳትሔድብህ እባክህ ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ ተቀበላቸው😢😢😢

  • @BiniyamBayou
    @BiniyamBayou 6 місяців тому +14

    ሲጀመር 3 አመት ድረስ ካሳደጉት እኮ የልጅ ጣጣውን ጨርሰዋል ዋጋ ከፍለውለታል ያለቀለት ያደገ ልጅ ነው እኮ አክስቱ ያሳደጉት የ 3 አመት ልጅ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 6 місяців тому

      ነዉ ግን የ45ዓመት እስኪሆነዉ ድረስ የት ነበረች

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 6 місяців тому

      😂😂😂😂 በ3ዓመቱ ራሱን ቻለ🤔

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 6 місяців тому +16

    አለም ከይቅርታ ጋራ ትንሽ የተጫንካቸው ይመስላል የራሴ አስተያየት ነው
    ግን ሽንት ቤት ሚጨምሩ , የሚገድሉ በትራስ አፍነው ለጉዲፈቻም የሚሰጡ ግን ደሞ አክስቱ ጋ ስለሄደ ይመስለኛል ኢሄን እድል ያገኘው መሰጠቱ ጠቅሞታል እላለሁ ::

  • @FoziaMuzeyen
    @FoziaMuzeyen 6 місяців тому +18

    ትንሽ አስጨነቅካቸው

    • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
      @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 6 місяців тому +2

      ለማስጨነቅ ፈልጎ ሳይሆን አንዳንድ ሰዎች ለጥቅም ነው አሁን የፈለጉት ብለው ስለሚያስቡ እሱን ለማሳየት ነው

  • @kalkidanberhanu2604
    @kalkidanberhanu2604 6 місяців тому +8

    እባክህ ይቅርበላቸው።ይቅር ማለት አንተ ሰላም ታገኘለህ።

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 6 місяців тому +12

    አለምሰገድ ዛሬ ጥያቄህ ትንሽ ይከብዳል።

  • @tigistgetachew4305
    @tigistgetachew4305 6 місяців тому +7

    አለምሰገድ ምነው ሴትዬዋን ዛሬ አስጨነካቸው እንደዚህ አላውቅህም
    ሴትዬዋ ብዙ ንግግር አላወቁም ግን ልንረዳቸው ይገባል
    ሰው የማያውቀውስ ቤተሰቡን ይፈልግ የለም ወይ ልጅዬው እንዴት አስቻለው ለልጆቹስ ምን ያስተምራቸዋል ይቅርታ አስፈላጊ ነው

  • @aregashadmasie567
    @aregashadmasie567 6 місяців тому +2

    የሰው ልጅ ሳይቸግረው ልጁን ለሌላ አሳልፎ አይሰጥም ችግራቸውን እራሳቸው ነው የሚያውቁት

  • @menengirma8713
    @menengirma8713 6 місяців тому +12

    በጣም አሳዘኑኝ እባክህ ተረዳቸው

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 6 місяців тому +4

    ብዙ እራስ ወዳድ እናቶች እንዳሉ እንድታውቁ

  • @beruktawitalemayheu439
    @beruktawitalemayheu439 6 місяців тому +7

    አረ አለም ሰገድ ምን አይነት ጥያቄ ነው ምጠይቃቸው ምንም ቢሆን እኮ እናቱ ናቸው ባይቸግራቸው ልጃቸውን እንዴት ለሰው ይሰጣሉ የማይባል የማይጠየቅ ጥያቄ አጠይቅ እንኳን ለአክስቱ ጭራሽ ለማይታወቅ ነጭ የሚሰጥ አለ አይደል እንዴ በጣም ነው ሚያሳዝኑት

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 6 місяців тому +2

    ወንድማችን ኤፍሬም እናትህን አግኛቸዉ በሀላ ይቆጭሀል ቶሎ በል ለናታችንም እድሜዉን ይስጦት አይዞት ይመጣል በተስፋ ይጠብቁት❤

  • @etsegenetmekonnen1465
    @etsegenetmekonnen1465 6 місяців тому +4

    እንዴ አልምሰገድ ዛሬ ምን ነካክ የዛሬ አጠያየቅክ ግን ትክክል ነው። እናት እኮ ብዙ አውጥታ ማትናገረው ነገር አላት።

  • @YebralmKiros
    @YebralmKiros 6 місяців тому +2

    ጥያቄህ አይመችም ተደፍራ ለወለደች እናት ልጇ እንዳይራብ ሜዳላይ ሳይሆን ለአክስት የሰጠች እናት እንዳትደርሽ ተብላ ለተባረረች እናት አስተዛዝነህ ልጁም ሲሰማ ልቡ እንዲራራ የሚያደርግ ጥያቄ ነው መጠነቅ ያለብህ እግዜር ልቡን ያራራሎት እናቴ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 6 місяців тому +6

    ጎበዝ እናት ናቸው።

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 6 місяців тому +13

    አለም ሰገድ ዛሬ ቡና አልጠጣክም መሰለኝ ሴትየዋ ትንሽ ማስረዳት አልቻሉም ይመስለኛል ማንም እናት ችግር ካሎነባት በስተቀር ልጅውን ለማንም አትሰጥም

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 6 місяців тому +7

    የማይሆን ጥያቄ አትጠይቃቸው። ቸገራቸው ለአክስቱ ሰጡት። አዲስ ነገር አይደለም። የቸገረው መንገድ ላይ ጥሎ ይሄዳል።

    • @amenadmasu1922
      @amenadmasu1922 6 місяців тому

      እውነት ነው አለምሠገድ ዛሬ ግን ጨከን ብለሀል ደግሞ አክሥትየዋም ማሣወቅ ነበረባት

    • @selah5232
      @selah5232 6 місяців тому +1

      I’m glad he asked the question. I would want to know why she didn’t try to take him back.

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 6 місяців тому

      ተባረክ

    • @selah5232
      @selah5232 6 місяців тому +1

      ትክክል ጥያቄ ነው የጠየቀው.

  • @meyasaibrahim8473
    @meyasaibrahim8473 6 місяців тому +1

    አለምሰገድ በጣም መልካም ሰዉ ነክ ዛሬ ግን የማላዉቅህ ሰዉ ሆነህብኛል የማገናኝት ስራ ሳይሆን የማጣላት ይመስላል አጠያየቅህ ወንዝ ላይ ጥላ የሄደችን እናት እንኳን ልጅ አፋልጉኝ ይላል እሷ የሰጠችዉ ለአክስቱ ነዉ የተመቸ ኑሮ እንድኖር አስባ ነዉ የሰጠችዉ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ እናቴ

  • @Gere.emun.
    @Gere.emun. 6 місяців тому +6

    ቤተክርስትያን መንገድ ዳር ተጥለው ተገኝተው በማደጎ ያደጉ እናቴ ብለው እየፈለጉ። ካባቱ ቤተሰብ ኣድጎ እንደዚህ ከጨከነ ኋላ ይቆጨዋል።

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 6 місяців тому +6

    ግን እኮ ሚዳላይ ተጥለው ባሳዳጌ ርአድግው እናታቸውን ይፈልጉ የለድ እኳን ላክስቱ መስጠት ተቸግራ ይሆናል አትጨክን እናት እናት ናት 9 ወር ተሽክማ ይቅር በላት 😭

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 6 місяців тому +4

    የኔ ልጅ ይቅር በላቻዉ አናት የ9 ወር ቤትህ አናትህ የኢትዮጵያ አናት በብዙ ፈተና ሰቃይ ዉሰጥ ነው የሜያሣልፎት የኔ ወንድም ይቅር በላቸዉ ላንተም የሂልና አረፍት ነው

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 6 місяців тому +3

    ጎበዝ እናት። የሚናገሩትን በትክክል የሚያውቁ ናቸውደ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 6 місяців тому +15

    አግኛቸው ባይቸገሩ አይሰጡህም ነበር ደግሞ ለቤተሰብ ነው የሰጡሁ :: በህይወት እያላችሁ ተገናኙ በኃላ እንዳይቆጭህ!!!!

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 6 місяців тому +2

    ምንአይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቃቸው? ምን የኢትዮጵያ ህዝብ ድህነት የሚታወቅ ነው. በተለይ በሴቶች ላይ የሚደርስ ተጽእኖ ቀላል አይደለም የወለዱት በትዳር አይደለም በሰራተኛነት ገብተው ካሰሪያቸው ልጅ የወለዱት ነው እና ምን አማራጭ አላቸው??እስከ 3ዓመት ድረስ አሳደጉ ከዚያ ደግሞ የተሻለ ኑሮ ለመኖር ለአክስቱ ሰጡ እንጅ ጫካ ላይ አልጣሉ. ምነው ከልጃቸው ማስታረቅ ትተህ ነገር ማጋነን ጥሩ አይደለም አንተ በምችት አድገህ ትሆ ን??እናት ሆነው አርግዘው በጭንቅ የወለዱት ጨክነውበት እንዳልነበረ እየነገሩህ ጥፋተኛ አታድርጋቸው. በሁሉም የሚደርስነው በመቸ ግዜ ነው የኢትዮጵያ ሴቶች በምችት ተወልዶ ያደገው?? ምናልባት የአሁኑ ትውልድ ሊመቸው ይችል ይሆናል. ጅብ በማያውቀው ቦታ ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ አሉ. ቢከፋት ነው እንጂ እናት እናት ናት.

  • @አገሬዋለልኝ
    @አገሬዋለልኝ 6 місяців тому +7

    አብዛኞቹ የኢትዮጵያ እናቶች ከትዳር በፊት ልጅ ከተፈጠረ እነሱ ካገቡ ልጆቻቸውን አይፈልጉም ዞሮ ዞሮ ይቅርታ አይከፈም ወንድሜ ኤፍሬም የህመም ይገባኛል እኔም ስላለፍኩበት ይቅርታ ታላቅነት ነው

    • @altudz4055
      @altudz4055 6 місяців тому

      ቢሆንም እማ እናት እናት ነች አዝና ለምን ትለፍ በቃ ልጆቹን ማስተዋወቅ አያት ሆነሻል ብሎ ያሳያቸው ያልፍ የለ ሁሉም

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 6 місяців тому +6

    አለምሰገድ ምንድነው የምትላቸው በቤት ሰራተኝነት ስሰራ ተደፍሬ የወለድኩት እና ሶስት አመት ተቸግሬ አሳድጌው እያሉህ ስለሱ አስበው ለዚህ እንዲበቃ አድርገውት የለ እንዴ? ጨካኙ ደፋሪው ብርሀኑ የተባለ አውሬ ነው እንጂ::

  • @Ivyblac
    @Ivyblac 6 місяців тому +5

    Please don’t judge. The mom did what was best for her kid. It’s not easy to give up your child.

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 6 місяців тому +4

    ኤፍሪም እባክህ ይቅርታ ተቀበል ልባቸው ውስጥ ያለውን ይንገሩህ እሺ በል እመቤቴ እሺ ታሰኝህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @bezawatson
    @bezawatson 6 місяців тому +3

    አሌክስ ዛሬ ደግሞ ጠንከር አልክ , you have to understand this mom

  • @circusgirum1916
    @circusgirum1916 6 місяців тому +3

    ሁሉን ትተህ ስለሚራራልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለህ ይቅር በላቸው ይቅርታቸውን ተቀበል::
    ስለ እመቤታችን ብለህ ይቅር በላቸው :: የማይራራውን እርኩሱን ዲያቢሎስን አሳፍረው:: ያኔ ዋጋ በሰማይ ይሆናል ✝️

  • @liliayana174
    @liliayana174 6 місяців тому +6

    ምንድነዉ የመጀመሪያ አዉርተሃዋል ልጅን?ጨከንክባቸዉ ቃለመጠይቅ ዛሬ በሰላምህ ነዉ?እንወድሃለን

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 6 місяців тому +2

      ሊነሳ የሚችለውን ጥያቄ ነው የጠየቀው አለም ሰገድ

    • @liliayana174
      @liliayana174 6 місяців тому

      @@nunitsegaye159 ዛሬ ቀን ሲወጣለት ነዉ የሚፈልጉት ?እናት ናቸዉ ከበደኝ ዛሬ ቃለ መጠየቁ ክርክር መሰለብኝ

  • @WorknsheBekele
    @WorknsheBekele 6 місяців тому +3

    ብዙ ችግር ልታሳልፍ ትችላለክ ግን ያሻገረክ ፈጣሪ በማሰብ ይቅርታቸውን ተቀበል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 місяців тому +3

    ያሳዝናሉ እባክህ ይቅር በላቸው ችግር መጥፎ ነው

  • @Videkidd
    @Videkidd 6 місяців тому +6

    As a Journalist your job is to let the guests express themselves and let the audience judge , please don’t take a side ! You don’t even let her finish her sentence

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 3 місяці тому +1

      he usually do let the guests tell their story freely without interupting but with this woman i don't know what happened to him he was a bit harsh and impatient.

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 6 місяців тому

    የኔ እናት አይዞት።እርስዎ ግዴታዎን ተወጥተዋል።ኤፍሬም ለጊዜው የተበደል መስሎህ ጨክነህ ይሆናልነገር ግንሳያልፉ ይቅርታ አርግላቸው ።ትባረካለህ።

  • @mohamedelkayselkays8101
    @mohamedelkayselkays8101 6 місяців тому +2

    ጋዜጠኛዉ ዛሬ ምን አጫሶ ነዉ እኝህን እናት የሚጠይቀዉ ምንም አልተመቸንም ለዳሥቦራ አድልተሀል 😢ክብር ለእናቶች❤

  • @SosinaHaddis-i7w
    @SosinaHaddis-i7w 6 місяців тому +2

    የኔ እናት ደስታዎን ለማየት ያብቃን

  • @Badru-w5l
    @Badru-w5l 6 місяців тому +4

    አለም ሰገድ ዛሬ ምን እንደነካክ አላቅም አክስቱ ጋ ምን ችግር አለው

  • @SerkalemMesay
    @SerkalemMesay 6 місяців тому +5

    ምንአይነት ጥያቄ ነው የምትጠቀመው

  • @userd42
    @userd42 6 місяців тому +4

    በኢሀፓ,ግዜ,የተወለደ,ከሆነ,እሱም,አያት,የሚሆንበት,ሰዓት,ነው,ደሞ,
    አክስቱም,እንደእናት,አትሆንም,ስለዚህ,ተቀይሞ,ይሆናል,እግዜር,ሆዱን
    ያራራሎት,አለምሰገድ,የማደንቅህ,ምርጥ,ሰው,ነህ,ተባረክ,ፈጣሪ,ኢትዮጵያን
    አስባት,

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 6 місяців тому +2

    እንደው ኤፍሬም ምንም ብትከፋባቸው ስእግዚአብሔር ብለህ ይቅርታ ብታደርግላቸው 😢😢😢😢 ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 місяців тому +3

    ፈጣሪ ይቅር እንዳላችሁ እርስ በርሳችሁ ይቅር ተባባሉ ይላል ቃሉ በፈጠረክ አምላክ ይቅር በላቸው ለአንተም በረከትን ይጨምርልሀል ይቅር በማለት ታተርፋለህ እንጂ አትጎዳም እባክህ እባክህ እባክህ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 місяців тому +3

    እባክዎ ማዘር ኑሮውን ይኑርበት ተውት ልጅየው የማዘርን ይቅርታውን ተቀበላቸው እናት ቢመቻት ልጆቿን አትሰጥም ትቆጫለች የድሮ እናቶች እንጀራ ጋግረው ያሳድጉ ነበር እርሶ ግን እንዲመቸው ለአክስትየው መስጠትዎ ባልከፋ ትንሽ ዘገዩ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ኤፍሬም እድለኛ ነህ ለልጆችህ አያታቸውን አገናኛቸው የእናት ልጆች አስተዋውቃቸው አባትህንም አባትህንም ይቅር በላቸው ጊዜው አጭር ነው እንኳን መንገድ ያልጣሉህ እድለኛ ነህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ አድርሶሃል አመስግን ወላጆች በልጅነታቸው ያለማወቅ ጥፋት ያጠፋሉ እውቀት ከማጣት የተነሳ ምህረት አድርግላቸው አለቀ ከቻልክ ቅረብ please

  • @abebaabeba-hc9mr
    @abebaabeba-hc9mr 6 місяців тому +4

    አስጨነቅካቸው አለምዬ

  • @ሁሉምለበጎነው-ኰ8ዀ
    @ሁሉምለበጎነው-ኰ8ዀ 6 місяців тому +2

    እናት እናት ናት ምንም ብትበድል የዚኒሀል በሚዲያ እክትወጣ በሥማሀም አዳድ ልጅ ሥት አለ እኔ እኮ አሜሪካ ሚባል አገረ ምን አይነት ነው አዳዶች የጭካኔ ጥግ ለሠው እዝነት የለላቸው ገነት የገቡ ሚመሥላቸው እኮን የሠማዩን የምድሩን አያሥቡም እኮን እናትን ያህል
    በሥማሀም አወይ የአረብ አገረ እህቶቸማ አፈረ ልብላላቹህ ቦጅቦጃ እኮናቸው ባላቹህበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እኔ የሥደት እህታቹህ ነኝ

  • @shitayesherfo
    @shitayesherfo 6 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳዎት ሲያሳዝኑ

  • @NgstKahsu-h3v
    @NgstKahsu-h3v 6 місяців тому +5

    ጋዜጠኛ ዛሬ መጥፎ ጥያቄቓ እየጠይቅክ ነው እንደዛ ኣይባልም ዝምብለህ ኣስታርቃቸው

  • @MarthaKefyalw
    @MarthaKefyalw 6 місяців тому +5

    አለምስገድ በጣም ነው የሞገትካቸው

  • @selah5232
    @selah5232 6 місяців тому +4

    Thank you for asking hard questions. It’s important to ask her motives.

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 6 місяців тому

      I donot know what happen to the journalist today and i was not feeling comfortable about it.allah knows what she has been trough

  • @All.don2024
    @All.don2024 6 місяців тому +1

    ኢትዮጲያ የግፍ ሀገር ። ሴት ልጅ ተደፍራ ወንጀለኛው እየኖረ እሷ ተባራ ተርባ ተሰቃ የምትሄድበት ግራ ገብቷት እንደገና ተወቅሳም እረ ፈጣሪ በቃ በላቸው። የአዲስ አበባን መኪና መንገድ የሞሉት ህፃናት ሰርተው ሊበሉ በተቀጠሩበት ቤት ባለቤቱ ወይም የደረሰ ጎረምሳ ልጃቸው ደፍረዋቸው ተባረው መሄጃ ስለሌላቸው ሰርተው እንዳይበሉ በልጅ ታስረው የኔ ቢጤ ሆነው የቀሩ እናቶች ናቸው። በሰለጠኑት ሀገራት ደፋሪው ይታሰራል ተደፋሪዋም ካሳ ተከፍሏት የ እድሜ ልክ የወር ደመወዝ እየተከፈላት ትኖራለች። ❤

    • @love62076
      @love62076 6 місяців тому

      እውነት ነው ያስዝናል : የወለደ አንጀት ሆኖባቸው እንጂ ሲጀመር እሱ ነበር ቁስላቸውን ማከም የነበረበት: መቼም ወላጅ ሆኖ ይሆናል የገባው እለት የእግር እሳት ይሆንበታል:: ለጉዲፈቻ ተሰጥቶ ቢሆን እሱ እራሱ ነበር ፈልጎ የሚመጣው : አይዝዎት እናቴ እንኩዋንም ልጆች ኖርዎት እነሱን ይባርክልዎት

  • @JMGD44
    @JMGD44 6 місяців тому +5

    የአባቱን ክፉት ልጅ ቢሰማ መልሶ ይቆስል እንደሆን እንጂ ምን ጥቅም አለው ???

  • @ethiopiagelan
    @ethiopiagelan 6 місяців тому +1

    ዛሬ ቃለመጠየቅክ ትክክል አይደለም እንደዚ አልጠበኩክም እናት ምንግዜም እናት ናት እናቴ ምንም ጥፋት የለቦትም

  • @memett564
    @memett564 6 місяців тому +7

    አለም ሰገድ እሲከዛሬ። ይት ነበሩ። እናት አይደሉ። የት ደረሰ አይባለም። ዘሬ አᎂሪካ። ሲለሁነ ነዉ

    • @fikreteru6742
      @fikreteru6742 6 місяців тому

      አክስት እዳት መጪ ካለች ምን ማረግ ነበረባቸው? በዛወቅት ተደፍረው ወልደው ትልቅ ህመም ነው😢

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 6 місяців тому +1

    ምነው ዛሬ ጨከንክ በናታችን በጣም አዛኝ ነበርክ አለምዬ እናት ሳይቸግራት ለማንም አይሰጥም ተረዳቸው😢😢😢😢😢

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 6 місяців тому +5

    ውይ😢 ዛሬ ምነው በጣም ጨካኝ ሆንክ አናትየው በወጣትነት እድሜአቸው ተቸግረውና ቤት ኪራይና ምግብና አጋዥ ቢቸግራቸው ነው ወደ አክስቱ ሠጡት ይህ አጋጣሚ በብዛት ኢትዬጵያውያን የሚገጥማቸው ነገር ነው።
    ስለዚህ በጣም በመጀመርያ ላይ የአፋጣጥካቸው ጥያቄ ቅስም የሚሠብር ነው አንደዛሬ አዝኜብህ አላውቅም በጣም ድፍረት የበዛበት የማንቋሻሽ አክት ነበር ያሳየህሐቸው😢

    • @genigeni5020
      @genigeni5020 6 місяців тому +1

      በእውነት ብለሻል እንዴት እዳናደደኝ

  • @abebayhuhaile4931
    @abebayhuhaile4931 6 місяців тому +4

    ለምንድነው ይህንን ያህል ውጥረት የተሞላበት ጥያቄ ነው እኚህ እናት ትክክል ናቸው እንጀራ ሰረቅሽ እስከሚባሉ ድረስ ሰው ቤት ቆዩ ምን ይሁኑ እኚህ እናት ምን ያርጉት ትዳርም ሲይዙ ደሞ ይዞ መግባት ችግር ነው ልጁ ግን እንክዋን ለዘመድ ለአውሮፕያኖችም ተሰጦ ይገናኛሉ አንተ ግን ለምን ፈለጉት ብሎ ጥያቄ ምን ያርጉት በዛ ጊዜ ለነገሩ አሜሪካ ስላለ ሃብታምመሆኑ በምን ታወቀ ለማንኛውም አንተም ወልደህ ከሆነ የልጅንነገር ታውቀዋለህ ይቅር ብትላቸው በዛ ጊዜ ተቸግራ ነው የሚለውን ብታስበት ጥሩ ነው አለምሰገድ ግን የዛሬው ኢንተርቢህ አይመችም በሰላም ነው

  • @ሜና
    @ሜና 6 місяців тому +2

    የታያቸው ነገር ይኖራል እኝህ እናት እድሜ አጭር ነው ማን እደሚቀድም አይታወቅም ይቅር መባባል ጥሩ ነው ልጅ ይቅርታ ተቀብለህ እናቴ በላቸው ዘጠኝወር ተሸክመው ተደፍረው ይሄ ቁስል አፋር እስኪለብሱ አይጠፋም መስጠታቸውም ለበጎ ነው አይእዳይቆጭህ

  • @wasera09
    @wasera09 6 місяців тому +3

    ኤፍሬም ይቅር በል በጌታ ለአንተ በረከት ነው

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 6 місяців тому

    እናት ካላቃታት አትወስንም እኔ ልጎዳ እሱ በሰላም ይሁን ብላ ነው እናት ፍቅሮን ቻል አርጋ የምሰጠው ደሞሞ ለባዳ አልሰጡ በዛላይ ካላቸው እድሜ 47 አመታትን ቀንስ ከባድ ነው እናት አምጣ የወለደችውን ምንም አይተካላትም እናም አለም ሰገድ ጠንከር አትበልባቸው ለሱም ክብር ነው እናት እናት ናት እሱ እራሱፈልጎማግኝት ነበረበት የኔ እናት አይዞዎት

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 6 місяців тому +1

    😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል አንኳንስ እናት ተርባና ተቸግራ ለአክስት መስጠት ቀርቶ ሜዳ ላይና ቱቦ ላይ የሚጡሉ አናቶችም አሉ ስለዚ አንተ ኤፍረም የምትባል ልጅ ግን የዘወትር ፀፀት አንዳይሆንብህ አሁኑ ይቅር በላቸውና ታረቃቸው ካልሆነ በሒወትህ ሠላም ሳይኖርህ አቺ አለም ታልፋታለህ።

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 6 місяців тому +3

    እናት እናት ናት ባይቸግራት ለእክስቱ አሰጠውም ነበር ሲጀመር ሶስት አመት አጥብታ ዘጠኝ ወር አርግዛ ሶስት አመት አሳድጋህ የለ ለምን ይቅር አትላትም ምን ችግር አለው ላንተ ስትል እጅ ልጇን ወልዳ የምትጥል ስንት እናቶች አሉ ሲጀመር አክስህ ከእናት አትለይም ሜዳ ላይ አልጣለችህ
    እማ እወድሻለሁ
    ላችንም ስል እኖራለሁ
    የእናት መተኪያም የላት
    እናቴ አትሙች ልሙትልሽ
    እኔ
    ከሰፈሩ ሳጣሽ
    ከርተት ይላል አይኔ።
    ሰላም ፍቅር ረጅም እድሜ ለእናቶች
    እኔ እናቴ አላሳደገችኝም ግን ከህወቴ አብልጨ እወዳታለሁ ብታ ምኑም ባታምኑም
    በጣም ነው የምወዳት ዘጠኝ ወር አርግዛ ሶስት አመት አጥብታ የአንድ ቀን ምጧ ይበቃታል ለሷ ወላሂ ነው የምላችሁ ማን ነው የእናት ውለታዋን ከፍሎ የሚ ጨርስ ማንም የለም
    እኔ አስራ ስድስት አመት ስደት ላይ ነኝ ለእናቴ ደስታ ስል አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 6 місяців тому +1

    ለእድገቱ በማሰብ በመጨነቅ ከሆነ እኮ ሊረዳቸው የገባል ይቅር ቢላቸው ጥሩ ነው ።

  • @All.don2024
    @All.don2024 6 місяців тому +1

    ኢትዮጲያ የግፍ ሀገር ። ሴት ልጅ ተደፍራ ወንጀለኛው እየኖረ እሷ ተባራ ተርባ ተሰቃ የምትሄድበት ግራ ገብቷት እንደገና ተወቅሳም እረ ፈጣሪ በቃ በላቸው። የአዲስ አበባን መኪና መንገድ የሞሉት ህፃናት ሰርተው ሊበሉ በተቀጠሩበት ቤት ባለቤቱ ወይም የደረሰ ጎረምሳ ልጃቸው ደፍረዋቸው ተባረው መሄጃ ስለሌላቸው ሰርተው እንዳይበሉ በልጅ ታስረው የኔ ቢጤ ሆነው የቀሩ እናቶች ናቸው። በሰለጠኑት ሀገራት ደፋሪው ይታሰራል ተደፋሪዋም ካሳ ተከፍሏት የ እድሜ ልክ የወር ደመወዝ እየተከፈላት ትኖራለች።